Тёмный

አፍላ ፍቅር 56 - School life /ስኩል ላይፍ/ 

Liyu cinema
Подписаться 295 тыс.
Просмотров 487 тыс.
50% 1

#afela fikir #አፍላ ፍቅር #liyu cinema
Join this channel to get access :
/ @liyucinema

Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Liyu Cinema

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,8 тыс.   
@ZD-pc6nf
@ZD-pc6nf Месяц назад
ለጎፋ ህዝብ ዲምፅ ስለሆናችሁ እናመሠግናለን በርቱ ምርጦች🎉
@MdKadir-b5g
@MdKadir-b5g Месяц назад
ማሻ አለ❤❤❤❤❤❤❤
@Baisa-l6l
@Baisa-l6l Месяц назад
😊😊😊😊
@HgJh-q3v
@HgJh-q3v Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@sadiahasan7689
@sadiahasan7689 Месяц назад
ክፍል 1 እስከ ክፍል 56 ያየ እደኔ 😂😂
@semiratube5568
@semiratube5568 Месяц назад
እኔም
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh
@NsjsjsjjsnBsnsjksjhsh Месяц назад
እኔም
@adamdawud7973
@adamdawud7973 Месяц назад
እኔ
@Hiwot-f5m
@Hiwot-f5m 18 дней назад
እኔ
@user-fl7yf9mx6b
@user-fl7yf9mx6b Месяц назад
የመጀመሪያዋ ኮማቺ እኔ ነኚ ቅመሞቺየ ሞቅ ይበለኚ ላይክ ግጩኚ ስወዳቺሁ😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤
@HzerdNurye
@HzerdNurye Месяц назад
እር ሙቀትነዉ ወቅቱ 😂😂
@GetnetYeneabat
@GetnetYeneabat Месяц назад
Hi
@edenworku1172
@edenworku1172 Месяц назад
Gechewish 🎉🎉😂
@DadaTube225
@DadaTube225 Месяц назад
ፕሊዝደምሪኝ😢
@DadaTube225
@DadaTube225 Месяц назад
​@@GetnetYeneabatውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤
@Tirika02TiriikaaAlii
@Tirika02TiriikaaAlii Месяц назад
አረ ሚኪ እና አቡቫ ናፈቁኝ ❤😢 Miky &Abusha ❤❤❤😅😅😅
@YishakMathewos
@YishakMathewos Месяц назад
እኔ በየቀኑ እግዚአብሔርን መመስገን እወድሃለው❤ እናንተስ ?
@user-od1tl4wt9s
@user-od1tl4wt9s Месяц назад
Enem
@Mercy-zm8nt
@Mercy-zm8nt Месяц назад
Inyam
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw Месяц назад
Enem
@MartaWeld
@MartaWeld Месяц назад
እኔም ተመስገን
@user-zd3pw9dv8lmara
@user-zd3pw9dv8lmara Месяц назад
እንየም ተመስገን 👏👏
@PoPo-vy3xj
@PoPo-vy3xj Месяц назад
ቹቻ ይመችሽ እስኪ ቹቻ ያሬድን እንደዚህ ስታደርገው ደስያላችሁ😂😂😂😂😂😂
@rihanagenie9321
@rihanagenie9321 Месяц назад
በስደት የለቹህ እህት ወንድሞች ፈጣሪ በዛሬው ቀን የላሳባቹትን ደስታ ይስጣቹ ❤❤❤❤❤
@xcerxcer5908
@xcerxcer5908 Месяц назад
አሜን
@mujeebmuju3800
@mujeebmuju3800 Месяц назад
አሜን 🥰
@user-nn4oq9pd5h
@user-nn4oq9pd5h Месяц назад
አሚንንን❤
@DadaTube225
@DadaTube225 Месяц назад
ፕሊዝ ደምሪኝ❤
@ZinbAli-hj5sd
@ZinbAli-hj5sd Месяц назад
አሚን
@user-jc3ee8he3b
@user-jc3ee8he3b Месяц назад
ሄለን ያናዴዴቻችሁ ብቻ👍😊😂❤
@ComCeil-tz1tg
@ComCeil-tz1tg Месяц назад
😂😂እኔ
@user-zr7fz8nf9y
@user-zr7fz8nf9y Месяц назад
እኔ
@RahmahAdal
@RahmahAdal Месяц назад
እኔ
@rozahassan8871
@rozahassan8871 Месяц назад
እኔ ደሜነው ያፈላችው😂😂😂
@user-yo9jj3no2e
@user-yo9jj3no2e Месяц назад
ፊልም ባይሆን አቃጥላ ነው የፋችኝ😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k Месяц назад
በአደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ነፍሳቸውን ይማረው ያሉትንም እግዚአብሔር ያፅናቸው😢😢
@marshetLove-l6t
@marshetLove-l6t Месяц назад
ለጎፋ ህዝብ ዲምፅ ስለሆናችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን❤❤
@user-kf8le2re3f
@user-kf8le2re3f Месяц назад
ሠዉ መሆን በቂ ነዉ ተወለጋ ተፈናቅለዉ በረሀብ በብርድ የተገበገቡ ያሉ ወገኖቻችን በደሤ ዙሪያ ኩታበር ወረዳ ላሉ ወገኖቻችን😢😢
@magiAlex-e6m
@magiAlex-e6m Месяц назад
ሚኪ አቡሻ እና ማዘር የናፈቁት እስኪ በ Like❤❤🎉🎉
@መኑ-ለ4ገ
@መኑ-ለ4ገ Месяц назад
ሰማዕቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 😢
@user-sr5yk6pw2i
@user-sr5yk6pw2i Месяц назад
አሜን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Месяц назад
አሜን፫😢❤
@SaraAbata-ui2fq
@SaraAbata-ui2fq Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@fkrfkr7563
@fkrfkr7563 Месяц назад
አሜን🙏
@user-pm4ph4zh3z
@user-pm4ph4zh3z Месяц назад
አሜን
@user-gi9hq3nq8i
@user-gi9hq3nq8i Месяц назад
የጎፋ እናቶች እምባ የሁላችንም እምባ ነው ፈጣሪ አምላክ የሞቱትን ነብስ ይማር ያሉትን ይጠብቅልን በቃችሁ በለን ጌታ ሆይ 😢😢😢🙏🙏🙏
@user-xy8by8qf3i
@user-xy8by8qf3i Месяц назад
ማነዉ አፍላ ፍቅርን እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ አቤት ስወዳችሁ😊
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ
@ጥንቅሿነኝየሸዋዋ Месяц назад
እኔም❤❤❤❤❤
@HfFf-us7df
@HfFf-us7df Месяц назад
እኔም
@tariksweet
@tariksweet Месяц назад
እኔም በጣም
@MisganaTamrte
@MisganaTamrte Месяц назад
Enem endeswoe
@Biruke_Yo
@Biruke_Yo Месяц назад
እኔም ❤😊
@user-wm4dw4fu1h
@user-wm4dw4fu1h Месяц назад
ሀኒቾ በውሳኔዋ ቡሩክን ትበል የምሉ ግን ለምንዲነው ምጫነቀው ኢኔ ክክክክ
@user-he3tn1pc5t
@user-he3tn1pc5t Месяц назад
እኔም ያቀን ናፍቆኛል
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c Месяц назад
አኔም ብሩክን እደምመርጥ ተስፋ አለኝ❤❤
@AmarechSahile
@AmarechSahile 27 дней назад
ቆይቼ ባየውም ሀንቾ እና ብሮኬ መጨረሻቸው እንደሚያምር እንደዚሁ ይታወቀኛል የሰው ልጅ ብዙ ፈተናዎች አልፎ ነው ሰው የሚሆነው እግዚአብሔር ትእግስት ይስጠን እንጂ በብዙዎቻችን የሚታይ ነገር ስለሆነ ማለት ነው❤
@enkumedia1954
@enkumedia1954 Месяц назад
በጋሞ ጎፋ ዞን የሌላውን ሕይወት ለማትረፍ ሲሉ የራሳቸውን ሕይወት ላጡ ወንድም እህቶቻችን እናት አባቶቻችን ነፍሳቸውን አብራሃም ፤ በያዕቆብ ፤ በይሰሃቅ እቅፍ ያኑርልን
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s Месяц назад
😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል
@tg.kefelw
@tg.kefelw Месяц назад
😢😢😢😢😢😢
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Месяц назад
😢😢😢amen
@hyatthyatt2003
@hyatthyatt2003 Месяц назад
ነብስ ይማር😢😢😢😢😢😢
@hsdsdsd6349
@hsdsdsd6349 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን 😢
@user-pg2nw8ld4v
@user-pg2nw8ld4v Месяц назад
እረ አቡሻና ሚኪ የናፈቀው ሰው እና ሂሉ ለምን አስቀየምሻት ቤዛን ደግሞ በጓደኛሞች መካከል ትምህርት ውሰዱ❤❤❤❤❤
@user-yf5gy1jy1s
@user-yf5gy1jy1s Месяц назад
በአደጋ ምክንያት ህይወታቸውን ላጡ ሰዎች ነብስ ይማር 😢😢😢
@FatumaMekonen-pv9yv
@FatumaMekonen-pv9yv Месяц назад
በጎፍ ቤተሠቦቻቸውንላጡ ቤተሠብ አላህ ሶብሩን ይሥጣቸው በስደት ላላቺሁ ወቶ ከመቅረት ከቤተሠብ ክፉ ከመሥማት አላህ ይጠብቀን😢
@HaLg-ho1hw
@HaLg-ho1hw Месяц назад
አሚን
@EkramTeshome-bz7cq
@EkramTeshome-bz7cq Месяц назад
የፊወሪ ውበት ዛሬ ጉልት ብሎ እየታየኝ ነው የእውነት ቆጆ ነች
@AysehtEsaYasyf
@AysehtEsaYasyf Месяц назад
አወ ቆንጆ ነች ፅጉር ስጨምር ግን አታምርም
@user-tu3it7mc7x
@user-tu3it7mc7x Месяц назад
ፀጋ ና ያሬድ ነፍሰቻው አይማርም😂😂😂😂😂😂 ኸራ ቹቻ ይማችሺ😂😂😂😂
@user-lt3gl4ld5o
@user-lt3gl4ld5o Месяц назад
አሚንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@RosiArsenal
@RosiArsenal Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@tesfuasefa5782
@tesfuasefa5782 Месяц назад
አብሻ እና ሚኪ የናፈቀው ላይክ❤❤❤
@mabratiasafe7932
@mabratiasafe7932 Месяц назад
አረ ደንባሪት ይመችሽ የኔ ውድ ገጋደኝነት ጥግ😂❤🎉
@user-xg4pw5ex9e
@user-xg4pw5ex9e Месяц назад
ፈጣሪ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን 😢😢🤲 ሰላም ለ 👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@user-wy9cv7xw4t
@user-wy9cv7xw4t Месяц назад
አፍላ ፍቅር በጣም 👌አሪፍ ድራማ ነው ነገር ግን አስተማሪ ብዙ ተማሪ ቢኖር ሁሌ አንድ አይነት ተማሪ ነዉ
@Roza-sz2ft
@Roza-sz2ft Месяц назад
ደራሲው ሆይ ቤዛ ከያሬድ በፍፁም ፍቅር እንዲይዛት አታድርግ ማድረግ ያለብህ ያሬድ ከቤዛ ፍቅር እንዲይዘው ነው።
@user-yk8vz6qr8g
@user-yk8vz6qr8g Месяц назад
Bihon,tiru,neber,gin,yohon,Ayimeslegim
@idrishSayid
@idrishSayid Месяц назад
ለሚስኪኑ አማራ 24 ሰአት እሳት እየዘነበበት ላለው ማን ይሰብለት ፍትህ ለአማራ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@harunbaby-op8cs
@harunbaby-op8cs Месяц назад
ልኮምት ነበር ተውኩት
@Mahi-A12
@Mahi-A12 Месяц назад
ለኛማ ፍትህ አጣን😢😢😢😢😢😢😢
@JAFERNa-qm8fg
@JAFERNa-qm8fg Месяц назад
ፈልጋቹ ለተዋጋቹት እኛን ምን አገባን
@idrishSayid
@idrishSayid Месяц назад
@@JAFERNa-qm8fg አተ እኛ እማንም ክልል ሄደን አለተዋጋንም እቀያችን መታችሁ ገደላቹሁን
@idrishSayid
@idrishSayid Месяц назад
@@JAFERNa-qm8fg አተ እኛ እማንም ክልል ሄደን አለተዋጋንም እቀያችን መታችሁ ገደላቹሁን
@Rahel-mo6ok
@Rahel-mo6ok Месяц назад
ሁላችሁንም ፋጣሪ ካክፉ ነገር ይጣብቃችሁ አንዲሁም በስደት ላይ ሁናችሁ ስራ ላጣችሁ የተባረካ ስራ ይስጣችሁ ❤❤❤❤የምር ዛሬ ከፍቶኛል አስቲ አይዞሽ በሉኝ 😢😢
@DadaTube225
@DadaTube225 Месяц назад
ፕሊዝ ደምሪኝ❤
@rihanagenie9321
@rihanagenie9321 Месяц назад
Amen❤❤❤
@user-ky8gh6pu6w
@user-ky8gh6pu6w Месяц назад
አይዞሽ አይክፋሽ ትልቁ እረኛ ፈጣሪ አለልሽ በርቺ ለምርቃትሽ አሜን ብያለሁ
@HayatMohamed-eq2zm
@HayatMohamed-eq2zm Месяц назад
አይዞሽ ያልፋል
@user-pm4ph4zh3z
@user-pm4ph4zh3z Месяц назад
አሜን አይዞሽ እህታችን
@Adu2002Ta
@Adu2002Ta Месяц назад
ፈጣሪ መፅናናት ለቤተሰብ ና ለኢትዮጵያ ህዝብ
@user-um4wo1bi7f
@user-um4wo1bi7f Месяц назад
ያረብ አገራችንን ከድንገተኛ አደጋ አንተጠብቅልን ይሄሁሉ ሥቃይና መከራ የኛሥራነው ወንጀላችንንም አንተማረን 😢😢😢😢
@KadejaSali
@KadejaSali Месяц назад
አሚን
@seidahmed3355
@seidahmed3355 Месяц назад
አሚንን
@xhdhdy6289
@xhdhdy6289 Месяц назад
አሚንንንንንን
@Ndggd-gc1cz
@Ndggd-gc1cz Месяц назад
የምር አሁንስ ጊሊያድ መቶ ሀኒቾ ና ቡሩኬ አነድ የሚሆኑበት ቀን ናፈቀኚ😢😢😢😮😮😮
@user-he3tn1pc5t
@user-he3tn1pc5t Месяц назад
እኔም
@GizachewGirma-pb5qq
@GizachewGirma-pb5qq Месяц назад
እውነት ለመናገር በጎፋ የተከሰተዉ እንጃ ኢትዮጵያውያን አብሬን ማዘን አለብን
@user-xq7mw2rv4s
@user-xq7mw2rv4s Месяц назад
የጎፋን ህዝብ የሞቱትን ነብሳቸውን ይማርልን ያሉትን ፊጣሪያፅናቸው 😢😢😢ግን የአማራ ግፍ ለሁላቹህም ኢትዮጵያውያን ይደርስል ለደጉህዝብ ፈጣሪይፍረድልት 🤲🤲
@hussing2646
@hussing2646 Месяц назад
የደንቆሮ ሥብስብ ለአማራ ህዝብ ጭፍጨፋ ሁሉም ዋጋ ይከፍላን የጊዜ ጉዳይ ሊሆን ይችላን እንጅ
@GjJj-z8y
@GjJj-z8y Месяц назад
​@@hussing2646አማራ በጥፈቱ ነው እኮ የሚጫፈጨፈው😮
@user-mr3hf7nd5r
@user-mr3hf7nd5r Месяц назад
ምንድነው ጥፋቱ ከራሱ ክልል መጥተው እኮነው ጦርነት እሚከፍቱበት እና ክልሎን ለቀው የት ይሂዱ ሆ ለኣምሓራ ህዝብ ጥላቻችሁ ጥግ ድረስ ነው ​@@GjJj-z8y
@GjJj-z8y
@GjJj-z8y Месяц назад
​@@user-mr3hf7nd5rወለሂ እኔ አንድ ሰው ከቀሰ እኔም አብሬ ነው ማለቅሰው ግን ለማላት የፈለኩት አማራ የሞታው በሰው እጅ ነው ለማላት ነው ጎፈ እኮ የሞታው በሰዉ እጅ አይደለምለ ለማላት😢
@user-rt7ns2rn6s
@user-rt7ns2rn6s Месяц назад
ምን አጠፋ አርሶ አርብቶ ብሉልኝ ጠጡልኝ ባለ ነው ገበሬውን የሚገደለው የአማራ ገበሬ ምንም ያደረገው ነገር የለም ገባሽ ​@@GjJj-z8y
@የሀኒሸጋእናት
@የሀኒሸጋእናት Месяц назад
ዉዶችየ ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን😥😥😥😥😥😥😥😥
@saadasaada440
@saadasaada440 Месяц назад
አሚን
@user-zv1my5bt8x
@user-zv1my5bt8x Месяц назад
Aemn
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c Месяц назад
ለጎፋ ህዝብ ድምፅ ስለሆናችሁ እናመሠግናለን በርቱለ ምርጦች የአፍላ ፍቅር ዛሬ የህዋን እና የፍየሪ ደስ አልኝ ካራክተር ❤❤🎉
@ሃናን
@ሃናን Месяц назад
እስቲ አንዴ በየሀይማኖታቹ ፈጣሪን አመስግኑ ምክንያቱም አሁንም በህይወት አላቹ ደናናቹ እኔ አልሀምዱሊላሂ❤❤❤
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun Месяц назад
አልሀምዱሊላህ
@birtukashegaw9711
@birtukashegaw9711 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-di7qg3mk7l
@user-di7qg3mk7l Месяц назад
Alhamidulillah😢
@Murshida.KadirShukre
@Murshida.KadirShukre Месяц назад
አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fd4ye3jg9c
@user-fd4ye3jg9c Месяц назад
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን😢😢😢❤❤
@user-wc3gv1mf7x
@user-wc3gv1mf7x Месяц назад
አረ ቀጣይ ይለቀቅልን ቶሎ ደሞዜንም እንደዚህ አልጓጓም አልጠብቅም ቶሎ ልቀቁት😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye Месяц назад
እኔግን ያ ጊሊያድ የሚሉት ቀብር መቶ በተገላገልኩ ፊልም መሆኑን እያወኩ ደሜ የሚፈላዉ ነገር😅😅😅😅
@NeimaAhmed-w1o
@NeimaAhmed-w1o Месяц назад
ደምሪኝ ዉደ
@Kedutube-sc3jx
@Kedutube-sc3jx Месяц назад
😂😂😂😅😅😅
@user-db5fn5he1w
@user-db5fn5he1w Месяц назад
እኔም የብሩኬንና የሀኒቾን መጨረሻ ማየት ነዉ የምጓጓዉ
@user-tk1hb3kv3s
@user-tk1hb3kv3s Месяц назад
እኔም
@meklitmekuriaw9860
@meklitmekuriaw9860 Месяц назад
Ene erasu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KsaKk-hz9yh
@KsaKk-hz9yh Месяц назад
ለጎፍ ህዝብ ዲምፅ ሰለሆናችሁ እናመሠግናለን በርቱ ምርጦች❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢
@ghgdfgu
@ghgdfgu Месяц назад
ማነው እዴኒ አርብለት አፍጦ የዋለ በላይክ❤❤❤🎉
@sadh237
@sadh237 Месяц назад
ወላሂ እኔ ብቻ ለሶስት ቀን ብሄራዊ ሀዘን ነበራ ለዛ የለቀቁ ይመስለኛል
@MihertDebebe
@MihertDebebe Месяц назад
​@@sadh237😂
@MihertDebebe
@MihertDebebe Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MihertDebebe
@MihertDebebe Месяц назад
🎉r4​@@sadh237
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Месяц назад
ስራፈት ጭራሽ ወላሂ ትያለሽ ለድራማ​@@sadh237
@AmalAmal-ss8lx
@AmalAmal-ss8lx Месяц назад
ቤዚዬ የኔ ቆጆ ስታለቅሺ አስለቀሽኝ የእውነት በጣም ነው ያሳዘንሽኝ 😢😢❤❤❤❤ሄሉ እምትባል መሰሪ ጓደእኛሽ ይድፍት አቦ እንዴት እንደጠለሗት ነቀዝ 😢😢😢
@SemiraGetahun
@SemiraGetahun Месяц назад
አድስ እረኛ ከብት አያስተኛ አለ ደብ😂😂😂😂
@MoMo-ig1od
@MoMo-ig1od Месяц назад
ጎበዞች😢❤❤የወገኑ ህመም ሲያመው መርዳት እዴዚህነው ባህላችን❤❤
@zeynebtemam5657
@zeynebtemam5657 Месяц назад
እስካሁን ካየዃቸው ፊልሞች እንደ አፍላፍቅር የተመቸኝ የለም❤❤❤
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
@KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd Месяц назад
የሰዝነል አላህ ለጎፋ ሰዎች መፅነነትን ይስጠቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@LUBABAMohammed-hh3cg
@LUBABAMohammed-hh3cg Месяц назад
የፊወሪአዲናቂ❤❤❤
@fatuma1126
@fatuma1126 Месяц назад
❤❤❤
@busyline3833
@busyline3833 Месяц назад
ቢዚዬ የኔማር❤❤❤❤
@Zmzmzmzm-uw4tq
@Zmzmzmzm-uw4tq Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኢላሂ ኸረ በቃ በለን ኸረቤተሰብ ሁላችንም ወደፈጣሪ አንዙር ያረብ❤❤❤❤❤
@bereketadem8814
@bereketadem8814 Месяц назад
ይሄንን ኮሜንት ለሚተናብ ሰዎች እግዚአብሔር እንደ እዮብ ጥንካሬን እንደ ሰለሞን ብልህነትን ይስጣችሁ ያሰባችሁት ይሰከላቸሁ💓💓💓💓🙏
@JemilaSediso-ir8so
@JemilaSediso-ir8so Месяц назад
አሜንንንንንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤
@TsegaAbebe-rv2of
@TsegaAbebe-rv2of Месяц назад
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏
@SaraAbata-ui2fq
@SaraAbata-ui2fq Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@kalargw2096
@kalargw2096 Месяц назад
❤❤❤❤ ቤክ
@user-bt2nc2bl7c
@user-bt2nc2bl7c Месяц назад
አሜንንንን❤❤❤❤❤
@user-fh2qm6sd6o
@user-fh2qm6sd6o Месяц назад
እህ ይሄ ኪሊያድ የሚባል እራስ ወዳጅ መቶ እረፉት ባገኘሁ ብሩኬ አይዞህ አትጨነቅ ሀንቾ ያንተና ያንተ ብቻ ናት
@netsant9957
@netsant9957 Месяц назад
ቹቻዬ ተመቻሺኝ 😂😂😂💪💪
@user-qf9df4yf8zzMebi
@user-qf9df4yf8zzMebi Месяц назад
የዱራማውድምቀትሚኪናአብሻይምጡልነየምትሉ👍👍🤗❤❤❤
@Ali1-yt1bh
@Ali1-yt1bh Месяц назад
ማነው እደኔ ልቡ የተሰበር አጥናኑኝ
@user-tk1hb3kv3s
@user-tk1hb3kv3s Месяц назад
የኔ ማር አይዞሽ
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu Месяц назад
አይዞሺ ምንሆንሺ ብኝ
@PrinceTeel-hi3yy
@PrinceTeel-hi3yy Месяц назад
“ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።” - ዮሐንስ 14፥18
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p Месяц назад
አይዞሽውደ
@user-pc8ri2ud7p
@user-pc8ri2ud7p Месяц назад
አይዞሽውደ
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 Месяц назад
ሁሉምጉፋ ጉፋ ለአማራ ማድምጵ ይሁን😢😢😢😢😢
@user-mx4bu2mr5o
@user-mx4bu2mr5o Месяц назад
በጎፈ ሕዝብ የዛነ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-kc1sx2di8l
@user-kc1sx2di8l Месяц назад
አፍላወች ደሴም ላይ ይሄ አደጋ በትንሹ ዛሬ ጀምሯል ለሁሉም ድምፅ ሁኑ😢😢😢😢አላህ ስራ ላሙን ይመልስልን
@በእምነት
@በእምነት Месяц назад
ቹቻዬ ዛሬ ዘና አረግሽኝ😅😅😅የታባቱ ይህ የወንድ አልጫ😂😂
@ChrisFares-fw2kb
@ChrisFares-fw2kb Месяц назад
Kkkkkkkk
@user-fb1mx3vt7f
@user-fb1mx3vt7f Месяц назад
በጣም የዛሬዉ ያለያል ደብሮኝ ነበር ሳቄ አላበቃሁም
@sadh237
@sadh237 Месяц назад
ፊዮሪና ቹቻ በሳቅ ቹቻዬ ሰራሺለት ለዚ እንክፍ ልጅ ሂዋን በርግጥ ልክ ነሽ ደስስ ይላል በቃ ፊዮሪ ከብሩክ መራቅ አለባት ብሩኬ ፊዮሪን ከፈቀራት በራሱ ግዜ ይምጣ በቃ🤚
@Abelab642
@Abelab642 Месяц назад
አረ በሳሚንት ሁለት ኣርጉት ኣረ ኡኡኡይይይይ ነው ሰለማዊ ሰልፍ ኢንውጣ😂😂
@asdpeh3842
@asdpeh3842 Месяц назад
ምን ቡዳ በላብን ባለፍው በሣምንት ሁለት ጊዜ ለቀው ነበር 😄😄🙆‍♀️
@Abelab642
@Abelab642 Месяц назад
@@asdpeh3842 ኢንደራጅ ጎበዝ ሽብር ኢናንሳ ኢንደየ ኣሳይቶ መንሳት ይሉሃል ይሀ ነው 😃😃😃
@user-mb3ql6lv1u
@user-mb3ql6lv1u Месяц назад
አረበሣምት ሀለትየ ይንልን😅
@user-lg8sc7wx5q
@user-lg8sc7wx5q Месяц назад
በትክክል ዳባርት የተናገረችው እውነትነው😊
@BinyamTamirat
@BinyamTamirat Месяц назад
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። … ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@RahmetKebede
@RahmetKebede Месяц назад
ማነዉእደኔ ጊሊያድ እሥኪመጣየቸኮለዉ😂😂😂😂ደባሪት ተመቸሽኝ😂😂😂😂
@SayedAhmada-tw3kd
@SayedAhmada-tw3kd Месяц назад
ቹቻ ተመቸሽኝ😅😅😅😅
@ZeharaAyalew-r6z
@ZeharaAyalew-r6z Месяц назад
አረ ት/ምት ተረሣ አየተማራችሁ ሰሩ 😂😂አና ደሞ አወዲችሁለሁ ላይክግጩኝ❤❤
@kabrondesta
@kabrondesta Месяц назад
😂
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 Месяц назад
የደባሬት ወኔ እየመጣ ነው😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 Месяц назад
ቹቻዬ😂😂❤❤
@soomebaby83
@soomebaby83 Месяц назад
በጣም እያመረረች ነው
@AhmadK-vf7jp
@AhmadK-vf7jp Месяц назад
በአደጋ የሞቱትን ወገኖቻችንን ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማረው ግን ተወለጋ እና ከአንዳድ ቦታ ተፈናቅለው ለሚራቡ ህፃናት ማንም ድምፅ አያሠማም ፈጠሪግን አይጣል ሰወ ሰው ነው
@user-lz5qn8mo8e
@user-lz5qn8mo8e Месяц назад
ቹቻዬ ምርጥ ስው ይመችሺ ስራሺለት ያሬድን😂😂😂
@HIRUTABEBE-qx8cw
@HIRUTABEBE-qx8cw Месяц назад
አይ ቹቻዬ አደነኩሽ😂😂😂😂😂የታባቱ ይገበዋል ይሄ ጥጋበኛ ትልቅ ትምርት ነዉ ያሥተማርሺዉ😂😂😂
@user-pc9rk6pd4b
@user-pc9rk6pd4b Месяц назад
ኧረ ቹቹሻ ሰራሽለት ያሬድን😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂
@Uchu502
@Uchu502 Месяц назад
ይቺ ፀጋ ግን በጣም ጎበዝ አርቲስት ይዋጣላታል ክህሎትሽን አሳድጊ እህቴ
@user-kx2cv5ut4d
@user-kx2cv5ut4d Месяц назад
አር ይለቀቅ ይለቀቅ ለማለት ሰላማዊ ሰልፍ እንውጣ😂❤🎉
@user-pj2se7qu8t
@user-pj2se7qu8t Месяц назад
የምር በጣም ደስ ብሎናል መልካምነት ለራስ ነው ቅመሞችዬ እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤❤❤
@HelimaHelima-xz4kp
@HelimaHelima-xz4kp Месяц назад
እረየዛሬውይለያል😂😂😂😂😂😂ቹቻአልተቻለችም
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Месяц назад
እዉነት መልካምነት ለራሥ ነዉ እግዚያብሄር ነፍሣቸዉን ይማረዉ ለቤተሠቦቻቸዉ ፅናቱን ይሥጣቸዉ 😢😢😢😢😢😢
@eyosiyaaDmsis
@eyosiyaaDmsis Месяц назад
ለጎፉ ህዝብ ፈጣሪ ያፅናቸው
@user-xq7mw2rv4s
@user-xq7mw2rv4s Месяц назад
ለጉፋ ህዝብ አመለካከታቹህ በጣም ደስብሎናል ክብሩል ታዳምነው ሁሉን ላስታማራ ለደጉ ለአማራህዝብ ድምፅ የለምበግፍለሚጨፈጨፈው ለህፃናቱቹ ለእናቶች ድምፅ የለለው ምን አጠፋ የአማራህዝብ እስቲንገሩን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ፍረድን አምላክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@shaimaalraeesy3179
@shaimaalraeesy3179 Месяц назад
😂😂😂😂😂😂ኧረ ደንባሪት 😱😱 ሁሉንም ማቀናበር ነዉ አላለችም
@ሀኒ
@ሀኒ Месяц назад
ዉድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 Месяц назад
ፕሊዝ ደምሪኝ❤
@user-op7wp5mz7j
@user-op7wp5mz7j Месяц назад
አሚን የኔውድ
@seadaahmed8359
@seadaahmed8359 Месяц назад
አሚን ማማየ ❤❤
@mehamedahmed2416
@mehamedahmed2416 Месяц назад
አሜን ሀቢ
@busyline3833
@busyline3833 Месяц назад
❤❤❤❤አሚንንን
@TgYtfg
@TgYtfg Месяц назад
አረ ቹቻ ዬ😂😂😂😂😂ይመችሽ
@Zade-h7p
@Zade-h7p Месяц назад
ዋው ዳስ ሲል ከዳወዜ እኩል መጣቹ ዳወዜንም እነታንም ስጣብቅ ነው ምውላው ማድራው መነው እዳኔ ዳወዛችንም አፍላ ፍቅርም በድ ቀን ስለሆነ ዳስ ያለቹ ባለይክ አሰዩኝ 😢😢😊🎉❤😂😂😂😂
@user-gj2ep5cp9c
@user-gj2ep5cp9c Месяц назад
😂😂😂😂😂የኔቢጤእኔማክሰኞንናየደመወዜንቀንየማረሳውነገርስ😊
@MahiTubj
@MahiTubj Месяц назад
እኔም😂😂❤
@dinamoh2879
@dinamoh2879 Месяц назад
ኧረ ግድ የላቹሁም ፊደል ተማሪ ቴክኖሎጂው በ እጃቹ ነው።
@user-si7cz3ex9t
@user-si7cz3ex9t Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂​@@dinamoh2879
@seadahosein1088
@seadahosein1088 Месяц назад
Kkkk ዛሬ የደመወዝ ቀን ነው ደስ ይላል
@seadahosein1088
@seadahosein1088 Месяц назад
አንድ ጊዜ ቹቻ ጋራጂ ከገቡ ሣይጠገኑ መውጣት የለም ክክክክክክክክክ ደስ ሲል
@MimiAntosa
@MimiAntosa Месяц назад
አዉነት ናችሆ ❤❤ጎፋ በጣም ያሳዝናል
@yalem2598
@yalem2598 Месяц назад
ቹቻ የቢዚን ደም መለሰች 🤣🤣🤣🤣🤣 ያሪዶ ጃኩዚ 🤣🤣
@abushsayid759
@abushsayid759 Месяц назад
ፋጥር ሃግርቺን ሳላም ያርግልን ሁልቹም ባልቹባት ሀግር ሲላ ኢትዮጵያ ፃሉ 😭😭
@AsterAster-js5gt
@AsterAster-js5gt Месяц назад
Awo.batamii.Asifalagi.new.tsalotiii.getaa.yimaranii
@MihertDebebe
@MihertDebebe Месяц назад
​@@AsterAster-js5gtx
@MihertDebebe
@MihertDebebe Месяц назад
😂😂😂😂
@MihertDebebe
@MihertDebebe Месяц назад
Wwŵ,ŵw,,,,,,,,,-è
@anayofam
@anayofam Месяц назад
Plz ebakachu 500 sub asgebugn plz😢😢
@y9gh956
@y9gh956 Месяц назад
በጣም ነዉ የምወዳችሁ በርቱልን ደሞ ቅዳሜም ልቀቁልን❤❤
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 Месяц назад
ያሬዶ የምር ይመቸኛል❤😁😁😁😁
@Habetetame
@Habetetame Месяц назад
Awo yemachagale lanem
@user-je5df7ix2v
@user-je5df7ix2v Месяц назад
ያረድ 😂ዉስጤነዉ😂😂
@user-bb6vi5bf2m
@user-bb6vi5bf2m Месяц назад
ሰላም ሰላም የሃገረ ልጆች እንዴት ናቹ ባላቹበት ሰላማቹ ብዝዝዝዝዝዝት ይበል
@djgerreman7402
@djgerreman7402 Месяц назад
ያሬዶ ተበላ በ ቹቻ ደባሪ ጌም ይመቻት ቹቻ 😂😂😂😂
@gatogatometka30
@gatogatometka30 Месяц назад
አይ ሂሉ ተበላች ያሬድ ይኸ የተመታ😂😂😂😂😂😂
@user-di7qg3mk7l
@user-di7qg3mk7l Месяц назад
😂😂😂😂
@AmexMohammed-tq9ww
@AmexMohammed-tq9ww Месяц назад
ቹቻይመችሽ ያራዲየልጅ ያሬድ አዝናለሁ 😅😅😅
@user-el6lp3mh5i
@user-el6lp3mh5i Месяц назад
እንኳን ደህና መጣቹ ኣፍላዎች እንኳን ለሰማእቱ ቅድስ ጊዮርግስ ኣደረሳቹ
@Sied-r3z
@Sied-r3z Месяц назад
Imiss
@KazinaKazina-oq4vy
@KazinaKazina-oq4vy Месяц назад
ይህ ጊልያድ መች ይመጣል 😢 እኛንም አስጨነቀን
@astuHebeshawi
@astuHebeshawi Месяц назад
ኧረ ቹቻ ይመችሽ❤😂
@emushewatube
@emushewatube Месяц назад
ሰዉን ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ለሞቱት ነፍስ ይማር ቀሪዎችስ ምን ታስባላችሁ ነገን ምን እንደማገጥመን ስለማናቅ ምላሳችንን ለመልካም እንጠቀምበት
@AykalJmal
@AykalJmal Месяц назад
ይሄ ጊሊያዲ የሚባል ሰው መቶ በተገላገልኩ😒😒😒😒😒🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@user-di7qg3mk7l
@user-di7qg3mk7l Месяц назад
😂😂😂😂😂
@seidahmed3355
@seidahmed3355 Месяц назад
እህ እኔም😂😂😂😂😂😂
@mujeebmuju3800
@mujeebmuju3800 Месяц назад
🤣🤣🤣🤣🤣አራ አትስቁኝ 🤣🤣
@AykalJmal
@AykalJmal Месяц назад
@@seidahmed3355 ተሰቃየን እኮ😩😩😁😁😁
@user-jw7sr5ke8k
@user-jw7sr5ke8k Месяц назад
Hahahahaha
@user-gr7tp7qj4x
@user-gr7tp7qj4x Месяц назад
ዋው የዛሬው ተመችቶኛል ለጎፋ አባት ና እናቶች ወድምና እህቶች ላደረጋቹሁት በጎ ተግባር
@MayaMimi-zf9xg
@MayaMimi-zf9xg Месяц назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሀገር ልጆች ❤️
@user-zt2si3mo9b
@user-zt2si3mo9b Месяц назад
ሀኒቾን ስውዳት❤
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Месяц назад
ወይ ደባሪት እንደት እዳሳቀችኝ😂😂😂😂😂😂
Далее
Самое неинтересное видео
00:32
Просмотров 1,2 млн
Rinotuna - Real Time Drawing Process - VOD [34] part 1/2
3:39:43