Тёмный

" ኢትዮጵያ በቃሽን አንልም¡¡ '' ታዳሚውን ያስጨበጨበ ምርጥ የመድረክ ትወና - ታሪክ አስተርአየ ብርሀን | ጦቢያ | Tobiya  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 32 тыс.
50% 1

" ኢትዮጵያ በቃሽን አንልም¡¡ '' - ታሪክ አስተርአየ ብርሀን
በመድረክ የትወና ብቃቷ የተመሰከረላት ታሪክ አስተርአየ ብርሀን ፡ ታዳሚውን ስሜታዊ ያደረገ ለየት ያለ ትወና ይዛ ቀርባለች።
እሁድዎን ከኛ ጋር አብረው ያሳልፉ!
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ሙዚቃ #music #liveperformance #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ግጥም #poem #ኢትዮጽያ #የመዝናኛ_ዝግጅት #ትወና #ቴአትር
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b Год назад
ይህን ፕሮግራም ሳይ መቼም በኢትዮዽያ ተስፋ አልቆርጥም ሀገሬ እንዲህ ሆነሽ አትቀሪም 😢😢😢😢💚💛💓
@yoneszeyne4739
@yoneszeyne4739 Год назад
ትክክል!!! ሀገር=ሕዝብ
@tesfayeanteneh1675
@tesfayeanteneh1675 Год назад
የእኔ እህት እግዚአብሔር ጤናሽን አብዝቶ ይስጥሽ !!! ውድድ ነው የማደርግሽ ተባረኪልን !!
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Год назад
ለሀገርሽ ያለሽ ፍቅር ስሜትሽ ይጋባል 👏
@Tza24tebo
@Tza24tebo Год назад
ምን ልበልሽ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግሽ ሀገርሽን ከፍ እዳረግሽ
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Год назад
እንኳን ቆመን ሞተን እንኳን አንተዋትም እናቴ ኢትዮጵያ💚💛❤🕊💚💛❤🕊💚💛❤🕊🙏
@solotad9979
@solotad9979 Год назад
ቃላት የለኝም "ጀግና" ነሽ ::💪💪
@Eth548
@Eth548 Год назад
ጎበዝ ልጅ ነሽ እንቺ! ግን እሄን ፕሮግራም አሁን አሁን ሳስበው አብይ ይመስለኛል የዚህ ፕሮግራም ስፓንሰር እኛ አፋችንን ከፍተን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ስንል ኦነጋውያን የልባቸውን እየሰሩ ነው! ኢትዮጵያን ለማዳን ከባድ ስራ ያስፈልጋል! ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ ይድረስልሽ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
ታሪክ 🥰🥰🥰😘እዳንቺ ጎበዝ ተዋናይ መሆን ነው ህልሜ 🥰😘
@arsemareta1786
@arsemareta1786 Год назад
እግዚአብሔር ሰላም ያርግልን
@HBSH16
@HBSH16 Год назад
ታሪክ💚💛❤
@tagelbanti
@tagelbanti Год назад
አንዳንዴ እንከፋፈል ወይ እላለሁ፣ ምክንያቱም ይሄ ህዝብ አንድ መሆንን ከመፍራቱ የተነሳ ፣አሁን ላይ ደፍሮ አንድ እንሁን የሚለዉ የስነ ጥበብ ሰዉ ብቻ ሆኗል፣ ያሳዝናል ❗️
@eshacewkebede5993
@eshacewkebede5993 Год назад
የተሰጠሽን ተሰጦ ማን ሊነካ ማን ሊወስዳት ማንስ ሊደፍር፣በልክ የተሰራሽ አንቺ ማን ነሽ በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ የተሰራሽ ኢትዯጵያዊ የደም ዉጤት አንቺ ነሽ፣ሑል ጊዜ ደስ ይበልሽ።
@haftamuhiluf9766
@haftamuhiluf9766 Год назад
እናንተ የኢትዮጵያ ኩራት ናችሁ ❤❤
@ebabuachenef6023
@ebabuachenef6023 Год назад
አንችም ከፍ ከፍ በይልን እህታችን እንወድሻለንበርችልን።
@kassahunretta8826
@kassahunretta8826 Год назад
Beloved sister and fellow citizens of lovely country Ethiopia and her precious people, you are the golden treasure. Blood and tears are crying before the judgment. seat of God .Our mom Ethiopia is sick from leg to head because she born two useless sons and the they are the worst smell in the history of the world. We are all sick inside and abroad. Pleading God to eradicate the wicked ones and the slang of history of our lovely country Ethiopia.🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 Год назад
❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@milionmesfin6399
@milionmesfin6399 Год назад
ወንዱ ምን አገባኝ ቢልም ሴት ስትጀግን ተዋግተውም ቢሆን ነፃ ሊያወጡት እንደሚችሉ ነው። ይልቅ ከዚም በላይ ሳይረፍድ ወንድ ሁኑ ማለቴ ጀግኒት ሁኑ።
@kasahunlema8249
@kasahunlema8249 Год назад
እዉነትም ታሪክ አስትሪየ
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 Год назад
❤ታሪክዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ😰😰
@t.beyenetsega9175
@t.beyenetsega9175 Год назад
አንበሲት ክበሪ ጀግኒት ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@mihretmekonnen766
@mihretmekonnen766 Год назад
አሁን አሁን ስለ ኢትዮጵያ ማውራት ጀል እያስባለን ነው። ጮሌው ኢትዮጵያ እያለ ገደል ከተተታት።
@temesgenzerfu7152
@temesgenzerfu7152 Год назад
yee ethiopa amilak yitebiqish Qalati atawu....
@KINGDAWIT3
@KINGDAWIT3 Год назад
ምን ብየ ልግለፅሽ በጣም ጀግና ልጅ ነሽ
@UnknownUnknown-iu1vw
@UnknownUnknown-iu1vw Год назад
ህዝቡቡቡቡቡ ለጥጥጥጥ ብሉሉሉሉሉ ውርጭላውውውውውው ይፈራገጥብናልልልልል
@zembalchw3824
@zembalchw3824 Год назад
ምነኛ ነው አማርኛ አይመስለኝም
@birukyeshitila6471
@birukyeshitila6471 Год назад
ኦ እግዚኦ መኀረነ በምህረትከ አላ በኃጢአተ ህዝብከ ወአቃቤ ቤትከ
@Girma-fm1zk
@Girma-fm1zk Год назад
You are the true person. Ethiopia is the most historical country above in the world.
@tilahun5421
@tilahun5421 Год назад
❤❤❤
@AmanuelMers
@AmanuelMers 7 месяцев назад
ከላይ ነው የተሠጠሽ ታሪክዬ፣አከብርሻለሁ ክበሪልን
@amefke2069
@amefke2069 Год назад
ስወድሽ
@Tza24tebo
@Tza24tebo Год назад
እምዬ ኢትዮጵያ❤❤❤❤
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Год назад
ESUBE DENKE TEWANAYE FETARI KEBERE YEGEBAWE GOBEZ TEBAREKULENE 🙏☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🇲🇱🙌
@girmaabera1435
@girmaabera1435 Год назад
🥰🥰🥰🥰 ብቅ በይ ሃገሬ እንደፆምን አንቀር ይፈታል ሁዳዴ!!!
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Год назад
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@tilahun5421
@tilahun5421 Год назад
@yirgalembezabih.7489
@yirgalembezabih.7489 Год назад
Ethiopiye yene enat swedeshi eco ene yene enat ayzoshi eshi
@hdjid988
@hdjid988 10 месяцев назад
ሀገሬ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💔😥 አምናለሁ ብርሀን ዘመን ይመጣን
@anwarmohamed-gf9kx
@anwarmohamed-gf9kx Год назад
Best
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Год назад
👍😭🙏👍😭🙏👍😭🙏👍😭🙏
@KidistFetene
@KidistFetene 11 месяцев назад
ሽ አመት ንገሽ የኛ ንግስት ኢትዮጵያ ትገስ ሁሌም
@derejedereje630
@derejedereje630 Год назад
ታሪክዬ ኑሪልኝ
@ቤቲተስፋዬ
@ቤቲተስፋዬ Год назад
የኔ ጀግና
@mulugetamerkbu3053
@mulugetamerkbu3053 Год назад
Ema berhan yagtaya enat yasrat Agresen Atrsat derselat Tecnkalcena 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ Ethiopia Ethiopia Ethiopa
@SolomonGm
@SolomonGm 5 месяцев назад
እንኳን ተወለድሽ እህቴ !!!
@ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ
@ተሥፈኛዋ-ሠ7ጘ 25 дней назад
ድቅ ብቃት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MELKAMUSHIBERU
@MELKAMUSHIBERU Год назад
የምትመችኝ በአሮጓንዴ ቢጫ ቀይ ነው የምታሸበረቂው❤❤❤❤❤
@ibrahimm8703
@ibrahimm8703 Год назад
💚💛❤️
@teferigabramariame5155
@teferigabramariame5155 Год назад
ILike arts TV show
@sabatadesse1575
@sabatadesse1575 Год назад
Hero of our generation ,well done as usual ,and thank you for uplifting my hope toward our motherland Ethiopiayee,ጨልሞ አይቀርም ይነጋል
@SsS-nb9wj
@SsS-nb9wj Год назад
😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@YesufIbrahim-so8ul
@YesufIbrahim-so8ul 5 месяцев назад
Awo ezih nen❤
@wenshetaaa1475
@wenshetaaa1475 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@kalebtadesse5301
@kalebtadesse5301 Год назад
ታሪክ ልዩ ነሽ
@wayensamrooney228
@wayensamrooney228 Год назад
ተባረኪ
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
የኔ ማር❤❤❤
@firaolabdissa6547
@firaolabdissa6547 Год назад
እቺ ኢትዮጵያ ከ ሞተች ቆየች እኮ ፍሬንዶቼ 😔
@edenteshome7065
@edenteshome7065 Год назад
ጋላ ከኬንያ ወንዝ ተከትለህ መተህ ሰዉ መሰልክ ኢትዮጲያ መቼም አትሞትህ የአለም ህዝቦች በዘመን ፍፃሜ የሚሰበሰቡባት የድንግል ማርያም አስራት ሀገር ነች
@ka7484
@ka7484 Год назад
ውሸታም አትዋሺ ለትንሽ ሳንቲም።
@zembalchw3824
@zembalchw3824 Год назад
በትልቅ ሳንትም ይብዱህ ሽ ቦርኮ የሸርሙጣ ልጅ
Далее
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 2,8 млн
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 333 тыс.
Редакция. News: 136-я неделя
45:09
Просмотров 1,2 млн
Se las dejo ahí.
00:10
Просмотров 2,8 млн