Тёмный

አፅንኦት •••ውጤታማ ህይወትን ለመኖር ልንከተላቸው የሚገቡ ሁለት ህጎች••• 

Ak Tube
Подписаться 265 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

አፅንኦት •••ውጤታማ ህይወትን ለመኖር ልንከተላቸው የሚገቡ ሁለት ህጎች•••

Опубликовано:

 

2 сен 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 384   
@azamitrussom9519
@azamitrussom9519 4 года назад
Amen Amen
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 года назад
እውነት ነው መፅሐፍ ቅዱስ ማንበብ ሰላምን፣ ደስታን፣ ሰወችን ማፍቀርን፣ ትህትናን፣ ቅንነትን፣ የዋህነትን፣ ደግነት፣ ገንዘብ እንድናደርግ ያደርገናል። እኔም በህይወቄ ስላየሁት ነው። ነገር ግን አንዳዴ ፍልም ሳይ እበሳጫለሁ መፅሐፍ ቅዱስ ባነብበትኮ ምናይነት ስላምና ደስታን አገኝ ነበር ብዬ እራሴ ጋር እጣላለሁ። እና ወንድማችን ትክክል ነህ። ፌስብክም አንድ 3ወር ስጠቀም የህይወት ቀውስ ውስጥ ገብቸ ነበር አሁን ዘግቼ ሰላሜን አግኝቻለሁ። ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ቢወድና ቢፈቅድ በህይወትም ብኖር አንድ ሁለት አመት ሰርቼ ኢትዮጵያ ልገባለሁ ብዬ አስባለሁ እና በነዚህ አመቶች የእንግሊዝኛ ቋንቋን መማር እፈልጋለሁ ሀገር ቤት ስገባ ትምህርቴን መቀጠል እፈልጋለሁ ግን ምንም እንግሊዝኛ አልችልም በፁህፍም በንግግርም ያቋረጥኩት9 ነበር ግን የአንደኛ ክፍል ተማሪን ያክል አልችልም። አንተ የእንግሊዘኛ ቋንቋን ትምህርት ትሰጣለህ እና በምን መልኩ ጀምሬ ማጥናት አለብኝ ምክር ለግሰኝ እስኪ እውነት እግዚአብሔር ከርዳኝ እኔም በአላማና በእቅድ ትኩረት ከሰጠሁት ማንበብ መፃ መናገርና መመለስ እችላለሁ እናም ትምህርቴን ብቀጥል ውጤታማ እሆናለሁ ለዚህ ሃሳቤ ስኬት እግዚአብሔር ሲርዳኝ እኔ ስጥር እናንተ ስትመክሩኝ ስታስተምሩኝ ነውና እርዱኝ
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 года назад
Ename endashw neg esk 10 kifle temra mename liwk alshluim gen bektiy amte eto ehadalhu emaralhu bey aseba alhu egezeyabehare yerdane
@jazeeragetarakiae5258
@jazeeragetarakiae5258 4 года назад
ትክክክል ነዉ እግዚአብሔር አመለክ አብዝቶ ይባረክ ተባረክ
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 3 года назад
ዌል ከም ዌል ከም ዌል ከም አብሪሺ
@ihaveadreamtube7252
@ihaveadreamtube7252 4 года назад
ሀይማኖቴ ሙስሊም ነኝ ቀኔን ሁሌም እምጄምረው ዴስ በሚል እና ተስፋየን የሚለመልምልኝ በአላህ ቃል ቁርአን ነው ለዚም ቀኔ በዴስታ እውላለሁ አልሃምዱሊላህ
@sikosilo9326
@sikosilo9326 4 года назад
ምህረ ውጤት የሚያደረገው እና ደስተኛ የሚያደረገው ቁረአንን መቅራት ነው አልሀምዲላ እስላም ያረገን አላህ አንተም ደስተኛ መሆን ከፈለክ ቁረአን አንብብ ልምከረህ
@soligodislove4285
@soligodislove4285 4 года назад
Amen qal hiwet yasmaln wendmachn Good bless you Amen, 🙏
@user-ox4py8nl1z
@user-ox4py8nl1z 3 года назад
አብርሽ የኔ ጌታ ተባረክ👍👍
@AliOmar-wm7hj
@AliOmar-wm7hj 3 года назад
እግዚአብሔር እውቀቱን አብዝቶ ያድል ወንድማችን በርታ
@elroitube27
@elroitube27 4 года назад
*እንኳንም በሰላም ተመለስክ አብርሽ በጣም ሳስብህ ነበር ምንም ሳትል ድንገት በመጥፋትህ የምጠይቀውም ሰው አልነበረም ደህንነትክን ለመጠየቅ ስለተመለስክ ደስስስስ ብሎኝል ትምህርቶችህ ናፍቀውኝ ነበር እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ*
@user-bj6zo6th9d
@user-bj6zo6th9d 3 года назад
እንዳተ አይነትም ሰው. አለደ በጣም ደስ የሚል ነው
@user-cp2md8dd2z
@user-cp2md8dd2z 4 года назад
እኔ ከሙሥሊሞች ነኝ ቀኔን ማንኛዉም ሙሥሊም እንደሚጀምረዉ በሠላተል ፈጅር እጀምረዋለሁ በመቀጠል የተወሠኑ የቁረአን አንቀፆችን እቀራና ከቻልኩ እንቅሥቃሤ እሠራለሁ ለዚህም ቀኔን በጥሩ ሁኔታ አሣልፋለሁ ከዚህም አልፎ ህይወቴ የተሥተካከለ ነዉ ለአለማቱ ጌታ ምሥጋና ይግባዉ
@lidiya727
@lidiya727 4 года назад
በትክክል መፅሐፍ ቅዱስ ለነፍስም ለስጋም በጣም ጠቃሚ ምግብ ነው እናመሰግናለን እኛም እንወድሃለን አብርሽ
@masaratchreif4249
@masaratchreif4249 2 года назад
እንኳን ደህና መጡክ ምርጥ ሰው 👍👍
@hiwotmohammed6292
@hiwotmohammed6292 4 года назад
እንደዚህ የሚመክረን ሰው ነው የምንፈልገው ጌታ ይባርክህ👍
@user-sj9gu8sx7z
@user-sj9gu8sx7z 2 года назад
በጣም አሪፍ ተመእረት ነው እግዚአብሔር አብስቶ ይባርክህ ደሰስል
@edelminda3740
@edelminda3740 4 года назад
በጣም ጥሩ ነዉ እኔ ቀኔን የምጀምረው መፅሐፍ ቅዱስ በማንብ ነው ።ህይወቴን ብቃት ለመኖር እየጣርኩ ነው ሁልጊዜ የምሰማው የሚያነቃቁ መልክቶችን ነዉ። ስለ ትምህርቱ እናመሰግናለን ግን አትጥፋ።
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 года назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ምርጥ ትምህርት ነው ለፔጁ አዲስ ነኝ እናመሰግናለን ወንድሜ
@tegemarkos8141
@tegemarkos8141 4 года назад
የምወድህ የማከብር ወንድሜ እንኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ተባረክልኝ ጥሩ ምክር ነው በርታ
@rahelmuletaa451
@rahelmuletaa451 4 года назад
እኔ እስካሁን ምንም አልኖርኩም ምንም አይነት ግብም አልንበረኝም ሰራለው ብሩ ውርዴት እንደምሄድ አሉቅም 4 አሜት በሰው ሃገር ያለምንም ዉጤት አለው 2012ንግን ጌታ በረዳኝ መጠን በአልማና ግብን በመሰንቅ ለመግዋዝ ወስኛለው ።አብርሽ ያንተ ትህምርት ይበልጥ ለኔ አስፈላጊ ነው ተባረክ መልካም አድስ አመት
@meseretedayewu2162
@meseretedayewu2162 4 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@zekewoszke197
@zekewoszke197 3 года назад
ግሩም👌
@fahadj9295
@fahadj9295 4 года назад
እግዚአብሔር ውቀቱን ይጨምርልክ
@user-ue1vb4er5d
@user-ue1vb4er5d 4 года назад
እንኮን ደህና መጣህ አብሪሽ እዉቀቱን ፈጣሪ ያብዛልህ በዉነት እንዳንተ አይነት አስተማሪ ያብዛልን እራሴን ለመለወጥ በጣም እምጥር ሰዉ ነኝ ለዚህም ያንተን ትምህርት ዘወትር እሠማለዉ እየለወጥከኝ ነዉ በርታልን የኢትዮጲያ እንቁ ሠዉ
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q Год назад
wowow thank you እውነት ነው እኔስ ውጤታማ ሆኛለሁ ለምሳሌ ጌታን ከታቀበልኩ አምስት ዓመት ሆነኝ የመጀመሪያ ለአንድ አመት ጡሩ ነበር ምክንያት የምውለው የምመስሉኝ ሰዎች ጋር ነበር ማለት በአላማ በአስተሳሰብ ፡ በመሀል ግን በስራም በአተሳስብም የማዪመስሉኝ ሰዎች ጋር መዋል ጀመርኩ ነገሮች ሁሉ ነገቲቪ የሆኑ መጡ ለምሳሌ መጸሐፍ ቅዱስ ማበብ ቼርች መቅረት ወሬዎች ማውራት ሰው ማማት ከዛን ይህ የማደርገው ከሁለት ሰቶች ጋር ነበረ ትዳሬ እስክ ፈርስ ድረስ ከዛ ወደ ውጫ አገር ሄድኩት ከዛን እንደመጣሁ መልካም ወጣት አየሁ ከዛን ባለቤቴን እቅርታ ጠየኩት ከዛን መጸሐፍ ቅዱስ ማበብ ጀመርኩኝ አሁን ፕሮግራም አወጣው RU-vid fb imo ሌላም ሶሻልሚድያ ለምን መጠቀም አለብኝ የምል ነበር ምክንያት wife በነፃ ነዉ የምጠቀመው እና ትምህርቶች መማር መንፈሳዊ ነገሮችን ማይት በተለይ መጸሐፍ ቅዱስ ማበብ ከጀመርኩበት ቀን ጀምሮ ሰላማዊ ኑሮን መኖር ጀመርኩኝ ለአንድ አመት ሁሉ ሁለም ይህንን አደርጋለሁ የሰራው በረከት ትዳሬ ሰላም ልጆች ሰላም እኔም ሰላም ለሌላው ሰዉ ተረፈኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛላችሁ ሻሎም
@desalegnkumera6655
@desalegnkumera6655 3 года назад
አብረሽ በጣም ጥሩ ትምህረት ነዉ እንወደለን ቀጥልበት
@ayshamahmed2553
@ayshamahmed2553 4 года назад
እንኳን ሰላም መጣህ ቲቸር አብረሀም ችግሩ ከስልኬ መስሎኝ ነበር ያስተላለፍክልን ምክሮች ልኖራቸዉ ምፈልጋቸዉ አይነት ናቸዉና አመሰግናለሁ! ሌላዉ ሙስሊም እህቶቼ የመጀሪያዉ ምክር ላይ ለምሳሌ ያህል ነዉ ባይብል ያለዉ እና የ ጌታችን አላህ ቃል የሆነዉ ቁርአን በማንበብ ቀናችን የደስታ ሂይወታችን የተስተካከለ እንዲሆን አጋዣችን ነዉና በርቱልኝ።
@user-pf7zu7vf7w
@user-pf7zu7vf7w 3 года назад
ወዉዉዉ በጣም ደስ የሚልነዉ ምክረህ እናመሰግናለን ከልብ🌺👍👍👍👍
@getiatunna3830
@getiatunna3830 4 года назад
እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥህ ወንድሜችን እናመሥግናለን
@yenenesheseboka3820
@yenenesheseboka3820 4 года назад
እዉነት ነዉ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርግ
@user-kk2cd7cl9x
@user-kk2cd7cl9x 4 года назад
ውድየ እንኻን በሰላም ምውጣህ እንኻንም ላአዲሱ አመት አደረስህ እንየም ራስየ ጠፍቼ ነበር ትምህርቱ ግን በጣም ደስ የሚል ነው በዚህም መንገድ በዚህ መስመር ብትቀጥልበት እጅግ አድርገን እናመሰግናለን
@alemgonfaalemgonfa5526
@alemgonfaalemgonfa5526 4 года назад
ዋውውውው ደስ ይላል እንኳን ደህና መጣ አብርሽ ጌታ ዘመንህን ይባርክህ ተባረክ
@azamitrussom9519
@azamitrussom9519 4 года назад
WOW geta Eyesus ybarkh betam betam bible manbeb yehiwot menged new bezh Alem mote etf bereket Besemay ye zelealem hiwot new hallelujah
@melkamumeron4303
@melkamumeron4303 4 года назад
Excellent !! እናመሰግናለን
@user-kd5ov4sf8g
@user-kd5ov4sf8g 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ መምህር😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-ll2qb7yt2z
@user-ll2qb7yt2z 4 года назад
አብር እንኩዋን በሰላም መጣህ ተባረከ ስለ ትምህርቱ ዋው
@meaziadis7719
@meaziadis7719 4 года назад
ከተ ብዙ ቸር ተምሪአለሁ ፈጣሪ ዘመንክነረ ይባርከው
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 4 года назад
_በጣም ጥሩ ነገር ወንድማችን አብርሽ እውነት አስተምረን ሁሉም ነገር በጣም የሚመች ነው ጠፍተህ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ አብርሽ_
@user-vr9wk5pb8i
@user-vr9wk5pb8i 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ በጣም በጣም በጣም ደስ ብሎኛል ስለመጣህ "l miss you" so much
@belaynshmohammad6555
@belaynshmohammad6555 4 года назад
Enkan dehina metahi Abrshi betamdes blognal
@seblegirmaseblegirma1733
@seblegirmaseblegirma1733 4 года назад
እንኳን ደና መጣ አብርሽ በጣም ደስ የሚል አስተመር ትምርት ነው እኔ ከ ዛሬ ው ይጀምራሎው ተግበሩን. Thank you so much በርታ ልን
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 3 года назад
ስንቴ መሰለህ የሰማሁት ። ዛሬም እየተጠቀምኩበት ነዌ አመሰግናለሁ ።
@Blessedpodcast1
@Blessedpodcast1 4 года назад
እናመሰግናለን ድንቅ ነዉ!
@user-gh6lp1sj3e
@user-gh6lp1sj3e 4 года назад
በጣም ጡሩ ሀሳብ ነው በእውነት እንዚህ አይነት ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
@user-ko7we6qp8h
@user-ko7we6qp8h 4 года назад
እንኳን በሰላም መጡ መምህር
@user-vz7ez3tw2l
@user-vz7ez3tw2l 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ ቲቸር አብርሽ ምክርህ ሁሌም ውስጤ ነው። ከስደት ተመልሼ አሁን ሀገሬ ላይ ነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ትምህርቴን ጀምራለው።
@user-kz7gv9bt6u
@user-kz7gv9bt6u 4 года назад
ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ወድም ለኛም አስተዋይ ልብን ያድለን
@mihretminale1595
@mihretminale1595 4 года назад
ታባረክ አብርሽ መልካም ምክር ነው
@tsehayberhe1327
@tsehayberhe1327 4 года назад
ውድ አብርሽ በጣም የሚያስደስት ምክር ነው የመከርከን እውነት ነውከምንም ነገር በፊት አምላካችንን ማስቀደም አለብን የኔም የህይወት ተሞክሮዬ የመጀመሪያው እንደዚህ ነው ሁለተኛውን ግን ከአሁን በኃላ እሞክረዋለሁ ተባረክልኝ በድጋሚ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል በርታ ተበራታ ትምህርትህንም በጣም ነው የምወደው በሌላ ትምህርት እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ!
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ቲቸር እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ዛሬ ከሁልጊዜ ለየት ያለ ትምህርት ነው ።
@hphonetatstic5390
@hphonetatstic5390 3 года назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@sarahtesema8291
@sarahtesema8291 4 года назад
እናመሰግናለን አብርሽ
@etietyo8610
@etietyo8610 4 года назад
Thank you a lot my bro ,God blessing u.
@fardoosdooos232
@fardoosdooos232 4 года назад
ምርጥ ሰዉ እንኳ ሰላም መጣህ አስተምሮትህ በጣም ነው እምዉደዉ
@astershifraw2574
@astershifraw2574 4 года назад
እናመስግናለን.
@berekaemuaymen9135
@berekaemuaymen9135 4 года назад
እናመሰግናለን መፅሀፍ ቅዱስ በሚለው ቦታ ሙስሊሞች ቁርአን ዚክር እሚለውን ተኩት
@tibebtsehay9306
@tibebtsehay9306 4 года назад
መምህር ስለመጣህ በጣም ደስ ብሎኛ በጣም እናመሰግናለን!!!!
@asterdesta312
@asterdesta312 4 года назад
thanks Teacher Abiraham Enkuan Beselam maxahilin
@brtumulat2138
@brtumulat2138 4 года назад
*እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልን*
@shhshshshsh7651
@shhshshshsh7651 3 года назад
ጌታ፣ይባርካህ
@josephayali8341
@josephayali8341 4 года назад
ያተን ነገር ሁሉ ትምርትክን ብሰማ ብሰማ አልተግብም አተ እግዚሐቤር ይባርክክ
@azebtesfa6117
@azebtesfa6117 4 года назад
ወንድማችን በጣም አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልክ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ
@ch4nged_m4n94
@ch4nged_m4n94 4 года назад
Geta abizto yebarkeh tebarkilig !!!!!!❤
@Betterschooloflanguages
@Betterschooloflanguages 4 года назад
*It has been a pleasure to have you on my journy to be FLUENT SPEAKER THANK YOU*
@bethelnnakuba4758
@bethelnnakuba4758 4 года назад
እአመሰግ 🙏
@nardosaemiro6088
@nardosaemiro6088 4 года назад
ዋዉ በጣም የሚገርም ነገር ነዉ የነገርከን ሁሉም ሰው ተግባራዊ ማድረግ ይኖርበታል ።እናመሰግናለን
@ethiopiaethiopia3795
@ethiopiaethiopia3795 4 года назад
እንኳን በደህና መጠህልን ማምር አብርሽ ሰላምክ ይብዛ እግዚአብሔር በጥበብና በሞጎስ ጨማምረው ጨማምረው በእጥፉ ይባርክህ
@user-gk4xv8vr9l
@user-gk4xv8vr9l 4 года назад
እንካን በሰላም መጣክ መምህር እናመሰግናለን ካንተ ብዙ ተምረናል
@burtukanyimer5501
@burtukanyimer5501 4 года назад
ወንድማችን ተባረክ ደስ የሚል ትምህርትነው አይዞህ በርታልን
@user-vc4gz5un1i
@user-vc4gz5un1i 4 года назад
እንኳን ደህና መጡ ተወዳጁ እና ተናፋቂው መምህራችን በጣም ነው እምናመሰግነው
@sarasara-du3ny
@sarasara-du3ny 4 года назад
እናመሰግናለን
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 Год назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@Sarasara-sz9qe
@Sarasara-sz9qe 3 года назад
እናመስግናለን ውንድማችን እውነት ነው
@berislsl2119
@berislsl2119 4 года назад
አብርሽዬ እግዚያብሄር ይባርክህ ።
@massarat1233
@massarat1233 2 года назад
አንካን ድህና ምፅ.ክ 🌹🌹💞
@tigtig3023
@tigtig3023 4 года назад
Waw ምርጥ፡ሀሳብ፡መጀመሪያ፡ቀነው፡ስሠማክ፡የበሠለ፡ሀሳብ፡ነው።
@mimikafo5131
@mimikafo5131 2 года назад
🙏🙏thenks
@frehiwotseifu1056
@frehiwotseifu1056 4 года назад
አብርሽ እንኳን በሰላም መጣህ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወድአለን ወንድማችን የእውቀት መጋቢያችን
@jebutadesi7673
@jebutadesi7673 4 года назад
በእውነት በጣም ደስ የሚልነው መጻሐፍ ቅዱስ ማንበብ የዘላለም ህይወት አለው እግዚአብሔር የምናውቅበት እግዚአብሔር መፍራት የሚያስተምረን የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ቃሉን ስናውቅ በጣም ብዙ ጥቅም እናገኝበታለን እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን
@mulumulu2061
@mulumulu2061 4 года назад
በጣም እናመሠገናለን
@yeethiolij
@yeethiolij 4 года назад
Abresh...temechetognal...Amesegenalehu.! Fetari yebarekeh
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 4 года назад
በጣምጣፈአብርሺእንኳንበሰላምመጣበርታልን👌👌👌💚💛💝
@negasegonfa3329
@negasegonfa3329 4 года назад
Tabaraki tabarikebatalohugn
@mesikonjo905
@mesikonjo905 4 года назад
Esh tebareklin
@-tube215
@-tube215 4 года назад
እንኳዕ ደኅና መጻእካ መምህረይ ተባረክ እውቀጥህ ከዛ በላይ ይጨምርልህ ወንድማችን እንዳንተ ቅን በኣገራችን ያብዛልን
@rozyrozy3003
@rozyrozy3003 4 года назад
እንኴን በሰላም መጣህልን ወንድማችን ኣብርሽ
@user-sd5xp1fb2g
@user-sd5xp1fb2g 4 года назад
Wowowowowo God Bless you
@user-qk2be4ll4y
@user-qk2be4ll4y 4 года назад
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
@tarearbabeslsa8228
@tarearbabeslsa8228 4 года назад
ወርቅ ስው ስራህ ይባረክ አብርሽ
@user-ti7cy9ju9i
@user-ti7cy9ju9i 2 года назад
ተባረክ
@selamtube12
@selamtube12 4 года назад
ተባረክ ወንድሜ
@ayshaaysha2150
@ayshaaysha2150 4 года назад
Shalomm shalom 🌹🌹❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@ayshakaddama3519
@ayshakaddama3519 4 года назад
እና መሰግናለን ወድማችን
@user-gp6kw5mt9r
@user-gp6kw5mt9r 4 года назад
እኳን ደና መጣክ ወንድማችን መምህር አብረሀም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅክ
@user-sy7yy3fk6o
@user-sy7yy3fk6o 4 года назад
እኔ እስካሁን ድርስ ዝብርቅርቅ ያለ ህይወት ነው እምኑርው ካሁን ብሃላ ግን ስው ለመሆን እጥራለሁ
@rediatbabu354
@rediatbabu354 4 года назад
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር enem mama edit benor yeshal yehon
@dureadola6048
@dureadola6048 4 года назад
Wooooow bexan xiru tebatek
@alsaetube8304
@alsaetube8304 4 года назад
በረታ ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት 👍
@yessawechimebtytebq9235
@yessawechimebtytebq9235 4 года назад
ትምርትህ ይመቸኛል ጡሩትምርትነው የምሰጠው የምሰጠው በርታ አብርሽ
@meseretazozz8484
@meseretazozz8484 4 года назад
ሰላም ላተ ይሁን አብርሽ በሰላም ስለተመለስክ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ ከተ ብዙ ተምሬለሁ ግን አሁንም ብዙ እጠብቃለሁ እድሜና ጤና ያብዛልህ ቸሩ መድሃንያለም
@amenamenamenmahari1341
@amenamenamenmahari1341 4 года назад
Betam Betam ameseginalew abirish
@tseganguse2077
@tseganguse2077 4 года назад
ስታምር 😍😘
@dubaidxb811
@dubaidxb811 4 года назад
Waw waw wwww WAW good Thank you
@medamedawi5998
@medamedawi5998 4 года назад
Thank you wanidemi
Далее
▼КОРОЛЬ СОЖРАЛ ВСЕХ 👑🍗
29:48
Просмотров 393 тыс.
▼КОРОЛЬ СОЖРАЛ ВСЕХ 👑🍗
29:48
Просмотров 393 тыс.