Тёмный

ኢየሱስን መከተል | PASTOR FITSUM ERMIYAS | GENERAL CHRISTIAN FELLOWSHIP | AMAZING TEACHING 

GCF in Poland
Подписаться 1,4 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ሉቃስ 9
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵⁷ እነርሱም በመንገድ ሲሄዱ አንድ ሰው፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው።
⁵⁸ ኢየሱስም፦ ለቀበሮዎች ጕድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው።
⁵⁹ ሌላውንም፦ ተከተለኝ አለው። እርሱ ግን፦ ጌታ ሆይ፥ አስቀድሜ ልሂድና አባቴን እቀብር ዘንድ ፍቀድልኝ አለ።
⁶⁰ ኢየሱስም፦ ሙታናቸውን እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው፤ አንተስ ሄደህ የእግዚአብሔርን መንግሥት ስበክ አለው።
⁶¹ ደግሞ ሌላው፦ ጌታ ሆይ፥ እከተልሃለሁ፤ ነገር ግን አስቀድሜ ከቤቴ ሰዎች እንድሰናበት ፍቀድልኝ አለ።
⁶² ኢየሱስ ግን፦ ማንም ዕርፍ በእጁ ይዞ ወደ ኋላ የሚመለከት ለእግዚአብሔር መንግሥት የተገባ አይደለም አለው።
INSTAGRAM= @GCF_IN_PONAD
EMAIL= GCFPWORSHIPTEAM@GMAIL.COM

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@senatorbullo4075
@senatorbullo4075 3 месяца назад
አሜን አሜን ልቤ የእውነት ይዋርድ ይሸነፍ በእየሱስም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ወንድሜ
@bettysolomon2234
@bettysolomon2234 2 месяца назад
Yetm fech duketun amch iyseram 😢
@tarikualemu
@tarikualemu 3 месяца назад
ፓስተር የእግዚአብሔር ዘመን ይባርክ ብዙ ተጠቅሜያለሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@demekedessie
@demekedessie Месяц назад
Fitse .......tsega yibzalh betam ewodhalehu my bro..😍😍
@kassahunbayisa2992
@kassahunbayisa2992 2 месяца назад
🎉❤feste tebarek wendeme
@senatorbullo4075
@senatorbullo4075 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@rahwahailemariam8667
@rahwahailemariam8667 Год назад
Paster fitsum Geta ybarekh xegaw yabzalh.
@kelemuwayacobkelemuwayacob2686
@kelemuwayacobkelemuwayacob2686 11 месяцев назад
ፍፁም አልለይህም ላልከዉ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ኑሪለት ተባረክ
@mkditube
@mkditube 22 дня назад
ፀሎቱን ለምን ቆረጣቹት😭😭😭😭
@mkditube
@mkditube 22 дня назад
እግዚአብሔር ይባርክህ😢🙏
@aberafufa-n9s
@aberafufa-n9s Месяц назад
Amen! Geta yibarke paster
@ghjtg6229
@ghjtg6229 Год назад
ይምገርም መልክት ነዉ እግዚአብሔር ፀጋው ይብዝልክ ይባርክ ❤.❤ ❤
@wondayehutamirat
@wondayehutamirat Год назад
ፍፄ ጌታ ይባርክህ❤ ተባርኬብሃለሁ
@WoinshetTadesse-vi8cb
@WoinshetTadesse-vi8cb Месяц назад
Amen Amen
@genetdesta2403
@genetdesta2403 10 месяцев назад
Paster Fitse Be Ewnati Egizabher Amilaki Abizito Yibarkhi Endet Dasi yemili Timerti Ende Ante Ayinatochini Yabizalini❤❤❤❤
@genetgenet5644
@genetgenet5644 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Konj-p3p
@Konj-p3p 2 месяца назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኪ ጌታ ይባረክ 📖❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏
@MercyMulatu
@MercyMulatu 7 месяцев назад
ብርክክ በል ❤❤ዛሬ የተጠማውትን ቃል ሰማው እከተላለው
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 2 месяца назад
ፓሰተር ትክክለኛ አድራሻህ የት ነው
@relaxationclassicalmusic4444
@relaxationclassicalmusic4444 2 месяца назад
ከመብራት ሀይል አቤ
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 10 месяцев назад
Uuuuu Ameeeen Ameeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeen 😭 Yale Mikinyat igzbiher indamlkihi irdaaaaaygn ❤️🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌Egzhabher ybarkhi 🎉
@AyiniyGETACHEW-bj8eo
@AyiniyGETACHEW-bj8eo Год назад
wow great message!!
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 9 месяцев назад
አሜን ተባረክ
@belhumamo797
@belhumamo797 9 месяцев назад
ተባረክልን ወንድማቸን ፀጋው ይብዛልህ
@robelaschalew7714
@robelaschalew7714 6 месяцев назад
ftsiyee ataminm eyalkesku cerskut
@selamselam366
@selamselam366 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@binyam3098
@binyam3098 Год назад
❤❤❤❤❤
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 9 месяцев назад
Amen amen geta abzetu yebarekake❤❤❤❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 7 месяцев назад
አሜን ጌታ የልቤ🙏😭😭😭😭
@BeziBe
@BeziBe 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏
@tigistadmasu4085
@tigistadmasu4085 7 месяцев назад
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@Barkot7172
@Barkot7172 7 месяцев назад
የልቤ አምላክ ተባረክ
@tigstreshid
@tigstreshid 10 месяцев назад
ዋው❤ 😢
@BetelemBetelem
@BetelemBetelem 7 месяцев назад
Amen❤❤❤❤❤❤❤❤
@bbirtukanh7050
@bbirtukanh7050 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@malkamolgira8672
@malkamolgira8672 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@briktitekeste8747
@briktitekeste8747 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lm-px6sk
@lm-px6sk 6 месяцев назад
Geta yibarke and thank you for sharing
@LamlamWejra
@LamlamWejra 7 месяцев назад
ቃል ከአፍህ አይጥፋ ፍፄ
Далее
Bearwolf - GODZILLA Пародия Beatrise
00:33
Просмотров 296 тыс.
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 1,6 млн
2ቱ የንስሃ አይነቶች
31:31
Просмотров 4,7 тыс.
ምን ትፈልጋላችሁ /ፓስተር ፍፁም /
29:08