Тёмный

ኢቲቪ ዘጋቢ ፊልም | "ያልታዩ ትጋቶች" | ነሐሴ 02/2016 ዓ.ም.| Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,7 млн
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@teshome7693
@teshome7693 2 месяца назад
እናመሰግናለን እኛ ኢትዮጵያን ትውልድ ያስመሰግናቸዋል በርቱ 🎉
@Anumma572
@Anumma572 2 месяца назад
በረቱ እግዚአብሔር ይባረካችሁ በጣም ነው ያደነቅሁችሁ::
@yosefzeleke8390
@yosefzeleke8390 2 месяца назад
ይመቻቸው ሁሉም በደንብ በእውቀት ያብራራሉ ...በርቱ የሀገር ባውላታዎች ፤ በዚህ ውስጥ መስራት ዕድል ነው ።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ኢትዮጵያ ሰፊ፡ መሆኗ እና፡ የመሬት አቀማመጥ አስቸጋሪ ነው
@Anumma572
@Anumma572 2 месяца назад
ሰው እንደዚህ ሰርቶ ነው ላቡን የሚበላው ተባረኩ ፈጣሪ ይባርካችሁ::
@PopPop-jl1gc
@PopPop-jl1gc 2 месяца назад
ማሻ አላሕ❤ አብሽሩ❤
@Anumma572
@Anumma572 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከአናንተ ጋራ ይሁን ልጆቼ ምንኛ ከባድ ነው ተባረኩ::
@messaytassew4703
@messaytassew4703 2 месяца назад
Amazing you all!
@tingritzwdie9266
@tingritzwdie9266 2 месяца назад
ለምድነዉ ሁልግዜ ለህዝቡ እንደዚህ ግንዛቤ ብትሰጡ አትሰደቡም ሴቷን አድናቂዋ ነኝ በርቺ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
አሮጌ መስመሮች ለመቀየር የገንዘብ አቅም ይጠይቃል ። በየጊዜው ታሪፍ፡ መጨመር የሚያስፈልገው ለዚህ ነው ።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ትርፍ፡ ኃይል፡ ቢመረትም አገር፡ ውስጥ ለማድረስ ግን በቂ የማስራጫ መስመር መዘርጋት አለበት። ለዚህ፡ ደግሞ፡ ጊዜና፣ የገንዘብ አቅም፡ ይጠይቃል።
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ሁላችንም መረዳት ያለብን ኤሌክትሪክ ማመንጨት እና ማከፋፈል የተለያየ መሆኑን ነው። ኢትዮጵያ በቂ፡ ኤሌክትሪክ ታመርታለች ፣ ወደ ውጭም ትልካላች ። ምርቱ፡ ከበቂ፡ በላይ፡ ሆኖ፡ትርፍ፡ ነ ው፡ ፡
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
ስለዚህ፡ በቂ፡ ምርት ቢኖርም በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ለማድረስ ገና ብዙ የማከፋፈያ መስመሮች ሥራ፡ ይጠይቃል።
@zerihuntedla1697
@zerihuntedla1697 2 месяца назад
ሰው እንደዚህ ሴቶች ሳይቀሩ ፊልድ ላይ በአስቸጋሪ ሁኔታ በስርአት ለፍተው እየኖሩ ሌላው ከተማ ውስጥ የኤሌትሪክና የስልክ ሽቦ እየሰረቀ ይኖራል
@workuworkineh5963
@workuworkineh5963 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን እያልኩ, እናንተስ እንደዝ እየደከማችሁ, ህዝቡን የምያማርሩ እነማን ናቸው :ለምሳሌ ዎላይታ ሶዶ ላይ ጡሩ ነው ከተባለ በሳምንት 2,3 ቀን ብቻ ነው ማብራት ምናገይኘው,: እናንተ ግን የሀገርሩ ህዝብ በጨለማ ላይ እያሌ ዎደ ኬንያ ትሸጣላቹ : ማነው ለዚህ ኃላፊነት ያለው አካል?? 🙏🏽
@IRegan
@IRegan 2 месяца назад
Could someone please explain to me if frequent electric blackouts are considered the norm at the Ethiopian Electric Authority? I don't mean to point fingers at any particular region, but it's concerning that they are struggling to manage the power supply in the capital city and surrounding areas. Why is the government turning its face away from this issue while people are suffering? This situation really needs to be assessed. What is happening?
@tesfayelegesse408
@tesfayelegesse408 2 месяца назад
It seems their main business is causing power blackout. It is shame for them they produced this fake documentary
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 2 месяца назад
Wind turbine = የንፋስ ኃይል ማመንጫ
@KingKali-e1j
@KingKali-e1j 2 месяца назад
Ethiopia needs to establish some strong electric universities
@tesfayelegesse408
@tesfayelegesse408 2 месяца назад
እኛ ኤሌክትሪክ በዘፈቀደ እየተቋረጠብን፣ ቀን ሥራ አንሠራ፣ ማታ ቤታችን ኃይል አናገኝ፣ ጨጓራችን ተልጧል፡፡ ሥራችሁ ኃይል ማመንጨት ሳይሆን ኃይል መቋረጥ እየመሰለን ነው፡፡ እኛ የምናውቃችሁ በምታበሰጩን ልክ ነው፡፡ ወሬ ማብዛት ጥቅም የለውም ካመነጫችሁ እንጠቀምበት፣ ካልቻላችሁ ቁርጣችንን እንወቅ፡፡ በቃ ይኸው ነው፡፡
Далее
DIY Pump Solutions
00:18
Просмотров 1,8 млн
impossible lungs test !! 🫁
01:00
Просмотров 6 млн
Ребенок по калькуляции 😂
00:32
Просмотров 189 тыс.
DIY Pump Solutions
00:18
Просмотров 1,8 млн