Тёмный
No video :(

ኢትዮጵያ ብሎ ሀገራችንን የሰየማት ታላቅ ንጉስ | Ethiopia  

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ
Подписаться 265 тыс.
Просмотров 71 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@mekonnen74
@mekonnen74 5 лет назад
ይገርማል በጣም. ታሪካችንን ሳናውቅ ደንቆሮ ነበርን, አሁን ግን ብዙ እያወቅን ነው. በዚሁ ቀጥሉ.
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 5 лет назад
እንዲህ አይነት ታሪክ መስማት ሲያስደስተኝ🙏🙏🙏❤❤❤❤🌹🌹🌹
@mulumulu3608
@mulumulu3608 5 лет назад
በጣም ድንቅ የሆነ chanel አላችሁ ግን ይህን የመሰለ ታሪክ ስተርኩ ለስለስ ያለ የቤተክርስቲያን መዝሙር ቢታጀብ ውበቱ ይጨምራል, መሳቅ አቁሙ, በተረፈ BIG GREAT,
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 года назад
💚💛❤ኢትኤል️💚💛❤️ኢትኦጵ💚💛❤ኢትየጵያ️💚💛❤️ኢትዩጵያዬ አንድ ነች የከበረች ድንቅ ስጦታ ነች ኢትዮጵያዬ ዘላለም ትኑር
@user-we6hs3oz3n
@user-we6hs3oz3n 5 лет назад
ኢትዮጵያ:የሚለው:መጠሪ;ልክ:የኢየሱስ:ክርስቶስ:ስም:ሲጠራ:አጋንንት:እንደሚንጫጫው:ኢትዮጵያም:ስትጠራ:ብዙዎቹ: ይቃጠላሉ፣ይንጫጫሉ:ይህም አሁን ያቀረባችሁት: ድንቅ ታሪክም: ለብዙዎች: በተለይ; ደግሞ(ለባንዳዎች)ታላቅ ውድቀት ነው::ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ኢትዮጵያ!!!!
@bigmick2996
@bigmick2996 4 года назад
Love you man you are right
@flowergezahegn5178
@flowergezahegn5178 4 года назад
ምን የሚሉት ቅዠት ነው ወንድሞቼ አንድን የሀገር ስም ከመለኮት የስም ኃይል ጋር የምታስተካክሉት ምንም የታላቅነት ጥግ ያላት ሀገር ብትሆን አትሳሳቱ በእሳት ተቃጥላ ዛሬ የኮራንባት ከሰማያት በላይ ካለው ልዑሉ ጋር ብናነፃፅራት እሱ ግን ጌታ ነው መላ አለሙ የተኮራበት አይቀር ጥበበኛ የምንላት ሀገር ኢትዮጵያ ሳትቀር ታልፋለች ሲጀመር እንደነዚ ያሉ ታሪኮችን መስማት እጅግ ያስደስታል ነገር ግን የዚ ታሪክ እውነተኝነት ሊረጋገጥ ካለመቻሉም በላይ ከሀኪም አበበች የሰማነው የኢትዮጵያ ታሪክ ጋር ይጋጫል ስለዚ በተቻለ መጠን የማይጣረስ ታሪክ አቅርቡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 5 лет назад
እናመሰግናለን ስንት ያማናውቀው ታሪክ አለ በእውነት እናመሰግናለን
@Eyob797
@Eyob797 5 лет назад
እግዚአብሔር ነው ኢትዮጵያ ያሚለውን ስማችንን የሰጠን ትርጉሙም የእግዚአብሔርን ቃል ኪዳን ጠብቃ እስከ አለም ፍፃሜ የምትኖር አገር ማለት ነው። ኢትዮጵያ በሚለው መፀሀፍ ቅዱሳዊ ስማችን የምትቀናው የዲያብሎስ ልጅ እንግሊዝ "አቢሲኒያ" የሚል ትርፍ ስም ሰጠችን።
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ኢትዮጵያ የእግዚአብሄር ሀገር ናት ኢትዮጵያ የቅዱሳን ሀገር ናት አንዲት ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት አንድ ጌታ ሌላው ትርፍ ነው ያገሬን ታሪክ ስላሳያችሁን እግዚአብሄር ይባርካችሁ ግን ሙዚቃውን ብታስቀሩት ጥሩ ነበር
@qudusegziabher4338
@qudusegziabher4338 5 лет назад
ቀጥሉበት ብዙ እየተማረን ነን ሙዚቃው ግን ደስ ኣይልም መዝሙር ነገር ብታድርጉ ወይም እንደ ዋሽንት ኣይነት ቢሆን መልካም ነው ሙዚቃው በጣም ያስጠላል ይረብሻልም ከይቅርታ ጋ የሚወዳቹ የአገሬ ልጆች 💖🌹
@missrackamsale135
@missrackamsale135 5 лет назад
እግዚአብሔርየዱሮዉዘመንይመልዝልን ኢትዪእግዚአብሔር በነገሰታትዪግሳት ያውንዘመንእርከግማንአለበት እፀልይ።
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 лет назад
ሆን ተብሎ የተደበቀዉን የኢትዮጵያን እዉነተኛ ታሪክ መጻህፍትን ዋቢ በማድረግ በማቅረባችሁ እግዚአብሄር ይስጣችሁ።
@samueltadesse3913
@samueltadesse3913 3 года назад
ውሽተ ነው ምጽሓፍ ቅዱስ ኣንቢብ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 3 года назад
@@samueltadesse3913 ሄኖክ ኢትኤልና ኖሕ ከመጽሃፍ ቅዱስ መጻፍ በፊት የነበሩ ናቸው። መጽሃፍ ቅዱስም ቢሆን ኢትዮጵያዉያን ከአዳም ጊዜ ጀምሮ የጻፉት ታሪክ ተጠራቅሞና አንድ ላይ ተጠርዞ የወጣ መለኮታዊ ቃል ነው እንጂ ዘመናዊ ነን በሚሉ አስመሳዮች የተጻፈ አይደለም። ይልቅስ በሃይማኖት ስም ትክክለኛዉን የኢትዮጵያዉያንን እዉቀትና መንፈሳዊ መልእክት እየበረዙና እያጣመሙ የሚጽፉ ዉዥንብር ፈጣሪ አጭበርባሪና ከሃዲዎች ሊወገዙ ይገባል።
@samueltadesse3913
@samueltadesse3913 3 года назад
@@KefaleAlemu ሰላም ለምን በመጽሓፍ ቅዱስ ቦታው የት ነው ያለ ብለህ ኣታነብም።
@samueltadesse3913
@samueltadesse3913 3 года назад
@@KefaleAlemu ብቤትህ ያለ መጽሓፍ ቅዱስ ኣታምነውም ማለት ነው።
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 3 года назад
@@samueltadesse3913 ማንበብ ብቻ ሳይሆን ማን እንደጻፈው ተናገርኩ እኮ!! መጀመሪያ የተጻፈው በኢትዮጵያዉያን ሲሆን የተጻፈዉም በግእዝ/ዓማርኛ ፊደል ነው።
@user-ec1zh4tx5w
@user-ec1zh4tx5w 5 лет назад
ምን ሬድዮ ነው ግን ደስ የሚል ትምህርት ነው
@sebledejene4184
@sebledejene4184 5 лет назад
tankyou for the truth that is the truth tankyou agen
@abebeayalew565
@abebeayalew565 5 лет назад
Good job rely thanks so much on behalf of an Ethiopian
@loveumam7816
@loveumam7816 5 лет назад
ከ ኦርቶዶክስ ውጭ ያለው ሀይማኖት የአህዛብና የሠይጣን አምልኮት ነው100%
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ትክክል አንዲት ሀይማኖት አንዲት ጥምቀት አንድ ጌታ ብቻ ሌላው ዘመን አመጣሽ ነው
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 5 лет назад
Love u Mam እውነት ነው
@Eyob797
@Eyob797 5 лет назад
እውነት ነው። ተዋህዶ ርትዕት ቀጥተኛ ሐይማኖት ናት።
@tsionasfaw4191
@tsionasfaw4191 5 лет назад
👍100%
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 5 лет назад
ጥርጥር የለዉም
@enawgawbelay848
@enawgawbelay848 4 года назад
አመሰግናለሁ !!! ኦርቶዶክስ እና ኢትዮጵያ የ አንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው ። ስለ ሀገሬ ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ እባካችሁ መጽሐፍ ጠቁሙኝ በማሪያም!
@Jeremy.melancholy
@Jeremy.melancholy 4 года назад
Awo ebakachu tekumun
@bidaireelbidariy4836
@bidaireelbidariy4836 Год назад
ንሕና ኣብ ሱዳን ዘለና ጥልመት ኣቢ ኣሕመድ ኣይንርስዖን ኢና፡ እቲ ካልኣይ ስጉምቲ ድማ፡ ድሕሪ ምውጋድ ጃንጃዊድ፡ ሓይልታትና ናብ ፋሻቃን ቤንሻንጉልን ምቕናዕ እዩ፡ ድሕሪኡ ነዚ ገበነኛ ከዳዕ ክኣስሩን ክሳዱ ከም ዝቖርጽዎን ንጉስ ዮሃንስ ሳብራ፡ ኦ ኣል-ኣሕባሽ፡ ናብ ኣዲስ ኣበባ ይጓዓዙ
@biruk9978
@biruk9978 5 лет назад
ግን እባካችሁ በ ድጋሜ ልናገር እና ማጀቢያ ሙዚቃችሁ ይረብሻል።ከቻላችሁ በዚህ ፕርግራም ለስለስ ያለ instrument ቢሆን መልካም
@azalechadera2026
@azalechadera2026 4 года назад
ልክ ነህ ወይም መዝሙር ቢሆን አሪፍ ነው
@azebbekele4300
@azebbekele4300 5 лет назад
ሙዚቃው ይቅር ሀሳን ይበትናል
@user-zz6ih8lj7b
@user-zz6ih8lj7b 5 лет назад
እና ለነዚ ስላሴ ምናምን እየተባለ ይሰገፍላችዋል ማስታዋል ይስጠን
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 5 лет назад
ጣና ዙሪያ ብዙ ያለተፈታ ሚስጥር ይዝዋል!!!
@alebelkehaliw24
@alebelkehaliw24 5 лет назад
በጣም ወደድኩት እናመሰገናለን
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 года назад
ሙዚቃውን ባትጠቀሙት እባካቹ ስለምሰጡን እውቀት እናመሰግናለን
@sebledegu7030
@sebledegu7030 5 лет назад
እስከዛሬ እናንተን ባለማወቄ ቆጨኝ ኑሩልኝ
@kassahunbirhanu40
@kassahunbirhanu40 5 лет назад
thanks so much !!! keep it up!!!!
@samueltadesse3913
@samueltadesse3913 3 года назад
ስላም ውሽት ታሪክ ከምታወሩ፡መጽሓፍ ቅዱስ የት ነው ግዮን ማለት ኣይሻልም፡ኣቢሲኒያዎች።
@biruk9978
@biruk9978 5 лет назад
ይህን ፕሮግራም በጣም ነው የምወድላችሁ።እባካችሁ እንዳታቋርጡ።በጣም እወዳችኋለሁ
@hlinahlina7479
@hlinahlina7479 4 года назад
Ewunet. enamesegnalen!!
@samueltadesse3913
@samueltadesse3913 3 года назад
ዘፍ 2፡13 ፣1ነገ 1፡33 ፣1፡38፣1፡45፣ 2ዜና 32፡30፣ 33፡14 ቀስ ብላቹ በየቤታቹ ኣንቢቡት፡ሳታውቁ ለእግዝኣቢሄር ቃል እየዋሻቹት ነው።
@bethelephrata7487
@bethelephrata7487 Год назад
ኢትዮጵያ ብሎ ስም ያወጣላት ንጉስ የለም። ጠላት የጻፊትን ገልብጦ ማቅረብ መልካም ኣይደለም ? ታድያ ኢትዮጲስ ከመንገሱ በፊት ማን ትባል ነበር ? ሊቁ ኣለቃ ኣያሌው ይመልሳሉ። ኣንባቢ ይድረስበት።
@helutube6879
@helutube6879 4 года назад
ሀሪፍ ነገር ነው
@user-nt4gh4xy4m
@user-nt4gh4xy4m 10 месяцев назад
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 5 лет назад
Betame amesgenalehe
@sebledejene4184
@sebledejene4184 5 лет назад
you gays tankyou averting the truth the story is hating wean the time came God he show averting about geyon or abey and Tanya oled testament sacrfays orett so the time is caming tankyou for you talls the truths tankyou agen
@loveumam7816
@loveumam7816 5 лет назад
ሀይማኖት አንዲት ናት ያውም ተዋሕዶ እመኑባት እንዳትቀሩ ባዶ
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
ትክክል ሌላው ከዋላ የመጣ ነው
@rahelteffra4342
@rahelteffra4342 5 лет назад
ትክክል እንዲት ሃይማኖት እንዲት ጥምቀት ይላል ቅዱሱ መፅሃፍ ኤፌሶን ምእራፍ ፬ ቁጥር ፭ ያንቡ
@melakudemewez9164
@melakudemewez9164 3 года назад
እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ ሉሲፈር ድያብሎስ መስቀል ክርስቶስን መስቀል ዜሮ አናቱ ላይ ጨምራችሁ ቅድስናን ለማጥፋት ጭካኔና እርኩስትን በኢትዪዽያ ላይ ለመጫን ህዝቡን የዲያቢሎስን አርማ ማስታወቂያ ሁናችሆል የውሽት ትርክታችሁን ይዛችሁ ወደ ሲኦል ትወርዳላችሁ የሲኦል ልጆች እይችሎትም ተብሎል ምንም ማድረግ አትችሉም ህዝቡም ትክክለለኛው የክርስቶስ መስቀል አብረን አድገናል ቶ በአምንንሮበት ሀገር የዲብሎስ ነው ማንም አይሳሳትም
@user-lj2ks7jo5w
@user-lj2ks7jo5w 3 года назад
Abisenya
@user-rw7kb4sq5j
@user-rw7kb4sq5j 5 лет назад
ቶ ምልክት የ ኢትኤል አይደለም የኢትኤል ቆ ነው፡፡ ቶ የ ሃሞን ነው፡፡
@wendesenhaile7880
@wendesenhaile7880 4 года назад
Fikiralem Haileleul ቆ የናምሩድ ነው::
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 4 года назад
ቆ ቶ። ሁለቱም 7 ፊደል መሆናቸው ይገርማል
@kebeman40
@kebeman40 5 лет назад
Yemachbiya musikachu beker betam true kechalch instrumental bhon
@amanuelluel3995
@amanuelluel3995 5 лет назад
Beretu betam teru nw
@alitita4349
@alitita4349 5 лет назад
Wey shmya
@samueltadesse3913
@samueltadesse3913 3 года назад
ግዮን በእስራአል ኣከባቢ ነው
@kidanehadush4491
@kidanehadush4491 5 лет назад
Yemitigermu wushetamoch yefetera tarik yetim ayadersachum kiristana enkuan yetekebelachu kirb gize new ketigray bemetu sewoch Neber
@Mimi-po2rj
@Mimi-po2rj 5 лет назад
ሙዚቃው ለምን አስፈለገ ???????ምንም መስማት አልተቻለም
@mdrehabesha6420
@mdrehabesha6420 4 года назад
ከአቢስንያ ቡኃላ አደለም እንዴ ኢ/ያ የተባለችው? ለምንድነው አቢስንያ የደመሰሳችሁት?
@zerubbamedia35
@zerubbamedia35 5 лет назад
የኢትኤል አያት ናምሩድ ነው። መልከ ፀዴቅ ወላጅ የለውም ኢትዮጵያዊ ሊቀ ካህን ነው።
@birhanuwerku8566
@birhanuwerku8566 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው ታርክ አንብቤም ሆነ አዳምጬ አልጠግብም ቀጥሉበት
@yemaneyohannes1422
@yemaneyohannes1422 5 лет назад
Tom and Jerry
@sebledejene4184
@sebledejene4184 5 лет назад
You gays you tall truths Tanya and abey or Nile the farst story carstanty ortdoks Jesus and dengel weladet aimlke maryme and yosyef and slomey they caming Bihar dar Tanya they live Tanya Bihar dar so Jesse our father he geve he is mather Bihar dar Tanya and abey so thats here promise Lind that way Ethiopia here promise Lind Tanya and abey Bihar dar allot of story wan the time came God he show averting in the lite so gays always you tall the truths lam from Bihar dar gojam tankyou for averting
@mediasefa2242
@mediasefa2242 5 лет назад
Ye Matsahfu Reas Medanw
@yabdumohammed6148
@yabdumohammed6148 5 лет назад
Yeliele tarik
@yabdumohammed6148
@yabdumohammed6148 4 года назад
ክብር ለእናትናልጁ አንተ ነህ መጤ አምብብ
@afreeqa7530
@afreeqa7530 5 лет назад
Dese yelale bizulene eske
@gannathachem4506
@gannathachem4506 5 лет назад
Yemeygbaw tewled betngerwet dengaylay weha endmfeses new
@dawit-ss5jq
@dawit-ss5jq 5 лет назад
TO YEMELWE MESKELE YE EGYPT NEW YEBALALE HAMUENE YETEBALE NEGUSE YENEGESEBETE NEW SELEZYE NEGERE MABERYA SETUEN;;
@tsehayetewee8774
@tsehayetewee8774 5 лет назад
Ethiopia yemibal sm yesetat ye ngus Solomon lij ngus minilk 1st new zm blachu atzebarku
@elianamosea7947
@elianamosea7947 5 лет назад
Tilk sihtet
@abelfikre4125
@abelfikre4125 5 лет назад
Tsehaye ebakh teyk keza behola degmeh tesfewaleh thanks...
@kidisthailu1806
@kidisthailu1806 5 лет назад
mee tabiya nu please
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 5 лет назад
የት ነበራቹ እሥከዛሬ እድሜ ለእሕተ ማሪያም አሑን ተሯሯጣቹ የግእዙንም ትምሕትም እሔንን ሑሉ እሕተማሪያም ተናግራለች እመቤታች ን እየነገረቻት
@user-yb2iy3qb6o
@user-yb2iy3qb6o 5 лет назад
kkkkkkk beged atasking yewonesh yesua bita man selewonech naw emebetachin lesua metenegerat esua erasua achberebari nat eyaweru. yalut tarik li yalewen naw esuan medegefun ti
@birhanewetere8578
@birhanewetere8578 5 лет назад
Follow Andromeda on UTube especially the interview Hakim Abebech really u will get the details
@Mimibiz03
@Mimibiz03 5 лет назад
You guys have good subjects but once again the background music is so annoying. What is wrong with you! You would rather put instrumental music not vocal..it's distracting. Please, stop playing this annoying music!
@tsehayetewee8774
@tsehayetewee8774 5 лет назад
Ere fetari fru yhen hzb atchawetubet teret teret mawrat eske meche tzelkelachu.... Kechalachu tarik staweru balemuya tertachu aqrbu kalhone gn tarik atebalshu
@mohammedazeme7142
@mohammedazeme7142 5 лет назад
Tsehaye Tewe this is called brainwash. This ie myths and legend not correct. This is wrong first Ethiopia is general name of Africa before adapt Africa as general name. And Ethiopia mean black people. Current Ethiopia no have connection with. Ancient Ethiopia. There no histrionic or archeological evidence
@eyesuskirstos
@eyesuskirstos 5 лет назад
የ ኢትኤል ምልክት "ቶ" ሳይሆን "ቆ" ነው። ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-EfpnNmTLY9E.html
@shdh7287
@shdh7287 4 года назад
Betane des yilalale enamesgenalen
@kidanehadush4491
@kidanehadush4491 5 лет назад
Ethiopia lela nech aymeleketachum
@abelfikre4125
@abelfikre4125 5 лет назад
Is there any Ethiopia i want to know.😂😂😂😂😂..
@kidanehadush4491
@kidanehadush4491 5 лет назад
@@abelfikre4125 Ethiopia malet beahunu kesela Sudan maekel yarege yetikur afrikawian gizat neber bewhala be ezana( Axum ) gizat wust gebto Neber lemanignawu silezih guday Mulu mereja Axum bedingayna begeez yetetsafu merejawoch ALU lalefut 1000 amet yetefa sim habissinia / h' abesha /habish malet tigray /Eritrea bicha yemimeleket lalefut 300 amet were debub eyesefa yehede new beteley beminilik talakiwa shewa temesrito bewhala Ethiopia yemil siyame tesetat
@abelfikre4125
@abelfikre4125 5 лет назад
@@kidanehadush4491 u are still wrong
@worldcomm9842
@worldcomm9842 5 лет назад
ታሪክ ብሎ የሚያምን ሰው እርሙን ያውጣ እግዚአብሔር ከእናንተ የውሸት ዘሮች ያውጣን።
@esuyawkalagmas8690
@esuyawkalagmas8690 5 лет назад
የ ዶክተር ዱሪሲላ ሂውዝትንን መጽሐፍ ቀጥሉበት።
@berhaneteame4141
@berhaneteame4141 2 года назад
ይህየወሸት ታሪክ የኣማራ እንቁላልሽታረክነው ኢተዮጵያ የሚባል ታሪክ ወይሰም ለቺ ዘረኛ ኣገር አይደለም የተሰጠው እናንተ ሌቦች የትግራይታሪክ ነው ኣሁን ትግሬ መጥፋት ኣለበት እያለቹ የትግሬታረክ በመቀማት እኛ ኣማራየኛታረክ ነው እያለቹ ህዝቡ ለመናዋናበድ ነው ለምሆኑ አማራ የሚባል ህዝብማና ነው ከየትየመጣነው እሰከንገሩን የኣሁኑ ኣማራ ተናጋሪ የትግሬና የኣገው ድቃላዎች ናቸው ኣማራ ማለት ቋነቋ አይደለም ዘር አይደለም በውሸት የኣማራታሪክመሰፋፋት ብትመክሩ አይሳካላቹም ሌቦች
@mathewosamanuel7687
@mathewosamanuel7687 5 лет назад
አይ እናንተ የተጻፈውን እንኳን በስነስረዓቱ አንብቦ ማቅረብ እንዴት ያቅታችኋል???ዝብርቅርቅ አድርጋችሁ ከምትፈተፍቱት ቢቀርባችሁስ ምናለ!!!!
@husseinhassen263
@husseinhassen263 5 лет назад
እኔ የምለው የድሮ ታሪክ ዘጋቢዎች "ጫት" እና አጠፋሪስ"ካናቢስ"ይጠቀሙ እንደነበር ነው የገባኝ::ታሪክን እንደ ምንጣፍ ይጠቀልሉታል! ከንቱ ልፋት
@user-ul1zy5te1v
@user-ul1zy5te1v 4 года назад
ስለማታውቅ ዝምበል
@fekeryashenfal3215
@fekeryashenfal3215 4 года назад
በጣም ተናደሀል እነሱ በፀሎት ያቆሙትን ምድር ያንተ ቢጤ ጫታም ነው ካላፈረስኳት የሚለው ችግርህ ገብቶናል የኦርቶዶክስና የኢትዮጵያ ትስስር ነው ያንገበገበህ ቀዝቃዛ ውሀ ጠጣበት እየመረረህም ቢሆን ይዋጥልሀል
@mulugetayazew964
@mulugetayazew964 5 лет назад
ሃሃሃሃሃሃ አሁን እነዚህ ጋዘጠኞች ናቸው??? የታደለው ያልተጻፈውን እንኳ ተመራምሮ ለሰው ልጅ ያስተላልፋል እነዚህ ባዶዎች ግን የተጻፈውን እንኳ...።
@jonneywodosen4125
@jonneywodosen4125 4 года назад
አታቅም አ
@user-ul1zy5te1v
@user-ul1zy5te1v 4 года назад
የት ውልድ ቀፎ ዝም ብትይ ይሻልሻል ምድነው ኢትዮጵያ ስትነሳ የራስ ምታት የሚሆናችሑ ኢትዮጵያ ስትነሳ የማይወድ ሸይጣን ብቻ ነው ምድረ ነጭ አምላኪ አሑን ስለሌላ አገር ቢወራ አፍሕን ከፍተሕ ትሰማ ነበር ምነው ስለምየ ስነገር ያምሐል አዳሜ እምየ ኢትዮጵያ ወርቅ ብቻ ሳትሖን ዳይመድ ናት
@TheMarkab1
@TheMarkab1 5 лет назад
ይሄንን ተረት ተረት እንደ እውነተኛ የሀበሻ ታሪክ አድርጋችሁ ለህዝብ ስታቀርቡ አታፍሩም ። በልብወለድ ታሪክ በውሸት ታሪክ ህዝቡን ታወናብዱታላችሁ እስቲ ትንሽ እፉሩ ።
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 лет назад
ታሪክ ምን ያሳፍራል ለነገሩ ጭንቅላትህ ባዶ ስለሆነ ነው
@GizeTube5500
@GizeTube5500 5 лет назад
ምድረ መናፍቅ የኦርቶዶክስ መስረት ኢትዮጵያ ናት እርርርርርር ቅጥጥጥል በሉ ሙስሊም ፖሮስቴታት
@esuyawkalagmas8690
@esuyawkalagmas8690 5 лет назад
@@ibnkhaldun786 አሉህ?
@loveumam7816
@loveumam7816 5 лет назад
@@ibnkhaldun786 ደነዝ ሙስሊምም ሀይማኖት ተብሎ 😂😂😂😂😂
@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
@@ibnkhaldun786 ሲጀመር እናንተ እኮ ታሪክ አልባ ናችሁ ምን ታሪክ አላችሁ አፋችሁን ሞልታችሁ ታወራላችሁ ስሚ ኢትዮጵያ እኮ ናት ሰው ብላ በክብር የተቀበለቻችሁ ውለታ ቢሶች አይ እስላም ትላንት መታችሁ ስለ ኢትዮጵያ ስታወሩ አታፍሩም
Далее