Тёмный

ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምዕራፍ 1 ክፍል 6 Inspector Ermias S01E06  

Arts Tv World
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 187 тыс.
50% 1

#ድራማ #ተከታታይ_ድራማ #ኢንስፔክተር_ኤርሚያስ #Inspector_Ermiyas #ethiopian_new_movie_2024
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ተከታታይ ድራማ ሀቀኛው ፖሊስ ተገድላ የተገኘችውን ወጣት ገዳይ ለመያዝ በሚያደርገው ጥረት ውስጥ ሳያስበው ከከባድ ወንጀለኞች ጋር ሲፋጠጥና ችግር ውስጥ ሲገባ የሚያሳይ ልብ አንጠልጣይ የወንጀል ፊልም ነው::
Subscribe and follow us on:
WebSite : www.artstv.tv
Facebook : / artstvworld
Instagram : / artstvworld
TikTok : / artstvworld
X / Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/ArtsTvWorldTelegram
#Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash
© Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited.
Copyright ©2024 Arts Tv World

Развлечения

Опубликовано:

 

22 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 625   
@Tube-ez4vu
@Tube-ez4vu 4 дня назад
እረ ይሄ ፊልም ያበደ ነው በሳምንት 2ጊዜ ይለቀቅልን የምትሉ በlike ❤❤
@UssG-pz4yl
@UssG-pz4yl 4 дня назад
🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤❤🎉
@Gopo661
@Gopo661 4 дня назад
በቀጣዩ ሳምንት ያበቃል።😂
@abdulazizhasen7723
@abdulazizhasen7723 4 дня назад
5 ጌዜ❤❤❤❤❤
@tizubi1526
@tizubi1526 3 дня назад
የምን ሁለት ጊዜ ነው ከሳምት በኃላ ወፍ የለም
@AdamSays-cz2nr
@AdamSays-cz2nr 21 минуту назад
​@@Gopo661ቀልድ መሆን አለበት😢😢😢😢
@user-oo1ey9oi9u
@user-oo1ey9oi9u 4 дня назад
ይሄ ድራማ ዉስጡ የሆነው እንደ እኔ like 😉ያርገኝ
@fatitube1620
@fatitube1620 4 дня назад
ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቀው😍😊
@user-iv2dd7le5t
@user-iv2dd7le5t 4 дня назад
ene erasu
@merkebtube7760
@merkebtube7760 4 дня назад
10 gze check saderg walkugn. Wef yelem
@AmeanuelDemeke
@AmeanuelDemeke 4 дня назад
የኔ ይባልጠል
@MukemilYohannis
@MukemilYohannis 4 дня назад
INEM BA GUGUT NABAR YAXABAKUT
@Habtamu12215
@Habtamu12215 4 дня назад
አረ ተልቶሎ ልቀቁልን 🥰🥰🥰
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 4 дня назад
ኤርማስን ማነው እዴኔ. ወድነቱን ❤ድምፁን ❤ አቆሙን ❤ ሰዋዊነቱን. የሚወድ ❤❤❤❤
@elhantube2352
@elhantube2352 4 дня назад
sewnet sewnet eyalsh komesh endakeri afer lemibelaw yesew lj tefetro atdeneki
@hikemamuhamde8993
@hikemamuhamde8993 3 дня назад
@@elhantube2352 kuma alekrahume alehamdulila gen damo adanku eje lela alalekum beka zebya ewodewalhu sera w menamen wusta naw
@AdamSays-cz2nr
@AdamSays-cz2nr 4 минуты назад
አሁን ክፍል 7 አለ ወይስ😢😢
@MohammedNourou
@MohammedNourou 4 дня назад
ማነው እደኔ ኢኒስቤክተር ኢርማስን የሚውድ
@HabtamuWendemu-wn8hy
@HabtamuWendemu-wn8hy 3 дня назад
ማንም አንቴ ብቻ😅😅😅
@martaaberham9058
@martaaberham9058 3 дня назад
Ena
@HnanH-zh1up
@HnanH-zh1up 4 дня назад
በሳምት ሁለቴ ይለቀቅ❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 4 дня назад
😂😂አንድሲስንብቻቀረው እስከ7ነው ብለዋል
@mikaelchurnet8064
@mikaelchurnet8064 4 дня назад
እባካችሁ ሙዚቃውን 80% በሚባል ደረጃ ቀንሱት። ለኢንስፔክተሩ ብቻ የተሰራ ነጠላ ዘፈን ሆነ። ድራማው ብዙ ጭብጥ አለው ብዬ ነው ።በተረፈ አሪፍ ስራ ነው ይመቻችሁ።
@HanaMareyam
@HanaMareyam 4 дня назад
ትክክል ነው ሀገር የሚሸጥ በዝቷል ደግሞ ይገባዋል ኢንስፔክተር ኢድሚያስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dr1jh9wp4w
@user-dr1jh9wp4w 4 дня назад
ኧረ አሪፍ ነው ስለእርሱ ነው ዘፈኑ እናም ሚረብሽ የለውም
@mahiethiopia7685
@mahiethiopia7685 3 часа назад
የሚረብሽ ነገር የለውም ጥሩኔ እያሞገሰ መልክት የሚያስተላልፍ ነው ፊልሙ የሚያጠነጥነው በኢኒስፔክተሩ ላይ ነው ቅስም አትስበሩ
@abduyimam6442
@abduyimam6442 4 дня назад
የሚገርም አስተማሪ የሆነ ፊልም ነው እንድህ አይነት ስነምግባር የጐደለው ለሆዱ አደር አይጠፍም ሁሉም ማለት አይቻልም እንደ ኢ/ር ኤርሚያስ አይነት ጀግናም አይጠፍም የምር በጣም ወድጀዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይመቻችሁ
@TitiWube
@TitiWube 4 дня назад
ውይይ ጌታን ማዳም ኩሽና ስንደፋደፍ አምሽቼ ነው ያየውት❤ እባካችሁ ደቂቃውን ጨምሩበት ኢንስፔክተርን አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤ ኢንስፔክተር ሰብለጺሆን በጣም እወድሻለው❤❤❤❤
@ZehabuendroAli
@ZehabuendroAli 4 дня назад
የሄ የተረገመ ፖሊሥ ፊልም መሆኑን እያወኩ የምናደደዉሥ ኤርሚያሥን ሥወደዉ አሥለቀሰኝ😢😢😢😢😢
@user-sk4od6xz1w
@user-sk4od6xz1w 3 дня назад
እኔም አለቀስኩ😢😢😢
@user-pt7rr5qk5h
@user-pt7rr5qk5h 4 дня назад
በሳምንት 2 ይለቀቅ የምትሉ እስቲ
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 дня назад
ኢንስፔክተር ኤርሚያስን ሚወድ ማነው ❤❤❤
@enush
@enush 4 дня назад
አቤት.እውነት እንዴት ፈተና እንደሆነች 😢
@user-oo1ey9oi9u
@user-oo1ey9oi9u 4 дня назад
ኤርሚ 🦸‍♂️ ጀግናችን መጣ🤗😘
@HablateJawar-vl7yu
@HablateJawar-vl7yu 4 дня назад
አቦ ሰዓት ይጨማሪልን b like guys
@-Bogy
@-Bogy 4 дня назад
ዛሬ መጨረሻ ነዉ ከዝህ ድራማ ሀገር ልገባነዉ እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ❤
@HawiEthopia
@HawiEthopia 4 дня назад
ሰላም ግቢ መልካም ጉዞ❤🎉
@user-sf1go6qm5p
@user-sf1go6qm5p 3 дня назад
ሰላም ግብ
@user-sj1ui5ws2z
@user-sj1ui5ws2z 4 дня назад
እደውበመጠበቅ እዳየንሳይኖርኩኮ ማነው እደኔ በተሥፋ ሢጠብቅየቆየ 👍👍💝
@user-il2hp8nu4h
@user-il2hp8nu4h 4 дня назад
ያናድዳል የዚህ የተረገመ ፖሊስ ስራ እሔ ባሪያ😢😢😢😢
@zuzufamily1310
@zuzufamily1310 4 дня назад
እኔ ራሱ አቃጠለኚ😢
@user-rc4vf7iq6g
@user-rc4vf7iq6g 4 дня назад
እኔ ብዙም የአማርኛ ፊልም አልከታተልም ግን በቃ የኢትዮጵያ ፊልም እንደዚ ቢሆን እያልኩ አሰባለው ብዙ ግዜ የውጪ ተከታታይም ይሁን ፊዮቸር ፊልሞች በጣም ነው የማየው ኢንስፔክተር 💗ኤርሚያሰን ግን ለማየት ማንም አይቀድመኝም ከአይን ያውጣችሁበርቱ 💗💗
@Hana_Yemaryam
@Hana_Yemaryam 3 дня назад
እኔም😍
@user-il2hp8nu4h
@user-il2hp8nu4h 4 дня назад
እሔ የተረገመ ፖሊስ ሲያስጠላ ሳየው እራሱ ደሜ ይፈላል😢 በቃ አሳሰረው
@user-mm4ch5fm7z
@user-mm4ch5fm7z 4 дня назад
እዉነት ግን ለምድነዉ ፈተና የበዛባት😢😢😢በሳምንት ሀለተዬ ይሁን😢😢
@Hdjhd-kf2kx
@Hdjhd-kf2kx 4 дня назад
ኤርሚን. ፍቱልን. ይሄን ወጋየሁ የሚባል ሰዉ አጥፊልን😢
@mesetawetyagatilejijesusis9666
የኤርሚያሰ ድምፅ ማራክ ነው ሰወደው ዋው
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 4 дня назад
ኢንስፔክተር ኤርሚያስ ምርጥ ተዋናይ ኡፍ ስወደዉ🤗♥️♥️ ይሄ ሙሰኛ ፖሊስ የተረገመ ነዉ እንዴት እንደሚያናድድ ሀገራችንን እየጎዳት ያለዉ እንደዚህ ጥቅመኛ ፖሊስ ነዉ😥😥
@HenokWuhan
@HenokWuhan 3 дня назад
Ethiopia's first Action movie series that am in love with
@user-wc7er8fv1s
@user-wc7er8fv1s 4 дня назад
ማነዉ እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረዉ❤👍👍👍👍
@AbrehamAshenafi-ig7gv
@AbrehamAshenafi-ig7gv День назад
ምርጥ የአማርኛ ድራማ ትመቸኛለህ ኢ/ር ኤርሚያስ
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 4 дня назад
በጣም ያሳቅቃል ግን ደግሞ እየሆነ ያለውን ነው የሚታየው
@zed8332
@zed8332 4 дня назад
በጉጉት እየጠበቀነዉ ይለቀቅልን❤❤
@ethio7070
@ethio7070 4 дня назад
በጣም አሪፍ ነው በሳምንት ሁለቴ ቢቀርኳ እዳታቋርጡት ስራችሁ ነው ጀምሮ ማቋረጥ
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 4 дня назад
እፍፍፍፍፍፍፍፍ በየሳምቱ ልብአጠልጣይ መሆን ❤❤❤❤ ኤርሚ አይዞህ
@zewdneshayelech7157
@zewdneshayelech7157 19 часов назад
በጣም የሚያስተምር ነገር አለው በሳምንት ሁለቴ ይሁንልን እናመሰግናለን
@emmanueliemmanueli5695
@emmanueliemmanueli5695 4 дня назад
Ushet legize indeuneti tiramidalechi gin yetim atitersimi ❤ermiyasi leunet imotali❤💪
@aregawiteklehaymanot7249
@aregawiteklehaymanot7249 День назад
ይመችህ ኤርምያስ
@davedawit5618
@davedawit5618 2 дня назад
Am from 🇪🇷 Amazing movie ever ethiopea
@user-yg4hd4oo3u
@user-yg4hd4oo3u 4 дня назад
ኤርሚ ሲፈጥረዉም ጀግና ይመስላል❤❤❤❤
@TenaTena-wh6yk
@TenaTena-wh6yk 4 дня назад
ዋው ደስ ሲል ዛሬ አንደኛ ነኝ
@tejeygebremedihin1643
@tejeygebremedihin1643 4 дня назад
"The truth will out"!!!! እዉነት ብዙ መስዋእት ያስከፍላል!!!!
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 4 дня назад
ይህን ሴጣን የሆነ ሰውየ ደሜን እያፈላው ነው በአካል ራሱ ባገኝው አላምነውም😨
@saraaalotaibi3803
@saraaalotaibi3803 4 дня назад
😂😂😂😂😂😂😂
@tejeygebremedihin1643
@tejeygebremedihin1643 4 дня назад
😂😂😂😂
@FafiFafi-br1ln
@FafiFafi-br1ln 3 дня назад
😂😂😂😂😂 እውነት ነው
@MikiyasBiruk-hq1rh
@MikiyasBiruk-hq1rh 4 дня назад
ምን አይነት ድራማ ነዉ የሚገርም የሚገርም ደራሲ የሚገርሙ ተዋናይ ቃላት የለንም ለዚ ፊልም ገራሚ ድርሰት ዋውዋውዋውዋው
@HazardKibru
@HazardKibru 4 дня назад
Wow
@yonatanabera7609
@yonatanabera7609 4 дня назад
እየጠበቅን ነው
@mariamm9531
@mariamm9531 4 дня назад
ማነዉ እደኔ ጭንቅ ንዲዲ እያለዉ የሚያየው በርቱ ሀሪፍ ነዉ ❤❤
@adaneduresa3211
@adaneduresa3211 4 дня назад
ድራማውን በጣም ከመውደዴ የተነሳ እሁድ ቀን አለድርስ እያለ አስቼጌሬኝ❤❤❤❤
@EmuyGebra
@EmuyGebra 4 дня назад
ምንኳን ድራማ ቢሆንም ኤንስፔክተር ኤርሚያስን እደዚክ ማየት ይከብዳል ደግነቱ ድራማ ነው❤
@KertetKertet
@KertetKertet 3 дня назад
Arif flim betam from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ena telo yqetlal ❤❤
@user-sl9ml4km9x
@user-sl9ml4km9x 3 дня назад
የእውነት እስኪመስለኝ ነው ኢንስፔተር ኤርሚያስን የምወደው
@milorcmilorc1295
@milorcmilorc1295 3 дня назад
እውነት ብዘገይም መውጣቷ አይቀርም መጨረሻውም ያማረ ነው ውሽት ለትንሽ ጊዜ ነው የምታሸንፈው ያ ጭሌ የሆነ ፖሊስ ልቡም እንደ መልኩ የጠቆረ ነው ኤርሜያስ መጨረሻ ያምራለ እውነት ሁሌም አሸናፊ ናት
@HadiY123
@HadiY123 4 дня назад
እየሮጥኩ ነው የመጣሁት
@MohamddYoseg
@MohamddYoseg 4 дня назад
❤❤❤❤wow Ermi gin tileyaleh
@user-gk4ek5wl9j
@user-gk4ek5wl9j 4 дня назад
ኤርሚዬ የኔ ጀግና ለእውነት ሟች በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሴቷም በጣም አድናቂሽ ነኝ በርቱል የኔ ጀግኖች ኤርሚ እደምወድህ እዳትረሳ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሺ አመት ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Kallumedia23
@Kallumedia23 4 дня назад
በጣም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ
@user-sr5yk6pw2i
@user-sr5yk6pw2i 4 дня назад
ይለቀቅ
@user-rc2tt1gl4z
@user-rc2tt1gl4z День назад
ስንት አየሁ የሚባለው አንደኛ ተዋናይ ነው የሀበሻው ታየር ብየዋለሁ ጥቁር ፍቅር ላይ ያለውን ታየር) ታየር የምትሉ ላይክ አድርጉ
@hebstyabuna4096
@hebstyabuna4096 18 часов назад
ምርጥ ፊልም ነው
@user-jk7tl5bf3v
@user-jk7tl5bf3v 12 часов назад
በጣም ይመቻል
@SalamS-lv6jc
@SalamS-lv6jc 4 дня назад
ይሄ ፊልም ቁምነገር ያለው ኣስተማሪ ፊልም ነው በሳምንት ሁለቴ. ይለቀቅ
@hanagerema5149
@hanagerema5149 4 дня назад
ህሊና ድራማና ይሄ ድራማ የሚገርም ስራ ነዉ በእዉነት ትልቅ ሽልማት ይገባቸዋል❤❤❤❤ለመጀመሪያ ጊዜ ልብ አንጠልጣይ ድራማ አየዉ በርቱ 💪💪🥰🥰🥰
@Alhamdilllah-ug2xx
@Alhamdilllah-ug2xx 4 дня назад
እረኛየም እንደዚህ ነበር
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo 4 дня назад
በጣም ልብን የሚስብ ምርጥ ፊልም ነው❤
@ZLATANib-p9x
@ZLATANib-p9x 4 дня назад
የምር እኤ ፊልም ከ ቃና ይበልጣል የምትሉ ላይክ የማትሉ ደሞ ሞኝ ብላቹ ፃአፉ
@user-py4hh9pb6y
@user-py4hh9pb6y 4 дня назад
አንተ ሞኝ
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 4 дня назад
በእዉነት በጣም የሚመስጥ ድራማ ነዉ
@ZLATANib-p9x
@ZLATANib-p9x День назад
@@user-py4hh9pb6y አ ቤ ት
@tedlacherkosteddy8662
@tedlacherkosteddy8662 4 дня назад
ድንቅ የትወና ብቃት!
@wudalatkefyalew6914
@wudalatkefyalew6914 3 дня назад
ለዚህ ነው ፊልሙ ላይ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ ላይ አሁን ያለው ሁኔታ እንዲህ ነው ወንጀለኞች እንደፈለጋቸው እየሆኑ ንፁሀን የሚገደለው
@Fasika-py4rp
@Fasika-py4rp 4 дня назад
❤❤❤love so much Ermi and Bezi
@TazebTeshomeDnku
@TazebTeshomeDnku 4 дня назад
እዴ፡በጣምነው፡ይወደድኩት
@Tsinata1
@Tsinata1 2 дня назад
በፋኖ ሚዚቃ የተሰራ ፊልም💪 ማነው እሱ 💪
@lebaboerdado-uq8wg
@lebaboerdado-uq8wg 4 дня назад
Ara tolo tolo yelakekebin yemir simecgegn yihi deram❤
@user-ht8zc6bc9z
@user-ht8zc6bc9z 3 дня назад
Er wayina suse honabegn❤❤❤
@JolyCell-us3ud
@JolyCell-us3ud 4 дня назад
ዋው,በጣምምርጥ
@user-ex8tt2we3s
@user-ex8tt2we3s 3 дня назад
Wowowowowowoowowwo it's crazy 😊 I'm in love with this movie enspecter, he is really actor
@tsegayeabusha7979
@tsegayeabusha7979 4 дня назад
በእውነት ለይ ሁሌም መከራ ትጸነሌች ደግሞ አለም እውነትን አትወድም
@DesalegnBimr-ru2bl
@DesalegnBimr-ru2bl 17 часов назад
በሳምት ሶስት ጊዜ ይለቀቅ❤❤❤
@4210sss
@4210sss 4 дня назад
ኧረ በሳምንት ሁለቴ አርጉት ሄኖክ ድንቁ በሳምንት ሶስት እየሰራ ከሚጫናንቀን ገላግሉን
@user-ut1yj6mk7y
@user-ut1yj6mk7y 4 дня назад
ተናድጃለሁ😢😢😢😢😢😢ለምን ታሠረ 😢
@Alsi84
@Alsi84 4 дня назад
እኔም 😥💔💔
@kamrul4033
@kamrul4033 4 дня назад
አረ ወይኔ በጉጉት ነበርየጠበቅሁት
@NaeemaAhmed-uf6jo
@NaeemaAhmed-uf6jo 3 дня назад
እር ዉይ ስናፍቀዉ የሚቆይ ደስ የሚል ኢንስፔክተር ኤርሚያስ 👌
@AbelAbebe-ve1vn
@AbelAbebe-ve1vn 4 дня назад
wow🎉🎉🎉🎉
@zelalemendeshaw4101
@zelalemendeshaw4101 4 дня назад
መምህር ፋንታሁን ዲያቆን ዮሴፍ ዶክተር አሰፋ እንኳን በደህና መጣችሁ እንዲሁ ቶሎ ቶሎ ኑልን በርቱ፡፡
@sofiyamargobawtube5967
@sofiyamargobawtube5967 4 дня назад
ሙዚቃዉ ዉስጤነዉ ሁሉ ነገራችሁ አሪፍነዉ በርቱልን ግን አደራ እንዳይቋረጥ 🎉🎉❤❤❤❤❤😊
@HazardKibru
@HazardKibru 4 дня назад
❤❤wow
@cristinayemichael12
@cristinayemichael12 4 дня назад
ይህ ድራማ አሁን የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ያለበት ሁኔታን በደንብ ያሳያል 💔😥
@WendimBekele
@WendimBekele 2 дня назад
Waw desi yamil film ❤🥰🥰🥰🥰
@Muredta
@Muredta 4 дня назад
በጣም የሚገርም ስራ ነው በርቱልን ጀግኞች
@HazardKibru
@HazardKibru 4 дня назад
❤❤wow❤
@satisati-eq8vm
@satisati-eq8vm 3 дня назад
❤❤❤ኢርሜስ❤
@ggjihgh9135
@ggjihgh9135 3 дня назад
ወይይይ የዛሬዉስ ሚያሳዝን ነዉ ❤❤❤❤❤
@user-dd5xl5rd4d
@user-dd5xl5rd4d 4 дня назад
አር በሳምት 2 ጊዜ ይሂንልን 😥❤️❤️❤️
@hikimaabahir7995
@hikimaabahir7995 4 дня назад
Wow❤❤😊
@Yassin-cm7ci
@Yassin-cm7ci 4 дня назад
በጣም በጣም ደስ ይላል ዋው
@user-dv6jh2lq8l
@user-dv6jh2lq8l 4 дня назад
አለሀምዱሊላህ ለዚህ ቀን ስላደረስክን
@TigistAbebaw-dx8hr
@TigistAbebaw-dx8hr 2 дня назад
❤❤
@user-wz6dw3et2t
@user-wz6dw3et2t 4 дня назад
የኔ ምርጦች መጣችሁልን አርሚየ የፍትህ ሠው
@Tsiga-di5me
@Tsiga-di5me 3 дня назад
betam lebe yeminka derama new yewent yekom sew mekera yebezabetal ashenafiw gen esu new egname deresobenale
@sinkenechbirhane4525
@sinkenechbirhane4525 4 дня назад
ወይኔ ቀጣዩስ ያስፈራል የኤርሚያስ ልጅና እህቱ አደጋላይ 😢😢😢 ሲያሳዝን
@mubaWabela
@mubaWabela 2 дня назад
👌👌👌
@user-hq7ct3vl1e
@user-hq7ct3vl1e 4 дня назад
Ara next yilakaki❤❤❤❤
@WaseEamda
@WaseEamda 4 дня назад
ኤሪሚ እንዴኔ ማነው የሚውደው ሚስቱ ግን ታድላ❤❤❤❤❤
@Tegestmisse
@Tegestmisse 4 дня назад
❤❤❤❤
@OumerAssen
@OumerAssen 3 дня назад
በየቀኑ እየተለቀቀ ባየው ደስ ይልኝ ነበር
@efremisrael7275
@efremisrael7275 2 дня назад
i can't wait plz next
@Mahm0udAbda-oj5bi
@Mahm0udAbda-oj5bi 4 дня назад
ዋውውውውው❤❤❤❤
Далее
Игровой Комп с Авито за 4500р
01:00
እንደ ቀልድ Ende Keld Ethiopian full film 2018
1:43:28
ማህደር አሰፋ ፊልም Ethiopian film 2018
1:58:18
እጣ  ፈንታ ክፍል 12 | Eta Fenta epsiode 12
43:25
ጳጉሜ 7 Pagume 7 full Ethiopian movie 2017
1:33:34
Просмотров 1,7 млн
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 1,2 млн
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Просмотров 10 млн