Тёмный

ኢትዮጵያን ይቅርታ መጠየቅ አለብን October 13, 2024 

Kings of Abbay (KoA)
Подписаться 238 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

ኢትዮጵያን ይቅርታ መጠየቅ አለብን

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 232   
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 19 часов назад
ሁስታዝ አላህ ብድርህን ይክፈልህ ኢትዬጵያ ታመሰግንሀለች ::🇪🇹🙏🇪🇹
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 20 часов назад
እኛ ሌሎች ግድቦችን እየሰራን መቀጠል ብቻ ነው የሚያዋጣን ። ግብፅ የምትተነፍሰው ። አለበለዚያ ሁሌ መከራ ታበላናለች ። ✌️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 .
@halimaali4383
@halimaali4383 18 часов назад
Exactly 💯
@АбелАмануел
@АбелАмануел 18 часов назад
Betikikil❤❤❤.
@Brikti
@Brikti 10 часов назад
Amen 🙏🏾 ❤
@رحيمهعبدالشكور
@رحيمهعبدالشكور 20 часов назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪
@mekonnen2384
@mekonnen2384 20 часов назад
የግብጽ ማንነት ከፈሮን የተሻለ ሰላልሆነ እንኳን በኢትዮጵያ ላይ አይደለም በሌላው አለም ላይ የፈጠሩትን ጥፋት ማንም አይረሳውም እነሱ የዛን ሁሉ ችግር የፈጠሩትን ያህል አበሳውን ይቀምሷታል የማይቀር ነው ።
@EphremEphrem-pv1ie
@EphremEphrem-pv1ie 18 часов назад
ኡስታዝ መለሰ ለኢትዮጵያን ወዶት አያቅም አውቆ ነው አሰብን የሰጣቸው
@henos30
@henos30 9 часов назад
ወሬ and uneducated ppls on our own history such a shame 💀
@tomasasabi
@tomasasabi 18 часов назад
መለስ ዘናዊ የትነዉ ሀገሩን የምወደዉ በብሄር በዘር በቋንቋ በኋይማኖት ከፋፍሎን ባህር በር ያሳጣን ሰዉ እትዮጵያን ከሱ በላይ የበደለ የለም በጭራሽ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 17 часов назад
መለስ በኢት ጥቁር መዝገብ መመዝገብ ያለበት አገሩን እየጠላ የመራ መሪና ሌብነትን ያበረታታ አገሪቱን ያለወደብ ያሰቀረና ለኪሣራ የዳረገ ሕዝቡን በቋንቋ የከፋፉለ ኡፉፉ ...
@TigistTakeleAdmasu
@TigistTakeleAdmasu 15 часов назад
Yes 😊
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 14 часов назад
He is no different than Esayas, shabia and woyane were supported by the Arab nations.
@tjdln409
@tjdln409 9 часов назад
I agree. He is probably the worst person to lead Ethiopia. He cared more about keeping his power than hurting the country especially for the future generations.
@EyosiyasMatiwos
@EyosiyasMatiwos 7 часов назад
Yes 💯💯💯✋
@1Bo5555
@1Bo5555 20 часов назад
I want to thank you for your great effort
@SolomonDechasa-h7x
@SolomonDechasa-h7x 10 часов назад
ዑስታዝ በመጀመሪያ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!🙏🙏🙏በመቀጠል መለስ ኢትዮጵያን ለቅፅበት እንኳ ወዶ አያውቅም።አሰብንም ቢሆን ውሰድ ተብሎ ነበር ለምን አሻፈረኝ አለ? ምክንያቱም ትግራይን በመገንጠል አሰብን ጠቅልሎ ትግራይን ማበልፅግ ነበር አላማቸው።
@mekonnen2384
@mekonnen2384 19 часов назад
አሁን ማሰብ ያለብን በክልል ሳይሆን ይቅርና ከቆሻሻ ግብጽና ተላላኪ ጋር አይደለም ከአለም ጋር በትልቅነትና በክብር መነጋገር ነው አይቀሬ ነው !!!!
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 14 часов назад
The world doesn't have Ethiopia's best interests specially the west. Everything going on currently was organized by the westerners, they will try to make sure they hold us hostages by any means possible. Only ethiopians see our geo politics and our influences in the world stage very lightly. Ethiopia 🇪🇹 has been handcuffed for years, decades if not centuries. The last trigger point they have was the amhara region and now they are using their last card. Once we conquered our troubling past then there won't be 11 supposedly powerful countries controlling Djibouti.
@miia2450
@miia2450 19 часов назад
አውቆ ፈቅዶ ለእናቱ ዘመዶች ሀሠብን አስረከበ ምን ይገርማል።
@tamratmulu3615
@tamratmulu3615 19 часов назад
Ustaz Besher an Ethiopian patriot!!!!
@SaidKhan-rb4ej
@SaidKhan-rb4ej 20 часов назад
ኡስተዝ ክበርልን
@eliasfisseha8554
@eliasfisseha8554 20 часов назад
This guy is different from the rest of egyptian. We need people like this guy. He is great.
@DanielTeffera
@DanielTeffera 16 часов назад
መለስ ማለት ሀገሪቷን እየጠላት የመራት መሪ ነው ! በአጠቃላይ እህዋት መዥገር ሆነውብን ነበር ።በቁማችን አለመሽጣቸውም እነርሱ ሆነው ነው ።
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 18 часов назад
ኡስታዝ መለስ ስለኢትዮጵያ ግድ የለውም አሰብን ያስቀመጠው ለትግራይ ነው ያውም ስገነጠልነው ለመጠቀም ነው ግድቡን እንኳን ወዳዛ የወሰደው በምክንያት ነው መሰሪ ነው
@sosina65
@sosina65 18 часов назад
ግብፅ መቸም ቢሆን ለኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ታስባለች ብዬ አላምንም በማር የተለወሰ ንግግር ነው::
@Abichu-eg7qh
@Abichu-eg7qh 20 часов назад
Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💟💟💟💟🌹🌹
@GebremichaelGudeta
@GebremichaelGudeta 18 часов назад
እውነትና ንጋት፡እያዳር ነው፡ይባላል ግፍፋኞች፡የእጃቸውን፡መግኛተቸው፡ስለማይቀር፡ብአሸነፍነት፡ከተወጣን፡ይቅርታ፡ብቻመጠያቅ፡በቂእንዳማይሆን፡ይተወቀል ውሃችን፡በቤንዚነቸው፡ይቀይራሉን፡ፈጠሪ፡ለሕዝባችን፡ፍቅሩን፡ይስጠን።
@GIRMABekele-w9f
@GIRMABekele-w9f 18 часов назад
ባድሜን ሁሉ አስረከበ መለስማ አዋቂ የወደብን ጥቅም አያቅም አይባልም ለኢትዮጲያ የሚበጅ ነገር ማረግ አይፈልግም።
@fantahunareda894
@fantahunareda894 18 часов назад
ኡስታዝ ጀማል የቁርጥ ቀን የኢትዮጵያ ልጅ
@SeyoumGebremariam
@SeyoumGebremariam 8 часов назад
መለስ የሰው ምክር አልሰማ ብሎ እንጂ ተነግሮታል የግመል መጠጫ እንጂ ሌላ አይጠቀሙበትም ብሎ ዘጋው ።
@Kalkidan-g8e
@Kalkidan-g8e 19 часов назад
እኛ እና ሀገር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹አመስግነናል
@haqmereja7438
@haqmereja7438 18 часов назад
ወንድሜ ጀማል መለስ ዜናዊ ኢትዮጵያን ከሚጠሉ ሰወች አንዱ እንጅ አገር ወዳድ አልነበረም።
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 19 часов назад
የግብፅ ይሉኝታ ቢሲና ስግብግብ የሆነ የፖለቲካ አካሄድ "እኔ ከናንተ መሶብ ቆርሼ ስበላ " እናንተ ግን እጃችሁን አጣጥፋችሁ ተቀመጡ የማለት ዓይነት ነው ።
@tesfuasmare3088
@tesfuasmare3088 17 часов назад
አንደዉ ይቅርታ አርጉልኝና የግብፅ ፖለቲከኞች ዲፕሎማቶች እንዴት መስተዋል አቃታቸዉ ።ሁሉም አንድ አይነት አስተሳሰብ ይኖራቸዋል በጣም ይገርማሉ። ወንድማችን አንተ ብቻ በርታ።
@tigi886
@tigi886 19 часов назад
መለስ ብሎ ደግሞ ስማርት የእሱ ስማርትነት ኢትዮጵያዉያንን ማባላት እና መከፋፈል ነበር። እሱ ፈትሎት በሄደዉ ነገር መስሎኝ አሁን ላይ ሀገሬ የምትባላዉ? እሱ ማለት እርኩስ ነበር።
@АбелАмануел
@АбелАмануел 18 часов назад
Meles malet : - Ethiopian kefaflo yemote LE GENZEB BILO HAGERITUN LE SUDAN, LE EGYPT, LE ERITREA, LE USA YE SHETE MEHAYIM KEYISI, SEYTAN DIABILOS INDIYAWUM SEW SAYHON ZINJERO NEBER. ( ye Meles smart mehon ina hager wedad yetuga new hager asgentlo, ye Ethiopian wedeb (afar- asebin) shito ?????
@SenaitHundie
@SenaitHundie 15 часов назад
❤❤❤❤❤❤
@abiyamberber8773
@abiyamberber8773 14 часов назад
Woyane as an organization are all backward and hateful, I don't think they seen what's coming. If they really understood just numbers alone they would've approached everything wisely, their emotion and hate clouded their judgment.
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 10 часов назад
ከግብፅ ጋራ መወዳጀት በእባብ ተነድፎ መርዙ አይገድልም እንደማለት ነው።
@Bona-k3u
@Bona-k3u 12 часов назад
ይቅርታ እንጠይቅ የሚለው ማዘናጊያ እንዳይሆን።
@nahomsemeneh8709
@nahomsemeneh8709 10 часов назад
አዎ በቀናነት ድምጻችን ይሰማን ደግፈናል።ምንዋጋ አለው ያኔ የታሠሩት ለካ እልም ያሉ ጽንፈኞች ነበሩ።እነአሕመዲን ጀበል አንደኛው ናቸው።
@TsigeredaTade-
@TsigeredaTade- 16 часов назад
ግሩም ትንታኔ ። ኑርልን ወንድሜ!
@KidKem-xe5mx
@KidKem-xe5mx 18 часов назад
ኡስታዝ ልክነህ መለስ ኢትዮጵያውያንን ሙስሊም በድሎናል በወቅቱ በድምፃችን ትግል ጊዜ የነበርን ታጋዮች መቼም አንረሳውም
@TsigeredaTade-
@TsigeredaTade- 16 часов назад
ህይወቱን ሁሉ ለሃገር ጥቅም ያስረከበ ጀግና ኑርልን ወንድማችን።
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 10 часов назад
ግብፅ እስከ 1951 ድረስ ጳጳስ እየላከች ሞራገላጭ መተት አስማት በድግምት የሚጠነቁል በእግዚአብሔር የተጠላውን ዘዳግም 18:10_12 አጋንንታዊ ልምምድ ኢትዮጵያውያንን አለማሜደው የገዛ ወገናቸውን የሚያስጨንቁ አደረጓቸው ስራቸው ይፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@deribegurmu7458
@deribegurmu7458 20 часов назад
HUSTAH MY APPRECIATION FOR YOU AS ALWAYS!!
@Abdulhaq5353
@Abdulhaq5353 9 часов назад
ከተንኮል ቢታቀቡና የዚህ ሰው አስተሳሰብ ቢያራምዱ ነው የሚያዋጣቸው።
@ራያራዩማ-ቨ7ፀ
@ራያራዩማ-ቨ7ፀ 16 часов назад
إثيوبيا اهل شجع معروفين إثيوبيا مانخف إلا لله الله يسعدك يارب العالمين افتخرن بك يااستاذ جمل 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zinet3501
@zinet3501 19 часов назад
ኡስታዜ አሰብን መለስ እንዴት አላስቀራትም ላልከው መልስ እኔ ልስጥህ ከኢትዮጵያ ለመገንጠል እቅድ አውጥቶ ታላቋን ትግራይ ሲመሰርት ኤርትራን በወረራ ኣሰብ ለኋላ ትቀመጥ የራሴው ናት ብሎ ነው ግን አልተሳካም መለስ ላዕነቱላአለይ
@mesfinararsa5898
@mesfinararsa5898 10 часов назад
💯 yes
@GjHalima
@GjHalima 19 часов назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord 5 часов назад
Uztazie Selam❤
@ZaynabMustafa-m9k
@ZaynabMustafa-m9k 19 часов назад
Lechawetuben sefalegu yezagalu.....yakaftalu....
@Israelbelegn
@Israelbelegn 7 часов назад
ኡስታዝ ኢትዮጵያ ታመሰግንሃለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@АбелАмануел
@АбелАмануел 20 часов назад
Yihe malet Egypt, Ethiopian lezelialem be ij azur ye kin gizat lemegzat mukera madreg malet new.(BETAM YASAZINAL)...
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 11 часов назад
የግብጽን ኤንባሲ አዲስ አበባ አስቀምጣችሁ ችግሩን ታወራላችሁ በመጀመሪያ የግብጽን ኤንባሲና እንቨስትመንት ካለ ከሀገር ማስወጣት
@danielwoldesugamo8934
@danielwoldesugamo8934 10 часов назад
Their diplomacy was Apologetic approach = ዲፖሎማስያቻዉ የማያዘባ ውይም እዉቀት በተሞለበት አካሄድ ይሰሩ ነበረ.
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 16 часов назад
መለሥማ መቼም ኢትዮጵያ ወዶ አያቅም ህዝብን በብሔር ከፋፍሎ መርዝ እረጭቶ መተማን የመሠለ ምርጥ የኢትዮጵያ ን መሬት ሠሊጥ የሚያሠገኘንን መሬታችንን ለሡዳን በዛበኩል አሠብን ለኤርትራ ተወላት የሚዋደድን ህዝብ በሀይማኖት በዘር እንድንባላ አደረገን ይሔው በሡ ጊዜ የጫራት የብሔር ፀብ ህዝባችንን ጨረሠብን አባላን ደህና አርጎ አሁን ዋጋውን ያገኛል ከፈጣሪው ጋር ተገናኝቷል። መለሥ መቼም ሀገር ወዳድ ሆኖ አያቅም ሥልጣን ማራዘም ብቻ ነበር አላማው
@aklilug
@aklilug 15 часов назад
ኣሰብን ለታላቋ ትግራይ Reserve አድርጎ ስለ ነበረ ነው ኡስታዝ
@sarajoh313
@sarajoh313 14 часов назад
Dankro
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 11 часов назад
@@sarajoh313exenete seletenagere mafereya😏😏😏
@jeddahje5209
@jeddahje5209 20 часов назад
ስራቸው ይልበሳቸው።
@dawadawit-jz9gm
@dawadawit-jz9gm 13 часов назад
በእውነት ጠ/ሚ መለስ የሀገር ፍቅር የለውም ሀገሪቱ እያለ ባንዳ ሀገር የገነጠለ በእውነት አከብረሃለሁ ወንድሜ ለዚህ ሁሉ ብጥብጥ ዳርጎን አቶ መለስ ዜናዊ ባንዳ ነበር ባንዳ ልጅ የሆነ የሀገር ውርደት ይደሰታል እንጂ ሀገሩን አይወድም
@Coffee-do1gm
@Coffee-do1gm 12 часов назад
በትክክል!
@جلالشمس-س2م
@جلالشمس-س2م 16 часов назад
ኡስታዙና አላህ ይጠብቆት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@GenetZeleke-d8l
@GenetZeleke-d8l 18 часов назад
ጥንታዊ ጣለተችን የልናው በምክንያት ነው
@kukuyeblack-k4i
@kukuyeblack-k4i 19 часов назад
መለስ ሀገር ወዳድ ነው ትላለህ?የአለም ትልቅ ስህተት ነው ተመለስ
@semachewdele1864
@semachewdele1864 20 часов назад
ውዱ ኢትዮጵያዊን እንዴነህ
@Ebrahimsied-yz3ox
@Ebrahimsied-yz3ox 17 часов назад
ኡስተዝ ጠበቃችን
@sadaadam1054
@sadaadam1054 6 часов назад
እነሱ እኮ በጣም ነው እሚንቁን እንዴት ነው ከእኛ ጋር በመልካም እሚነጋገሩት የፈርኦን ልጆች ትቢታቸው አለምን ረግጠው እሚገዙነው እሚመስላቸው
@abaybekele5839
@abaybekele5839 16 часов назад
መሰረታዊው ችግራችን ውሀ መሆኑን ለማስረዳት ደከመኝ ሳትል ልታስረዳን ... ኢትዮጵያ ታመስግንህ
@ZaynabMustafa-m9k
@ZaynabMustafa-m9k 19 часов назад
Egypt balaseletan agerachaw weterat senor wadagnaa fetachawen yazoralu....
@Black-2024
@Black-2024 8 часов назад
▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@kiflugultineh9254
@kiflugultineh9254 7 часов назад
ሰላም ወንድሜ ሰላም ሁሉ ለአንተና ለቤተሰብህ ይሁን ፣ወንድሜ ሆይ እንዲህ ያለ ሃሣብ ያላቸውን ግብጻውያን የብዛ።የኛም ምኞት ይህ ነው።አንተንም ዓላሕ ያበርታህ።በኛ ስም አሠሰግናቸው እባክህ።
@PathummaFathuma
@PathummaFathuma 17 часов назад
ወይ ጉደ በጣም ይገርማል
@mekonnen2384
@mekonnen2384 20 часов назад
ንቄት ነው!!!!
@АбелАмануел
@АбелАмануел 20 часов назад
Yihe hulu ye Egypt tenkoleniya hidet new .KE INGIDIH WEDIYA DAGIM BE EGYPT METALEL YIBKAN !!!!!!!..
@REDWANSHAFI
@REDWANSHAFI 19 часов назад
ስለመለስ ዪልከው ተመችቶኛል
@ethiopia-prevails498
@ethiopia-prevails498 20 часов назад
መለስ አሰብን ይዘን ታላቋን ትግራይ ለመመስረት ዕቅድ ነበረው
@kebdaalem3245
@kebdaalem3245 15 часов назад
Dead 💀 man game is over
@metsehetwoldsembat2702
@metsehetwoldsembat2702 14 часов назад
You are good man God bless you Abey is good leader for Ethiopia
@alexxjam8350
@alexxjam8350 18 часов назад
ዋው ኡስታዝ አንተ እኮ ትለያላክ
@АбелАмануел
@АбелАмануел 20 часов назад
Wendme USTAZ JEMAL .bekidmiya selamtaye yidresih ke EUROPE. Indenezih aynetun asazan ina hagerin AWARAJ huneta sititeregum BATISIK MELKAM NEW.yihe yemiyasik sayhon yemiyaslekis new.!!!.(EGYPT LE ETHIOPA MIN GIZEM BIHON LE ETHIOPIA ATITENIYAM).
@frim8372
@frim8372 17 часов назад
An apologetic approach is to defend, explain, or justify a particular viewpoint, or action to criticism. It is not about offering an apology, but rather about providing a reasoned argument.
@TesemmaDabi-e9p
@TesemmaDabi-e9p 14 часов назад
Ustaz Jamal Allah ybarkih enda ante aynat tikit nitsuh Ethiopiawi bnoru noro endet tru nebar
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 16 часов назад
በጣም ነዉ ምወድ የሀገር ፍቅር ያለዉ ሰዉ
@Sanedelabo
@Sanedelabo 12 часов назад
አህባሽነኝ ለገሬ ኢትዮጵያ ሸሂድ ለመሆን ልሰዋላት ዝግጁ ነኝ ኢትዮጵያ የማንም ጥገኛ አይደለችም ወደፊትም አትሆንም
@WinnerNegn
@WinnerNegn 7 часов назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፈጣሪ መልካም ያደርጋል
@DawitDafa
@DawitDafa 15 часов назад
ተ ማ ም ያ ኡስታዝ
@ራያራዩማ-ቨ7ፀ
@ራያራዩማ-ቨ7ፀ 16 часов назад
ጅግናው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 10 часов назад
ግብፅ ሆዬ እኛ እንላለን ሁሌም ከሸርሽ ይጠብቀን አሚን ። ሀስቢን አላሆ ወኒይመል ወኪል ።
@Derartuteha0652
@Derartuteha0652 2 часа назад
ኡስታድ ኢትዮጵያና ኤርትርያ በ1955 ስስማሙ ኤርትርያ ከተገነጠለቸች ምጽዋን ኢትዮጵያ አሰብን አንድወሰዱ በተባበሩት መንግሥታት በሔግ ውሉ ን የተፈራረሙበት ማስረጃ እያለ ወያኔ ለኤርትራ ለራስዋ ወደፊት ስትገነጠል ለመውሰድ አሳልፋ ሰጠች የቭኦኤ ገዘጠኛ አፈራራሚውን ሔርማን ኮልን ሰጠይቀዉ የኢትዮጵያ ተወካዩ ሰለለቀቀ እኛ ለምለቀክ ብለን አንጠይቅም ብሎ አድሱ ለተባለው ጋዜጠኛ መለሰ አሁንም ቢሆን በሔግ መጠየቅ ይቻላል
@daniellamesa6577
@daniellamesa6577 20 часов назад
My agent
@SolomonGGiorgis
@SolomonGGiorgis 17 часов назад
ሕውሐት ፕላን ቢ ነበራቸው ለዚህ ነው አሰብን ያልፈለገው። ታላቋን ትግራይ የመመስረትና አሰብን ከሻዕቢያ ጋር ተደራድረው ወደ ትግራይ መጠቅለልና ከኢትዮጵያ መገንጠል የመለስ ቅዠት ነበር። ይህን የሚያውቁት ማዕከላዊ ኮሚቴና ሻቢያ ብቻ ነበሩ የባድሜ ጦርነት ምስኪን ኢትዮጵያዊያን ያለቁበት መንስኤው እርሱ ነበር።
@MohammedAli-qd4mp
@MohammedAli-qd4mp 20 часов назад
Fano +shene +weyane =shabiya +Egypti
@robie5210
@robie5210 17 часов назад
Meles never liked Ethiopia 🇪🇹
@sirajseyfu
@sirajseyfu 8 часов назад
ንገርልኝ ለህዝቤ አንድ በአንድ ወንድሜ የፈፀሙትን ሤራ አና ደባ ለአመታቶች ሀገራችን ለማተራመሥ የሄዱበትን እርቀት አሁንም ለወደፊትም ለመፈፀም ያላቸው እቅድ የችግሮቻችን ምንጭ እነሡ የውሀቸው መገኛ ምንጭ ኢትዮጵያ
@فاطمهجوهر-ق2ظ
@فاطمهجوهر-ق2ظ Минуту назад
يا إستاد الله يبارك فيك طريقتك في الشرح ممتاز ❤
@yonasbekele3435
@yonasbekele3435 6 часов назад
ኡስታዝ አትሳሳት መለስ ዜናዊ ሀገሩን ፈፅሞ አይወድም!!!
@tadubezina5809
@tadubezina5809 13 часов назад
Meles was a very egoistic and cowardly person. He was asked to claim Assab during the negotiations in London. He was furious and said Infront of the negotiators, that "....Ethiopia had no access to water through out it's history, so we can't do this mistake and the coming generations will be fighting again...." He was just excutiing the assignment he was given by Egypt...to make Ethiopia a land locked and fragile country, so he will declare Tigray independent... This was the fact...
@GutagoFonte
@GutagoFonte 11 часов назад
ጀግና ሀገር ወዳድ በርታልን።
@ZemenegetnetZemene
@ZemenegetnetZemene 19 часов назад
አሁን መድሀኒቱ መደራጀት በዕቀት በሀብት በቴክኖሎጂ በጉልበት በአንድነት ከዛበሗ አበይን ከአስፈለገ የፍሰት አቅጣጨውን እስከመቀየር እርምጃ መውሰድ ለዚሕ ከአሑኑ እንጀምር የቤት ስራ ሰጥቸሀለሁ እንቅስቃሴ እንጀምር እኔ የመጀመሪው ነኝ አንተ አሰባስበን
@TigistTakeleAdmasu
@TigistTakeleAdmasu 15 часов назад
Well said ❤
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 6 часов назад
Meles Zenawi, was NOT smart during Asab sale. He was madly in love with Isayas/Shaebia. By the time he wake up and dumped by Isayas, it was too late!!!!!
@mnur21
@mnur21 14 часов назад
ግብፅን ማሸነፍ ከፈለግንከኤርትራ ጋር መፈሳፈስ ግድ ይለዋል
@shawitnuru1116
@shawitnuru1116 20 часов назад
Waalaykumselam.worhmetulah.woberekatu.allah.yhfezak.ostuaz.jemal.selam.lealem.bemulu
@edoardotestore9713
@edoardotestore9713 11 часов назад
እህዋት በስልጣን ዘመናቸው ኢትዮጵያዊ ሆነው አያውቁም ስለዚህ አያስገርምም
@AmsaleWorku-u2c
@AmsaleWorku-u2c 13 часов назад
God bless you
@medinayimer9924
@medinayimer9924 6 часов назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹አላህ አገርቺንን ከፍያርግልን አላህ ሰላሟን ያብዛላት ሀገሬ ከፍበይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seadiabdulkadir4917
@seadiabdulkadir4917 19 часов назад
Shekuren yaustaz
@abdellaadem5368
@abdellaadem5368 19 часов назад
Ethiopia wadafit talina wadab tagagnalech Bichaa yewust cjigrachonin iniftana
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole 6 часов назад
ይቅርታ ሳይሆን ክፍያ ነው የምንፈልገው::እስከ ዛሬ በነፃ የተጠ ቀመቺው ይበቃታል ይቺ ያጎረሳትን እጅ የምትነክስ አመዳም!::
@AbiyTadesse-u5o
@AbiyTadesse-u5o 8 часов назад
ኢሳያስ ሀገሩን አይደለም ቤተሰቡን ቤተሰቡን አይደለም እራሱን አይወድም አይወድም ኡስታዝ።
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 13 часов назад
ግብፅ ብትንፈራፈር ግድባችንን አባያችንን ከማጠናቀቅ ወ ደ ሃላ አንልም። መለስ ዜናዊ ሁለት ሞት ቢኖር ለእሱ ነበር የሚገባው። ኤርትራ ይቺ አንድ ፍሬ አገር ህዝቧን ከማስጨረስ ብታርፍ ይሻላታል
@aliyiteha4416
@aliyiteha4416 14 часов назад
Ustaz "Allah"yitabiqih iwunat bilahal .
@zulfahussain852
@zulfahussain852 12 часов назад
መስር ወላሂ እኛይቅርብንላትካን አላህ ይቅር አይላትም ሲበዛምቀኛ ሸርኛ የተርገሙ ወደዋላአስቀሩን አላህ ግን ከኢትዮጲያጎን ቆሞነውጂ መስር ገናዋጋሽን ተገኛለሽ ገና
@woinsthe.mengeshayimer919
@woinsthe.mengeshayimer919 18 часов назад
👍👍👍👍👍👍
@nfaisaslman5875
@nfaisaslman5875 19 часов назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
GENIUS FOOD HACKS 🍰 #shorts
00:36
Просмотров 14 млн