Тёмный

ኢትዮጵያ ቻይና ሩሲያ ለፍልሚያው ወሰኑ!አሜሪካ አፍራለች! አጎዋ ጉድ አመጣ! 

Feta Daily News
Подписаться 896 тыс.
Просмотров 217 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 472   
@ktube8920
@ktube8920 2 года назад
አግዋ የጀነት በር አይከፍትም ሲፈልግ ሰላሳ ግዜ ይገደን እኛን የሚያኖረንም የሚገለንም አላህ ነው ኢንሻ አላህ
@binibini5625
@binibini5625 2 года назад
ድል ለዉድቷ ላሀጋሬ ኢትዮጵያ ታሻንፍሌች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tamanachitaka2733
@tamanachitaka2733 2 года назад
ሀሉትኛ ግን ፈታ እናማሰግናልን አሜራካ እግዚአብሔር ይግሰሰፀ እትዮጵያ ህዝቦች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅ
@jemillatube2160
@jemillatube2160 2 года назад
አይ አሜሪካ ይብላኝልሽ ለአንቺ እኛ ኢትዩጲያኖች ፈጣሪያችን ከኛጋ ነው ኢትዩጲያን ከፍ ለማድረግ የሚጠበቅብንን ሁሉ እናደርጋለን በስደት ላይ ያለን እህትና ወንድሞች
@songohan7170
@songohan7170 2 года назад
ለዘመናት ተላላኪ የነበረች ሀገር ኢትዮጵያ ነበረቸ አሁኑ ነው ዷ/ር እብይ ወደስልጣን ከመጣ በሗላ ተላላኪነቷን አሻፈረኝ ብላ እራሷን ማየት የጀመረችው ይህ የማይካድ ሀቅ ነው :: ከአፍሪካ ዙባቤ እና ኢትዮጵያ ብለ መናገር ድፍረትን ነው የሚያሳየው ይህ ግን ሀቅ አይደለም :: ተላላኪ ያልሗነች ሀገር ካለች አፍሪካ ውስጥ አንጋፋውን ቧታ መውስድ የምትችለው ኤርትራ እና ኤርትራ ብቻ ናት :: ላለመሗን ብዙ መስዋዕት ከፍላለች ስለዚ ለሁሉ ድርሻውን መስጠት ግድ ይላል ::
@medin415
@medin415 2 года назад
@@songohan7170 ena atkebatir enji esum yaweraw eko yahunun new Ahun lay alhamdu lillah telalaki adelenim
@zeritutiruneh4465
@zeritutiruneh4465 2 года назад
ተላላኪ ወያኔ መንግስት ነው
@zeritutiruneh4465
@zeritutiruneh4465 2 года назад
@@songohan7170 ምን ለማለት ፈልገህ ነው አገር ተላላኪ ሊሆን አይችልም የሚያስተዳድረው መንግስት እንጂ የትግሬው መንግስት ተላላኪ ዘረኛ ሌባ ወንበዴ ነበር ኢሳያስ ተላላኪ አይደለም ማለት ትችላለህ አትዘባርቅ ወሬ ወሬ
@songohan7170
@songohan7170 2 года назад
@@medin415 ምትቀባጥረው ያለው አንተ ነህ ? እኔ ያልኩት ዷ/ር አብይ ከመጣ በሗላ ነው ተላላኪ መሗን ያበቃው :: ስለዚ ከመቀባጠር በፊት ሁለቴ አስብ ንገሩኝ ባይ ::
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ሀበሻ ድርድር አያውቅም በሃገሩ ✊🏿️✊🏿️💪🏿 ድል ልውዷ ሀገሬ ኢትዮጵያ ክብር ለሀገራችሁ ለምትፋለሙ ሁሉ 🤲🏿💪🏿
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 года назад
ትክክል የኔ አስተዋይ በጥይት ግባር ግባራቸዉን ማለት ነዉ 27 አመት ተቀምጠዉ ምንም ለዉጥየለ ግባር ግባሩን ቡሉት ኢቶቢያየ
@yaredyared3305
@yaredyared3305 2 года назад
ኢትዮጵያ እኮ ከአሜሪካም ከአጎዋም በፊት ነበረች አሁንም ወደፊትም ትኖራለች ሞት ለጠላቶቻችን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እናትየኔተናፋቂዋ
@እናትየኔተናፋቂዋ 2 года назад
አሚንያረብ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 года назад
አሜን
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 2 года назад
ፈታ ዴይሊዎች በጣም የማደንቃቹህ የምወዳቹህ ዩቱብ ቻናል ናቹህ ትልቁ ችግራቹህ ዘረኝነት ይታይባቹሀል ወደ አንድ ብሄር ታዘነብላላቹህ ለምሳሌ የኢትዮጵያ ወታደር ከማድነቅ የአንድን ብሄር ወታደሮችን ስትጠሩ እሰማቹሀለሁ እባካቹህ ኢትዮጵያውያንነትን አስቀድሙ ሁሉም ብሄር እኩል ጀግና ነው በተረፈ በዚህ ድርጊታቹህ እፈሩ :::::::
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 2 года назад
በትክክል ማማዬ ኢትዮጵያ ወደፊት
@alembeserat8526
@alembeserat8526 2 года назад
Thanks-
@selfreliance8999
@selfreliance8999 2 года назад
ከአፍሪቃ ሃገሮች አሜሪካን ገደል ግቢ ያለችውን ብቻዋን ሃገር ኤርትራ ናት እንዲያውም ከ30 ዓመት በፊት... ኤርትራ ምንም እርዳታ ከማንም የማትቀበል ከእዳ ነጻ የሆነች ብቸኛዋ ሃገር ናት.. ሰላም ለ🇪🇷🇪🇹
@samuelasgodom5000
@samuelasgodom5000 2 года назад
yes, you are right! My brother
@apexfuture1979
@apexfuture1979 2 года назад
ትክክል፤ እንዲያውም ኤምባሲዋን ሰአታት ብቻ ሰጥታ ያባረረች ብቸኛ ሀገርም ናት እንጂ።
@mesafintsiyum9428
@mesafintsiyum9428 2 года назад
Isun leziyaw eko nwe miwedew
@matimanunited
@matimanunited 2 года назад
Exactly my brother. One if the few African countries that refused to bow down for neo colonialism.
@rahmumame996
@rahmumame996 2 года назад
ትክክል ውጭ ያለነውን የሀገር ውስጥ ምርት መጠቀም እና ብር በባንክ መላክ ሌላው የአሜሪካን ምርት አለመጠቀም ኢትዮጵያዊይ ሆኖ የአሜሪካን ምርት የምትጠቀሙ ኢትዮጵያውያን ከሃድ ናችሁ🙏🙏😴😴😴😴
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
"አጎዋ" "አድዋ" አይደለም ከሱ በፉትም ኢትዮጵያ ነበረች ቢቀርም ትቀጥላለች አከተመ!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад
አሏህ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት ያረቢ ያአሏህ👍💖🇪🇹🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪👍🇪🇹🇹🇷💞🇪🇷🇪🇹💕🇪🇹💖🇪🇷💖🇹🇷
@seidnurye3226
@seidnurye3226 2 года назад
ሁላችንም ይህን ግዜ ተባብረን ማሸነፍ አለብን አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
@kbtttherealmteam7325
@kbtttherealmteam7325 2 года назад
ኢትዮጵያ አይዞሽ አላህ ክፍፍፍ አርጎሽ ጠላቶችሽን እጃቸውን በአፋቸው እንዲጭኑ ያደርግ
@yeshawmohammedaman5431
@yeshawmohammedaman5431 2 года назад
ክጅጅክጅግህህስድፍኦፕንግስክ
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 года назад
የኢትዮጵያ ልጆች ቆይ ለምን ባንድ ሆነን ብዙ ቻናል እያዘጉ ነው ጁንታዎች ለምን እኛ የነሱ ቻናል አላዘጋባቸውም. ሁላችሁም ሪፖርት እያድረጋችሁ እነሡ ትንሽ ናቸው ግን ባንድ ስለሆኑ ትላላቅ ቻናሎችን እያሰጉ ኢትዮጵያ ትቅደም ጁንታ ዘርኛ ይውደም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@shabyaismyhero2654
@shabyaismyhero2654 2 года назад
Etiopia trying to Get out of the banda WHOs fighting for their country but knowing Eritrea is exampel to be strong by their own people. So stay strong with abiy ahmed🇪🇷❤️🇪🇹🤝
@emantube3771
@emantube3771 2 года назад
ያአላህ አንተው ድረስልን ሰላሙን አውርድልን ለሀገራችን በቃበለን የረብ ዛሬስጦርነቱ አለቀሀገራችን ሰላምሆነች የሚል ዜና መስማት ናፈቀኝ ☝️☝️☝️
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 года назад
እየጨረስን ነዉ አብሽሪ
@الحمدالله-ن6ف6ق
@الحمدالله-ن6ف6ق 2 года назад
አላህ ይጠብቃት አገራችንን እናትና ሀገር አንድ ነው መተኪያ የላቸውም
@zaharaendris783
@zaharaendris783 2 года назад
አሚንንንን
@እሙኽሊድኩንፈየኩን
አሚንንን ያረብብብብብ
@Nejat197
@Nejat197 2 года назад
አሚንንንን
@allahrakha7658
@allahrakha7658 2 года назад
@@zaharaendris783 ቨ
@zaharaendris783
@zaharaendris783 2 года назад
@@allahrakha7658 እ
@blackstone07
@blackstone07 2 года назад
ባይደን አግዋን ይዘህ ጥግህን ያዝ። ከሃገርህ በፊት ኢትዮጵያ ነበረች ትኖራለችም። ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር።
@rahmumame996
@rahmumame996 2 года назад
አሜሪካ እኮ ከቻይና ጋር ግንኙነታችን ስለጠበቀነው አላህ ሆይ ጁንታን እና አሜሪካን አላህ ቁጣ ይውረድባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤
@ሀገሪንተውልኘ
@ሀገሪንተውልኘ 2 года назад
አሚንን ያርብ
@አብቹንአድረ
@አብቹንአድረ 2 года назад
አሚንንንንንን
@እናትየኔተናፋቂዋ
@እናትየኔተናፋቂዋ 2 года назад
አሚንያረብ
@mansooralhashmei5459
@mansooralhashmei5459 2 года назад
አሚንንን ያርብ
@ኩንፈዬኩንአላህሁንያለውሊ
ሪዝቅ ከአንድ ከፈጣሪያችን እንጂ ከአሜሪካ አይደለም ኢንባሲያዋንም ታሶጣልን አሜሪካ አንፈልጋትም ጆባይድን እድሜህ ይጠር አቦ
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 2 года назад
"አለ ነገር ዘንድሮ አለ ነገር እንዲህ ታመን ታመን አንገት ደፍተን አንቀር"
@መመመመመ-ፐ7ጘ
@መመመመመ-ፐ7ጘ 2 года назад
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን💚💛❤🙏🙏
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 2 года назад
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ እናት ሃገሬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ለዘለዓለም ኑሪልኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
ሁሌም ኢትዮጵያን ለማዳን እንቆማለን 🙏
@yeshawmohammedaman5431
@yeshawmohammedaman5431 2 года назад
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች እባካችሁ ድምፅ እንሁን ለእህት ወንድሞች?😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ድል ለሀገራችን ኢትዮጽያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zeyenabaibeyemuhey
@zeyenabaibeyemuhey 2 года назад
አብሽሩ አላህ እያንዷ ነፍስ ሪዚቋ ተፅፎላታል ሀላልን ከመረጥን ሪዚቃችን ሰፊነዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አይዟችሁ ወገኖቼ።
@Mikey_1169
@Mikey_1169 2 года назад
አይዟችሁየሀገሬ ጀግኖችና ህዝበችን ሁላችንም ጠንክረን ከሰራን ኢትዮጵያ ከሁሉም ሀገሮች ትበልጣለች እንሸ አላህ
@user-tf7gz7fr1k
@user-tf7gz7fr1k 2 года назад
ትልልቅ ብልሀትና ሀሳብ ላቀረቡ ሁሉ ምስጋና :: ፈሲል ብልህ ተስፍ ሙሉ :: መላህ ደግ ነው :: መረጃችን በርታ :: 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kedirryoutube5919
@kedirryoutube5919 2 года назад
አሜሪካ የአላህ በለዓ ይውረድባት በጣም ደሀ ሀገራት አላህ ያርጋት ሀያልነቷን በድህነት የሚቀይር ጌታ አለና
@seadaabedela6437
@seadaabedela6437 2 года назад
"ክፉ ጎረቤት እቃ ያስገዛል" ።የአሜሪካ ደባ ለኛ እድገት ያረግልናል አምላክ ኢትዮጵያን አይተዋትም።
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
ድል ለእናት ሀገራችን አጥፊዎች ይጥፉ እግዚአብሔር ከተጎጆች ጋር ነው አሜሪካ በፈጣሪ ቃጣቷን ታገኘዋለች
@babibabi4471
@babibabi4471 2 года назад
ወይ ጆባይድን አላህ የስራህን ይስጥህ ያረብ ሚስኪንዋ ኢትዮጲያ እያበረከክ አላህ እድሜህን ያሳጥረው
@zeynebzeyneb6859
@zeynebzeyneb6859 2 года назад
እርዚቅ በአላህ እጅ ነው አላህ የፈለገውን ያለምንም ክፍያ ይረዝቃል
@softlife5208
@softlife5208 2 года назад
አሜን ኢትዮጵያ ትኑርልን
@hubimen9287
@hubimen9287 2 года назад
አላህ አለልን አንፈራም ከ D.r Abey ጋር Ethiopia 🇪🇹 ወደ ፊት ድል ለ እናት ሀገር ኢትዮጵያ 😘😘😘
@okitahmed4643
@okitahmed4643 2 года назад
ድል ለእናት ሀገራችን ኢንሻአላህ ኢትዮጲያ ታሸንፋለች
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 2 года назад
አይዞሽ ኢትዮጵያዬ የማንም ነጫጭባ ያንቺን የወደፌት እድል አይወስንም ተቸግረንም ቢሆን እናሸንፉለን ችግር ያጠነክራል እንጂ አያሸንፍም!!!!!!
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 2 года назад
ኤርትራ የት ረሳሃት ለዛውም ላለፉት 30 አመት ኢትዮጵያ እኮ ዘንድሮ ነች🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪
@alganeshmedhanie4775
@alganeshmedhanie4775 2 года назад
Ane wen mesaka aloku kolom dehri Eritrea eyom tebarabirom 🇪🇷❤️💪🏾
@AhmedMohamed-bf7mr
@AhmedMohamed-bf7mr 2 года назад
Ewnet new ethiopian magineni new yemihonew eritrean restehal yawim le ethiopian kind yehonechiw. Ewinet atirget
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 2 года назад
#ኢትዮጵያ ታሽንፋለን ወደ ፊት 💪💪💪💚💛❤
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 года назад
ይሄ ሁሉ ማዕቀብ የምትጥለው አሜሪካ የአገር መከላከያን የጨፈጨፈ በህዝብ ምርጫ የተመረጠ መንግስትን ለመገልበጥ ጦርነት የከፈተ ሀይል ጋር ለምን አትደራደሩም ብላ ነው አይደል እኛ ደግሞ አሜሪካ የምትሰጠን እርዳታ በአፍንጫችን ይውጣ 👌👌
@tsige8516
@tsige8516 2 года назад
ሀገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቃት
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 года назад
ድል ለቻይና ውድቀት ለአሜሪካ 👊
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 года назад
ቻይና እና ሩሲያ ከፍበሉ አሜሪካ ቡን ትበል ።
@ኢስላማዊትምህርቶች-ዘ7ሰ
በዳይን እና ምድርን አበላሽን ሁሉ ከምድር አንሳልን የአላህ ሰላምንም በኢትዮጵያ ምድር ላይ አስፍንልን ሰላም ከአንተ ነው
@hanatesseme9170
@hanatesseme9170 2 года назад
ህዝቡን የሚያኖር የፈጠረው ፈጣሪ እንጂ አሜሪካ አይደለችም ሰጥቶ የመይነሳውን እንመን
@etuyetawabchi4255
@etuyetawabchi4255 2 года назад
እሩሥያ እና ቻይና እግዚአብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይሥጣችሁ ሠላም እና ፍቅር ለሀገራችሁ ያብዛላችሁ
@berhanrayatube416
@berhanrayatube416 2 года назад
አጎዋ እርዳታ ነው አድዋ ነፃነት ነው ሰለዚህ ነፃነት ይበልጣል ያለ ነፃነት እርዳታ ምንም ጥቅም የለውም ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹💪💪
@ejdhd3666
@ejdhd3666 2 года назад
ፈጣሪ፣ሆይ፣ኢትዮጲያን፣ሀገራችንን፣፣ጠብቅልን
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 года назад
አይዞን ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያችን ታሸንፋለች አሜሪካን በፊትም ፈርታ ነበር ቻይና እንደምትበልጣት .... እግዚአብሔር ይርዳን ለሚተባበሩንም ቻይናና እራሽያ ትልቅ ምስጋና።
@mekiatube759
@mekiatube759 2 года назад
ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🥰👌 ፍተህ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ ለሚገኙ ወገኖቻችን😭😭😭💔💔💔🥺🥺🥺ያአላህ አንተው ድረስልን
@ltka.a3616
@ltka.a3616 2 года назад
መንግስት ከውጭ ከሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢምባሲዎች በኩል ከፍተኛ ትኩረት በማድረግ የቦንድ ሽይጭ ያድርግ መነሻውም ከ500 እስከ1000 ዶላር አድርጎ ይሰብስብ። revolving fund ለኢኮኖሚው ትንፋሽ ያገኛል።
@benjamin6222
@benjamin6222 2 года назад
መንግስት በዚህ ኘሮግራም ላይ የተሰጡትን አስያየቶች ከተገበረው ቦንድ እንገዛለን እናዋጣለን ሁሌም አለን እናሸንፋለን። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@beleubeyene3262
@beleubeyene3262 2 года назад
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@የኢትዮጵይለዘላለምትኑር
ውይ ይች የተረገመች አገር አሜሪካ እግዚአብሔር ያንሳላት የኢትዮጵይ ለዘላለም ትኑር ጥላቶቸ ይውደሙ የዱባይደም ውድመት ከዚህ ስሞን አድስ ነገር ፈጣሪ ያንሳው እግዚአብሔር ያንሰው
@byanuteg8736
@byanuteg8736 2 года назад
You layer man, Eritrea 🇪🇷 is the first no more in African countries. That’s why you pay now what’s going on now /TPLF/. Thank you a good leader never before & coming pre Esu & his followers Eritrea 🇪🇷. We love u 🇪🇷 9 ethnicity. Stay blessed!
@samitihabte34
@samitihabte34 2 года назад
That's what I hate about those people they always wanted to get the credit Eritrea 🇪🇷 the first country from all those he mentioned countries Eritrea said no more foreign intervention for 27 years we have been fighting alone against the whole world Eritrea shall previll 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@yeshawmohammedaman5431
@yeshawmohammedaman5431 2 года назад
ኦኢህህህህህህኡኢኢኦልልጭፕፕፕሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@tsige8516
@tsige8516 2 года назад
ጠቃሚ አሳብ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ይህንንም ችግር በመተባበር እንወጠዋለን
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 2 года назад
ቆንጆ info ነው ሁሉም Diaspora ገንዘቡን በባንክ ቢልክ የተጣለብንን ማእቀብ ዜሮ ማድረግ ይቻላል።በዛሬ ግዜ አፍሪካ God blessed Chinaነው የምለው።
@susuchannel1250
@susuchannel1250 2 года назад
ምነው ካልሠገዳችሁልኝ አለች አሚሪካ እረ ፈጣሪ ሆይ ከአንተ የሆነውን በላ ሊክባት እና አናቷን በልልን እንደ እባብ🙏
@ሪምነኝቲማቲሟ
@ሪምነኝቲማቲሟ 2 года назад
አህለን አድኛነኝ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@sherifmustafa875
@sherifmustafa875 2 года назад
Thank you FETA DAILY this very good information for our country 🇪🇹!!!! let's go and standing with our country 👍 in one.
@ጀሚላቱዩብ
@ጀሚላቱዩብ 2 года назад
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፍለች እንሻአላህ ይህ ቀን ያልፍል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@A-900.
@A-900. 2 года назад
ኢትዮጵያዬ አንጀቴ ቢሰፈሰፍልሽ እንባዬ ቢፈስልሽ ከዱዓ ውጭ ምን አደርግሻለሁ የ አለማቱ ጌታ አላህ በቃ ይበልሽ እውነቱን ይፍረድልሽ
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 года назад
ጸረ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይገጽሳችሁ ኣትደገዮጵያ ታሸነፈለች ወንድማችን እናመሰጌናለን
@hagerenlemma3991
@hagerenlemma3991 2 года назад
ከውጭም ሀነ ከሀገር ውስጥ ኢትዮጵያን ለማፍረስ የሚያሴሩትን እግዚአብሔር ያጠፋቸዋል ።
@fozhussen8105
@fozhussen8105 2 года назад
አላህ የከፈታትን ጉረሮ ዛይዘጋት አያድርም አልሀምዱሊላህ ማንም ያለውን ቢል አላህ ያላለው አይሆነም
@Goh1216
@Goh1216 2 года назад
feta daile እናመሰግናለን ስለ ውድ መረጃዎችህ በጣም ምርጥ ሚዲያ ነው thank you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@birukbiruhi1643
@birukbiruhi1643 2 года назад
ሁላችንም ይህን ህልማቸውን ለመቀልበስ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ማድረግ ያለብን ነገር ማድረግ ምንም አይነት ማዕቀብ ቢጣልብን በፅናት ድልን መጎናጸፍ አለብን ።እምዬ ሀገሬ ድል ለህዝቧ ለመልካም ምድርሽ።🇪🇹🇪🇹
@yaniyanet7599
@yaniyanet7599 2 года назад
አይዞን ኢትዮጵያ አናሽንፋልን
@ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
@ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን እባክህ ስለናትህ ብለህ ምህረትህን ላክልን ሀገራችንን ጠብቅልን ጠላቶቿን ከግሯ ስር አስገዛላት
@marcykifle4376
@marcykifle4376 2 года назад
ሁላችንም በዉጪ ያለነዉ ኢትዮጵያዊያን በየወሩ ለሀገራችን መርዳት አለብን። በእኛ ገንዘብ ነዉ የዉጪዉ የሚለመልመዉ ለምንድነዉ ቢያንስ$500 ዶላር ወደሀገራችን ሴቪን አካዉንት የማንልከዉ? እርግጠኛ ነኝ ኢሔንን ካደረግን ሀገራችን በ3 አመት ዉስጥ ሀይለኛ ለዉጥ ታመጣለች። ሁላችንም እንነሳ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን እና ህዝባችንን ይባርክ።
@hikmatube106
@hikmatube106 2 года назад
አለን ለምየ ለኢትዩጵያችን 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ኤፍራታ-ዘ7የ
@ኤፍራታ-ዘ7የ 2 года назад
አይዞሽ እናቴ አንድ ደረጃ ነው የቀረሽ ያልፍልሻል ኢቶቢያየ🇪🇹🇪🇹
@sishaia6875
@sishaia6875 2 года назад
አረ እኛ ሃይላችን እግዚአብሔር ነው የሰው ሃይል አይረባም ይልቅን ለራያ ዋጃ ጥሙጋ ፍትህ ህዝብ አለቀ አሉ ንፁሃንን ጨረሱ ፍትህ ለዋጃ ጥሙጋ
@abcabc7889
@abcabc7889 2 года назад
ያረብ ሀገራችንን ሠላም አርግልን አማሪካን አዋርድልን ይችን ነቀርሳ ሀገር
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 года назад
አይዞሽ ኢትዮጵያዬ አለሁ ለሽ ኢትዮጵያችን በጣም ዉድሽ አለሁ ሀገሬ 💚💛❤️🙏
@nefethgnawtube7868
@nefethgnawtube7868 2 года назад
ወንድሜ እኛ እኮ ያልቸገረንን የባዕድ ቋንቋ ሳይቀር ከፈረንጅ የምንዋስ ጥገኞች ነን። ዳያስፖራ፣ኤክስፖርት፣ላይክ፣ኮሜንት፣ሸር ወዘተ. የአማርኛ ቃል እያለው ነጭ አምላኪ ስለሆንን እንጠቀምበታለኔ። ማንነትን ሸጦ ራስን መቻል አይታየኝም።
@alganeshmedhanie4775
@alganeshmedhanie4775 2 года назад
Ante men neka Eritrea lemen resehat 30 amet le America alitazezem yalch Eritrea nat 🇪🇷❤️🇪🇹💪🏾
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 года назад
ኢትዮጵያ ወገኖቼ እባካችሁ ይህ ኮቪድ የሚባል ክፉ ተጠንቀቁ እየተዘናጋን ነው እኛም አሁን የበለጠ እንዲንቀሳስያደሰግነው ።ለራሳችን ስንል እንጠንቀቅ።
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 года назад
GOD WATCHING FOR ETHIOPIA 🇪🇹WE STAND STRONG TOGETHER ❤ FOR OUR COUNTRY ETHIOPIA 🇪🇹 THANKS ❤BROTHER
@3azezah3z35
@3azezah3z35 2 года назад
የአላህ በዝነትህሀገሬን ከሁሉም መከራናስቃይአንተዉ ጠብቃትየአላህ ሀገሬኢትዮጰያሁሌም ከከፍታበላይነሺ እማማ🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️☝️☝️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tube-fu3hv
@tube-fu3hv 2 года назад
ኢትዮጰያ የዱአ አገርነች መቼም አትፈርስም አጋዣ ይበርክት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@senaymussie4385
@senaymussie4385 2 года назад
Kezim belay endet etfres, enante sewoch chelema wst new ende mitronut
@derejeyohannes5166
@derejeyohannes5166 2 года назад
Hager sititer Erteria Alemetratih astazibohal !
@n.medhanialem5978
@n.medhanialem5978 2 года назад
ምንም ከባድ አይደለም የነሱን እጅ እየጠበቅን መኖር የለብንም ከእንቅልፋችን እንድነቃ አድርገውናል እኛ መሬት አለን ወደእርሻችን መዞር ነው ያለብን እድሜልካችንን እጃችንን መዘርጋት ይቅርብን ለቤታችን መፍትሔው እኛና እኛነን
@yeshawmohammedaman5431
@yeshawmohammedaman5431 2 года назад
ይህህ
@yeshawmohammedaman5431
@yeshawmohammedaman5431 2 года назад
ጅክክ
@yeshawmohammedaman5431
@yeshawmohammedaman5431 2 года назад
ክጅህትህህፕጭጭጭፅ
@kemekem1366
@kemekem1366 2 года назад
ጁንታው 6 ወር ሙሉ ከጦር ሜዳ ላይ እየሰበሰበ ወደ መቀሌ የወሰደውን እሬሳ ቋንጣ ፍርፍር ሰርቶ ይብላው ለኒዎርክ ገበያ ሊያቀርበው ነበር አልሆነለትም ሴራው ከሽፎበታል
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 года назад
ክክክክእ እሰይ ትክክል
@twinklestar2448
@twinklestar2448 2 года назад
ዘና አረግሽኝ
@user-ev8zx4tx4b
@user-ev8zx4tx4b 2 года назад
ክክክክክክክክክ
@ትግራይትዕሠር
@ትግራይትዕሠር 2 года назад
ከፈለገ እያሸገ ሥጋቸውን ይሽጠው
@dawittekestekidane503
@dawittekestekidane503 2 года назад
Bro What about Eritrea. አረትራ እኮ ናት ከ 30 አመታት በላይ ስለ ራስህን መቻል ከ usa አእና Europe በፍጥቻ ይቖየችው. እውነቱን መንገር አለባቹ bro
@negiyegandabo7052
@negiyegandabo7052 2 года назад
Thank GBU See You again !!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዘረኝነት ይውደም !!!
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad 2 года назад
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪
@nafesh4210
@nafesh4210 2 года назад
ኢትዮጵያ ለዘላለም ከነክብሯ ትኖራለች
@zaharaendris783
@zaharaendris783 2 года назад
ሀገራችንን የአለማትጌታ ይጠብቃት
@barzilaytesfalem3409
@barzilaytesfalem3409 2 года назад
እኛ ኤርትራውያን እና ሃገራችን ለኣሜሪካ ኣለመንበርከካችን ኣለመስገዳችን ስ ኣልሰማህም እንዴ ? ወይስ የሩቅ የሩቅ ነው መጥቀስ የምትወዱት ፡ልንገር ከኣፍሪቃ ሙሉ የኣሜሪካ ይሁን የምእራባውያኑ የቀኝ ግዛት መቃወምና ኣለመገዛት ኢያስተማረች ያለችሃገር ኤርትራ ብቻናት ኡነት መቀበል ተገቢነው
@May-yv2kq
@May-yv2kq 2 года назад
Exactly
@ethiopia5992
@ethiopia5992 2 года назад
ጎበዞች በርቱልን #ውድ ኢርትራዊያኖች አላህ ሀገራችሁንና ሀገራችንን ኢትዩ ከፍ ያድርጋት ከማንም ሀገር ነፃ ሆነው የበላይ ያድርግልን #እናንተንም አለማመስገን ንፍግነት ነው #ሁሌም ወደፊት እጅ ለእጅ ተያይዘን በፍቅር አንድ እንሆናለን ወገን አይዞን #ጠላት ድብን ይበል አይቀርም ከሁሉም በላይ መሆናችን
@vipx5902
@vipx5902 2 года назад
ኢትዮጵያ።ወርቅ።ናት።የገንዘቡን።ሂሳብ።ተውት።የሰው።ህይወት።ሞት።ይቁምልን።ሁላችንም።በስደት።ነው።እምንተዳደረው።በጆባይደን።ዶላር።አይደለም።ዋናው።ሰላም።ውሎ።ሰላም።ማደር
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 2 года назад
ፈታዬ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ዬ አላህ ሰላሙን ያወረደለሽ ጠላቶችሽን አላህ ያንሳለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪 በፍቅር ደምሩኝ
@yonaskahsay3102
@yonaskahsay3102 2 года назад
በመጀመሪያ ሰላማቹ ይብዛ በመቀተል ባሜሪካ ከማይታዘዙ የአፍሪካ ሃገራት ከተቀስካቸው ሃገራት መካከል ቀንደኛዋ ሃገራችን ኤርትራ አልተቀስክም are you okay with us??? 🇪🇷💯❤️🇪🇹
@samitihabte34
@samitihabte34 2 года назад
This is their true identity about Eritrea 🇪🇷 they don't want to give credit don't worry bro the whole world even America knows we are the only country that survived 20 years of sanction we are the only country who have been fighting against the whole world they didn't know they are passing that we have passed for the last 27 years but Eritrea is the first country who said no more 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪.
@استعفرالله-ذ6و
@استعفرالله-ذ6و 2 года назад
ኢትዮጵያ ሀገሬ ጥላትሽ ይውደም ጀግኖቻችን ኑሪልን ሀገሬ በሠላም በፍቅር በነፃነት በኢኮኖሚ እድገት ከፍ ብለሽ በልፂጊ ድልል ለኢትዮጵያ ሀገሬ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን በረሀብ በቅማል ለሚሠቃዩ እህት ወድሞቻችን ያረብ ያአላህ ኸይር አውርዲ🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@ኢሙነኝሰለምቴዋ-ጀ4አ
ማነው እንደኔ የአሜርካ ሴራ የቻይና ጠጋጠጋ ማለት ያስፋራው. ሀገራችንን ሰላምያርግልን ያርብ
@amanuelyosef708
@amanuelyosef708 2 года назад
መቼም ቢሆን ነፃነታችንን በእርዳታ አንቀይርም ።
@abdufenita311
@abdufenita311 2 года назад
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 2 года назад
ፈጣሪ በቀባሪ አለ የሐገሬ ሠው በፊትም አለን አሁንም እንኖራለን ከአጎዋ አድዋን እናስቀድማለን
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ
@አሚራቱዩብ-ለ2ኘ 2 года назад
ሰብአዊ መብት የሚከቡርባት ሀገር አሜሪካን ትሉ ነበር እኛ ግን አሜሪካ ሰብአዊ ሳትሆን ፈርኦን ናቸው በተለይ አፍሪካላይ ፈርኦን ለበኒ እስራኢሎች እደዛ ሲሆን እደነበረው ሁሉ አሜሪካንም እደዛ ናት አላህ ያጥፋት ያዋርዳቸው እምዬ ሀገሬ የጠላሽ የነካሽ ይውደም 🇪🇹❤👍🇹🇷❤👍🇪🇹🇹🇷 ከፍ በይ ሀገሬ
@zd4416
@zd4416 2 года назад
አላህየ አተ ኢትዮጲያን ጠብቃት ሰላምህንም አዉርዲልን
@babibabi4471
@babibabi4471 2 года назад
እምዬ ኢትዮጲያ አላህ ነስሩን ያቅርብልሽ ያረብ
Далее