Тёмный

ኢናሊላህ ካፊር አግብታ ጉድ ሆነች|ዩቲ ናስ በዱባይ|ኡስታዝ ቂያማ ደረስ አሉ|seid medi 

seid media_ሰኢድ ሚዲያ .
Подписаться 89 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

8 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 197   
@NourAlb-j4e
@NourAlb-j4e 14 дней назад
በአላህ ዱኦ አድርጉልኝ አላህ ቤተሰቦቼን እስልምናን እንዲወፍቀኝ በናታችሁ😢
@ኡሙአብደሏህ
@ኡሙአብደሏህ 14 дней назад
አላህ ይወፍቃቸዉ አንችንም አላህጠንካራ ያድርግልሺ አላህ ኻቲማችን ያሣምርልን
@foziyaomer4930
@foziyaomer4930 14 дней назад
Allah betesebochihin bemulu isliminan yiwwfikilih
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 14 дней назад
አላህሂድያይስጣቸው🎉ደምሪኚ 1:04
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 14 дней назад
​@@ኡሙአብደሏህደምሪኚ🎉 1:15
@Hdeh-mc9xw
@Hdeh-mc9xw 14 дней назад
አላህ ይወፍቅልሽ ያረብ🎉🎉
@missalshamsiy5284
@missalshamsiy5284 14 дней назад
የአርብ ሀገር ያላችሁ ውድድድድድ ነው ማርጋችሁ አሏህ ያሠብነውን አሳክቶ ለአገራችን ያብቃን ❤❤❤❤❤❤
@RdMeer-jq4tr
@RdMeer-jq4tr 14 дней назад
አሚን የኔ ውድ እኛም ውድድድድ እናረግሽለን
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 14 дней назад
የኔውድእህትእኛምእንወድሻለንሙሰሊምጀሚአንአላህይጠብቀንፈልሰጤምንእህትወድሞቻችንምአላህነሰሩንያቅረብላቸው❤
@user-fi9fo3tz4s
@user-fi9fo3tz4s 14 дней назад
አሚንንንን የኔ ዉድ ኢሻአላህ ❤❤❤❤❤
@zahrasaeed-nq9uk
@zahrasaeed-nq9uk 14 дней назад
❤አሚን
@IbrahimK-kj9pu
@IbrahimK-kj9pu 14 дней назад
አሚንንንያርብብብ​@@ZarahZarah-rt8yb
@Zeynebidris-xn5uv
@Zeynebidris-xn5uv 14 дней назад
እቺን ልጅ አትከታተሏት ምንድነው እስቲ ተዋት ሰውን ወደ ጥመት አትግፉ ዱአ አድርጉላት እኛ የምንሰራው ወንጀል አላህ ብቻ ነው ተመልካቹ በግድ ልታከፍሯት ነው እንዴ አላሁ አክበር ማለቷ ለማን ነው የምታስተባብለው ለአንተ ? ነው ለኛ ነው ? ተው ለአላህ?? ተው ተው አድብ የሰው አይብ የሚከታተል.......
@user-iq6lv7zk2e
@user-iq6lv7zk2e 14 дней назад
ያአላህ የፊሊስጢን ሙስሊሞች ደም መፍሰስ በቃ በል ያረቢ ላሁለ ወላ ቁኡወተ ኢላቢላ አቅሙ ያለህ አንተ ነህ ያረብ
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 14 дней назад
አሜን
@rejebkedr1564
@rejebkedr1564 14 дней назад
አሚን ያረብ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 14 дней назад
አሚንንንንያርብ
@lubabafaisal6270
@lubabafaisal6270 14 дней назад
امين امين يارب
@aziza-xp6ms
@aziza-xp6ms 9 дней назад
አሚን ያረብ😢😢
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 14 дней назад
እስቲ የልጅቷን ወንጀል መከታተል ትታቹ ለፊሊስጢን ስቃይ ውስጥ ላሉት ዱአ እናድርግላቸው አላህ እንዲፈርጃቸው😢
@melukongio5148
@melukongio5148 12 дней назад
ያማል እንዳአንድ ሙስሊም ግን እንተዋት ሁላችንም የራሳችን ስራ ነው ይዘን የምንቀርበው ማንም ማንንም አያድንም በዝች ልጂ ሁሉም ግዴታውን ተወጥቷል አሁን ለራሷ እንተውምት
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 12 дней назад
@@melukongio5148 ሀቅ ነው በጣም ያማል ግን ምን ማድረግ ይችላል ዱአ እናድርግላት እንጂ የሰው አፍም ከባድ ነው
@AsnaKemal-qd9hn
@AsnaKemal-qd9hn 14 дней назад
እስኪ ከቻልክ ዱአ አድርግላት ካሎነ ዝም በል የልብ አዋቂ ጌታችን አላህ ብቻ ነው አላህ ይመልሳት ሀያትን ያረብ 😢
@DadaaKumel
@DadaaKumel 13 дней назад
እስቲ እቺን ልጅ ተዋት አላህ ነው የውስጡዋን የሚያቀው ከቻልክ ዱአ አርግላት
@hani-xk7ws
@hani-xk7ws 14 дней назад
በቀ ተወት እቺን ልጅ አለህ የስተከክለት ብለቹ ዱአ አድርጉለት ወለሂ ተወት
@elhamworku198
@elhamworku198 14 дней назад
ተዉእንጅ በንደዚህ ያለ ወቅት ማስመሰል ከየትይመጣልእወድቃለሁ ብላ በጣም ደግጣ የተናገረችዉ ቃል ወደአላህነዉ ምትም ቢሆን የመጨረሻ ንግግራነዉ አናብጠልጥ ሙስሊምችን የሰዉ ልጅ በብዙ ነገር ይፈተናል ልጅናት ዘመናዊነት መስላት ነዉ አላህ ይመልስሽ ማንን ገደለ የለስህተት የተፈጠረ የለም
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 14 дней назад
አልሃምዱሊላህ ከአላህ ቃል ውጪ ሌላ ነገር የለም በጀዋሌ አላህ ሸሂድ ነው ውስታዝ በስ ዱአድርጉልኝ አላህ ሃፊዘል ቁርአን እዷረገኝ ከርሜና ጤናጋር ሃብት ሰቶኝ በድብቅ በጨለማ እምሰጥ አላህ ያርገኝ እሄ ነው ምኞቴ إن شاءالله يارب يارب يارب
@missalshamsiy5284
@missalshamsiy5284 14 дней назад
@@sofiabadri8350 ምኞትሽን ያሳካልሽ ማማየ
@Sirage111d
@Sirage111d 13 дней назад
Inshallah yarabi❤❤❤ Allah yistik
@Fetyazeynu-np5op
@Fetyazeynu-np5op 14 дней назад
ሰሉ አላ ሃቢቡና ❤ አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ነቢይና ሙሃመድ
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e 14 дней назад
ስለላህ አለይህ ወሰሊም❤❤❤
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 14 дней назад
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@Sirage111d
@Sirage111d 13 дней назад
Salalawalayiwosalam
@LaylaNasry
@LaylaNasry 12 дней назад
ስለለሁ አለይሂ ወስልም❤❤❤
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u 14 дней назад
ደል ለፍልስጤም ያርቢ አሚንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fi9fo3tz4s
@user-fi9fo3tz4s 14 дней назад
አሚን ሰያዬ አለህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን ሌሎችንም አላህ ሂዲያ ይስጣቸዉ አላህ ይመልሳቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤
@JdDj-vy4im
@JdDj-vy4im 12 дней назад
አሚን🌾🌾🌾🌾🌾🌾
@gddhhug2488
@gddhhug2488 14 дней назад
ስለሀያት ነስር በቃ ድአ አድርጉላት በቃ ተዋት
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u 14 дней назад
ውስታዘና አላህ ይጠብቃቹ ዛሬ ማሻላህ የዐይን ብሌን ያእል ነው የማያቸው እንዳለ ውስታዞች❤❤❤❤❤❤ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ የኔ ስስቶች!!!!!!! አሚንንንንን ያረብ
@keriab3728
@keriab3728 14 дней назад
አሰላሙአለይኩም ወንድም እህቶቼ እባካችሁን ዬኒታን ተዋት በሰደባችሁ ቁጥር ከእስልምና እየወጣች ነው ከቻላችሁ ዱአ አድርጉላት ካልሆነ ዝም እንበል አላህ ሂደያ ይስጠን
@jamelehjameleh8538
@jamelehjameleh8538 14 дней назад
አላሁማ አሚን
@zmzmmohammad270
@zmzmmohammad270 14 дней назад
ወሌኩም አሳላም ወራመቱላህ ወባራካቱሁ አላህ ከዱኒያ ፋታና አላህ ይጣብቃን አላሁማ ሳሊ ወሳሊም ነቢይና ሙሃመድ የሳኢድ ቤታ ሳቦች ዳሚሩኝ ላዩቱብ አድስ ነኝ ላቤት ነባር ነኝ ወሌኩምአሳላምወራመቱላህወባራካቱሁአላህከዱኒያፋታናአላህይጣብቃንአላሁማሳሊወሳሊምነቢይናሙሃመድየሳኢድቤታሳቦችዳሚሩኝላዩቱብአድስነኝላቤትነባርነኝዳሚሩኝ
@seidmedia_4767
@seidmedia_4767 14 дней назад
🤝
@user-hw2ru5lc2n
@user-hw2ru5lc2n 14 дней назад
ዱኣአድርጉአላህመጨረሻችንንያሳምርልን
@user-nc8yk3dv4s
@user-nc8yk3dv4s 14 дней назад
ያረብ የመጨረሻችን ነገር አደራ አላህ ይመልሳት ሀያትን ዱአ አርጉላት ሀባይብ
@Zedo_Ke-k3d
@Zedo_Ke-k3d 14 дней назад
ሱበሀን አለህ አለህ ይጠብቀን ከትመችንን የሰምርልን
@seidabate8547
@seidabate8547 14 дней назад
ወላሂ በጣም ያሣዝናል አላህ ሁላችንንም መጨረሻችንን ያሣምረው
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 14 дней назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته اللهم صل وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله وبحمده سبحان الله العلي العظيم رضي الله عنه وارضاه سبحان الله ونعم باالله العلي العظيم
@AajAuu
@AajAuu 14 дней назад
ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱሁ አህለን
@user-io8yl3pg9e
@user-io8yl3pg9e 14 дней назад
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካት አህለን ወዲሜ ❤❤❤❤
@Deffnot_Ella
@Deffnot_Ella 14 дней назад
አለህ ይዘንላቸው ለፊሊስጤኖች
@user-ko4dx3bk1q
@user-ko4dx3bk1q 14 дней назад
ሶለለሁ አለህ ዎሶለህ አለሃሙዱልለህ አለህ ዬሰጠን ኒእማ
@user-qf6kb5dw8z
@user-qf6kb5dw8z 14 дней назад
As wr wb rabbii si birra ha jirtu jabadhu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️☝️☝️☝️☝️☝️
@MrBio-ge2qc
@MrBio-ge2qc 13 дней назад
ብዙ የቅያማ ምልክት እያያን ነዉ ድንገተኛ ሞት እና ዝሙት ምበዘዉ ቅያማ ስቀሪብ ነዉ አሉ ዉዱ ነብያችን😢😢😢
@SeyfedinJuhar
@SeyfedinJuhar 14 дней назад
አላህ ያግራልን ኡስታዛችን
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 11 дней назад
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱ ይችን ሐያትን ተዋት በቃዱአአድርጉላት አላሕ ሒድያ ይስጣት
@Sirage111d
@Sirage111d 13 дней назад
Jezak Allah Kair saidoo
@Deffnot_Ella
@Deffnot_Ella 14 дней назад
ፍትህ ለነቢላል ማይዶ
@ssaa5253
@ssaa5253 14 дней назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
@medinashifa436
@medinashifa436 13 дней назад
Allaah ketebedaioch gar yhon amiiiiiiiiin ya Rebena 😭😭😭❤❤❤❤
@user-xv7vp7tj4l
@user-xv7vp7tj4l 14 дней назад
ያአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ. ይምራን. ሁላችንንም
@TeyibaumerDejen-dv8dm
@TeyibaumerDejen-dv8dm 11 дней назад
ኦረ ሰኢደ በማያገባህ አተግባ ሀዩ አልክፈርቺም አላህ ሂዳያ የስጥን🎉🎉🎉
@hustube8412
@hustube8412 14 дней назад
ያረብ እሱርሁም አኽዋኒና ፍሊስጢም ነስር ከአላህ ነው ያረብ
@user-vb5ny7nx9g
@user-vb5ny7nx9g 12 дней назад
ሱበሀን አላህ
@AbCd-hf2d
@AbCd-hf2d 11 дней назад
እኔም ለው ስትከፍር ውላ ትደር አተ አላህ ከደሷ ሂወት እዳይሰጥክ ድዋአድርግ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና ቢዲነክ እነበል ሁሌም
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 14 дней назад
ሱብሀን አላህ
@Sirage111d
@Sirage111d 13 дней назад
Hasbunallah wonimalkwokil allah yistur minel kufur 😢😢😢
@user-xu7jr9hu1y
@user-xu7jr9hu1y 14 дней назад
ማአሻአላህ።አላህ።ይጠብቅክ
@MissKhadija-tp6qy
@MissKhadija-tp6qy 14 дней назад
አህሌን ወንድማችን
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 14 дней назад
ይችንእህትባታመጡብኝ እኔቲክቶኬንአጥፍቻለሁምክንያቱም እማይረብነገርእዳላይ አላህቀጥተኛውንምገድይምራን መጨረሻችንንአላህያሳምርልን 🎉🎉🎉
@hayatteshome573
@hayatteshome573 14 дней назад
ግን በዩቱብ ያመጡብን ጀመር
@user-he8tw5de4d
@user-he8tw5de4d 14 дней назад
@@hayatteshome573 በጣምነውያስጠላኝ ስመክሯቸውአንሰማምያሉትን መተውእነሱንለምንይከታተላሉ የኛወቹመስሊሞችናቸውላይክሽርእያረጉ አብሽሪእዚህያደረሷት አያስጠይቅመስሏቸውይሆን ኸይርነገርላይክሸርየለውም
@hayatteshome573
@hayatteshome573 14 дней назад
@@user-he8tw5de4d በጣም
@SameeraSameera-pk2hs
@SameeraSameera-pk2hs 13 дней назад
አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ በነዝ ጠፈጭ ደወዎች መሀል መንዙመ ምጨምሩ አለህ ሂደት ይስጠቸዉ ።ሰለለሁ አለይህ ወሰልም
@HnanAhmd-l1m
@HnanAhmd-l1m День назад
ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን
@ZenabSaleer
@ZenabSaleer 9 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤ ማሽ አላህ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 14 дней назад
ያርብ፣ለ።ልስጤምድርስላቸው😢
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 14 дней назад
Subhan Allah 😢😢😢
@user-lt9te7im7f
@user-lt9te7im7f 14 дней назад
Saw saw saw saw ❤❤❤❤❤❤
@RahelGetachew-ef7sr
@RahelGetachew-ef7sr 12 дней назад
የመክፈቻውን ቃሪዕ ሙሉውን ፈልጌው ነበር አንዴት ላግኘው እህት ወንድሞቼ
@user-vl8yj6jd3h
@user-vl8yj6jd3h 10 дней назад
حسبي الله ونعم الوكيل ربنا ينتقم من الصهاينة الملاعين ومن عاونهم إِن يَنصُرْكُمُ اللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمْ. فلسطين حره 🇵🇸♥️ اللهم انصر اخواننا المسلمين في فلسطين 🇵🇸 ✌️ اللهم إني استودعك 🇵🇸فلسطين وأهلها كبارها وصغارها رجالها ونساءها شبابها واطفالها أرضها وسماءها فحفظها الله يا ربنا من كل سوء إنك على كل شيء قدير..حفظكم الله ورعاكم..عاشت فلسطين وأهلها حرة..#فلسطين #حرة #فلسطين 🇵🇸،⁩⁦⁩⁦ ‏"اللهم إنّ الأرض أرضك، والجند جندك، والأمر أمرك وأنت القويّ العزيز، فانصرهم نصرًا عزيزًا مؤزّرًا تشفي به صدور قوم مؤمنين."اللهم إني استودعتُك فلسطين و أهلَها، كبارَها و صغارَها، رجالَها و نساءَها ، شبابَها و بناتِها ، أرضَها و سماءَها ، فاحفظها يا ربنا من كل سوء .. اللهم انصر المسلمين في فلسطين وثبت اقدامهم يارب ، حفظ الله المرابطين المجاهدين و ثبتهم الله و أيدهم بنصره يارب العالمين أنصارهم يارب العالمين 🤲🤲🤲🤲🤲
@yaredbereket3458
@yaredbereket3458 2 дня назад
እንኳንም ሰብስክራይብ አላደረግኩህ ቪድዮውን ስላየው ተናደድኩ ምናለ የማይመለከትህን ባትቀበጣጥር
@huvi1298
@huvi1298 9 дней назад
ኧረዱኡ አርጉልኝ ለሁሉም ነገር ሶብር እድሰጠኝ በሆነው ባልሆነው መናደድ መናድድ አበዛለሁ
@user-nj2vt3ft5m
@user-nj2vt3ft5m 9 дней назад
ርዕሱ ያመጣው እንደኔ ላይክ
@MusaHassne
@MusaHassne 14 дней назад
Mash allah
@user-ge3mt1pw1c
@user-ge3mt1pw1c 13 дней назад
አሚን
@tubanega3083
@tubanega3083 8 дней назад
አላህ የሁላችንም መጨረሻ ያሳምረለን እንጂ ትውልድ ይህ የኦን ላይ ብር አቅል አሳጣው😢😢😢😢
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 14 дней назад
ትምህርቱ ጥሩሁኖ ሳለ ሰአቱን ግን እራስህ በማውራት እና አሰልች እንዲሆን ታደርገዋለህ ግን ትምህርቱ ለኔ አንደኛነው እራስህን ለማሳየት የምትጠቀምበትን ሰአት መጀመሪያና መጨርሻ 30 ሰከንዶች ላይ ብታደርገው ጥሩነው አለበለዛ በመሀል በመሀል እራስህን ብቅ እያርክ እያሰለቸሀን ነው
@user-ww6to9cr6i
@user-ww6to9cr6i 6 дней назад
ምን አረግሽ እያብራራልን እኮነው
@Zeynebidris-xn5uv
@Zeynebidris-xn5uv 14 дней назад
የኢቢኤሱ እንግዳ ወንድማችን የተናገረው ካለበት ጉዳት ተነስቶ ይመስለኛል ወላጆች ካሏት አይሰጡኝም ብሎ ይመስለኛል
@rejebkedr1564
@rejebkedr1564 14 дней назад
ሀያት አብዳይሆናል ሸይጣን የጋለበባት ነው አላህይጠብቀን እሄሁላተመክረች አይዱንያ አላህ ፈረጃህን ለፍልስጢም አተውበራህመትህ እርዳቸው ያረብመችይሁንሰላም ሚመጣው ሀገራችንም ሰላም
@user-fe2fd8qw1b
@user-fe2fd8qw1b 14 дней назад
የልጁ መስፈርት ምደነቅ አዉ የጎደለትን ሴት አግኝቶ እንዲሞለለት ነዉ የፈለገዉ ስንት ጤነኛ ምመስስል እብድ አለህ ሀብተም ቤተሰብ ከሌለት እንደ ቆሸሸ የምየይ ዶቆሮ በለበት ዘመን
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 13 дней назад
ፍትህህ ለቢላል
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 13 дней назад
Subhanala
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 14 дней назад
ማሺላ እያረረ የፈካል አሉ ሲተርቱ አዳደየ ታስቀኛለህ ሰኢድ
@EminaAli-eo2bk
@EminaAli-eo2bk 14 дней назад
ياالله
@hussiensafeno8598
@hussiensafeno8598 14 дней назад
Justice for Muslims Federal Islamic President You have to know your responsibility
@user-fd4ml9uo2x
@user-fd4ml9uo2x 14 дней назад
ኡታዚ❤❤❤❤ቲክኪሊ❤❤❤
@user-fq1nb2mv2f
@user-fq1nb2mv2f 13 дней назад
እደዚች ልጂ ያሳቀኝ የለም😂😂😂😂😂 አላላላላላሁአክበር😂😂😂
@HayatSeid-kj3lt
@HayatSeid-kj3lt 13 дней назад
Yarbi atem mechershachenen asamrlne
@user-kc2xk8sv7b
@user-kc2xk8sv7b 11 дней назад
ማሻአላህ
@rehimaniguse1759
@rehimaniguse1759 14 дней назад
Subhanelah welahi 😂😂askognalm geremegn siselm keza yerasish guday alat abet yarehim emnetn lawekubet endih new muslim malat ltdar blo emnet mekeyer yelemmm❤❤❤
@user-lp2pi4rj7e
@user-lp2pi4rj7e 11 дней назад
Alehu meseli Ala Muhammad selu ale resul saw yareb antew agraln 😢
@JamilJemil
@JamilJemil 14 дней назад
አላህ ይዳያ ይሰጥሽ
@FatimaAli-cp3jd
@FatimaAli-cp3jd 13 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gjdtfjrt8222
@gjdtfjrt8222 13 дней назад
ፍትህለተገፉትሁሉ
@AbdurahmanAman-zw1hw
@AbdurahmanAman-zw1hw 14 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤.
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 13 дней назад
Ala yirham
@mohamd5168
@mohamd5168 13 дней назад
🤲👍☝️💔
@user-yl3kl4fj7e
@user-yl3kl4fj7e 14 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍🙏
@user-bt2jp5zp6x
@user-bt2jp5zp6x 13 дней назад
🌺🌺🌺🌺💐
@yarab4997
@yarab4997 14 дней назад
😭😭😭💓💓
@sofiabadri8350
@sofiabadri8350 14 дней назад
إنا الله وإنا إليه راجعون
@AAa-wp3lh
@AAa-wp3lh 14 дней назад
😢😢😢😢
@user-zv7xs9zm5j
@user-zv7xs9zm5j 13 дней назад
ልጅቷን እስኪ ተውት ከቻላችሁ ዱአ አድርጉላት ቪድዮ በለቀቀች ቁጥር አጀንዳችሁ አታድርጓት
@hayatnuru2139
@hayatnuru2139 13 дней назад
አወ ይልቅ ዱአ አድርጉላት...
@rafikaadildeti
@rafikaadildeti 13 дней назад
Selam sitat... at the end she is Muslim . So whenever a Muslim face or fear something we say LA Illaha Ilallah muhammedun Resulullah... Allahu akbar....subhanellah etc. Please don't judge everything in your view(perspective)
@CalmAutumnTrees-ij3cn
@CalmAutumnTrees-ij3cn 14 дней назад
❤❤❤❤
@halimahassen-bt8dr
@halimahassen-bt8dr 9 дней назад
ይሻላታል የተከበረውን እስልምና ከምታዋርድ
@user-vl3yz1wj8s
@user-vl3yz1wj8s 13 дней назад
Ausitaz tegur seri negn Lela sira indisetegn dua argulign siraye bilew
@user-nq8qf7iy8l
@user-nq8qf7iy8l 12 дней назад
አሰላማሌኩም፣ተሳሰተዋል
@mekiya3731
@mekiya3731 14 дней назад
Menem sahe
@user-wk8to2bt7g
@user-wk8to2bt7g 13 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Elham_545
@Elham_545 13 дней назад
Alah hatimachenen yasamreln elahi bezneth wedante melsene alah keduniyame keaherame fetena ytebken
@jibriljb906
@jibriljb906 13 дней назад
Islam ba sef altasfafam ba haq enji
@MohammedAbdu-vm5tf
@MohammedAbdu-vm5tf 13 дней назад
አጅብ! የከፈርሽው ለኔ ፤የሰለምሽው ለኔ፤ ለአላህ እምትሰሪው መቼ ነው?
@ABDOKed-x1n
@ABDOKed-x1n 9 дней назад
አይነ ስውር አይባልም ቃላት አጠቃቀምክ አ ስተካክል ልበ ብርሀን ነዉ የሚባለው
@user-di4xb9hl7u
@user-di4xb9hl7u 14 дней назад
ሀያት ናስር አላህ ይድያውንይስጥሽ የማይሰጥሽ ከሆነ አላህ የበለጠ ሳትሂጂ አላህ ያጥፋሽ የካፊሮች መቀለጃ ሆንሽ💔💔💔💔💔
@Halima-sx6bp
@Halima-sx6bp 14 дней назад
ከቻልክ ዱአ አድርግላት ካለዚያ አትራገም በራስህ ላይ እንዳይደርስ
@ZiyadaMahamed
@ZiyadaMahamed 5 дней назад
Hayat Abat yelatm enda??
Далее
Камень, ножницы, нейронка
00:33
Просмотров 711 тыс.
duaii
10:22
Просмотров 309
POV Anxiety became a dad, but... | Inside Out
0:34
Просмотров 23 млн
Да блин 😀
0:19
Просмотров 2,4 млн