Тёмный

ኢቲቪ ዘጋቢ ፊልም | "እድልና ድል" | መስከረም 9/2017 ዓ.ም. | Etv Documentary Film | Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 8 тыс.
50% 1

የቦንጋ ዩኒቨርስቲ የምርምርና የማህበረሰብ ተኮር ስኬታማ ጉዞ ላይ ያተኮረ ዘጋቢ ፊልም
#ኢቲቪዘጋቢፊልም #እድልናድል #etvdocumentaryfilm #EBC #ETV
#ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Опубликовано:

 

20 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 12 дней назад
የእውነት ተዓምር የሆነ ሰራ ነው😮😮😮
@wondwosenyadesa9058
@wondwosenyadesa9058 12 дней назад
ድንቅ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ ይህ እጅግ መስፋፋት ማደግ አለባት ይህንን የእናንተን ልምድ በእያንዳንዱ ከተማ ይስፋፋፋ: ለኢትዮጵያውያን ይህ ነው የሚያስፈልገን ምርት ልማት ድህነት ለመዋጋት ትልቁ ብቸኛው መሳሪያችን ይህ ምርትት ነው: እኔ እንዴት እንደማመሰግናችሁ ቃላት አጣሁኝ በርቱልኝ ወገኖቼ.👍🇪🇹🙏👏
@olikesootebo5150
@olikesootebo5150 10 дней назад
እንደዚህ አይነት ድንቅ የሥራ ትምህርት ለሌሎች ዩንቨርሲቲዎችም ማስተማር አለባችሁ። በጠም ጥሩ ተሞክሮ ነው❤
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 13 дней назад
የቦንጋ ዩንቨርስቲ እጅግ አድርገን እናመስግናለን ።ሌሎች የመንግስት ዩንቨርስቲዎች ልምድ ሊወስዱ ይገባቸዋል።ዶክተር ጴጥሮስ መልካም የስራ ጊዜ እመኛለሁ ።ለዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ ትልቅ ክብር ይገባቸዋል ።
@danielhailu4365
@danielhailu4365 12 дней назад
እግዝአብሔር ይባርካችሁ! ድንቅ ስራ ነው! በጨለመው ላሉ ተስፋ የሚሰጥ ብርሃን! በርቱ ለሃገር የሚሆን ራእይ!
@tadelechgirma7577
@tadelechgirma7577 13 дней назад
This is the right university . Great . God bless all! p/s share to other universities .. It a great passion.
@mitikugedawo8355
@mitikugedawo8355 10 дней назад
መርነት ከተሰጦ ጋር አብሮ ምሄድ መሆኑን ያሳየ ድንቅ መር ዕድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር ገና ብዙ እናያለን🙏🙏🙏
@takelegebreyes1877
@takelegebreyes1877 13 дней назад
Dear Dr. Petros you and your staff did Excellent performance . God Bless all of you. Takele G/kidan; former University Construction project office head.
@ቦንጋ
@ቦንጋ 6 дней назад
የቅጣው አንጅጉ ዘሪ ኑሪልኝ አባቴ በርታ አንተ ለሁሉም ምሳሌ ነህ ❤❤
@derejetekle6004
@derejetekle6004 12 дней назад
This is the great man!! May God bless you and the university community.
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 12 дней назад
በጣም ድንቅ ነው በርቱልን ለብዙ ኢትዮጵያን ምሳሌ ናቹ❤❤❤❤❤❤
@GebrieloTafese
@GebrieloTafese 13 дней назад
A real Professor and leader; Ethiopia needs such kind of leadership.
@yigermalmetew4360
@yigermalmetew4360 9 дней назад
የቦንጋ ዮኒቨርሲቲ ራሱን ችሎ የሚተዳደርበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም በርቱልን አይዞአችሁ ትደርሱበታላችሁ
@rebka5068
@rebka5068 12 дней назад
ኢቲቪ የህን ግሩም ድንቅ የጂማ ኢንቪርስቲዎች እደዝህ የሀገር የውገን አሳቢዎች እንደዝህ ለሊላውም ትምህርት ስጪ ፕሮግራምን እየደገማችሁ እየደጋማችሁ ለኢትዮጵያ ህዝብ አሳዩ የሀገሪ ሙሁሮች እናመስግናለን ሀገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@Hkim185
@Hkim185 7 дней назад
የጅማ ዩኒቨርሰቲ አይደለም ፤ በዕወነት ተሳሰተህ ከሆነ ቦታዉን ታሰተካክላለህ አዉቀህ ከሆነ ግን ጅማ የምትለዋን አታሰተካክልም
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 11 дней назад
The achievements of Bonga University are incredibly unique and promising. I was thoroughly impressed while watching the documentary film from beginning to end. The leadership is outstanding, and the unity between the president and all the contributing units is remarkable. Each section plays its part beautifully, creating a cohesive and inspiring whole. Bonga University sets a wonderful example for other universities in Ethiopia to follow. I bow my hat.
@avatar77777
@avatar77777 8 дней назад
Glorious result!!
@tesfayechenfa4947
@tesfayechenfa4947 6 дней назад
AMAZING KEEP IT UP!
@avatar77777
@avatar77777 8 дней назад
እግዚአብሔር በረዳን መጠን የላሞችን ቁጥር ወደ 5000 ከፍ አደርገን ከዝያም በላይ አሳድገን ሞላ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያን አልፈውም መሃል ኢትዮጵያን በወተት እና በወተት ተዋፅኦ መድርስ አለበን ዶክተር ፕተር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክህ ከአንተ ጋር ያሉትንም ሁሉም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🌹 ኢያሱ መላኩ
@m96665
@m96665 8 дней назад
Amazing! Keep it up👏👏
@Umuhikm
@Umuhikm 10 дней назад
ማሻአላህበርቱ
@abiyegemechu6415
@abiyegemechu6415 12 дней назад
ነፍጥ አንስተው ሕዝብን ለሚያሸብሩ የዘር ስንደዶ ሰንጣቂ ወገኖች ምነው ቦንጋ ዩንቨርስቲ ቢገቡ!? Keep up the fantastic and fruitful dream. ወይ አገራችን አንቺስ መልካም ነበርሽ ልጆችሽ ከፋን እንጂ! እጅግ በጣም ግሩም እይታ Ownership and responsibility= fruitfulness. Well done doctor!
@Hkim185
@Hkim185 7 дней назад
እንዲህ በደፈናዉ ነፍጥ አንሺዎች ዘር ሰንታቂዎች እያልክ በዉል ሰም የምትጠራቸዉ ከሆነ ችግሩ አይቀረፍም ነፍጥ አንሺዎቹ ፋኖዎች ከሆኑ ፋኖዎች ብለህ መጥራት አለብህ ያበጠዉ ይፈንዳ ዘር እንደ ሰንዴ ሰንጣቂዎችም እርሰት አሰመላሾች ኮሆኑ እቁጩን ንገራቸዉ ያለ እናንተ የዘር የጎሳ በጥባጭ የለም ብለህ እቁጩን ሰትነግራቸዉ ብቻ ነዉ ለዉጥ የሚመጣዉ አሁንም በጥቦጮቹ ለራሳቸዉ ነዉ የቀረባቸዉ ባህር ዳር ዩኒቨርሰቲ በቅጠል በጭሰ በማድቤት በተጎሳቀሉ እናቶች እንጀራቸዉን ይጋግራሉ የደቡቦቹ ዩኒቨርሰቲዎች ደግሞ ባለ አምሰት ኮከብ ሀቴል የለዉም ያላቸዉ ክችን በጥቦጮቹ ተጥለዉ እየተሄዱ ነዉ
@MakonnenAssefa
@MakonnenAssefa 12 дней назад
Bonga ❤❤❤❤❤the reast of Ethiopian must Lerne from bonga❤❤❤❤, Remarekable Dayinamic Visionerey Natural Ethiopia ❤❤❤❤❤,all the beaste, you Right Leider schip Skill, must Lerne from bonga ❤❤❤❤
@EshakYusuf-ht8xf
@EshakYusuf-ht8xf 11 дней назад
ከምር አንድ ሰው ሰራው ብሎ ኮርቶ መናገር ቢችል አንተን ና የዩንቨርሲቲ አባላቱን አየሁ
@rob21112
@rob21112 12 дней назад
Please work with Diaspora Academic people
@tadelechgirma7577
@tadelechgirma7577 13 дней назад
Surprise ! Where were you?
Далее
Would you go on a Blind Date in Italy?
0:51
Просмотров 18 млн
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
Просмотров 205 тыс.