Тёмный

ኢትዮጵያ የበላችው የአለም ዋንጫ ጨው አለው? 

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 1,1 млн
50% 1

Comedian Eshetu Believes Parents Should Be Very Careful About What They Speak, Hear And Do IN Front Of Their children. Because That's How Children Learn About The world. If The Parents Are Always Talking And Listening Hate Speeches, It's Obvious that The Child Is Going To Be Affected. So the Main Purpose Of This Show Is Waking Up Adults Form The Deep Sleep They Are In To.
So In This Show, We Want Parents To Hear What Their Children Have To Say About Nation, Humanity, Love, peace, morals, And The Future Of The World When The Host Comedian Eshetu Asks Them Something Serious About The world. This show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
***********************************************
We will reach 10 Million subscribers in this year!!! 🎉🎉
Subscribe to our Channel and get more gifts🎁💰
/ donkeytubeeshetu2
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
ኢትዮጵያ የበላችው የአለም ዋንጫ ጨው አለው? @ComedianEshetuOFFICIAL #kids #show #new #dream #worldcup2022
*********************************************
Enjoy & stay connected with us!
👉 Subscribe to our Channel: / channel
👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytube_official
==========================================
#worldcup2022 #ethiopia #comedianeshetu #ethiopiancomedy #ethiopianews #standupcomedy #compitition #awards #new #worldcup2022 #america #iran #compitition
#ethiopia #motivation #inspiration #lovestory #love#work#comedianeshetu #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #comedianeshetu #father #google #Blogging #Twitter
#Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረlovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #comedianeshetu #ebssundaylive
Contact us📞
+251913610673
+251938212020
📧:comedys27@gmail.com
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

7 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@fofibentbaba7483
@fofibentbaba7483 Год назад
የዛሬው ይለያል የኔ ቆንጆ እድግ በይ😍😍
@addisababa_
@addisababa_ Год назад
የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
እንዳትፈሳ ነው የምፈራ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 Год назад
ማስታወቂያው እያቅለሸለሸ ነው በዛ
@temesgennigussie6372
@temesgennigussie6372 Год назад
@@addisababa_ werdsa ጸጉርአሰራር
@merrybeyenebeyene5139
@merrybeyenebeyene5139 Год назад
Cng
@MmMm-rn6eg
@MmMm-rn6eg Год назад
የዘሬዋ ትለያለች እውነትም ድንቅ ልጆች
@astechtube
@astechtube Год назад
Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
የተባረከች ልጅ ነች እግር ስታጥብ ጉልበት ስትስም ስትመረቅ አሜን አሜን ስትል በደስታ እንባ ነበር የማያት ቤተስቧቿ ልትደስቱ ይገባል ይህንን ህልሟን ለማሳካት የእናንተ ጥሩ እንክብካቤም አስተዳደግ አስተዋፅዎ እለው❤❤❤
@genitube1438
@genitube1438 Год назад
በጣም
@childofchrist367
@childofchrist367 Год назад
እውነት ብለሃል
@astechtube
@astechtube Год назад
Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber
@simbakali8996
@simbakali8996 Год назад
ይህችን ልጅ ያሰደጋት በቴሰቦች ተባረኩ
@user-lr4ee6gw4w
@user-lr4ee6gw4w Год назад
የኔ ማር እድግ በይ ማነው እንደኔ ጉብስ ብላ ጉልበት ስትስም እባው የመጣ😥ደሞ አቱታዋ አቤቱ የነይህን ህፃን ልብ አይተህ ይቅር በለን😥😥አሹዬ ስወድህ❤❤♥️♥️
@hanna4751
@hanna4751 Год назад
ፍትህ ወለጋ ለሚሰቃዩ ንፁሀን ህዝቦች።
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 Год назад
Efffff
@zm3020
@zm3020 Год назад
@@zediyoutube7810 ነይ ማማ
@zm3020
@zm3020 Год назад
@@TubeTube-vf4yb ነይ ማማዬ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Год назад
ምርጥ ልጅ አላህ ያሳድግሽ ድንቅ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ሀገር ተረካቢወች እደጉልን
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ ስብስክራይብ አድርግኝ
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
@@user-mr4mc4uk4y እሺ አንችም ነይ
@solomonmekonnen7562
@solomonmekonnen7562 Год назад
እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ሆና ታሳድግሽ እንደዚ በስነምግባርና በፍቅር የሚሳድጉሽንም ወላጆሽን ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-lz7sl1iq8q
@user-lz7sl1iq8q Год назад
ወድጃት ልሞት ከስምዋ ጀምሮ መጣፈጥዋ ደስ ያለቻችሁ👍
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ደምሪኝ
@user-lz7sl1iq8q
@user-lz7sl1iq8q Год назад
@@betitube1185 እሺ ማሬ
@zm3020
@zm3020 Год назад
@@betitube1185 እንደመር
@zm3020
@zm3020 Год назад
@@user-lz7sl1iq8q እንደመር
@Sariy177
@Sariy177 Год назад
እሼ መሌን የምተዉዱ ብቻ 👍👍
@hanna4751
@hanna4751 Год назад
ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይናቸውን ይክፈትላቸው
@hanna4751
@hanna4751 Год назад
@@user-mr4mc4uk4y Eshi
@zm3020
@zm3020 Год назад
@@user-mr4mc4uk4y እንደመር
@astechtube
@astechtube Год назад
Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber
@selam801
@selam801 Год назад
ማነው እንደኔ ድንቅ ልጆች እምወዳቸው🥰
@addisababa_
@addisababa_ Год назад
የአዲስ አበባ አዳዲስ ቪድዮዎች በ 4K ጥራት
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d Год назад
የዛሬዋ ልጅ ደግሞ ትለያለች የኔ ትሁት ጎንበስ ጉልበት ለመሳም አሜን ስትል አፍዋ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር አሳድጎ የተመኘሽውን እምትሰሪ ያድርግሽ የኔ ቆንጆ♥♥♥♥
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 Год назад
ልጆችን በስነልቦና በበጎ ልቦና አንጾ ማሳደግ ትልቅ አስተዋጾ አለው የኔ ልዕልት እድግ በይልን ስታምር እርጋታዋ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 Год назад
እድግ በይ የኔ ትሁት ስነ ምግባር ብሎ ዝም ነው ጉልበት ስትስም ደስ ስትል ❤️🥰 ፍትህ ለወለጋ አማራዎች 💔😭
@getezewde8899
@getezewde8899 Год назад
የዛሬ ድንቅ ልጆች የነገ የኢትዮጵያ ተስፋዎች እግዚአብሔር ያሳድግሽ 🙏🙏🙏 ለሀገራችን ሰላም ያድልልን🙏🙏🙏
@yohanamama4838
@yohanamama4838 Год назад
የኔ እናት ከማህፀን ጀምሮ ተመርጠሻል የኔ ወለላ እድግ በይ እሼ ተባረክ ያንተ ይለያል
@kidistashenafi9342
@kidistashenafi9342 Год назад
ዋው የዛሬዋ ደግሞ ትለያለች የኔ እናት ጌታ እየሱስ ከክፉ ጠብቆ ያሳድግሽ ይሄ ደግነትም እንደ እድገትሽ ይጨምርልሽ ቤተሰቦቿ ልትመሠገኑ ይገባል በእውነት የእናንተ ውጤት ናትና ልጃቹ የሀበሻ ልጅ ምንድነው ድሪምህ ሲባል ዶክተር ኢንጂነር ነው የሚለው እሱ መልካም ሆኖ ሳለ እንዲ ለሰው መድረስን ማስተማር ደግሞ ከዛ በላይ ነው
@bebanshbebansh4880
@bebanshbebansh4880 Год назад
ሰላም ለናተ ይሁን ምርጥ የሀገሬ ልጆች ፍትህ በወለጋ እየሞቱ ላሉት አማራ ወገኖቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለ ሁሉም ልጆች እንዳንቺ ስርአት ይስጣቸው 🤲🙏
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ እግዚአብሔር የልቦናችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ!!
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 Год назад
አሜን፫
@astechtube
@astechtube Год назад
Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber
@hayatbeautiful9969
@hayatbeautiful9969 Год назад
Amen amen amen
@melkimelki1671
@melkimelki1671 Год назад
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@hiruthirutkidane3419
@hiruthirutkidane3419 Год назад
እሼ ታድለህ "ከልጅ ጋ መዋል ከህይወት በላይ ነው አንተም ብርክ በል ትውልድን እንደባህሪያቸው እየቀረፅክ ነው. በጣም ደስ ይላል..
@ertselam
@ertselam Год назад
ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ ወገኖቻችን💔
@netsanettirusew8220
@netsanettirusew8220 Год назад
Eshs nebsa
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@yhfbju3550
@yhfbju3550 Год назад
😥😥😥😥😥
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Год назад
ማርያምን ታድለሽ 😭😭😭😭😭እኔም እመኛለሁ ጉልበቱን ስትስም እንቧዬ ፍሰሰ ማንም እንደዚህ አያደርግም አባቶቻችንን እንኳን ጎበስ ብለን አንስምም እግዚአብሔር ያሳድግሽ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 Год назад
@@betitube1185 የት ልደምርሽ
@yonasnahom7695
@yonasnahom7695 Год назад
ያሳድግሽ ህልምሽ ይሳካልሽ ቤተሰቦችሽም ፈጣሪ ይስጥልን ይችን ምርጥ ልጅስለሰጣችሁን የሀገር ባለውለታ እደምትሆኝ አልጠራጠርም
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
እሼ አንተም ድንቅ ነህ ልጆችህ ድንቅ ናቸው ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@genetdeug6172
@genetdeug6172 Год назад
አንደኛ ኳማች ነኝ ፍትህ በወላጋ የሚሞቱት ወገኖቻቻን😭😭😭😭😭
@emantube19
@emantube19 Год назад
ኢንከን ሰለም መጠክ ኢሼቱ ሚጢዬ ታድለሽ የታቻገሩት ጎቦኜሽ ፍትህ ለዎገን ኢበከቹሁ ዪበቃል በሰዉ አገር ታጨናቅን በዘር በቤሕር አቲጨረረሱ ፍቅር ዪበልጠል የሰዉ ናብስ ረከሰ😥😥😥😥😥😥
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@jemaritube
@jemaritube Год назад
ልጅቷን የወደዳት like ያድርግ!!
@haregmak1519
@haregmak1519 Год назад
የኔ ማር ደስ ስትል❤️❤️❤️❤️ ቤተሰቦችሽም ይደነቃሉ👏👏 የሚገራርሙ ልጆች እየተፈጠሩ ነው አገራችን በናንተ ተስፉ አላት ልምልም በሉ። በሞገስ በጥበብ ያሳድግሽ ድንቅ ልጅ ነሽ ።
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Год назад
17:16 እንባዬ ቀደመኝ፡ በዚህ ዘመን ማማተብ እንኳ ፋርነት ሆኖ በሚታይበት ግዜ ይቺ የተባረከች ልጅ ግን የቢኒን ጉልበት ሳመች፡ ወላጆቿን ሳላመስግን አላልፍም፡ ድንልግ ማርያም በቀሚሷ ትሸፍሽ፡ ትልቅ ቦታ ድረሺልኝ፡ የድንግል ልጅ ሃሳብሽን ያሳካልሽ የኔ ብሩክ፡
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Год назад
This is seriously genius child. I can imaging how bright and a hell future this girl will have. She said '' to make a bright future for Ethiopia, she's going to study hard'' 🥺🥺😘🥰💗💖💝💘💌
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 Год назад
የኔ እናት እደጌልን እንባየ ፈሰሰ የኔ ቅን ልብ እድግ በይልኝ🥰❤❤
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 Год назад
መልካም ልጅ የመልካም አሳዳጊ ዉጤጥ ነች ቸሩ መድሐኒአለም ያሳድግሽ
@yenewebtadesse465
@yenewebtadesse465 Год назад
አሜን
@kelemwafederere2173
@kelemwafederere2173 Год назад
የኔ ጣፋጭ ስትጣፍጥ እኮ እመብርሃን ትልቅ ደረጃ ላይ ታድርስሽ እድግ በይልን።
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER Год назад
የኢትዩጵያ ሰላም የናፈቀው ማነው 👍
@zm3020
@zm3020 Год назад
@@user-mr4mc4uk4y አንደመር
@zm3020
@zm3020 Год назад
@@asenakubelete51 እንደመር
@mesi16-91
@mesi16-91 Год назад
የበፀሎት እናትና አባት እናመሰግናለን እንዲህ ጥሩ ልጅ አድርጋችሁ ስላሳደጋችሃት እደጊልን💕
@betikonjo7059
@betikonjo7059 Год назад
ልጅቷ በጣም ነው የወደድኳት በጣም እና ሁሌ ብታቀርብልን ሲቀጥል ከሄነ ሰው ጋር ተመሳስላብኛለች በእውነት ሰላም ተስፋዬን እና እችን ህፃን እግዚአብሔር አሳቧን ያሟላላት እዴት ደስ እደምትል በማርያም
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ ከመልካም ወላጅ የተገየሽ ልጅ ነሽ ተባረኪ።
@geraratube12
@geraratube12 Год назад
በመላው ዓለም ላይ የምትገኙ ጠንካራና ታታሪ በአረብ ሀገራት ላይ የምትገኙ እህት ወንድሞቼ ስለናንተ አልተወራም እንጂ ለቤተሰብ፤ ለሀገር ምሰሶ ናችሁ እንኮራባችኋለን ባለችሁበት ቦታ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ🙏
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Год назад
አሚንንንን አንችንም ባለሽበት ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልሽ ውዴ
@shetay7752
@shetay7752 Год назад
AMEN AMEN. AMEN
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@user-qs7cv2yg6u
@user-qs7cv2yg6u Год назад
አሜን
@SamrawitTube242
@SamrawitTube242 Год назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ👍👍👍እሸ ምርጥ ሰው ድንቅ ልጆች ላይ የሚቀርቡ ልጆች ለወላጆቻቸው ክብር አለኝ🙏
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Год назад
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቤተሰቦች የተባርኩ ናቸው ለእኛም ምርቃኑ ይድረሰን አሜን እናቶች ❤
@hananseid57
@hananseid57 Год назад
ልጆቻችን ከ ስፓይደር ሜን ምኞት ወተዉ ቢንያምን መቄዶንያን መሆን ተመኙ እልልልልልል አልሃምዱሊላህ
@aminaamen5303
@aminaamen5303 Год назад
የአላህ መቸነው ግን እኛ ከስደት ወተን ልጅ የምንወልደው አይይይይ😪
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Год назад
በጣም👍
@user-lp6nw8st1k
@user-lp6nw8st1k Год назад
በጣም
@aminaamen5303
@aminaamen5303 Год назад
@@asenakubelete51 እሺ
@aminaamen5303
@aminaamen5303 Год назад
@@asenakubelete51 ሳህ
@lubabayemer9934
@lubabayemer9934 Год назад
ይሻአላህ በጤና ይመልስን ያርብ ክይር ነገር ይወፍቅን
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Год назад
ኡፍፍ አስለቀሰችኝ እግዚአብሔር ያሳድግሽ እሼ መልካም ሰው ቢኒ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ💒❤🙏
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Год назад
የሰሞኑ ልጆች ዴሞ ፀጉራቸው ዞማ ነው ማሻ አላህ
@seblewonge3322
@seblewonge3322 Год назад
የታደለች ህፃን ቤተሰቧም ጌታ ይባርካችሁ አስተዋይ ናት
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ፍትህህህህህ ለወለጋ ህዚብ 😭😭😭
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z Год назад
ድንቅ ልጆች ይለያሉ አላህ ያሳድጋችሁ😍😍💓
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 Год назад
የኔ ማር የአንችን ትህትና ሳይ ምን አይነት መልካም ቤተሰብ እንዳሳደገሽ አንች ምስክር ነሽ ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃሽ አንደበተ ጣፋጭ ነሽ የኔ ማር አልጠግባት ብዬ ሶስት ግዜ አየዋት እርጋታዋ ህጻን ልጅ አትመስልም ተባረኪ ፈጣሪ ያሳድግሽ
@Ayall12
@Ayall12 Год назад
የዛሬዋ ልጅ ትለያለች እግዚአብሔር ያሳድግሽሽሽ ❤❤❤ እረጋታዋስ ስታሳሳ
@holymamo6764
@holymamo6764 Год назад
ምርጥ ድንቅ ልጅ ነች እግዚአብሔር በጥበብና በማስተዋል ያሳድግሽ
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e Год назад
ዋው የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በክብር በሞገስ ያሳድግሽ እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@ancientethiopia
@ancientethiopia Год назад
የበጸሎት ወላጆች ሊመሰገኑ ይገባል ። ትልቅ አላማ እንዲኖራት አረጋውያንን በአንቱታ አክብራ እንድትጠራ አንጸዋታል የቢኒን ህይወት እንድትኖሪው ምኞቴ ነው
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i Год назад
የኔ እናት ጣፋጭ የሆነች ልጅ ልዩ ናት❤🙏
@zufannigtue7124
@zufannigtue7124 Год назад
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ከድከተኛ ሞት ይሰዉርላችሁ ሰላም ለሀገራችን 😭😭💔💔💔
@uaeuae1833
@uaeuae1833 Год назад
አሜን በሜን አሜን እህት
@hayatmohmed2305
@hayatmohmed2305 Год назад
አሚንን አሚንን
@user-mh6hc6jd4g
@user-mh6hc6jd4g Год назад
አሚንንን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@trhastesfay1706
@trhastesfay1706 Год назад
አሜን፫
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Год назад
በግፍ የሚገደሉ በወለጋ ያሉ ወገኖቻችን ሞት ይብቃ !!!
@astechtube
@astechtube Год назад
Yanen channeli adis new ena benatachu betasab argulegne begzaber
@saadafaruq3732
@saadafaruq3732 Год назад
👍👍👍👍👍
@alemmamuye2979
@alemmamuye2979 Год назад
የኔ ፍቅር ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ የወደፊቷ ኢትዮጵያ ተስፋዎች እደጉልን
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Год назад
ቢኒዬ ደጉ😥😥በኢትዮጵያ መቼም ከመንግስት እስከ ታች ካለው ሰው ሁሉ ከአንተ በላይ የምናከብረው ሰው አይኑር እድሜህ ይርዘም ኑርልን።
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
😀😀😀😀😀😀 ምርጥ ህፃን ነሺ የኔቆንጆ አይ ልጅነት ደስ የሚል ግዜነው ድንቅ ልጅነች ስርአቷ እሽቱ አንድ ቀን ደግሞ ለመቄዶንያ የገንዘብ መሰብሰቢያ ኘሮግራም ያዝልን
@roserosa8426
@roserosa8426 Год назад
ተባረክ እሽቱ ኢትዩጵያ እንዳንተ አይነት ጀግና ልጅ ስላላት ተመስገን ዘርህ ይባረክ
@besttube8710
@besttube8710 Год назад
በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ። እግዚአብሔር በዚሁ በንፁህ ልብሽ አጽንቶ ያሳድግሽ። የእናቶችሽን ምርቃት እግዚአብሔር አሜን ብሎ ይቀበልልሽ የኔውድ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-js7sz3mt5x
@user-js7sz3mt5x Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ጣፋጭ የሆነች ልጅ የእናቶች ምረቃ ያሳድግሽ ❤️❤️❤️❤️🙏🏼👏👏👏👏🙏🏼🙏🏼
@duhbmfoo806
@duhbmfoo806 Год назад
ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ለሚገደሉ ቤተሰቦቻችን እና ወገኖቻችን!! ከሰላም በላይ ምንም የለምና አገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Год назад
አሜን እግዚአብሔር ይድረስላቸው
@fatmah6730
@fatmah6730 Год назад
@@birhanugerma3307 😊 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞😞 😥😥😥😖😥😥😥
@sitimossa906
@sitimossa906 Год назад
አላህ ሰላሙን ያምጣልን
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
@@sitimossa906 ቤተሰብ አርጉኝ
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
ድቅ ልጆች ለኔ እረፍቴ ናቸው ደክሞኝ አረፍ ብየ እነሱን ሳይ ድካሜ ይጠፋል
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Год назад
ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋት እንቁ ልጅ እደጊ ተመንደጊ ፈጣሪ አምላክ ህልምሽን ያሳካልሽ አቤት መታደል♥♥♥
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 Год назад
እግዚአብሔር ያሣድግሽ በፀሎትዬ እናትሽን ማመሥገን አባትሽንም ማሠስገን ከእግዚአብሔር በኋላ ቸርነቱ ስላበዛልን ዕንቁ ኢትዮጵያዊን ልጆች (ህፃናትን) እናመሠግናለን የኔ ዕንቁ ተባረኪ😘😍❤️💐🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬💛💚💛💚
@hanaahanaa4284
@hanaahanaa4284 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ከፍ ያለ ደረጃ ያድርስሽ ሚጣየ 😍
@peaxhygxcha3797
@peaxhygxcha3797 Год назад
ለልጆች ስትል ፈጣሪ ማረን ፍትህ ለወለጋ
@user-in3xo3nz7e
@user-in3xo3nz7e Год назад
አበባ የሆነች በዝህ እድሜዋ ክብር ለወላጅ እግዚአብሔር ያሳድግሽ በፀጋ ዘመንሽ ይመር 🙏🥰
@user-gv6wl4sf7g
@user-gv6wl4sf7g Год назад
እምትርም ልጅ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግሸ የኔ ቆጆ 🌹😘ፍትህ ለወለጋ 😭😭
@hometube8205
@hometube8205 Год назад
👉👉👉ፍትሕ ለወለጋ ምስኪናን😭😭😭😭😭😭😭 በግፍ ለሚረሸኑት ወገኖቻችን ድምጽ እንሁን
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Год назад
ፍትህ በወለጋ ለሚሞቱ ንፁሀን😭😭😭😭😭😭😭
@helenebasha8543
@helenebasha8543 Год назад
ፍትህ ፍትህፍትህ
@zediyoutube7810
@zediyoutube7810 Год назад
ሰላም ውዴ ደምሪኝ
@hannasalam672
@hannasalam672 Год назад
ፍትህህ
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር እሼም ተባረክ መልካም ሰው ነህ ቢኒያም አንተን የሚገልፅ ቃል የለኝም።
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Год назад
የዛሬዋ ልዩ ልጅ ተባረኪ እደጊ በፀሎትየ የተባረክሽልች እሚወጣ እጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል እደሚባለው ነው እደዲልን
@hayatet8562
@hayatet8562 Год назад
ፍትህ ለንፁሀን በየቦታው ለሚታረዱ ዜጎቻችን ድምፆ እንሁን
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Год назад
የተባረከች ህፃን እድግ በይልን የኔ ልእልት👑👑👑❣️❣️❣️
@etsegenettadesse5296
@etsegenettadesse5296 Год назад
የተመረቅሽው ምርቃት ሁሉ ይድረስሽ 💞💛
@mulatuheyi151
@mulatuheyi151 Год назад
የኔ ጣፋጭ!!!!እድግ በይ!!
@ThinkAddis
@ThinkAddis Год назад
ድንቅ ልጆች ... ድንቅ ልጅ ... እኛ ደግሞ ድንቅ ተመልካች
@ThinkAddis
@ThinkAddis Год назад
@@asenakubelete51 ተደምረሻል
@ThinkAddis
@ThinkAddis Год назад
@@TubeTube-vf4yb eshi
@Mimi-qg1iq
@Mimi-qg1iq Год назад
God bless Dr Biniam
@omurali3116
@omurali3116 Год назад
የኔ ቆንጆ እድግ በይልኝ ለኛም ልቦና ይስጠን አላሕ መልካም ስራን ያግራልን ዶ/ር ቢኒያም አላሕ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ
@abybitch8991
@abybitch8991 Год назад
የእውነት እግዚብሔር አምላክ ያሳድግሽ
@user-ui4kg7fx5b
@user-ui4kg7fx5b Год назад
ስደት ያንገላታችሁ እንደኔ አላህ የርፍት እጀራ ይስጠን ርዚቃችን በሀገራችን ያርግልን ሀገራችንም ሰላም ያርግልን እረ ህዝባችን ሰላም ናፍቆታል ያረብ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y Год назад
አሜንአሜንአሜን
@eilham2682
@eilham2682 Год назад
አሚንንንንን
@zm3020
@zm3020 Год назад
@@asenakubelete51 እንደመር
@BeteHohe
@BeteHohe Год назад
ስለ እውነት ድንች ልጆች ናፍቆኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁልን እሼዋዬ
@absa7841
@absa7841 Год назад
የኔ ልእልት እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ የኔ ጣፋጭ የተረጋጋች አደበቷሁሉ የሚጣፍጥ እድግ በይልን 😍😍😍
@simenehhmichael5183
@simenehhmichael5183 Год назад
🇪🇹 ቢኒ 🇪🇹 እወድሀለው አከብርሀለው እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🙏🙏
@Happy-780-
@Happy-780- Год назад
እመብርሃን ታሳድግሽ የልጅ እንቁ ነሽ ምን አይነት ቤተሰብ እዳሳደገሽ ቃላት የለኝም እባየን ነው ያመጣሽው ኪዳነምረት ትጠብቅሽ🙏🙏🙏
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Год назад
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው. ያንቺስ ይለያል የኔ ቆንጆ እድግ በይልን
@masreshniguse5665
@masreshniguse5665 Год назад
ልጅቶን ውድድ ነው ያረኮት የቤተሰብ አስተዳደግ ውጤት ነው ፈጣሪ ጥሩ ቦታ ያድርስሽ እድግ በይ አቤት ስርአት ቤንያም ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥክ
@msjoynob7764
@msjoynob7764 Год назад
ድንቅ ልጆች እምርም ❤ ፍትህ ለወለጋ አማራ ወች 😭
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Год назад
ይህቺ በጣም የተባረከች ልጅ ነች ወላጆችዋም ሊመስገኑ እና ሊከበሩ ይገባቸዋል ዛሬ ዝቅ ብሎ ጉልበት የሚስም የለም በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ይባርክሽ ክፉን ከሚመክር ከክፉ ጎአደኛ ይጠብቅሽ
@sebsebetenkir5520
@sebsebetenkir5520 Год назад
ማርያምን ማርያም ትጠብቃት በልዋት በናታቹ!!!
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Год назад
በድንቅ ልጆች ፕሮግራም ወደ ገጠር ወጣ ብላችሁ የገበሬውን ልጆች ብታቀርቡልን በጣም ደስ ይለኛል - ምርጥ ምርጥ የገጠር ልጆች አሉና ! 💚💛❤
@dvghhebdggh7877
@dvghhebdggh7877 Год назад
አወ ይያቅርቡልን❤😊
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
እሼ ያንተን channel ማየት በጣም ያስደስተኛል ድንቅ ልጆችን ውድድድ ❤🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💐🇪🇹🥰
@abebeche722negash
@abebeche722negash Год назад
የኔ ጌታ እግዚአብሔር በጸጋው ይጠብክህ 🙏🙏ልጅቱም ድንቅ ናት እድግ በይልን 🙏🙏🙏💚💛❤💕💕💕
@erokcell498
@erokcell498 Год назад
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ምን እንደምላት አላውቅም መጀመሪያ ቤተሰቦችሽን እውነት ምስጋና ይገባቸዋል እናታችን ድንግል ማርያም ታሳድግሽ
@zuzuali1491
@zuzuali1491 Год назад
ወይኔ እሼ ሁሉንም እከታተላለሁ ልዬ ድቅ ልጅ የቤት ልጅ ዚሁ ስረአቷ እስከመጨረሻ እድሳድጓት እላለሁ ሰውየውን ስታገኝ ጉልበቱን ሳም የኔ እናት እናቶቹ ስጠይቅ ቢሆንስ ❤🌺🙏ትለያለች
@jinnas1828
@jinnas1828 Год назад
አስለቀሰችኝ ምን አይነት ልጅ ናት እግዚአብሔር ይባርካት ለትልቅ ነገር ያብቃት
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Год назад
እስከ አሁን ከቀረቡት ልጆች ሁሉ የዝህች ልጅ ይለያል የቤተሰቦቿ ማንነት ልጅቷ ላይ ይነበባል በተለይ ግንበስ ብላ የቢኒን ጉልበት ስትስም አለቀስኩኝ በእውነት ወልደው በስነምግባር አንፀው ላሳደጉዋት ቤተሰቦቿ ክብር ይገባቸዋል እሙዬ እደጊ ለቁምነገር ብቂ 🥰
@hirutphone8602
@hirutphone8602 Год назад
አሜን አሜን አሜን በእዉነት የኔ ማር ልዑል እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን እሼዬ ትለያለክ ስንል እኮ በምክኛት ነዉ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 Год назад
ጎራቤት አለቹ አዎ ድሮ ነበር እዉነቶሀን ነዉ ጎራቤት ድሮ ቀራ😍
@user-dt6bk6ob9v
@user-dt6bk6ob9v Год назад
በፆለትዬ የእኔ ጣፉጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ❤🥰🥰🥰🥰አድገሽ ደሞ የምትፈልጊውን ለመሆን ያብቃሽ❤🥰
Далее
Glow Stick Secret 😱 #shorts
00:37
Просмотров 48 млн
Машины в 2018 и в 2024
00:15
Просмотров 1,6 млн
ስርዓተ ተክሊል
14:25
Просмотров 11 тыс.
СЛАДКИЕ БУСЫ
0:20
Просмотров 1,9 млн
КИРПИЧ ОБ ГОЛОВУ #shorts
0:24
Просмотров 6 млн
Мокрые шутки | Gazan и POLI
0:20
Просмотров 2 млн