Тёмный

ኢትዮጵያ ውስጥ LIVE የተዋረዱ ታዋቂ ሰዎች😱😱 

ሀ እና ለ ሚዲያ Ha ena Le Media
Подписаться 18 тыс.
Просмотров 755 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

31 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@Sengerush
@Sengerush 8 месяцев назад
እኛም የነሱን ውርደት የምንመለከት ከነሱ በላይ የተዋረድን ነን
@azebb.9813
@azebb.9813 7 месяцев назад
Well said
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 6 месяцев назад
💕💕💕💕
@ZerihunDemissie-le1kn
@ZerihunDemissie-le1kn 6 месяцев назад
እውነት ነው😮😮😮
@MichaelTsegaye-n8n
@MichaelTsegaye-n8n 4 месяца назад
ልክ እንዳልሺዉ ነዉ የተዋረዳቹ ናቹ
@MuzayyanMuhammad-p9b
@MuzayyanMuhammad-p9b 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@biruktelahun30
@biruktelahun30 8 месяцев назад
የራስህን ጉድፍ ሳታይ ይባላል አንቺ ሴት አይደለሽ እንዴ ነገር መደጋገም ምናስፈለገ የሰውን ገመና ኧረ ተዉዉዉ አንቺ ምን እንዳለ ከጀርባሽ ማን ያውቃል ያልተገባ ነገር አትልቀቁ ምንም ጥቅም ቢሆንም ጉዳዩ ማስተዋል ይስጣችሁ ፈጣሪ
@MichaelTsegaye-n8n
@MichaelTsegaye-n8n 7 месяцев назад
አንቺ በሠዉ ገበና እንጀራ ለመጋገር የምትታትሪ የሀሜተኛ ንግሥት ያበሻ ቀሚስ ለብሰሽ መታየትሽ ነዉረኛነትሽን አይደብቅልሺም
@samsamsun367
@samsamsun367 7 месяцев назад
ምናገባቹ በሰው ሂወት እንካን መብታቸው ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 2:26
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 7 месяцев назад
መንደሬ
@belaydejene3547
@belaydejene3547 9 месяцев назад
Background sound betam yirebishal
@bethelehem4989
@bethelehem4989 5 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ይቱብ ካለ ዛሬ አይቼውም ሰምቼውም አላውቅም ነገር ግን የነሱ መባለግ የነሱ መዋረድ ብቻ ሳይሆን የሚያሳፍረው የሚያሳዝነው ይህንን የራሷን ሳታውቅ ይቱብ ከፍታ የምትለፈልፍ ባለጌ ብቻ ሳይሆ እሷን ተከትላችሁ ቁጭ ብላችሁ የምታደምጦት ተስፍ የሌላችሁ ተስፍ የቆረጣችሁ ድውያን ታሳዝናናችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁና ከዚህና እንደዚህ ፀያፍ መጥፎ መጥፎ ነገር ከሚተላለፍበት ይቱብ እራሳችሁን እንድታገሉ ፈጣሪ ይርዳን
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 4 месяца назад
አንቺስ መቼ ነው ውርደቶችሽ የሚወጡት?
@abdimohammed1869
@abdimohammed1869 2 года назад
ere anchi saron gn endew mn yeshaleshal?
@MareyamawitTadesse
@MareyamawitTadesse 7 месяцев назад
ነውር የሰሩት ሳይሆን የሰው ነውር የምትከታተሉት እናንተ ናችሁ ምንም አታተርፉም
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 месяца назад
እንዴ እንዲህ መጨመላለቅ ምንድነው የድሃ ልጆች ሁሉ፡፡ ወ/ሮ ቤተልሄም ይህን ፊት ይዛ ጋዜጠኛ መሆኗ የድፍረቷ ጥግ ያሳያል?
@RahelRihc
@RahelRihc 5 месяцев назад
የሰውን ገበና አደባባይ ማውጣት የለብሽም
@FirehiwotLegesse-nw4ov
@FirehiwotLegesse-nw4ov 4 месяца назад
የሰው ቁስል ላይ የሚያርፍ ነገር ዝንብ ነው
@Bilukikalid
@Bilukikalid 2 месяца назад
ትክክል የልቤን ስለገለፃችሁልኝ አመሰግናችሁዋለው
@solomonagfariጉግሳ
@solomonagfariጉግሳ 4 месяца назад
ከኛነታችን የማይጠበቅ ተግባ ነው ። እችን ሕሊናዋ ለሷ ዳኛ ይሁን!!!,,???
@FfhfDgfh
@FfhfDgfh 6 месяцев назад
ምን አገባሺ አዛራቢ
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 2 месяца назад
ወራዳዋ ይህን ፕሮግራም ያቀረብሽው ነሽ ።
@Rainforsleep-et
@Rainforsleep-et 3 месяца назад
እንኳንም ፌመስ አልሆንኩ። የኔን ብትሰሙ እንደ እየሱስ ክርስቶስ ወጥራችሁ ነበረ የምትሰቅሉኝ። 😂
@samrawitsisay-g7u
@samrawitsisay-g7u Месяц назад
እራሳችን ዛርብለን እንይ
@Bilukikalid
@Bilukikalid 2 месяца назад
እስካሁን አንድም ደጋፊ የለሽ ሁሉንም ኮሜንት አንብቤአለው ሁሉም ተበሳጭቶብሻል አሳ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል ዋ ! እረፊ
@umuzekeriya3033
@umuzekeriya3033 9 месяцев назад
ሁሌም እንደተዋረዱ ነው ባለጌ😢
@MekedesMaki
@MekedesMaki 2 месяца назад
ስድ ከነሱ ባስክ
@Bilukikalid
@Bilukikalid 2 месяца назад
የተረሳ ነገር ቆስቁሰሽ ምን የሚሉት ፕሮግራም ነው? እኔ ሳስብሽ ፐርሰናሊ ሚዲዎከር ነገር ነሽ ላይክና ፎሎ ለማግኘት ብለሽ ሰው የረሳውን ነገር አንስተሽ ባለጌ ነሽ ምቀኛ ሰዎቹ እረስተውት ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብተዋል አንቺ ግን የማትረቢ ነሽ ሰው ሲሰራ አይተሽ መጀመሪያ ኤቲክሱን እወቂ
@NatiLeulseged-zs1uz
@NatiLeulseged-zs1uz 4 месяца назад
እና ምን ይገርማል?😏 ማን ፍፁም አለ
@MesafntAbere
@MesafntAbere 4 месяца назад
Ena ahun aching men agebash ye jel jel
@SaraSara-x9v1e
@SaraSara-x9v1e 4 месяца назад
ነውር ነው የሰውን ኤብ የደበቀ የወመል ቂያማ ይደበቅለታል
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 3 месяца назад
የተተወ ነገር እያነሱ ማሸማቀቅ ይደብራል
@Bilukikalid
@Bilukikalid 2 месяца назад
ምቀኝነት ነዋ
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 месяца назад
የአረብ ስም ይዘው ጋዜጠኞቹ ምን ያድርጉ
@ZinchiYeenatu
@ZinchiYeenatu 4 месяца назад
Enatu ene manegn beyi
@saddamohammed8696
@saddamohammed8696 5 месяцев назад
የደንቖሮለቅሶመለሶመላልሶደደቦችሌላስራስርታችሁብሉ
@Atseatsbeha1212
@Atseatsbeha1212 28 дней назад
የናንተ ጉድ ግን ማን ያውጣው
@Rahel-p7c
@Rahel-p7c 11 месяцев назад
Weregna duket
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 8 месяцев назад
እናቴ የምውድሽ የማስብሽ 😂😂😂😂😂
@YetagesBireda
@YetagesBireda 2 месяца назад
Ena min yigermal ye Ethiopia Artist leba nachew
@AderawEgigu-u7l
@AderawEgigu-u7l 7 месяцев назад
ሀ እና ለ ከፊልም ነው😂😂😂😂
@ZiSa-qh9hb
@ZiSa-qh9hb 5 месяцев назад
Mede nwu enata mitetakamoti Yaswo heyuti atebetibito medera kadada
@simeneshdegu
@simeneshdegu 7 месяцев назад
😁😁😁😁😁😁እሰይ
@961Cell-k6b
@961Cell-k6b 7 месяцев назад
amennnn
@MmMm-h2e
@MmMm-h2e 2 месяца назад
ሀይ ሰላም
@EkramEkr-k9v
@EkramEkr-k9v 16 дней назад
😅😅😅
@Abkduo1
@Abkduo1 3 месяца назад
አብዱልቃድር 😂😂 አብዱዛራቅ
@Belayneh-t1c
@Belayneh-t1c 4 месяца назад
Mn agebash anchi man honesh new
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 4 месяца назад
Wergni hamitgni nesh
@hkgyguhuviChbjn
@hkgyguhuviChbjn 22 дня назад
Hernandez Donald Taylor Paul Anderson Karen
@KidistHadera-be9qe
@KidistHadera-be9qe 5 месяцев назад
ቅናት አንገብግቦሽ ነው ምቀኛ
@MN-xf8xu
@MN-xf8xu Месяц назад
አንችን። እንሰማ ባክ ግራውንድ። ሙዚቃውን? ደነቆርን እኮ። እአኤጭ
@Maybeyom
@Maybeyom 4 месяца назад
እፈሪ ለምን እንዲህ😔😔
@Zion-v8o
@Zion-v8o 7 месяцев назад
ወረኛ ሁሉ ምን አገባሽ
@siedyeshawu9768
@siedyeshawu9768 2 месяца назад
ሽሻ መሳም ብርቅ ነው እንዴ
@getemebre6310
@getemebre6310 11 месяцев назад
ere anchi saron gn endew mn yeshaleshal
@Sam69-w2m
@Sam69-w2m 2 месяца назад
Wurdetam
@HiwiLove-je2kv
@HiwiLove-je2kv 5 месяцев назад
አብዱ ዘራቅ😂😂
@NatnaelTenadam-j7q
@NatnaelTenadam-j7q Месяц назад
sla mekdi zem blek atkebatr
@temesgentariku587
@temesgentariku587 7 месяцев назад
ዘረኛ ነገር..ቁምነገረ ቢስ
@bekidarik9409
@bekidarik9409 6 месяцев назад
Ena saron mnatefach
@siedyeshawu9768
@siedyeshawu9768 2 месяца назад
ቄስ ነሽ ሁለት መስቀል አንጠልጥለሻል
@jamesSmart-z3m
@jamesSmart-z3m 4 месяца назад
ኧረ ዉርደት
@AddisalemYohannes
@AddisalemYohannes 3 месяца назад
አንቺ ደሞ ነተዋረደ ነገር በማቅረብሽ ያው ወራዳ ነሽ
@MirafSolomon
@MirafSolomon 7 месяцев назад
Fine let them do it what is it and with ppl this days criticizing and hating idols from largest to smallest level do u think that they are robots who have no feelings ppl are being so toxic now days not just this ppl but the whole world can´t u just live your life peacefully.by body shaming them you think you get money this is just a stupid video😑😑😑
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 7 месяцев назад
መንደሬዋ
@ermytube2550
@ermytube2550 4 месяца назад
አንቺ እራስሽ ሸሌ ነሽ
@rozina-dp4tk
@rozina-dp4tk 9 месяцев назад
😂
@mekdesyealmaz2135
@mekdesyealmaz2135 2 года назад
hametenga
@awetghirmai7730
@awetghirmai7730 Месяц назад
Rkash sewoch🤮🤮🤮🤮
@KalkidanKalina-k8o
@KalkidanKalina-k8o 4 месяца назад
L tv beti😂😂😂😂
@akjlgfaloka3848
@akjlgfaloka3848 8 месяцев назад
ልብዳሽ እምስሽን ከፍቸ ልፍንድድ ልብዳሽ
@MekedesMaki
@MekedesMaki 7 месяцев назад
ያምሀል
@FirehiwotLegesse-nw4ov
@FirehiwotLegesse-nw4ov 4 месяца назад
የሰው ቁስል ላይ የሚያርፍ ነገር ዝንብ ነው
@hayatmuha7408
@hayatmuha7408 8 месяцев назад
😅😅😅
@FirehiwotLegesse-nw4ov
@FirehiwotLegesse-nw4ov 4 месяца назад
የሰው ቁስል ላይ የሚያርፍ ነገር ዝንብ ነው
@FirehiwotLegesse-nw4ov
@FirehiwotLegesse-nw4ov 4 месяца назад
የሰው ቁስል ላይ የሚያርፍ ነገር ዝንብ ነው
@FirehiwotLegesse-nw4ov
@FirehiwotLegesse-nw4ov 4 месяца назад
የሰው ቁስል ላይ የሚያርፍ ነገር ዝንብ ነው
Далее