Тёмный

ኢናሊላሂ ፋፊ 

ZD ወግዲዋ ቻናል
Подписаться 4,9 тыс.
Просмотров 180
50% 1

ኢናሊላሂ ፋፊ#በስደት#ልጇን ቀበረችአላህ የተሻለ ይተካሽ

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 43   
@mebrat_media
@mebrat_media Год назад
እስላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሶብሩንይስጣት ወላሂከባድነው በሰው የምትፈርዱ ሰዎች ተቆጠቡ ዝም ያለ ንጃወጣ
@meazitube269
@meazitube269 Год назад
እንኳን ሰላም መጣሽ ዜድየ በጣም ይከብዳል ብቻ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣት እሳንም ወደ ቀድም ጤንነታ እግዚአብሔር ይመልሳት ሚስኪን እኛንም በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን ወቱ ከመቅረት ከድገተኛ አደጋ እግዚአብሔር ይጠብቀን መልካም ቀን ይሆንልሽ
@seidyasin351
@seidyasin351 Год назад
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን ያአላህ አላህ ለናት እና አባቷ የጀነት ሰበብ ያድርግላቸው አላህ ከመጥፎ አደጋ ይጠብቀን ያረብ በሰው ሀገር ሆነን አደራውን
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU Год назад
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህታቺን እንኳን በሰላም መጣሽልን ሰለመጣሽ ሰለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ውዴ በጣም ጥሩ ግዜ አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እህታቺን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ይስጠን
@naimatube9608
@naimatube9608 Год назад
አላህ ሶብሩን ይስጣቸው ያረብ በጣምየሚያሳዝናል ኡፍፍፍ በስውሀገር ከባዲነው አሪፍ ቆይታ ነበር እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው
@user-pp7bm4qj5e
@user-pp7bm4qj5e Год назад
ሰላም እንካን ስላም መጣሽ ዜድ ከባድነው ልጅን ያህል በስዴት ማጣት ነይማር ለናቷም መፅናት ያድላት ፍጣሪ
@samrawitworku7656
@samrawitworku7656 Год назад
ዜዲየ እንኳን ደህና መጣሽ ውደ እግዚአብሄር ያፅናቸው በጣም ያሳዝናል በሰው አገር ላይ መከራና ስቃይ መቀበል ይከብዳል ከሃዘን ላይ ሃዘን ነው ልጂቷ እግዚአብሄር ለሷ መርጧት ነው የኔ እናት ሳትቆሽሽ ወደቤቷ ሄደች በገነት ከመላእክት እናትና አባቷጋ ነች
@jemilaguragewa
@jemilaguragewa Год назад
አሰላሙ አለይኩም የምውድሽ እህቴ እካን ሰላም መጣሽ እህቴ አሪፍ ቆይታ ነበር እማ ወጣሽ
@ARITi01
@ARITi01 Год назад
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ለዚህ ቤት አካህ ከደዚህ አይነት ነገር ይጠብቀን ያረቢቢቢቢከ
@SEMIRA.WELOYWA
@SEMIRA.WELOYWA Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ዜድየ ሰላምነሺ ወይ ውዴ😢😢😢😢😢አላህ ያርሀማት ልጅቶን ብቻ አይ እድንያ
@hawamedia655
@hawamedia655 Год назад
አላህ ሶብሩን ይስጣት በስደት ላይ ልጅን መጣት ያማል
@manutube6464
@manutube6464 Год назад
ዜድዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛ 🎉🎉🎉
@zehabw-ali
@zehabw-ali Год назад
😢😢😢😢😢
@user-us6nw9zz8y
@user-us6nw9zz8y Год назад
ሰላም ለዝህ ቤት ይሁን ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚአብሔር ፍቅርና ሰለም የብዛላችሁ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን
@user-cw1fd3mj8i
@user-cw1fd3mj8i Год назад
እናሊላሂ ወነረጀዉን ወላሂ በጣም የሚያሳዝንነገርእናቴቱን አባትየዉን ሙላቤተሰብን ሶብርን ይስጣቸዉ ወላሂ በጣም ከባድነዉ አላህ ይራሀመዉ የሙተዉንም
@sandflove
@sandflove Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጂኡን ወላሂ ፋፊ አንጀቴን በላችዉ አላህ ይዘንላት ጤናዋ ያስፈራታል አናህ ሠብሩን ይስጣት ያረብ መፍረዲ ቀላል ነዉ
@hawawussen
@hawawussen Год назад
አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለ😢😢😢😢
@tube1801
@tube1801 Год назад
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከትሁ እኩንሰላም መጣሺ ኢነሊላሂወኢነኢለይሂራጁኡን በጣምከባድነው አላህይሱብርት ግን በደንብሺቀሉባት አላህሂዳይስጣቸው
@user-hg2hd9uj3c
@user-hg2hd9uj3c Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአላም ዳርቻ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገራችን ን አላህ ሰላም ያድርግልን አላህ ይሶብራት እንስቲቱን
@hayatuu
@hayatuu Год назад
በጣም ያማል እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይይይ😢😢😢😢😢😢
@Emu-tube
@Emu-tube Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢናሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይሶብራት
@zeyada12
@zeyada12 Год назад
ዋለኩም ሰላም ወራህመቱላሂወበረካቱ ዜድ እዴትነሸ ሰላም ነዋ 🎉🎉🎉🎉
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Год назад
ኢናሊላሂ ወኢና አለይሂ ወራኡጁን አላህ የጀነት ይበላት ከባድ ነው ብታሳክማትና ሰበቡን ብታደርስ ጥሩ ነበር ግን አልሆነም ለአባትዬውም ለሶም ሶብሩን ይስጣቸው
@user-yf7wj9hl9x
@user-yf7wj9hl9x Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ አህለን ወሳህለን እንደምን አለሽ ውዴ ሰላምሽ ይብዛ አገራችን ሰላም ያውርድልን አሚን
@ahlitube9156
@ahlitube9156 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን 😢ኢናሊላሂ ያሳዝናል ልጅን ያህልነገር በስደት ማጣት አላህ ሶብሩን ይስጣት😢
@h1289SaedaSaikora
@h1289SaedaSaikora Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኢናሊላሂ ፋፊ በሲደት ልጁዋን ቀበረች ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ሀፊዘልቁርአን የሆነ ልጅ ይስጣት ውድና የተከበራችሁ የዚህ ቤተሰብ ሰላም ብያለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@zdhabesha30
@zdhabesha30 Год назад
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቲል መውት አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃት ቤተሰቦቿንም አላህ ያፅናቸው ከባድ ነው እዱኒያ አታላይ ናት ትላንት የታዬ ዛሬ የሌለ ስንቱ ነው 😢
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 Год назад
ሰላም ለናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛኝ እህቶቼ በእውነት በሰው ሃገር ላይ የሰው ሞት በጣም ይከብዳል እግዚብሔር አምላክ የሞተችው ነፍስ ይማር እናትና አባት እግዛብሔር አምላክ ጥንካሬ ነውና ይስጣቻው ነብስይማር😢😢
@user-tg5ts9qf3p
@user-tg5ts9qf3p Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እንኮደህናመጣሺ አላህ ሱበሀነዉ ተአላ ኩሉነብሲን ዛይቀትልምት ብሎነል ኢነአሊላሂ ወኢነኢላሂ ኢራጂኡን እዱኒያ😢
@user-ei2ch5kp1k
@user-ei2ch5kp1k Год назад
ኢናአሊሏሂ ወኢነኢላሂ ራጁኡን ያአላህ አላህ ብርታቱን ይስጣት ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ሚስኪን ሞተች በቃ ተሰቃይታ አላህ ያበርታል እናቲቱን
@Jamilayesin
@Jamilayesin Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህሊም ወግዲ እንኮደህናመጣሺ ኢነአሊላሂ ወኢነኢላሂ እራጂኡን አላህ መጨርሻቺንን ያሳምርልን ያርብብ😢
@adanchyoutube8950
@adanchyoutube8950 Год назад
ሰላም ጤና ❤😮😮ይስጥልኝ ውድ የሃገሬ ነፈሰ የማር አሳዛኝ ነወ ልጆች በያላችሁበት አለሙ ደረጃ ሰላማችሁ የብዛ 😊❤አምላክ ሀገራችንን ጠብቅልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን የሀገሬ ልጆች
@umuarebuu
@umuarebuu Год назад
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላህወበረካትሁ ያሳዝናል አላህ ያፅናት😢
@Shaheed-islamic
@Shaheed-islamic Год назад
ሞት ከባድ ነው አይደለም የልጅ ሞት የባዳም ሃዘኑ ይጎዳል😢 አላህ ሶብሩን ይስጣት
@susuwude1000
@susuwude1000 Год назад
አሠላምአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ሰላም እደናቺሑ ያማል ያሳዝናል እፍፍፍፍ የአላሕ መጨረሻቺንን አላሕ ያሳምርልን ያረብ 😢😢
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Год назад
መናገር አቅቶኛል😭😭😭😭😭😭😭
@seadatube5438
@seadatube5438 Год назад
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ስታሳዝን በአላህ አላህ ሰብሩን ይስጣቸው😢
@HaytUsie
@HaytUsie Год назад
Aslamualykum Werhmatulahi Webarkatu Allah Yasobt Wehan Yattal Basdat Batam Kabad New Allah Ydraslat
@xaahirjamaal2681
@xaahirjamaal2681 Год назад
Innalillah Waa innah ileyi Rajiun 😭😭
@Arsamatube
@Arsamatube Год назад
Effffff yamal
@user-kp1no6zn1w
@user-kp1no6zn1w Год назад
አሠላማሌኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁሞተችአላህይራህማትያረቢ😭😭😭😭😭
@Zenum-yc3kr
@Zenum-yc3kr Год назад
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይዘንላት በስ😢
@erhmettubeh
@erhmettubeh Год назад
አሠላሙአለይኩም🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 786 тыс.
gere emun part 193 | ገሬ እሙን ክፋል 193
43:32
Вопрос Ребром - Булкин
59:32
Просмотров 786 тыс.