Тёмный

"አፍሪካን ሞዛይክ" የፋሽን ዲዛይነሮች ውድድር //በቅዳሜ ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 86 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 59   
@user-sy4cm3ps1r
@user-sy4cm3ps1r Год назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
@helenberhe7442
@helenberhe7442 Год назад
Amén
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube Год назад
🇨🇬 አናዬ ባለ ማህተቧ ሁሌም ነው የምትደንቂኝ የፋሽን ባለሙያ ሁኑሽ አንድ ቀን እንኳን ማህተብሽን ከአንገትሽ አውጥተሻት አታውቂም ድንቅ ነሽ እነ ስም አይጠሬዎች ግን.... አንች ግን ተባረኪ ውጭ ሀገር አድገሽ አኗኗርሽ ግን ኢትዮጵያዊ ነው ጎበዝ ወላጆች ያሳደጉሽ ድንቅ ልጃችን 😍
@elsaab9226
@elsaab9226 Год назад
its such an amazing program!! but ሰላም ተስፋየ should not be judge. She aint know about fashion design.she was not even looking at them.
@emmu_tiru1157
@emmu_tiru1157 Год назад
እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ምክር ስጭን ብትሉኝ እኛ ኢትዮጵያን ትሩ ያአየር ንብረት ያላት ሀገር ናት ያለችን ስለዚህ በጣም የተገላለጠ ልብስ ዲዛይን ማድረግ አያስፈልገንም። ሌሎቹ ሀገሮች ያገራቸው ሙቀት ልብስ መልበስ ሰለማያችላቸው ነው የሚገላለጡት ።
@user-ky7df9tw1q
@user-ky7df9tw1q Год назад
ኢቢስዮች ዛሬ ሰንፈቹወል ለሚን ቶሎ ቶሎ አትለቁም በጉጉት ያምጠብቀው ነገር ቢኖር አፈልጉኝ እና ያጠፉ ሰዎችን ስተገነኙ
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Год назад
በጣም ዛሬ ዘገዩ 12 ሊልነዉ በጣም ዘገዩ እስከዛሬ 10 ተኩል 11 ነበር የሚለቁት
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 Год назад
ትክክክል ወላሂ እኔም ስጠብቅ የነበረዉ እሱነዉ
@fafitube1
@fafitube1 Год назад
እኔም እየጠበኩ ነው😳
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
በርቱልፋታችሁ መልካም ነዉ ግን የራቁት መአት ነዉ ምን አለን ሰዉነት የሚያሳይ ባታመርቱ ፈጣሪን የማያስደስት ነገር እየሰራችሁ ህዝቡ እየገዛ የተቀደደና የጫጭር ልብስ እየገዛ ሳያብድ አበድ ሆነናል
@seidtubee
@seidtubee Год назад
አይነፋም የድሮወቹ ጥበብ የሚሰሩት 100./. ይበልጣሉ አጉል ስልጣኔ እራቁት ሴትልጅ የሚሄድበትዘመን ደረስን ፈረጅ እያየን በጥበብ በያዳዱባህል ቢዋብ ሀሪፍይመስለኛል ይህፋሽን ሳይሆን የእብድነትመገለጫ ከሀይማኖትየሚአወጣነው በጥቅሉ ።???🙌
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
ሉላዬ መለሎ ሽቅጥቅጥ ያልሽኮነሽ ስወድሽ😘😘😘
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Год назад
በጣም አሪፍ ስራ ሁሉም እሚወደዱ ናቸው 🙏 የምን የዘሓራ ብራንድ
@ethiomotivationalvibes267
@ethiomotivationalvibes267 Год назад
Ebsoch programu arif new gin yehulum designer sira makreb neberebachu ye 1 sew sira mertachu maskeret betam yidebiral
@selamselamselamawit6994
@selamselamselamawit6994 Год назад
ሰላምን አየዋት ልበል
@lamrotlamri7008
@lamrotlamri7008 Год назад
ፋሽን ማህበረሰብን ባህልን ስርአትን ማንነትን ወክሎ በፈጠራዊ መንገድ ሀሳቦቻችንን ለምንፈልገው አካል ማስተማር ማስተላለፍ ይመስለኛል ዘመኑን መከተል መልካም ጎን ሳለ በዘመን ምክንያት ዘመናችንን የሚያሳጣ ባህሎቻችን ሀዬማኖቶቻችን የሚበርዙ መሆን የለባቸውም አሁን ያየሁት ነገር ዲዛይነሮቹ በፈጠራ ሀሳቦቻቸው ላይ የጋራ ስህተቶችን ነው ማስተላለፍ የፈለጉት አካል ለኢትዮጵያውያን እስከሆነ የኢትዮጵያውያን መስመር መተላለፍ የለበትም
@9557samhal9amare
@9557samhal9amare Год назад
ሰላምዬ በጣም እንወድሻለን
@azizahamid5317
@azizahamid5317 Год назад
አልሰለጥን ብየ ለምን አይቀር አሁን ከዚህ ምን ደስየሚልነገር አለ የብድልብስ ፋሽንተባለ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
ሉላ ቆጆ ስወዲሺ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Fatima-ye9wl
@Fatima-ye9wl Год назад
ጨርሣቺሁ እደከብት አትሁኑ
@Hikmaseid5664
@Hikmaseid5664 Год назад
እራቁትን እንደ ፋሽን አትያዙት
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Год назад
የሠየጠኑትን ቦታ ለመድረስ እያኮበኮባችሁ ነው ትንሽ ቆይታችሁ በፓንት ብቻ ኑ አሳድጓት አገራችንን ለምን ወደኻላ እንቀራለን እናንተ እያላችሁ ሠይጣን ብዙ አይደክምም እናተን መጠቀም ብቻ ነው የናተዉ ገገማ ፋራዋ ነኝ 😡
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Год назад
ምደረእብድ
@samuelmengesha6691
@samuelmengesha6691 Год назад
ለዚህ ፕሮግራም ተስማሚ የምትሆን ልጅ። Mood አላት። 😘
@germamebaruda8914
@germamebaruda8914 Год назад
Betam memare mifeligew negere new gini edeli lagegne alichalikumu
@habesh-media
@habesh-media Год назад
lulaye ahun gena anxhin yemimten program serash arif new
@hupergottliebe3815
@hupergottliebe3815 Год назад
ቆንጆ ዲዛይኖች አሉ። ተልከው የመጡ እብዶች መሰልም ጭምር
@user-yl7up5ty4o
@user-yl7up5ty4o Год назад
በፊሸን ደዛይነ ላይ መወዳደር እፈልጋለሁ እንዴት ማግኝት እችላለሁ የምታውቁ ነገሩኝ
@donslyricszone819
@donslyricszone819 Год назад
I happened to be there on that day, but I believe there was another designer's work which you guys seems to cut out.i could not forget the design because of the color 'blue' and I saw CREATIVITY In it. It's not appropriate for a big TV channel like you so UNETHICAL ‼️
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 Год назад
Beautiful, elegant and classic! When are you going to show in Washington ! Wish if we start fashion show with our elders who keep up with themselves. Out own moms & dads. Just at the opening walk!!
@bffboss7901
@bffboss7901 Год назад
Why we see that junta leba zrafi all the time Ye Ethiopian habt zrafi
@9557samhal9amare
@9557samhal9amare Год назад
Nobody wants to see fano
@embetemariamanchitebkije1953
Because she was éthiopienwi Éthiopien yesera ye weyane lje Jegna ye jegna lje
@samso9413
@samso9413 Год назад
የኛ ሀበሻ ቀሚስ የታለ. የቀረብትም አዳይነት ከለር. ምንድነው.
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Год назад
Lekukte mesrte techleleh belute serhn felg belchu asnbtute some yemigbwe kale bza asnbtute
@tesfuq1585
@tesfuq1585 Год назад
Fashion or clothing mendnew tekmu malte lemzerzr lachi yemchle
@user-df4dm6df2c
@user-df4dm6df2c Год назад
ሉላየ ያችን የቆጥ አይጥ አጠገብሽ ሆና በማየቴ ደብሮኛል ።ሁለተኛ አጥገብሽ እንዳታስደርሻት ያችን ቆሻሻ የወያኔ ቅምጥ 🤷🏾‍♂️
@embetemariamanchitebkije1953
Weyane meselje areshen konjo bota edetyew yegel shente bete teseralshe gem ke condominium chen weta new Ejan ketelashe gohaf
@genitefera1375
@genitefera1375 Год назад
Aye shint bet atabi lula iko enatwa weyane nat
@maishamack5574
@maishamack5574 Год назад
Lulaya best nash
@abrahamemoges8072
@abrahamemoges8072 Год назад
Lula yichi meregemte dubeda ategebishe atasetegiate mariyamine kezi buallha selam tebeyewhane selam tesfaye leba
@helinameseleyabi7667
@helinameseleyabi7667 Год назад
er yekerbachu menm atechilume medire welgada 😏
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
አንድ እንኳ ገላቸውን ሚሸፍን ልብስ የለም ስልጣኔ ራቁት መሆን ነው እንዴ ይህ የነጮች ፋሽን እንጅ የሀበሾች አይደለም እራሳችንን እንሁን ከቀሸሽንም መልካም ነገርን ብቻ መርጣችሁ ውሰዱ
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 Год назад
ምድረ ባለጌ ደሞ መስቀል አገታቸውላይ ሲያረጉአያፍሩም ትርጉም የማያቅ ደደብ በሙሉ መስቀሉ ይፍረድባቹ
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 Год назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nunumesfin656
@nunumesfin656 Год назад
Getamashe new mare zegejitu
@user-mx1yn1hx5j
@user-mx1yn1hx5j Год назад
ሰላም ሌባዋ የኢትዮጵያ ዘሪፋቹ ትግሬን አናምንም👹👹👹👹👹
@bffboss7901
@bffboss7901 Год назад
Yichi leba ye Ethiopian habt zrafi afer tbla
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
ሰላም ብሎ ስድብ እረ ልቦና ይስጣችሁ🤔🤔
@9557samhal9amare
@9557samhal9amare Год назад
ሂጂ ፋራ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Год назад
@@9557samhal9amare ስም ነው😂😂😂
@embetemariamanchitebkije1953
Wededshem telashe we will came back
@ኡሙሚፍታህየሀይቋ
ሉላ አንች ራሱ ውብ ነሽ
@hghuhh9796
@hghuhh9796 Год назад
ምኖምደስአይል
@missfathima8318
@missfathima8318 Год назад
ውይይይ የእብድ ብዛት አዱም አያምር ራቁት እየሄዱ ፋሽን🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@Fatima-mb3yg
@Fatima-mb3yg Год назад
🙃🙃🙃🙃🙃
@nunumesfin656
@nunumesfin656 Год назад
Lul tenesh tenesh degemo chomawan degemo benebero tenesh esat chemeresh tasayenalesh e ? Etemamenebeshalhu
Далее
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 6
24:21
Просмотров 118 тыс.
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 1 млн
Apple Event - September 9
1:38:50
Просмотров 25 млн
🍏 Устарели ОФИЦИАЛЬНО! 🤡
00:32
iPhone 16 для НИЩЕБРОДОВ!
00:51
Просмотров 1 млн