Тёмный

ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ምን ልምድ አገኘች? የልዑክ ቡድኑ ያደረገውን ውይይት ከፍል - 2 Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 22 тыс.
50% 1

ኢትዮጵያ ከሲንጋፖር ምን ልምድ አገኘች? የልዑክ ቡድኑ ያደረገውን ውይይት ከፍል - 2 #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@gebtezera5822
@gebtezera5822 3 месяца назад
እጅግ ከፍተኛ ትምህርት ያገኝሁበት ውይይት ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያም አሁን በተያዘው መንገድ ጠንክራ ከቀጠለች ከፍተኛ ውጤት እንደምታዘገብ ጨርሶ አልጠራጠርም ።
@ayuwgga455
@ayuwgga455 3 месяца назад
💯🙏
@konjitdemisse1478
@konjitdemisse1478 3 месяца назад
ሀግሬ ይህ ያንቺ ጊዜ ነው ምክኒያቱም ልበ ብሩህ መሪ አግኝተሻል ችግርሽ ምን እንደሆነ እና መፍትሄውን የተረዳ መሪ ተችረሻል
@memberekidane9096
@memberekidane9096 3 месяца назад
Webe ababale batekekel berehe ayemero nawe yalawe amelak yetabekene 👍👍👍
@adfresptariku5909
@adfresptariku5909 3 месяца назад
ዘረኛና ጨፍጫፊ ውሽታም፣ ጥራዝ ነጠቅ ፣ እንድ ቁንቁዋ ተናጋሪን የሚመስል መንግስት ለመመስረት " የዘር ህገ መግዥይ"_ተብሎ በሚጠራው ስነድ እየተመራ።ግን ክልቡ ዘረኝነትን የማራመድ የገነገነ ሃሳብ ይዞ የሚንቀሳቀስውን እብይ የሚባል ጥቂት ስብእና የሌለው ዘባራቂ ግለሰብ በመሪ ደረጃ ይዞ ኢትዮጵያ በራሱዋ መንገድ ታድጋለች ማለት ጉንጭ እልፋ ነው። የእነዚህ የጥራዝ ነጠቅ yes men" ሳይጠሩእቸው ወዴት የሚሉ ስልጣንን ለሀብት ማጋበዣ ያደረጉ ስብስብ ሚኒስቴር ተብየዎች ክሲንጋፓር "ምን ተማርን" እያሉ የሚደሶክሩት ሆዳም ግለሰቦች መጀመርያ " የኢትዮጵያ ሁላ ቀርነት ምክንያቶችን ምንድናቸው" ብለው ካለ መደባበቅ ካለ ፍርሃት ካለ አድርባይነት እድምተው ለመወያየት የማይችሉ በመሆናቸው የሲንጋፓርን የ እድገት ግስጋሴ ኮርጆ ፍጽም የተለየ ታሪክና የህብረተ ስብ አደረጃጀት ሂደት ጋር በጭፍን በእድገት ስም ለማቦራጨቅ የተዘጋጅበት ቢመስልም ዋናው የጫጫታው ምክንያት ዛሬ ነፍስ በላው ስርእት ክገባበት የመገንደስ ፍርሃት ለመውጣት የሚደረግ ርብርብ ነውና ውይይቱ ነፍስ እድን ክማለት ውጭ ፋይዳ የለውም። እብይ የሚያድበው ስለ አገር ሳይሆን እማራን እንዴት እንበርክኬ መክላክያውን በመጠቀም ፣በድሮንና በከባድ መሳርያ ህጻናትንና ሴቶችን እየገደለ የኦሮሞ የቅዥት መንግስት ለመመስረት እንደሆነ የሽመልስን ንግግር ማድመጥ በቂ ነው። ሽመልስ የሚስጠው እስተያየት ሳይሆን የእብይን ስምምነት ያገኘ ውሳኔ በመሆኑ ህዝብ የአማራን የህልውና ትግል ደግፎ ይሄን የዘረኛ ስርእት ክስሩ መመንገል የእድገታችን ደወል መስማቱ ነውና በውሽት ስብስባና ተስብሳቢዎች ስንጃጃል የተጀመረውን ትግል ክግብ እናድርስ- ልማት ክህልውና እይቀድምም- ህልውና ክሌለ ልማት የለም።
@artsidemultimedia3448
@artsidemultimedia3448 3 месяца назад
Prof Berhanu has amazing message delivery skill. Abiy need to give him a much powerful position as he can impact a lot with his level of conceptualization, thinking and charisma. God bless Ethiopia !
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 3 месяца назад
መልካም ዉይይት ነበር።የመንግስታችንን አሁናዊ የካብኔ አቅም ያየንበት።በግሌ ያነሰ ግምት ስሰጣቸው የነበሩ ሚኒስትሪዎችን በተቃራኒ ሆነዉ ያገኘኹበት።ይኼ የካብኔ ስብስብ በራሱ እድል ነዉ።በአግባቡ እንደ ህዝብ እያገዝናቸው ካልተጠቀምንበት የዘላለም ቁጭት ፈጣሪ ነዉ።ለሁሉም አምላክ ይርዳችኹ።ይኼ ተሞክሮ በሲንጋፖር እንዳያበቃ።በሌሎችም የካቤኔ አባላት ቢቀጥል!ብሎም በዚሁ መልኩ በሚድያ ለውይይት ቢቀርብ መልካም ነዉ።ተባረኩ!!።
@berhanufantu843
@berhanufantu843 3 месяца назад
Great observations!! For sure, we had a great leader and beautiful country with many natural resources. So,we need to clean corrupt and dirty hands authorities. This is a big step for our country. Keep going!!!
@zoesmonkeys
@zoesmonkeys 3 месяца назад
You guide are amazing. Only ethnic federalism needs to be removed from eth. You are all brothers
@ታገልበቀለ
@ታገልበቀለ 3 месяца назад
Professor Bire 15:57 he well put it regarding the clean hands of a government to govern its people in an accountable and transparent manner
@Mukpho210
@Mukpho210 3 месяца назад
አሁን ልንሰራው የሚገባን ቱርዝም ገቢ ለማምጣት ነው ጥልቅ ደህነታችን የምንቀርፍ መንገድ ነው ገቢ በጨመረ ቁጥር ሀገራችን ኢትዮጵያ ትገነባለች።ዕውቀት ታማኝ ማስፈፀም የሚችል ሰው ያስፈልጋል።
@seadanur1373
@seadanur1373 3 месяца назад
ጠያቂ ከተጠያቂ ጋር የተገናኙበት መድርክ ሁም ሰውን ከሲንጋፓር እንማር !!! ለሀገር እናልም ለትውልድ በጎው እናስተምር!!!
@eliasnick4387
@eliasnick4387 3 месяца назад
Never mind about Singapore, can this Government able to learn from Rwanda? can it reverse the destructive Ethnic based politics and above all stop locking up critics and killing its own citizens????
@tomk5529
@tomk5529 3 месяца назад
❤❤❤
@mulukentafere5050
@mulukentafere5050 3 месяца назад
ሁሌም ሰው/ዜጋ/ ተኮር የሆነ ስራ ሁልግዜም ለከፍታ መነሻ ትልቅ ሪሶርስ ነው ። አሁን የተራዳችሁበት መንገድ ቢዘገይም እጅግ ድንቅ ነው ።ኢትዩጺያ በሚገርም ሁኔታ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ከትልቅ ከፍታ ትደርሳለች ። ኢትዮጵያ ደግሞ ምርጥ ምርጥ የተማሩ ልጆቿ በተለያዩ የአለም ክፍሎች ስላሉ ዜጋ ተኮር ህጎች ከወጣላቸው በእኩልነት እና በጋራ ተጠቃሚነት ላይ ህጎች ከተቀሩ እውቀታቸውንም ሆነ ሃብታቸውን በቀላሉ ኢንቨስት የማያደርጉ ይሆናል ሌላው ቀርቶ በንጉሱም ዘመን ሆነ ከዛ በኋላ ከሃገር የወጡት ያላቸው ሃብት እና የሃገር ፍቅራቸው እጅግ ጥልቅ በመሆኑ በሰለጠነ መንገድ እንደምታዩት ተስፋ አለኝ የሚያዋጣውም ይህ ነው ።
@OkhoOloneAjake
@OkhoOloneAjake 3 месяца назад
Watching from Denver Colorado freedom's worldswide freedom's freedom's
@KibromHaddis
@KibromHaddis 3 месяца назад
The one
@Mukpho210
@Mukpho210 3 месяца назад
ለመሆኑ በሶስት ወር ውስጥ የተገነባው ልማት አፈጻጸም ይገርመኛል ኢትዮጵያ ባጭር ጊዜ ውስጥእንደምትበለፅግ አልጠራጠርም።በዚህቀጥል
@abuabera1701
@abuabera1701 3 месяца назад
እኔ እማዝነው ብርሀኑ ነጋ እውነት እስከዛሬ ድረስ ስሎጆችህ በኩራት ደረታቸውን ነፍተው ይጓዙ የነበሩ ዛሬ አንገታቸውን ደፍተው ባለቀ ሰአት እንደዚህ መሆንህ እጅግ በጣም ያሳዝናል እጅ እግር የሌለው ስብስብ ብልጽግናን ምኑን ነው እምታግዘው?
@Trure7Love
@Trure7Love 3 месяца назад
👉🏽የዘርፖለቲካ እስካለ ድረስ ሲንጋፑርን ምሳሌ ማድረግ🙄🙄ይልቅ ከዘርኝነት ነጥራ የወጣቺውን ሰላማዊ የሆነችው ከሮዋንዳ ለመማር ብንጥር ሲንጋፑርን ለመምሰል ተራራን እንደመውጣት አይከብደንም።ዋናው ሰላም ሰላም አሁንም ሰላም🙏🏽✊🏾💚💛❤️
@amanuelamanuel2361
@amanuelamanuel2361 3 месяца назад
👍🏽
@melakudesta6523
@melakudesta6523 3 месяца назад
ማህበረሰቡ የኔነው የሚለው መንግስት እንዲኖረው መጣር ነው የጀመርነው ልክ ነበር እያሉ መኩራራት እሱ ነው በሽታው ስህተቶቻችን እነዚህ እነዚህ ናቸው ብሎ እሱን አውጥቶ መናገር ያስፋልጋል ማህበረሰብ ሲረዳ ሁሉም ቀላል ነው
@DanielSediso
@DanielSediso 3 месяца назад
ግዞው ዬነቴ ነው ሥረ በተግበረ
@abuabera1701
@abuabera1701 3 месяца назад
መጀመሪያ ፊደል ብትማሪ አይሻልም ካድሬ
@esubalew7518
@esubalew7518 3 месяца назад
ከዚህ ጉብኝት የአገኛችሁት ተሞክሮ አሳዩን ሰርታችሁ መሪዎቸ
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
ያዩትን በተግባር ቢያሳዩህ መሪዎችን ታመሰግናለህ ወየ፤ የሚገባ ክብራቸዉን ትጠብቅላቸዋለህ ወይ? ይህንን አዋ አከብራቸዋለሁ ማለት ቀላል ነዉ ግን ታሪካችንን እንመልከት ትግሬዎቹ የፈለጉትን ያረጉ መረሻ ላይ በሰምምነት ሰልጣን አሰረክበዉ አብይን መርጠዉልን ሂዱ ግን አከበርናቸዉ ወይ? እሺ ትግሬዎች ጦርነቱን ጀመሩ ወደ ሚለዉ አልገባም ባጠቃላይ አላከበርናቸዉም ከዚህ ተሰቼ የአብቾ መንግሰትም ሲወርድ በተራዉ ይሳደዳል ይህንን ሕዝቡ እሰካላቆመ ድረሰ ሕዝቡ ጥሩ መሪ መፈለግ ሞኝነት ነዉ
@Yoseph-w4u
@Yoseph-w4u 3 месяца назад
Let us walk the talk together.
@TsiyonAde
@TsiyonAde 3 месяца назад
Was Bililine a journalist?
@Z84g8-cf8oxm
@Z84g8-cf8oxm 3 месяца назад
This is citizens expected from government officials discussing about ideas concerning people interest not one political dreams. Keep such a discussion and include professional who are interested to be part of the development by creating real bridges rather grouping the citizens.
@ethioone8159
@ethioone8159 3 месяца назад
የእብይ ሀውስ ስሌቮች
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 3 месяца назад
Nana netsa awtachew
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Oduuxumuraatii afriikaan 4 iishiiyaaniis 4 ayroophaaniis 4 kalatiidhaas bekkuumsaas kiitabaas akkatiinxumuraa galatoomaa tokkumaanhumnaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Sunsumniisadiihii dhugadhaa sunsuuma ayroophaadhaa sunsuuma iishiiyadhaa sunsuuma afriikadhaa waliifiidudhaadhuganii dubiingaraadhoosaniifayiitii akkademnaabekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Fiirmaan harkaa fulaanwajiindhiihatuun maliifiihubadhuu harkiilamaan sujuudaawajiinheregamuun maliifii maniibakii malaqasiikanuudurafulafii fiirmaa waliiratiilalaa akkasumaabekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Kalatiinhereegaa 4 kalatiinkiitabaa 4 kalatiinbekkumsaa 4 kalatiinsagaleedhaa 3 kalatiin umadhaa 2 dhiiraafiidhaladhaa kiiyabeemasqalanyaadhaa 11 13 12 14 akkatii kiiloos kiiroos jataniiniibiiyaqabdaniikufiiftanii kuftanii walkeeysademtee hubatuufii fudhatuuqabdaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Sunsuumaan afuurgodhaan hiintahuu sagaleen afuurgodhaanhiitahuubekkii hiireegaansadiigodhaan kiitabaansadiigodhaa kalatiinsadiigodhaanhiintahuu bekkiijaladeemii iifjalaan ofaanhiintahuu
@ethioone8159
@ethioone8159 3 месяца назад
ሲንጋፖሩ ቀርቶብን በስላም ወትን በገባን በመንግስት መቀጥቀጡ በቀረልን በቀን አንዴ ንኳን ጠግበን በበላን በመንግስት ከመታስር ከመፈናቀል ከመደፈር በረሀብ ከመቀጣትና ከመረሽን በወጣን !!! ትንሽ እንኳን የማታፍሩ ወረኞች
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Wariibaraneejatanii akkamiitii abaakeehataan gafiidebiisadhabdee biiyiinuuguradhabdee namniiguraqabneebiiyabulchuu agaleekunoo anuunamaguraqabnee miiliikiitiiniin iisiiniiwajiinbiiyaanbulchaafdemaa hagafakenyaatuudofee nujalaabadee bekkii
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Feedhiin 11 kudhatakaadhukatuudhaa fedhiin kudhasadiihiidhukatudhaa fedhiin.12 kudhalamaadhukatuudhaa fedhiinkudha 14 dhukatuudhaa bamakeebarii amalasaleebarii amaluunbaguyaa ba.iifaa bacalamaasayhoon dukanaandemuun udaanhalkaniiwasadiibaleeysaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Rakoontenyaa oneetenyaaharkatiidemnaanii sobakenyaharkatiidemnaanii tiiruutenyaharkatiidemnaanii rajiijiitenyaharkatiidemnaanii kaleetenyaharkatiidemnanii wagaraakeysaatiihakatiindemnaa
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Motumaajachuun maliimee ajabiinmaliifdemtuu akka alamatii kabajaagudiiftuu bekkumsakeysaniiraa hujiiteysaniidheeysiitanii wansodaatanqabdanii waraabeeysii waanhalkan dalageef guyaagaaragalaa beynaa motiibiinesaalencaa ajaabiiqabuu.biineensii iifiindheysaa iisiingaruu iisiiniituu namadheeysaa
@milliontadesse9835
@milliontadesse9835 3 месяца назад
ሲጋፖር የአስተማሪ ደሞዝ ስንትነው ብሬ😮
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
አባቴ ግዜ 300 ብር ነበር አሁን ሰንት ነዉ? አረ የብሬ ራሱ ደሞዙ ሰንት ነዉ አሜሪካን ሐገር 25 ሚሊዬን በአመት ይከፈለዉ ይሆናል ሁን ሰንት ነዉ ደሞዙ አረ የመንግሰት ሰራተኞችና ሚኒሰተሮች ደሞዝ ሰንት ነዉ የአብቾ ገንዘብ በወር 2,000 ደላር ነዉ ማለትን ጭምታ ሰምቻለሁኝ የመለሰ ደሞዘ ደግሞ $300 ብር ይሁን ደላር ይከፈለዉ ነበር ተይዉ የምንግሰት ደሞዝ እነሱ የሚተዳደሩት በሙሰና ነዉ የኢትዬጵያ አየር መንገድ CEO የመንግሰት ሜጋ እንዱሰትሩ CEO ቴሌ፤ ኤልፓ፥ የዉሃ ባለሰልጣን ወንጂ ሱኳር ሲሚንቶ ደሞዛቸዉ ሰንት ነዉ የሚያቅ ይንገረን ይህ መልሰ ብዙ እንቆቅልሸ ይፈታልናል የፈለገ ዓለም እንዙር ይህቺን የደሞዝ ጉዳይ ካላሰተካከልነዉ ነገር አይሰተካከልም ለማነፃፀር የኬንያ ወይም የግብፅ አየር መንገድ CEO $150,000 ደላር ደሞዝ ይበላል የሲንጋፖር የመንግሰት ሰራተኞች ጉቦ አይበላም ይላሉ ግን ሰንት እንደሚከፈላቸዉ ያቃሉ በአለም በጣም ትልቁ ክፍያ እንደሆነ እገምታለሁኝ
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Sujuuniifunyaniiwajiinii qiileensiilafabeynee lafaxuuynee samiiratiihafee iisiiniibekkii funyaansaniiqabdanii mataanlafaxuuyxanii kuftanii miilawaliimaxansaa jachuunsuunii tokkumaandemaa waljabeeysaa lafaanjabaanjalaan razaqamaa jabaanlafajalaanrazaqamaa jachuusanii
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho 3 месяца назад
ዶክተር በርገር ነጋ ኤጭ የምን ነጋ ጠለቀ
@naliru6096
@naliru6096 3 месяца назад
ሲንጋፖር? እርዳታ ኣቁሙ ብድራቹ ክፈሉ መጀመርያ እናንተ ስለ ቅጠል ታወራላቹ ክክክ የትግራይ ህዝባችን መጀመርያ ኣስቡ እኛ የግዜ ጉዳይ እንጂ ከናንተ መለየት ይሻለናን ከናንተ ሱዳን ይሻሉናል
@tadesselemi8617
@tadesselemi8617 3 месяца назад
ምነው ይህን ሰውን ሳታስፈጁ በሰለማዊ መንገድ ቢትሞክር ?ልባርግ ቢትሞክሩ አላልኩም ምክንያቱ መወከልህን እርግጠኛ ስላልሆንኩ።
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 3 месяца назад
እናንተ የሆዳም ስብስብ በግርግር ስልጣን ላይ ተንጠልጥላችሁ ዜጎችን እፍዳቸውን እያበላችሁ ነው! የመግደላችሁ የማፈናቀላችሁ ሳሠያንሳችሁ በዘር እየከፋፈላችሁ ሰውን አባላችሁ እንዳይተማመን አረጋችሁ ሀገራዊ ስሜታችንን አጠፋችሁ! ነገ እያንዳንድህ ለዚህ አስፈፃሚና ተባባሪ የሆንክ ትጠየቃለህ!
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
ትክክል ነህ። አማሮች መርዘኛ ጎሰኞ መሆናቸዉ ሰላረጋገጥክልና ሰለ መንሰከርክልን በአቀኝነት እናመሰግንሀለን
@simales781
@simales781 3 месяца назад
Fesam! You will be reported to INSA
@memberekidane9096
@memberekidane9096 3 месяца назад
Ataferem zarehen sabate bate eyakotarek setegade yanoreke dereya mahayeme kanta malkame nagare ayetabakeme kefate enge dakoro
@FetuHeyru
@FetuHeyru 3 месяца назад
ድልብ መሀይብ
@NB-pd1dw
@NB-pd1dw 3 месяца назад
@@FetuHeyru ለአደርባዮች እና ህሊናቢስ ሰዎች እውነት መራር ናት!
@MillionAbebe-g8d
@MillionAbebe-g8d 3 месяца назад
ሲንጋፖርን ሰበብ አርጎ በሚሊዮን የሚቆጠር የአዲስአበባን ህዝብ ለማሳዘን ለማስለቀስ ከመጎብኘታቸው በፊት የታቀደ መጥፎ ሀሳብ የሲንጋፖር ህዝብ ባጠቃላይ 5 ሚሊየን አካባቢ ነው ኢትዮጵያ ስትመጣ አዲስአበባ ብቻ ከ 7 ሚሊየን በላይ ነው ሲንጋፖር በቂ መሬት ስለሌላቸው አፈናቅለው ከተማ ሰሩ ኢትዮጵያ ከበቂ በላይ የመሬት ሀብት ስላለ ልክ ግብፅ ከካይሮ ውጪ ምርጥ ከተማ እንደሰራችው ከሸገር ወጣ ብላቹ ከተማ ስሩ ክፉ ሀሳብ ይታየኛል በሲንጋፖር ስበብ ህዝቤ ተዘጋጅ ለማልቀስ
@Hkim185
@Hkim185 3 месяца назад
የተባልከዉነ በብትሰማ ኖሮ አትቀበጠርም ነበር በደንብ እንዲጋጌ ላሰረዳህ እንበል አዲሰ አበባ ዉሰጥ ለአሰር ቤቶች መሰሪያ ብቻ መሬት አለ ግን 90 አባወራዎች የቤት መሰሪየ መሬት የላቸዉም ተቸግረዋል አሰሩ አባዉራዎች መሬታችንን አለቅም ይላሉ እሺ አብቹ ምን ያርጋቸወ እነዚህን 90 አባወራዎች ግብፅን ተከትለን አዲሰ ከተማ ከሰራንላቸዉ 45-50 ቢሊዬን ደላር ያሰፈልገናል ፤ እኛ ግን በዓመት 4 ቢሊዬን ደላር ገቢ የለንም ሰለዚህ አዲሰ ከተማዉን ርሳዉ በመንግሰት መሰራቱ እድሜ ለአለሙዲ አዲሰ ከተማ ያለ መንግሰት ወጪ እየሰራልን ነዉ ለምን ግብፅ መሄድ አሰፈለገ አልገባኝም ወደ ጉዳያችን ሰንመለሰ 90 መሬት አጦቹን አየር እሸጥላቸዋለሁ ብሎ የአሰሩን ቤት አፍርሶ አሰር ፎቅ ወደ ላይ አሰር ወለል ያለዉ ሰርቶ በአሰሩ አባወራ ቦታ ላይ መቶ አባወራ አሰተናገደ እንግዲህ እነዚህ አሰር አባዎራዎች ከደሳሳ ደድህነት ወጥተዉ ኮንዶሚኒየም ገቡ አሁን የአብቹ የአበቤ ጥፋት የቱ ጋ ነዉ በግድ ኮንዶምንየም ሰለከተቱህ፣ በግድ ሳትፈልግ ከድህነት አዉጥተዉ ባኞ ቤት ያዉ ኮንዶ ዉሰጥ ወሰደዉ ሰለወረወሩህ ነዉ ወድሰ አዲሰ ሶፋና መብራት ምንም ቀረሸ የማይባል ቤት ወሰጥ ሰለወተፉህ ነዉ ጎርፍ ዝናቡ ሸታዉን ሰላሰቀሩብህ አረ ንገረኝ ምነ በደለ ፈፀሙብህ አሁን አገኘሁ በደልህን የጋራ እንጀራ መጋገርያ ከፍተዉ ገቢ አግባ ብለዉ ሳትድ በግድህ ሰራ አሰገቡህ ይባሰ ሌሎቹን የሰሯቸዉ ነገር አይወራ ልብሰ የሰዉ ልብሰ ይታያቹህ እንግዲህ የሰዉ ልብሰ አጥባቹህ ገቢ አግቢ ብሎ ተንኳል ኬየትም አይመጣም ከአብቾና ከአቤ እሺ ልብሱሰ ይታጠብ ብትሉ እንኮ የግፏ ግፍ በእጃችን ወንዝ ወርደን እየዘፈንን እዳናጥብ የልብሰ ማጠብያ ማሸን እንዲያጥብልንና እኛን ገንዘብ ተቃባይ ፀሐይ ላይ ልብሱንምእንዳናደርቅ ይህቺ መሰሪየልብሰ ማድረቅያም ገጥማልናለች የአበቤ ግፍማ ተወርቶ አያልቅም ዝምካልን የወተት ላሞች ሰጥታን ወተቱን ሸጣቹህ ተጠቀመ ትለን ይሆናል ይህቹ ጉደኛ ከሰልጣን በአሰቸኳይ ካለወረድናት ደል ትፈፀምብናለች ዶሮ አርብታቹህ እንቁላሉን ለልጆቻቹህ ብላ በልጆቻችን ትመጣ ይሆን እሺ ካልናት የተረፋቹሁን ሸጣቹች ጊ አግበ ልትለን ይሆናል የህቺ ደፋር እግዛብሔር ይይላት እቺ ግፈኛ የእጃን ይሰጣት እኛን በግዳች ሳንፈልግ ድህነታችንን ከ50 እና ከ60 ዓመት ከኛ ጋራ የኖርነዉ አቃችንን ቀምታ ምንም ካሳ ሳትሰጠን ሀብታም አረገችን
@FetuHeyru
@FetuHeyru 3 месяца назад
ከቱ ሌላ ሀሳብ የለሀም
@FetuHeyru
@FetuHeyru 3 месяца назад
​@@Hkim185ይቀባጥር
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 3 месяца назад
Sunsumnii.tokkumaadhaa dhabiiniiwalqiixaa tokkotokkorahiincaluu walqiixahojataa gubataa hubataa fudhataa jabataa dhabataa akkasiidemaa
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 3 месяца назад
What are you talking 👄
@Amir_529
@Amir_529 3 месяца назад
By far the best conversation about what it takes to build inclusive and thriving Ethiopia. Our Collective strength can build a prosperous and strong Ethiopia for all.
@yerosantemesgen7387
@yerosantemesgen7387 3 месяца назад
This is what happens when disciplined, competent & intelligent leaders & citizens lead the country.
@eliasnick4387
@eliasnick4387 3 месяца назад
We Ethiopians have none of the above.
@yohanesabate1219
@yohanesabate1219 3 месяца назад
መሪዎቻችን በጣም እንወዳችኋለን!! ባጋጣሚ እዚህ የተሰባሰባችሁት በሙሉ (100%) በሙስና አትታሙም:: ያላችሁን አቅምና መንፈሳዊ ቅንዓት ያየንበት መድረክ ነው:: ተባረኩ!!!
@TsiyonAde
@TsiyonAde 3 месяца назад
An amazing strategy of explaining what the TEAM has visited!!! You the HERO Ethiopians, Please Keep it UP! Continue to Shine! If You, We, do so ... PROSPERITY of our country ETHIOPIA may be very near!!! GREAT THANKS!
@YaredNegewo
@YaredNegewo 3 месяца назад
Best experience
@abdulmelikaman5846
@abdulmelikaman5846 3 месяца назад
The best discussion ever got before ❤❤❤
@danieltadele4233
@danieltadele4233 3 месяца назад
ይቻላል ለከፍታ ጠንክሩ🎉🎉🎉🎉
@abbytamrat1662
@abbytamrat1662 3 месяца назад
Abiy&Team❤️🙏🏽
@merhabatube219
@merhabatube219 3 месяца назад
Our first issue is peace ...
@MillionAbebe-g8d
@MillionAbebe-g8d 3 месяца назад
ለኢትዮጵያውያን ምሳሌ የምትሆነው ሲንጋፖር ሳይሆን ግብፅ ነች ከካይሮ ወጣ ብለው የሰሩት ምርጥ ከተማ ከግብፅ ሄዳቹ ልምድ ቅሰሙ ከሸገር ውጡ በቂ የመሬት ሀብት አለ
@simales781
@simales781 3 месяца назад
Ethiopia zelalem limd iyewsedech naw. Memche yilqal limd mewsedu. Shamfull County
Далее
Это ваши Патрики ?
00:33
Просмотров 33 тыс.
/በስንቱ/ Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24