Тёмный

ኢትዮጵያ ተሳካላት! እስራኤልና ኢትዮጵያ የጋራ ጦር መሰረቱ! Ethiopia - Andegna | አንደኛ 

Andegna  | አንደኛ
Подписаться 63 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@DeressaFufa
@DeressaFufa 4 часа назад
ኢትዮጵያ በእስራኤል ራሺያና በቻይና እርዳታ ሱማሊያ ጅቡቲና ኤርትራን ወደ ግዛቷ ውስጥ መቀላቀል አለባት አዞሽ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@MizabAdem-nn3pp
@MizabAdem-nn3pp 2 часа назад
Tanks good
@Niguse-s6u
@Niguse-s6u 2 часа назад
ይህ ከሆነ ታአምር ሆነ
@Anberbir-v5w
@Anberbir-v5w 4 часа назад
ዜናው ብቻ ሰይሆን ዜናውን የምታቀርብበት ትንታኔና ፓወር በጣም ምርጥ ነው በርታ ቀጥልበት! ከምንም በላይ ስለ ኢትዮጵያ ልዕልና የምታስብ መሆንህ ደግሞ ጠብቀው ቀጣይ ያስከብርሃል!
@GggFfg-k3s
@GggFfg-k3s Час назад
❤❤❤💋🙏🙏🙏🙏❤️💋
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Час назад
DP World is Dubai Port! Ethiopia has a share in it!
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf Час назад
ኢትዮጵያ ከእሥራኤል ጋር ካላት ታሪካዊ ቅርርብ አንጻር ትንተናው ትክክል ነው። ጊዜው አሁን ነው። ፈጣሪ እየረዳን ነው?
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 часа назад
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@hythggt
@hythggt Час назад
ኢትዮጵያ በምንም አይነት ከወራሪው እሥራኤል ጋር መጣመር የለባትም።አለበለዚያ ኢትዮጵያ መጨረሻዋ አያምርም።ሲቀጥል ከእሥራኤል ምን ጡሩ ነገር ይገኛል።
@sdmsdmmds
@sdmsdmmds 3 часа назад
የድሮ ፎቶ ሰብስበህ ማቅረብህ ቢደብርም ኢትዮጵያ ጥቅሞቿን ለማስከበር የምታደርገው ጥረት ጥሩ ቢሆንም ለህጻናት ርህራሄ ከሌላቸው አካሎች ጋር መስራት በጣም ጥንቃቄ ይፈልጋል
@birhanjommy
@birhanjommy 3 часа назад
ይሄ ልጅ ማንበብ ለምን ትግል ይሆንበታል?
@Senesa548
@Senesa548 2 часа назад
Endezih channel gn yemikeded ale fetari hoy sew mn bilo nw yemiyademtew
@Yohannesbabamo
@Yohannesbabamo 3 часа назад
Goo News. Devlopment throgh cooperation. Promoting Peace!
@SabaAyele-y3p
@SabaAyele-y3p 4 часа назад
አብቹ ሁሌም ሳቅልኝ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@Hana-3838
@Hana-3838 4 часа назад
የቡቺሽን ተነቀሽው ተነቀሱት
@kakaali02
@kakaali02 4 часа назад
የኛ ሃገር ጋዜጠኞች የምዕራባዊያኖች የፕሮጋንዳ ሴራ ሰለባ እንሆናቹህ ነው የታዘኩት። ስለዚህ በተቻላቹህ መጠን ከሚያስገምታቹህ የአለም የፓለቲካ ወጥታቹህ ስለ ኢትዮጵያ ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች ስለ አለ ሃገራቸው ብሎም ስለ አለም የባህልና የኢኮኖሚ አቢዩቶችን ያዩ ኮንቴንቶች ላይ ብትሰሩ መልካም ይመስለኛል
@ASDDSA-nw2xm
@ASDDSA-nw2xm 4 часа назад
ጥምራት ከሩሲያ ጋር ነው አንፈልግም እራኤልን
@DerejeDagne-f9n
@DerejeDagne-f9n 2 часа назад
አንዳቸውንም አንፈልግም አቅም ስለሌለን ነው እንጂ ውንድሜ ።
Далее
These Are Too Smooth 😮‍💨
00:57
Просмотров 5 млн
Наши дети захватили кухню!
00:59
Просмотров 230 тыс.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 22 October 2024
40:11
These Are Too Smooth 😮‍💨
00:57
Просмотров 5 млн