Тёмный

አፍላ ፍቅር ምዕራፍ 2 ማጠቃለያን አስመልክቶ ከተዋንያን ጋር የተደረገ ቆይታ 

Liyu cinema
Подписаться 310 тыс.
Просмотров 174 тыс.
50% 1

#afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
Join this channel to get access :
/ @liyucinema
የአፍላ ፍቅር ደራሲና ዳይሬክተር አዲሱ ዩቲብ ቻናል ሊንክ ከታች አለ ሰብስክራይብ ሼር በማረግ እናበረታታው
/ @misikir132
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 4 месяца назад
ምዕራፍ 3 ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ ❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ደምሩኝ ፕሊዝ😢
@framadullaramadulla1962
@framadullaramadulla1962 4 месяца назад
በጣምነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤
@Alhamdulilah832
@Alhamdulilah832 4 месяца назад
👍
@TibebuTameneDagne-qd5cv
@TibebuTameneDagne-qd5cv 4 месяца назад
አራ ይመቻቹ ምዕራፍ 3 ቶሎ በሉ
@BanchFkadi
@BanchFkadi 4 месяца назад
ኧረ እየጓጓን ነው ይለ❤❤ቀቅ
@AalamQatar
@AalamQatar 4 месяца назад
ማህተባችሁ በጣም ደስስስ ይላል በርቱ 🥰🥰🥰
@zeazaria1313
@zeazaria1313 4 месяца назад
Kulal yameral
@ተስፋዩቱዩብ
@ተስፋዩቱዩብ 4 месяца назад
በጣም የኛ ባለ ማህተቦች እንወዳችሁ አለን❤️❤️❤️❤️❤️
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 4 месяца назад
በርቱ! አንድ ሳምንት ቀድማቹ ለመቅረፅ ሞክሩ። ሌላው ፊዮሪን ክፉ አታርጓት የሷ ካራክተር መልካም መሆንና ብሩክን በንፁ ፍቅሯ ብቻ መውደዷን ብትቀጥል ሴራው ጠንከር ይላል። ፊዮሪን ክፉ ካረጋችዃት ግን ታሪኩ ሳቢነቱ ይቀንሳል! የ10ኛ ዲ ክፍል ላይ ደሞ ሴራ አታብዙ የነቤዛ ፍቅርና ክርክር ከሀና ጋር ያላቸው ጨዋታ ግን ደስ ይላል።
@sifenshume7726
@sifenshume7726 4 месяца назад
ብሩኬ አለህ የሞትክ መስሎኝ 🥺😂😂😂 ምርጥ ተዋንያኖች ናችሁ ሁላቹንም በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን ምህራፍ 3 በጉጉት ነው የምጠብቀው አፍጥኑት ❤️
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 4 месяца назад
ከክፍል 1 እስከ 46 ነው ያየሁትን ቀጣይ ይፍጠንልን❤❤❤
@خظراال
@خظراال 4 месяца назад
እንወዳቹህአለን ቀጥሉበት በሳምንት2ጊዜስደዱልን❤❤❤❤❤
@ማሕሌት
@ማሕሌት 4 месяца назад
ምዕራፍ 3ይፍጠንልን ማክሰኞን በፍቅር እድወደው ነው ያደረጋችሑኝ ሑላችሑንም በጣም ነው የምወዳችሑ ቀጣይ ላይ ጊሊያድ መምጣት አለበት
@Usmantube-n5z
@Usmantube-n5z 4 месяца назад
አፍላ ፍቅርን የምትወዱ እስኪ ሰይስክራይብ እድርጉኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
@አሚናነኝቢትአደም
@አሚናነኝቢትአደም 4 месяца назад
የገራቺን ድራማጀምር ነው ላቺሉብተውትስ🙃🤣🤣
@ስደተኛዋነኝቤተሰቤንናፋቂ
ምዕራፍ 3ልቀቁልን
@komolomo7746
@komolomo7746 4 месяца назад
ዋዉ ኣሪፍ ኣገላሌፅ
@روادطيبه-خ4م
@روادطيبه-خ4م 4 месяца назад
እረ ልቀቁልን
@mebrat_media
@mebrat_media 4 месяца назад
እስኪ እናቱን የሚወድ ብቻ ላይክ አርጉ😢😢❤❤❤❤❤.
@comceil7126
@comceil7126 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@hayte2776
@hayte2776 4 месяца назад
የለኝም ግን እወዳት አለሁ😢😢😢😢
@DggtTrrtt
@DggtTrrtt 4 месяца назад
❤❤❤❤
@KalYouTube-h4x
@KalYouTube-h4x 4 месяца назад
💗💗💗💗
@sawa8227
@sawa8227 4 месяца назад
😢😢😢😢😢😢😢😢💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@Zade-h7p
@Zade-h7p 4 месяца назад
አፍላ ፍቅር መቆም ዬልበትም ይቀጥል 😢ያምትሉ ለይክ 😊😊
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 4 месяца назад
ለምን ይቆማል ብርቸዉ ይቀርባቸዋል ለኛብለዉአየደል የሚሠረት
@HoseenHoseen-ek1jc
@HoseenHoseen-ek1jc 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@UmamAbdu-pc9tt
@UmamAbdu-pc9tt 4 месяца назад
ይቀጥል
@RujaMente
@RujaMente 4 месяца назад
Eko​@@hshehhshdh2599
@RujaMente
@RujaMente 4 месяца назад
​@@hshehhshdh2599eko
@ርያድራማቶ
@ርያድራማቶ 4 месяца назад
አንድም ቃን ላምኛቹ አላቅም ላይክ አርጉኝ ዛሬ ላይክ አምሮኛል
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ውዴደምሪኝ በቅንነት😢😢
@ዘቢባቢንትሙሀመድ
@ዘቢባቢንትሙሀመድ 4 месяца назад
ላይክ አርጉኝ እናቴ ናፍቃኝ ነው
@Zayenb-d3u
@Zayenb-d3u 4 месяца назад
እና ምን ያገናኞዋል
@Jemila-s4e
@Jemila-s4e 4 месяца назад
አረኩሽ ግን ምን ያረግልሻል ላይኩ😂😂😂
@Hadeya-n9w
@Hadeya-n9w 4 месяца назад
😂😂😂😂አረኩሽ
@EmaHewotiy
@EmaHewotiy 4 месяца назад
አረኩሽ ናፍቆቱን ከቀነሰው😂😂
@_susuneg
@_susuneg 4 месяца назад
Enemnafqagnalech😢
@Emutube-e8q
@Emutube-e8q 4 месяца назад
አቡሻና ሚኪ በሌላ አዲያ ይጡልን የምትሉ😢😢😢 እነሱ ካልመጡ ማየቴን አቆማለሁ
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ኧረውዶችዬ ደምሩኝ😢
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 4 месяца назад
እኔም አልጀምረዉም
@mamilaahemed8887
@mamilaahemed8887 4 месяца назад
ጎዳሽን
@CalmCookingApron-uz6nh
@CalmCookingApron-uz6nh 4 месяца назад
Aw ane enasu betam .......
@HGg-rg6gy
@HGg-rg6gy 4 месяца назад
ያለነሱ አያምርም
@Tigray12..
@Tigray12.. 4 месяца назад
ዛሬ የኔ happy birthday ስለሆነ ላይክ አድርጉልኝ
@hamiyasani5795
@hamiyasani5795 4 месяца назад
እንኳን ተወለድሽ የኔውድ h p
@RedietAlemayehu-cd2rn
@RedietAlemayehu-cd2rn 4 месяца назад
HBD
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl 4 месяца назад
እንኳን ተወለድሽ❤❤🎉🎉🎉
@ፍቕሪኣሕዋትChannel
@ፍቕሪኣሕዋትChannel 4 месяца назад
H b d to u 🎂🍰💐
@AbrahamMuhammed-bo1ju
@AbrahamMuhammed-bo1ju 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@hamiyasani5795
@hirut457
@hirut457 4 месяца назад
ይሄን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@Adan-du8it
@Adan-du8it 4 месяца назад
Amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤
@HfgJff-le8zu
@HfgJff-le8zu 4 месяца назад
አሜን ልሁላችን
@NejatKedir-i8n
@NejatKedir-i8n 4 месяца назад
እባክህ ክቡር ደራሲ እንደ ምንም ብለህ አቡሽና ሚኪን ምእራፍ 3 ላይ አካትልን በተረፈ ይመቻችሁ ምርጥ ስቶሪ ነው♥️♥️♥️
@GdN-pv9zu
@GdN-pv9zu 4 месяца назад
እነ አቡሽ ይምጡ የምትሉ ላይክአርጉ
@ስደተኛዋነኝቤተሰቤንናፋቂ
ሀኒቾ ብሩኬ ዴቭዬ የምወዳችሁ ሌሎቻችሁንም ጨምሮ ሰላማችሁ ይብዛ
@A.M-TUBE-22
@A.M-TUBE-22 4 месяца назад
ሚኪና እና አቡሻ ይምለሱ የሞትሉ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉❤❤❤❤
@zebutube99
@zebutube99 4 месяца назад
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@samiraabdohoussein6953
@samiraabdohoussein6953 4 месяца назад
አሏሁመ ሰሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመድ
@ramlahassan9347
@ramlahassan9347 4 месяца назад
ሰለላህ አለይህወሰለም ሰህ ❤❤❤
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ5ጸ
@ዜድነኝወለየዋ-ኘ5ጸ 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ውዴደምሪኝ እሕቴ😢 9:57
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
​@samiraabdohoussein6953 እሕቴደምሪኝ😢😢
@FarhaHabshi
@FarhaHabshi 4 месяца назад
ላይክ የመጀመርያ ኮማችነኚ የማዳምቅመሞች❤❤❤❤❤❤
@tery4716
@tery4716 4 месяца назад
ዘሬ አይለቀቅም በሠለም ዉጨ
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ውዴደምሪኝ በቅናነት😢
@FarhaHabshi
@FarhaHabshi 4 месяца назад
@@DadaTube225 ነይልኚውደ
@AbdiBamud-ol4ln
@AbdiBamud-ol4ln 6 дней назад
ሚ​@@DadaTube225
@MelakuAshagrie-qv1of
@MelakuAshagrie-qv1of 4 месяца назад
ሄዋን እና ሚኪ ፍቅረኛማቾች ሆነዉ ነበር ግን አንድም ቀን አንድ ላይ ሆነዉ አንድም ቀን አላየናቸዉም
@KedsteYeAbatwa
@KedsteYeAbatwa 4 месяца назад
በመላው ዓለም የምትገኙ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለእመቤታችን የመገለጥ በዓል አደረሳችሁ ❤🙏 የኑሮ ሸክም የከበደን ሁሉ እመቤታችን ሸክማችንን ታቅልልን 🥺🙏
@Mareyamenat-ot2qo
@Mareyamenat-ot2qo 4 месяца назад
Amen Amen Amen
@ggGg-m8q6i
@ggGg-m8q6i 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን❤❤
@መእላኩቅዱስገብርኤልአንተ
አሜን አሜን አሜን
@HenaTesfa
@HenaTesfa 4 месяца назад
አሜን ❤❤❤❤
@memeabeje7018
@memeabeje7018 4 месяца назад
አሜ ን አሜን አሜን
@YahyeAxmed-vk9lk
@YahyeAxmed-vk9lk 4 месяца назад
እውነቱን ለመናገር10D ክፍል ከገቡ ቡሀላ ደስ ይላል። ባይ ባይ የኔ ውዶች።
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 4 месяца назад
ምዕራፍ ሶስት እጠብቃለን አደራ ግን ብሩኬ እዳይሞት😢😢
@TamkeenNoraldeen
@TamkeenNoraldeen 4 месяца назад
ከፈለገ ዪሙት
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
​@user-li😂😂😂😂3ei9um2r
@RedietAlemayehu-cd2rn
@RedietAlemayehu-cd2rn 4 месяца назад
Koy gn bederasiw sra mndn new talka mtgebut
@NejatKedir-i8n
@NejatKedir-i8n 4 месяца назад
ክፉ😂😂😂😂​@@TamkeenNoraldeen
@RahmetKebede
@RahmetKebede 4 месяца назад
አፍላ ፍቅር በጣምነዉ የምወዳችሁ በቅርብ ቀን እደምለቁልን ተሥፋ አለኝ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@busyline3833
@busyline3833 4 месяца назад
አፍላፍቅ ስወዳችሁሀኒችዬ ብሩኬ ዴቭየ ደባሪትውድድድ❤❤😂
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
እሕቴደምሪኝ😢
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
​@busyline3833 ውዴዬ ደምሪኝ በቅንነት❤
@HasnaHasna-dz3jm
@HasnaHasna-dz3jm 4 месяца назад
ወይኔ በጣም ደስ የምትሉ ልጆች መጨረሻው ምን ይሁን ይሄ ድራማ❤❤❤❤❤
@DghjFhjj-c1b
@DghjFhjj-c1b 4 месяца назад
ሱስሆኑብኝኮ እነዚህ ልጆች ቶሎኑልን❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ውዴደምሪኝ❤
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 4 месяца назад
ለማ አማትህ በሳቅ ነው እምገለው 😂😂😂😂😂
@ሣራደረጀ
@ሣራደረጀ 4 месяца назад
አረ ምዕራፍ 3 ይጀመር ደሞ ብሩኬ ከሞተ አላይም የምር ይደብራል😢😢
@ሩትየወሎዋቀበጥ
@ሩትየወሎዋቀበጥ 4 месяца назад
እኔም አላይም 😢😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ውዴደምሪኝ😢
@BaBa-mr8fp
@BaBa-mr8fp 4 месяца назад
ደራሲው እርጋታው ደስ ሲል ❤❤❤❤እጅክ ይባረክ
@LchiSweet
@LchiSweet 4 месяца назад
ብሩኬ ከሞተ ግን ፊልሙ ኣያምርም ደራሲና ዳሬክተሩ እርጋታዉ ደስ ሲል❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
ቀጣይ ምዕራፍ አቡሻና ሚኪ ይምጡልን ያለነሱ አፍላ ፍቅር አያምርም😢😢😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ውዴደምሪኝ በቅንነት😢
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
ሀኒታ ፍቅር ስስቂ ነው ሚያምርብሽ❤❤❤❤
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 4 месяца назад
ዳሬክተር ፕሮዲሰሩ ሳላደንቀው አላልፍም ዋው ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-የ9ኀ
በምዕራፍ ሶስት በደስታ ቅጠብቃለን ተሎ ልቀቁልን
@ስአድወሎየዋ-ጰ5ሸ
@ስአድወሎየዋ-ጰ5ሸ 4 месяца назад
ዋው ታምራላችሁ በሳምት ሁለት ጊዜ አርጉትና ኑልን እንወዳቸኋለን❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ውዴደምሪኝ በቅንነት😢😢
@ስአድወሎየዋ-ጰ5ሸ
@ስአድወሎየዋ-ጰ5ሸ 4 месяца назад
@@DadaTube225 እሺ ሁቢ እኔንም ደምሪኝ
@Mathina-fw7dp
@Mathina-fw7dp 4 месяца назад
ምእራፍ ሶስት ቀጥሉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ደምሩኝ በቅንነት😢😢
@ddesiy6325
@ddesiy6325 4 месяца назад
በጣም ነው የምንወዳችሁ
@sonysony-zu8gc
@sonysony-zu8gc 4 месяца назад
ፊልማቺሁ በጣም ደሥይልነበር ለምንአለቀ
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 4 месяца назад
ምዕራፍ 3 አለቀ እንዳትሉን 😢 በጣም ነውየምወዳቸው
@Mulualem2373
@Mulualem2373 4 месяца назад
ገና መች ተጀመረ ናነዉ
@ሄለንየናቷ
@ሄለንየናቷ 4 месяца назад
@@Mulualem2373 የሚቀጥል ከሆነ አሪፍ ነው ምዕራፍ ሶስት አይቀጥልም ሲሉ ሰምየቼ ነው ውዴ
@Mulualem2373
@Mulualem2373 4 месяца назад
@@ሄለንየናቷ ይቀጥላል ይላሉ
@MUIUYE
@MUIUYE 4 месяца назад
በሳምት 2ግዜ ይለቀቅልን
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ውዴ ደምሪኝ😢
@mohamedosman-rs9zp
@mohamedosman-rs9zp 4 месяца назад
I think their personality and characters are the same!!! Specially, Sosi,and Dantamo!!
@የሩሱሊወዳጂ
@የሩሱሊወዳጂ 4 месяца назад
በጣም ነው የምንወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘🥰🥰🥰❤️💞💞💓💓😍👍👍😍😘💞💞💓💓💓🥰🥰😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@dks.89
@dks.89 4 месяца назад
ሚኪና እና አቡሻ ይመለሱ የምትሉ ❤
@user-yemariyamWetatochMaheber
@user-yemariyamWetatochMaheber 4 месяца назад
ትግስት ሀይሌናሚኪ አቡሻ ሶስቱን አብረው ቢሰሩ
@seeramanuel5902
@seeramanuel5902 4 месяца назад
Miki ina abush be ketay part yimelesu yemitilu❤
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
ዛሬ ልደቴ ነው እንኳን ተወለድሽ በሉኝ እስኪ😢❤❤
@mistwamistwa8671
@mistwamistwa8671 4 месяца назад
እንኳን ተወለድሽ የኔ ማር❤❤❤
@መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
@@mistwamistwa8671 አመሠግናለው እህትዬ
@FaysalKsa-gj5vl
@FaysalKsa-gj5vl 4 месяца назад
መልካም ልደት 🎉
@HhDdgg-o1u
@HhDdgg-o1u 4 месяца назад
እዉነት ተመልካችን የምትወዱ ከሆነ ሚኪና አቡሻን አምጡልን😢❤❤
@ማረጌማረጌ
@ማረጌማረጌ 4 месяца назад
መኪ በጭራሽ መወጣት የለበትም ደባሪት እኮ የፍቅር ጥያቄው ተቀብላለች 😊😊😊😊
@ksaksaksaksa6010
@ksaksaksaksa6010 4 месяца назад
አቡሺም መጣትአለበት😅😅
@kiyeberhane1259
@kiyeberhane1259 4 месяца назад
የድራማው ድምቀት ናቸው ። Please መልሱዋቸው
@KkkkUsususu
@KkkkUsususu 4 месяца назад
10 yabeda naw zelalem be senasreat awera aygermem
@AbduEsmael-uz4pt
@AbduEsmael-uz4pt 4 месяца назад
ምዕራፍ 3 በዝህ ሳምንት ይለቀቅ የምትሉ
@fitsumkassa1567
@fitsumkassa1567 4 месяца назад
በአንድ ግዜ ሚኪ እና አቡሽን ከትምህርት ቤት ለፊልም ብላቹ ከጊቢ አሥቀራቹዋቸው የትምህርት ቤት አፍላ ፍቅር እኮ ነው
@nardos55
@nardos55 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቶሎ ልቀቁልን በጉጉት ነው የምንጠብቀው በተረፈ በጣም አሪፍ ነው በርቱ እና ደሞ አቡሽን እና ሚኪን ናፍቀውናል
@Nasema-y3u
@Nasema-y3u 4 месяца назад
ምእራፍ ሶስት ቶሎ ቀጥሉልን ደሞ ብሩኬ ምንም ሳይሆን እና በሳምንት ሁለት ጊዜ ልቀቁልን እኔ የይቱብ ዘበኛ ሁኛለሁ በናተ ምክንያት❤❤
@ياثتثتثت
@ياثتثتثت 4 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@esmiz6439
@esmiz6439 4 месяца назад
ሚኪ እና አቡሻ የማይገቡት ያራዳ ቋንቋ አልቆባቹ ነዉ እንዴ🤔🤔
@ياثتثتثت
@ياثتثتثت 4 месяца назад
😅😅😅😅😅ነው መሰለ ዉላሂ
@FhDyu
@FhDyu 4 месяца назад
አቡሻ ና ሚኪ በሌላ እስቶሪ ይምጡልን ፕሊስ
@Nora-p8n
@Nora-p8n 4 месяца назад
እንኳን በሰላም መጣቹሁ❤❤❤❤
@mzemran
@mzemran 4 месяца назад
በጣም ይለያል አፍላ ፍቅር ማንም ተዋናኝ እዲጎልብን አንፈልግም
@CalebAbrhma
@CalebAbrhma 4 месяца назад
ፊዮሪ ሙዚቃውን ደግሞ በደንብ አሰሚን በቀጣይ በዚያ መረዋ ድምጽሽ ዋው ትወናሽ ውበትሽ ዋው❤
@Papman9785
@Papman9785 4 месяца назад
እናም እናመሰግናለን ሁሉንም ወደናል እስቲ ከአንድ እስከ አሪባ ስድስት ያያዉ በlike ምዕራፍ ሶስት ይጀማርልን
@Mmm1-hy1js
@Mmm1-hy1js 4 месяца назад
ግን ለምን ፍልሙን አጀምሩልንም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MekdesyimamKebede
@MekdesyimamKebede 4 месяца назад
እስኪውስጤተጨቆልበሰላምያርግልሽበሉን😢😢😢ወይምላይክበማርግአይዞሽበሉኝ😢
@yyyjgayw
@yyyjgayw 4 месяца назад
አፍላ ፍቅር እሚወደው ላይክ❤❤❤👌👌👌👌👌👍💞💞💞💞
@aaaaszs-ly1sm
@aaaaszs-ly1sm 4 месяца назад
አቡሻና ሚኪ አምጡልን😢😢
@GhffvVhgvh
@GhffvVhgvh 4 месяца назад
አሜንየ እህቴን ነውኮ ምመስለው😢😢❤❤❤
@Tegardaworku-mm6lh
@Tegardaworku-mm6lh 4 месяца назад
ቅመምችየ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ❤😥
@خديجهحسن-ب2ث
@خديجهحسن-ب2ث 4 месяца назад
አሚንን
@خديجهحسن-ب2ث
@خديجهحسن-ب2ث 4 месяца назад
አሚንንን
@ሀያትወለጋ-ኀ2ፐ
@ሀያትወለጋ-ኀ2ፐ 4 месяца назад
ያለቀው ብሩኬ እራሱላይ ተኩሶ መሆኑን ሁላችንም እንዳየነው ነው ግን ብሩኬ ለቀጣይ ካልመጣ አትልቀቁት ድራማውን አንፈልግም እሱ ከለለ
@dailyspor26
@dailyspor26 4 месяца назад
እኔ ሄለንንን ወይም ሩቲን አደንቃታለሁ በጣም አተዋወኗ ይመቻል ካራከተሯን ሰፋ ያለ responsibility ብጨምሩላት ደስ ይለኛል እና እንወዳቸዋለን thank you
@YosefMebratu-rr3jc
@YosefMebratu-rr3jc 3 месяца назад
ከናተጋር ለመሳተፍ አ/አ ውጭ በምን ድረገፅ ትገኛላቹህ በተረፈ በጣም በጣም ተመቹኛላቹህ ❤❤❤❤
@AsfawGidebusho
@AsfawGidebusho 4 месяца назад
ምዕራፍ 3 አፍጥኑልን በጣም ነው ደስ ትላላችሁ እንወዳችውሃለን ።
@usebri
@usebri 4 месяца назад
በጣም እወዳቸዋለሁ ሁላችንም ከልቤ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Mነኝየተዋህዶልጂ
@Mነኝየተዋህዶልጂ 4 месяца назад
አትቆዩ እሽ ግን አቡሽና ሚኪ ምእራፍ3ላይ እደምንም ብለዉ ይጡልነ እናተን ከመዉደደየተነሳ በሁለት ስልክ ነዉ ሰብስክራይብ ያደረኩት እንወዳቹሀለን ።
@HabiMuthu
@HabiMuthu 4 месяца назад
የኔማር ሃኒቾ💙💙💙💙
@KonjoBihanu
@KonjoBihanu 4 месяца назад
ሁለተኝ ነኝ 😢ለይክ ግጩኝ
@wondimuerkocho2556
@wondimuerkocho2556 4 месяца назад
ዋው በጠም ደስ ይላል ይቀጥል ከደቡብ አፍሪካ ነዉ በጣም ይመቻኛል ቀጥሉ ሶስ ቀበጥ ነች❤😂
@memehirumadamo2803
@memehirumadamo2803 4 месяца назад
እኔም😂😂😂😂
@M.TMedia
@M.TMedia 4 месяца назад
አፈቃርከት እንዴ😂
@KubromMsgna
@KubromMsgna 4 месяца назад
በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው ምዕራፍ ፫ ፈጠን ብላቹ ብተለቁሉን ደስ ይለናል❤❤እወዳችዋለሁ❤
@FhDyu
@FhDyu 4 месяца назад
አረ ብሩክ ለፊልምም ቢሆን አትሙትብን ❤❤😂
@KidistMengistuu
@KidistMengistuu 4 месяца назад
የእውነት ደራሲውን መልኩን በማየቴ ትልቅ ደስታ ተሰምቶኛል እንዲሁም ሀሳብህን ሳለደንቅ አላልፍም ❤
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 4 месяца назад
አዲስ የተቀላቀሉት ቤዛ እና ሄሉ ውበታቸው ገዳይ ነው። በተለይ ቤዛ 👌 ሌላው ሚኪ እና አቡሽ የድራማው ድምቀት ናቸው። ምዕራፍ ሶስት ላይ መምጣት አለባቸው።
@SmilingAquariumFish-xn5gc
@SmilingAquariumFish-xn5gc 4 месяца назад
Are fiori yet alech isua tawanay aydeleçh iñde fiyoriye betam naw Miwadish 😊😊
@FethyaAlHabeshi
@FethyaAlHabeshi 4 месяца назад
የምር ጀግና ናችሁ❤❤❤የምትወዷቸው ላይክ👍
@CerntKaleta
@CerntKaleta 4 месяца назад
እዉነት ነዉ ቹቹዬ የማታ ተማሪነኝ እና ለትምርት ያለኝ ፍቅር
@haiahAlhaiah
@haiahAlhaiah 4 месяца назад
ምዕራፉ 3ቱሏይለቀቅ የምትሉበላይክ👍👍👍👍👍
@DadaTube225
@DadaTube225 4 месяца назад
ውዴደምሪኝ😢😢
@mubetube2
@mubetube2 4 месяца назад
የዛሬዉን ቪዲዮ በመስራታችሁ የበለጠ ተወዳጅነትን አተረፋችሁ የህዝቡንም ጥያቄ መለሳችሁ አፍላ ፍቅር ላይ ያላችሁት በሙሉ ተወዳጅ ናችሁ❤
@RAil-sz1tp
@RAil-sz1tp 4 месяца назад
ምእራፍ 3እጠብቃለን ግን ደግሞ ብሩኬ እዳይሞት 😢😢የምር በጣምነው የጓጓሁት ብቻ ቃላት የለኝም🌸🌸🌸🌸🌸
@ሮኆቦትእግዚአብሔርአበዛል
መሪ ተዋናይ እኮ አይሞትም ።
@እናቴአለሽበልቤ
@እናቴአለሽበልቤ 4 месяца назад
ዉይ ለማዬ አቡሻን አምጡልን
@jarejarry4552
@jarejarry4552 4 месяца назад
የዞዊ እናት በጣም ይመቻሉ ይምጡልን በምህራሀፍ ሶስት
@Salia-c5w
@Salia-c5w 4 месяца назад
አቡሻና ሚኪ ይምጡልን አለነሱ አይጥምም
@BIZUALEM-xn3nk
@BIZUALEM-xn3nk 4 месяца назад
በርቱ ምህራፍ 3 በቅርቡ እጠብቃለሁ ቶሎ ይለቀቅ ❤❤❤❤
@RabiaMehamed-gn2zc
@RabiaMehamed-gn2zc 4 месяца назад
ብሩኬ መሞት ዬለበትም በጠምነው የሚየስጠለው ወለሂ
@MmmmYyyy-tt4ez
@MmmmYyyy-tt4ez 4 месяца назад
አፍላ ፍቅር ተዋንያኖች ስወደዳችሁ ቀጥሉበት❤❤❤
@Atalal-g2j
@Atalal-g2j 4 месяца назад
Mikinaa abushi yimixu yemilii esiti layiki ariguu
@kingman-ch5ir
@kingman-ch5ir 4 месяца назад
እስኪ ላይክ ስጡኝ 🙏
@michaelzereyohannes3072
@michaelzereyohannes3072 4 месяца назад
ሚኪ እና ያረዱ የት ጠፉ ምን ሆኑ ደህና ናቸው
@Haniየማርያም
@Haniየማርያም 4 месяца назад
ማነው እንደኔ እንዳለቀ እረስቶ ሲጠብቅ የነበረው 🤔
Далее
Barno
00:22
Просмотров 720 тыс.
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 6 млн