Тёмный

ኡስታዝ ሳዳት ከማል አቡ መርየም አላህ ይጠብቀው በጣም ነው ያሳቀኝ 

ቅድሚያ ለተውሂድ Tube
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

9 май 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@jennyantabo5500
@jennyantabo5500 Год назад
የኛ ጀግና ኡስታዙና አቡ መሪየም ኑርልን ሀቂቃ ነሽርክ ሠይፍ ነህ እኮ አላህ ይጠብቅህ
@user-zn2eq9on7m
@user-zn2eq9on7m 13 дней назад
አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ ከምር አሳከኝ የተውሒድ ጀግናቸን አቡ ኑህ
@seada2638
@seada2638 Год назад
እረ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያረቢ ዕድሜ ይስጥልን ያረህማን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@sikosilo8980
@sikosilo8980 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ
@user-qs2gx2lg2m
@user-qs2gx2lg2m 3 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አሏህ መሰሎችህን ያብዛልን ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅህ የኢቶጲያ ህዝብም ሀቁን ተረዲተን አሏህን ብቻና ብቻ አምልከን በተዉሂዲ የምንሞት ያርገን ወላይ ወሎላይ ህይ ጉዲ እያለ አዲ የወሎ ሙስሊሞች መረዳጃ ጉርብ የሚባል አለ በዚህ በአረብ ሀገር አዲስ ነዉ የተጀመርዉ እና ሰዎችን እየሰበሰበ ይገኛል እና ስለወሎ ስናገር ምን አለ ወሎ የአሊሞች መፍለቂያ ተዉሂዲን ያስፍፉ ለኢቶጲያ ባለዉለታ ናቸዉ ስል ገረመኝ እኔም ወጣሁ ተጉርቡ ወሎ ተወልጀ ያደኩ ሲሆን አዲዲም ሰዉ ስለስልምና አላስተማረንም እያየን ያደግነዉ ይህኑ በቪደወ ያየሁትን ማጓራት ዛር ምናምን ነዉ። አልሃምዱሊላህ ስደትን ሰበብ ሆኖን ለሌሎች አስተምረን መጥቀም ባንችልም ሀቁን አወቅን ምስጋና ለአሏህ አልሃምዱሊላህ ።
@user-iy5ru4jy6b
@user-iy5ru4jy6b 2 года назад
ጀግናው አቡ መሪየም አላህ በራህመቱ ይጠብቅልን ሀቂቃ ለሸይጧን ምንአነሰው አላህንእያሰቆጣን ሸይጣንንእናሰደስታለን ገነ ሸይጧንሆየ የቂያማለት እኒምላርግ ነፍስሽን ወቀሽነው የምንባለውሰለዝህ ባወቅነው በተሰቦቻችንን ከዝህአይነት ማሰጠሊ እናሰከለክል
@user-rl9gb7br9w
@user-rl9gb7br9w 2 года назад
ኢናሊላህ
@jennyantabo5500
@jennyantabo5500 Год назад
ኢና ሊላሒ ወኢነ ኢለይሒ ራጅኡን
@user-hu9tn3sy3e
@user-hu9tn3sy3e 9 месяцев назад
ያአሏህ ከባድነውውውውውውውውውያረብመጨረሻችነንአላህያሣምርልን
@htube8171
@htube8171 2 года назад
ወላሂ ኡሰታዝ ትክክል ነው
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 2 года назад
ጀዛኩምሏህ ከይረን ጀዛ
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 года назад
ሳዳት የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
@user-di5fl5xo7y
@user-di5fl5xo7y 2 года назад
እዴው ምኞቴ እኛገር ገጠር ብትሄድ ቁጭ የኛ ሠፈር ሴቶች ክክክክክክክክ
@nasinasi4294
@nasinasi4294 2 года назад
@@user-di5fl5xo7y .
@hasenamustefa1805
@hasenamustefa1805 2 года назад
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@user-ry7oz8gg4u
@user-ry7oz8gg4u Год назад
ጀዛከላሁ ኸይረን ኸይር አልጀዛ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 2 года назад
እናሊላሂ ወኢናሊላሂራጂኦ ቱቱቱቱቱ
@user-js1ue5qc9d
@user-js1ue5qc9d 2 года назад
ብርትት በልልን የኛ ጀግና ሳደት ከማል አላህ ይጠብቅህ
@fatimajamal2346
@fatimajamal2346 2 года назад
አላህ ይጠብቅህ ውድ ኡዝታዜ ጀዛካላሁ ኽይር አላህ ቤተሠቦቻችንን ከሽይጧን እንዳላቅቅልን ዱአእ አርጉልን እንዳውም በወሎ ጠለው ብላችሁ ህዝቡን ሥለ ተውሂዲ አስተምሩልን
@user-em3tq3kl3u
@user-em3tq3kl3u 2 года назад
አላህይጠብቅህ
@user-rk8ny4jg9i
@user-rk8ny4jg9i Год назад
mashallah Allah edmeh yarzemln ewketunm Allah yechemrelh
@user-ku8fo2xb3y
@user-ku8fo2xb3y 7 месяцев назад
ያረብ ሰትረኝ
@konjamkonjam5243
@konjamkonjam5243 Год назад
አምሳያህ ያብዛልንን!!
@mominaalie-dx3dc
@mominaalie-dx3dc 8 месяцев назад
አኡዙቢላሂ ሚንሸይጦን አረጁም
@agerselamAgerselam
@agerselamAgerselam 2 года назад
እድሜ ለስደት ለኡስታዟቻችን እኛም የነሱንው እንከተል ነበር ቤተሰቦቻችንን ከዚህ ለማላቀቅ አላህ የወፍቀን
@susibntmd6482
@susibntmd6482 2 года назад
አላሁመ አሚን ያረብ በጣም ወላሂ መገን አጨፋፈር
@user-vn4ew5zb9n
@user-vn4ew5zb9n 2 года назад
ሣህ ማማዬ እደሥደት ያሥተማረን የለም አልሀምዱሊላ ስደቴን በጣም ወደዋለሁ
@ikraanismail2739
@ikraanismail2739 2 года назад
ማሻአላሕዉድወንድምአላሕይጠብቅልኝ
@user-rk1pr5sf9f
@user-rk1pr5sf9f 2 года назад
አላህይጠብቀን
@fatimamohammed5211
@fatimamohammed5211 2 года назад
ኢናሊለላሂወይኢናሊላሂራጁኡ. ሳዳት ከማል አላህይጠብቅህወድማችን እዳተያሉትንያብዛልንወድም ሀስቡንአላህወነመሉኬ
@user-ic1sz2iw6c
@user-ic1sz2iw6c 2 года назад
አላህይጠብቅህወድማችን
@user-ic1sz2iw6c
@user-ic1sz2iw6c 2 года назад
የሱናወድሞቻችንንአላህያቡዛልን
@user-ic1sz2iw6c
@user-ic1sz2iw6c 2 года назад
የሱናወድሞቻችንንአላህያቡዛልን
@meramahmed7649
@meramahmed7649 2 года назад
ሱባሀን አላህ
@umureyan2982
@umureyan2982 3 года назад
ኡስታዙና አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ በጣም ነው የሳቀኝ ቅቅቅቅቅቅቅ
@user-ry7oz8gg4u
@user-ry7oz8gg4u Год назад
لاحول ولا قوة إلا بالله يارب
@hayatalbf9629
@hayatalbf9629 3 года назад
እኔም በሳቅ ፈረይኩኝ ፈገግ እያልኩ ነው የምማርበት!!
@hasenamustefa1805
@hasenamustefa1805 2 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@mekyayasin394
@mekyayasin394 2 года назад
😂😂😂😂😂 ሣዳቴ የኔ አባት አሏህ ይጠብቅህ
@user-qg9db3di4m
@user-qg9db3di4m 2 года назад
ኧረ አይምራትም ሣዳቴ ክክክክክ ኡስታዜ جزاك الله خيرا 🌷🌷🌷👍👍👍👍✅✅✅✅✅✅✅
@Alilah-pj7dn
@Alilah-pj7dn 2 года назад
አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ የአላህ ድጋፍ አይለይህ
@user-fx2ht1ex9f
@user-fx2ht1ex9f 3 года назад
የተውሂድ አንበሣ የኛ አሥተማሪ አላህ ይጠብቅህ
@mariamkhatun3275
@mariamkhatun3275 2 года назад
ኢናሊላሂ ወኢነ እራጂኡን
@bodurbodur2148
@bodurbodur2148 3 года назад
ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@Tube-by1ox
@Tube-by1ox 3 года назад
امين
@hayatalbf9629
@hayatalbf9629 3 года назад
አሚን ማማዬ ያረብ
@meryamyoutube51
@meryamyoutube51 3 года назад
አሚንንን
@merima6228
@merima6228 2 года назад
@@Tube-by1ox አሠላሙ አለይኩም ተው ሙሥሊም እህት ወድሞቸ እርዱኝ እክርሥቲያን ቤት የቤት ሠራተኘነት ሞትኩ እረዱኝ በብር አይደለም የስራ እድል ፍጠሩልኝ
@user-hk9dr2kx4k
@user-hk9dr2kx4k 2 года назад
@@merima6228 የትነውያለሽው?
@user-eu3le3dl2f
@user-eu3le3dl2f 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
@user-gx3do2np7o
@user-gx3do2np7o 2 года назад
ኡስታሴ አላህ እዲሜ እና ጤና ይስጥህ ብዙወችን ገና ትቀይራለህ አላህ ይባርክህ
@abdushkur4494
@abdushkur4494 3 года назад
ኡታአዝ ሳዳት የአላህ አበሳ ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ ከልቤ ነው እምወድህ የምሠጣቸው ዶአወች ማር ናቸው ጥፋተኛን ከኔ ጀምሮ በግልፅ ነው ምነገር ያለብን እኛ ተደብቀን ነው እድ በድን የምናላግጠው ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ
@_Muniba_bint_Hayire
@_Muniba_bint_Hayire 2 года назад
አላህ ይጠብቅ ውዱ ኡስታዙና
@user-rf2ym6ft1h
@user-rf2ym6ft1h 2 года назад
ምናለ እስከዛሬ በከታተልህ ኢናሊላሂ ወኢናሊላህ ያሳዝናል አላህ ይቅር ይበለን
@sasifafi9588
@sasifafi9588 2 года назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂ ራጁኡን
@mekiyaaragaw781
@mekiyaaragaw781 2 года назад
ጀግናዉ ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ
@iiff3757
@iiff3757 2 года назад
ኢናሊላሂ ወኢናሊላህ ራጅኡ 😭😭😭😭
@AaAa-ti3cg
@AaAa-ti3cg 2 года назад
ሱብሀን አላህ
@zinata8207
@zinata8207 2 года назад
ጀግናው ኡሰታዝ አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ
@AminaAmina-ue7pr
@AminaAmina-ue7pr 2 года назад
እኔሳኩኝ የምር ባተወሬ አይ ኡስታዝ ሳዳት አላህይጠብቅህ
@susubintalimnhgselfya9827
@susubintalimnhgselfya9827 2 года назад
አአዙቢላሂ ሚነ ጃሂለን ጀዛኩም አላህ ኸይር ወድም ሳዳት kkkkkk ጀዝበዋል
@shemesalinur7787
@shemesalinur7787 3 года назад
እነሊለሂ ወኢነሊላሂ ረጂኡን እውነት ሙስሊም ናቸው ?አራ ወዴት እየሄድን ነው የአላህ ሰትራን ወንድሜ አለህ ይጠብቅህ
@user-um2bs6bg9v
@user-um2bs6bg9v Год назад
የኛ መላሽ ስስታችን የአላህ ጥበቃ አይለየዉ🥰🥰
@dfgudghh6154
@dfgudghh6154 2 года назад
አላህ ይህድና ያረብ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@user-yg6ju2zq8u
@user-yg6ju2zq8u 3 года назад
የአላህ እዳዉ ምንአይነት ጉድነዉ አላህእስከመጨረሻዉ ቀናዉንመንገድይምራን
@user-yg6ju2zq8u
@user-yg6ju2zq8u 3 года назад
ወደኔበትጎራበሉ
@user-vn4ew5zb9n
@user-vn4ew5zb9n 2 года назад
አሚንንንንን
@seadaseada1947
@seadaseada1947 2 года назад
ኢነአሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጅኡን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ያረብ
@fatuma1627
@fatuma1627 3 года назад
ያአላህ
@noorinoori2673
@noorinoori2673 3 года назад
ሱበሀነለህ
@user-ry7oz8gg4u
@user-ry7oz8gg4u Год назад
ያኢላሂ ይሄ ምን ያስቃል ያኢላሂ ጭራሽ እደ ባህላዊ ዘፈን ተጨፍሮ ያኢላሂ መገን መጨረሻችን😢😢 እዳው ኡስታዝ አላህ እድሜህን ያስረዝምልን ከጤና ጋር ሀቂቃ የሚሉትን አተ ባትነግረን ምንም አይገባኝም የአላህ
@rabiamohammed1113
@rabiamohammed1113 3 года назад
ጀዛከላህኸይረንኡስታዛችን
@zahramohammed2585
@zahramohammed2585 2 года назад
Allah yakoyeh ustaz
@user-pg4zb8yt6g
@user-pg4zb8yt6g 3 года назад
አላህ ይጠብቅ ውዱ ኡስታዜ
@VikramVikram-tw5ey
@VikramVikram-tw5ey 2 года назад
ጀዛክ አላህ ኸይር
@mekyajemal9832
@mekyajemal9832 Год назад
ሳዳት ከማል አብ መሬም ሙስሊም ወዲሜነዉ ምናለ አጎቴ ወይም የየባለቤቱ ዘመዲ ብሆን ኑሮ ወላሂ ስለሽርከ የማወራዉነገር ቀልብን ያርሳል
@hananhanan3550
@hananhanan3550 3 года назад
ኡስታዝዬ አላህ ዱንያ አኬራህን ያሳምርልህ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mobileshop5517
@mobileshop5517 3 года назад
ሱበሀን. አላህ
@hasenamustefa1805
@hasenamustefa1805 2 года назад
አሏህ ያዉጣቸዉ ከሽርክ አሏህ እኛንም ይጠብቀን
@ahmedgaming9288
@ahmedgaming9288 2 года назад
لا حول ولا قوة الا بالله العلي العظيم اللهم اهد اخواننا واخواتنا وامتنا على الدين المتين
@fakehaalkkgt3006
@fakehaalkkgt3006 Год назад
ደነገ
@heyat9989
@heyat9989 3 года назад
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@AbdurRahman-nu7un
@AbdurRahman-nu7un 3 года назад
ናኢላወኢናራጂእን
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 года назад
ኡስታዝ ማሻአላ
@zbeyne2688
@zbeyne2688 2 года назад
kekekekkk
@user-fg7uo7tw4x
@user-fg7uo7tw4x 3 года назад
Subhn alhi
@user-rj9bs3dr8o
@user-rj9bs3dr8o 2 года назад
🌺🌺
@sekinmustafa2637
@sekinmustafa2637 2 года назад
አነሊላሂ ወአነአለይ ረጂእን
@user-vx2io8bm3k
@user-vx2io8bm3k 3 года назад
አላሁ አክበር አላህ ይጠብቅህ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 3 года назад
ክክክክክ እር በሳቅ አላህ ሂዳ ይስጠን ወላሂ ትክክል
@MMA-zt5pn
@MMA-zt5pn 2 года назад
መሻአላህአላህቀጥተኛዉመገድይምራን
@user-il5vr3uw8t
@user-il5vr3uw8t 2 года назад
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ እይ ወሏህ አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቸዉ በገጠር ላሉት ነበር ይህን ማሳየት ሠበብ ሆኖ ብዙወቹ ይመለሡ ነበር በአሏህ ፈቃድ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቀንነት
@ayeshamo193
@ayeshamo193 3 года назад
እስተክፉሩላህ ላዚም ምን አይነት አስከፊ ነገር ነው በአላህ ኡስታዝዬ አላህ ይጠብቅህ
@meriykonjoo8147
@meriykonjoo8147 3 года назад
ሱብሀን አሏህ አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው
@user-vi5oh5bd9d
@user-vi5oh5bd9d 2 года назад
አላህይጠብቅህኡስታዛችንአላህሂድያይስጣቸውበጣምያሳዝናልሀገርቤትያሉቤተሰቦችይጠውልኡምርህእኔስበቴሌግራምነውእምከታተልህይቱብቻናልህንአላቀውምነበር
@emuselahdin6366
@emuselahdin6366 2 года назад
Yhe kelal new tmhrt slalagegu new wanaw mastemar new engi mekawemma manm ychlal alah yasakaln geter yalu muslimochn mastemar yehulachnm gdeta new enesuku yetesetachewn new yetekebelut ante demo mekawem bcha
@zahraemam8562
@zahraemam8562 3 года назад
👏👏👏👏👏
@nuritubergena258
@nuritubergena258 2 года назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለህ አለህ ይጨምርልህ ሽርክን አለህ ከምድረችን የንሰልን
@user-zj7pg2gl1x
@user-zj7pg2gl1x 3 года назад
ሳዳትዬ ስወድልህ 😁😁😁ጭፈራ ነው
@jhyh1965
@jhyh1965 3 года назад
إنالله وإناإليه راجعون
@user-bd2zo6ip4q
@user-bd2zo6ip4q 2 года назад
የጋጠር ሰው መችይሰመሉ ሄደችሁ ከለስተመራችሁ አለህ ይድራስልን ብቻ😢
@kadejatube5414
@kadejatube5414 3 года назад
በሪች የኔውድ ደመሪኩሺ መልሺልኝ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ደምርይ ዉደ
@user-sg1ub2nt3o
@user-sg1ub2nt3o 2 года назад
ወላሂ በኛ በቀጠረ ተለምዷን በየአመቱ ግድነው ግን አንድም ዳኢ ሂዶ ዳአዋ አላደረገላቸውም ለዚህ ደግሞ ሁላቾነም ተጠያቄወችነን
@mominaalie-dx3dc
@mominaalie-dx3dc 8 месяцев назад
ክክክክክክክክክክ ኡስታዜ
@fatumatube4642
@fatumatube4642 3 года назад
ደመሩኝ
@kadejatube5414
@kadejatube5414 3 года назад
ደምረኝ
@zinatzinaaat7213
@zinatzinaaat7213 Год назад
ከኔ አገር ብትሄዱ ብዙ ዛፍ እደዚህ ያጎራሎ ማንም ሂዶ ድአዎ ስምተው አያቁም አሁን የኡስታዝን ዲአዎ እየስሙ ነው ብቻ ለምን ኡስታዞቻችን እራያ ቆቦ አትሄዱም በባክስታኒ ዛፍ ያመልኩነበር አሁን ዛፎንም ቆርጠው ጣሎት አሁን በትውሂድ ላይ ናቸው እና የቤተስቦቸ ነገር ጨነቀኝ እኔ እራባቸው ጠማቸው ሳይሆ እምለው ተውሂድ እራያ ቆቦ የለም ነው የምለው በሺርክ እየዎኙ ነው ለምን አርብ አገር ያለነው አንርዳቹህም ብዙው ተማሪ የአብ ሀይደር ተማሪዎች እኔኮ አይደለሁም መኪና ግዝተዎል እኛ ለናቶቻችን ለምን አንደርስላቸውም
@yeemanenattube
@yeemanenattube 3 года назад
እንዛመድ
@user-nv3jo5bk8d
@user-nv3jo5bk8d 3 года назад
ልደምርሸ ደምሪኝዉዴ
@kadejatube5414
@kadejatube5414 3 года назад
እንደመማሪ
@rakrak4060
@rakrak4060 2 года назад
ክክክክክ አይ ኡስታዙ ሰንት መሀይምነት አወጣኸን ምነው በገጠር እየሄድክ ባስተማርክ
@sofyasofya2791
@sofyasofya2791 2 года назад
ኮቦልቻ መጂትሚባል ቦታ ደግሞሢያሥጠላ ጫት ብቻነው ያለው እደዚሕ አለ አኡዙቢላሕ
@kadejatube5414
@kadejatube5414 3 года назад
በጠም የሰዝነል
@sherefaredi4646
@sherefaredi4646 Год назад
ቀላቅሌ
@kewtheraragaw5172
@kewtheraragaw5172 2 года назад
የማይታይ የለ ዘንዲሮ
@user-rn6nv6pv6i
@user-rn6nv6pv6i 3 года назад
ክክክክ
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 2 года назад
እኔምለዉ ኡሰታዝ እንደዉ ከየትነዉ የምታመጣዉ ዉይ
Далее
Beautiful game!😍
00:20
Просмотров 2,4 млн
ኡስታዝ ሳዳት ከማል
0:35
Просмотров 12