Тёмный

ኡስታዝ አብዱል መጂድ የዉሙል ቂያማ ጅሀነም የሚያስገቡ 

Um hawlet  Tube ወሎየዋ
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 318
50% 1

#um_hawlet_tube

Развлечения

Опубликовано:

 

23 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@susufamilytube5629
@susufamilytube5629 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያዲርገን ውዶች የናትና የባቶቻችንን ሀቅ የምንወጣ ያዲርገን ያረብ 😥😥😥
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 2 года назад
የኔ ውድ ኡስታዝ አላህ ለጀነት ያድርጎት መልካም ስራዎን አላህ ያስብሎት
@FikerBahelaL
@FikerBahelaL 2 года назад
አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ ሱበሀነ አለህ ትክክል የኡስታዝ አለህ በፊል ጀነት የኑራክ ያረብ ሸለላሁ አለህ ወሰለም ጀዘከ አለህ ኸይር ውዴ ቀጥይ አስፈለግ ትምህርት ነው እኛንም በሰማነው ተጣቀም አለህ ያድሪገን
@tube-pg1ze
@tube-pg1ze 2 года назад
አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርክቱ እንኳን ድህና መጣሽ ውዴ ማሻአላህ ድስ የሚል ትምህርት ነው ውዴ ድስ ቆይታ ነበር በርቺልኝ አላህ ክውላጅ ሀቅ የምነውጣ ያድርግልን ያአርብ የቤተስቦቻችንን ክፎ አያድማን 🇪🇹
@user-ph9gp9fz3q
@user-ph9gp9fz3q 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ተባረካላህ አላህ ጀነተል ፈርዶስን ይወፉቅህ ኡስታዙና
@seadatube8438
@seadatube8438 2 года назад
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱ ሏሂ ወበረካቱ አህለን እሙ ማሻ አላህ ደስ የሚል ድአዋ ነበር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን አላህ ይዘንልን እሱንም አላክ ከይር ጀዛውን ይመዳው
@user-eg9wg4gh1l
@user-eg9wg4gh1l 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ እሙየ ጥሩ ነው ስለምታቀርቢልን ነገሮች እናመሰግናለን ሁላችንም በየሀይማኖታችን መልካሙን ነገር እድናደርግ እግዚአብሔር ይርዳን
@mesitubehulugeb88
@mesitubehulugeb88 2 года назад
ሠላምሽ ይብዛ እሙዬ ውዴ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሄር ሁላችንንን ከመጥፎ ነገር ይጠብቀን የቤተሠቦቻችንን ሀቃቸው የምንወጣ ያድርገን በእውነት ምንም አላከበርናቸውም እነሱ ለኛ ሲኖሩልን እኛ ለወላጆቻችን አልኖርንም ፈጣሪ አድሜና ጤና ሰጥቶልን ሀቃቸውን ለመወጣት ያብቃን እህት ጥሩ ትምህርት ነው ለሁላችንም 👍"👍😘😘😘
@zeynebanegnkemika69
@zeynebanegnkemika69 2 года назад
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህሊን ኡሙዬ እስታዝ አላህ ይራህምክ የኛ መካሪያችን
@mesi5162
@mesi5162 2 года назад
.ሠላምሽ ብዝት ይብል እሙ እንኳን ደህና መጣሽ እግዚአብሄር ሀገራችንን እና ህዞባችን ሠላም ያድርግልን 👍👍👍👍👍😘😘
@METENEMEDIA
@METENEMEDIA 2 года назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይራሀመው ማረፊያውን ጀነተል ፊርደውስን ያድርግለት የሱ ትምህርት አንጀት አርስ ነበር ማሻአላህ
@hikma4110
@hikma4110 2 года назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡሙዬ እካን ሰላም መጣሽ ኡስታዜ አላህ ይራህምህ ብዙ ነገር አስተምረህን ነበር አላህ ያለዉ ሆነእጂ
@Ekramwollotube
@Ekramwollotube 2 года назад
Aselemelekem werehemeteleh webereket aihelen wed mesheleh betem deseyemele temeheret naw berechel 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 года назад
አሰላምአሊኩም እራህመቱላሄወበረክቱእንኮንደህናመጣሽ ሀያቲበጣምአሪፍ አስተማሪነገርነውጀዛካላህክየር
@UmhawletTube
@UmhawletTube 2 года назад
የኔዉድ❤
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 2 года назад
አሰላም አወይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ መላህ በሰማነው ተጠቃሚያድርገንያረብእስታዛችን አላህ ይራሀማህ እረበና አቲና ፈዱንያ ወፈል አኪረቱሀሰና ወቂና አዛበንናት አላህ ከረላጅ ሀቅ ይጠብቀን
@Ekram475
@Ekram475 2 года назад
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን የኔውድ እሙዬ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@masytube16
@masytube16 2 года назад
ሰላም እሙየ እንኩአንደና መጣሽ ማማየ እውነት ነው እናትና አባታችን የመልካም መገድ መግቢያችን ናቸው እንከባከባቸው ዝምድናን ማንም ሊቆርጠው አይችልም ምንም ቢፈጠር ስጋህ ነውና እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም
@Tube-to9np
@Tube-to9np 2 года назад
ሠላምአሊኩምአህለንወሣህለን👍👍👍👍
@meberekwollotube3104
@meberekwollotube3104 2 года назад
Aselemelekem werehemeteleh webereket mesheleh aihegerechenen selem yeregelen
@user-hn8ef7lg5w
@user-hn8ef7lg5w 2 года назад
እውነት የእናት ውለታ ተከፍሎ ያልቅ ይሆን የአላህ እናቴ አላህ ለጀነት ያድርግሽ
@UmhawletTube
@UmhawletTube 2 года назад
የኔዉድ😘
@Tube-to9np
@Tube-to9np 2 года назад
➝ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ:- "አንድ ሰው ዕውር ካለ መሆኑም ጋ ዐይኖቹን ቢጨፍናቸው ምንም ነገር ማየት እንደ ማይችለው ሁሉ፤ቀልብም በሚሸፍናት የወንጀል ጨለማ ምክንያት ሐቅን መመልከት አትችልም።" ➣አይን ኖሮን ከመታወር ቀልብ ኖሮን ከመደናበር እናስተውል።አላህም ይጠብቀው።
Далее
кажется, началось
00:45
Просмотров 947 тыс.
ጣፋጭ ዳእዋ
9:27
Просмотров 1,4 тыс.