Тёмный

ኢየሱስን 'ፈጣሪም ፍጡርም' ነው ማለት ይቻላል? I ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ ውይይት I ምሥጢረ ሥጋዌ ላይ ልንጠነቀቅባቸው የሚገቡ ጉዳዮች I ክፍል-1 

ክርስቶፎሮስ ቲዩብ- Christophoros Tube
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@user-tigi818
@user-tigi818 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቸ 🥰 ዳ/ን በጣም ይከብዳል እስከ መታመም ድረስ የደረሱ አሉ ብለው የነገሩንን ትዝ አለኝ ከአእምሮ በላይ ነው 😥
@Mahlet40
@Mahlet40 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶቸ❤❤ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤
@mrGedewonBedilu
@mrGedewonBedilu 2 месяца назад
ሰላም ብያለሁ
@MokeDad-t1q
@MokeDad-t1q 9 месяцев назад
❤❤❤ ይህ ነው ትክክለኛ የእምዬና የእንቁዎች ኦርቶዶክስ የተዋህዶ ልጆች ቃለ ህይወት ያስማችሁ ❤❤❤❤
@wagayeamare3382
@wagayeamare3382 9 месяцев назад
የተዋህዶ እንቁዎች ስወዳችሁ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ❤❤❤❤❤
@seblemekbib7564
@seblemekbib7564 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@abebechjamila649
@abebechjamila649 9 месяцев назад
❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@ባዩሼ
@ባዩሼ 9 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 9 месяцев назад
💚💛❤️✝️✝️✝️
@gggg-hw4li
@gggg-hw4li 3 месяца назад
ያስጨንቃል ከባር ነው😮 ሚስጥሩ
@Tsi541
@Tsi541 9 месяцев назад
ክርስቶፎረስዬ ዛሬ ነው ዩቱብ እንዳለክ ያወኩት❤ሰብስክራይብ እየው ላረግ ነው
@Abule_Tube
@Abule_Tube 3 месяца назад
አንድ አካል አንድ ባህሪ.... ፍጡር ወፍጡር... ይህ ነው ኦርቶዶክስ እምነት
@birhanubuntula9445
@birhanubuntula9445 2 месяца назад
እንዲህ አይነት ነገር በጉባኤ እንጂ ሚዲያ ላይ በሚደረግ ውይይት አይፈታም
@Love27Amen
@Love27Amen 2 месяца назад
የተወለደ እንጂ ያልጠፈጠረ።
@afewerkbelay8333
@afewerkbelay8333 3 месяца назад
ስጋ መለኮትን ገንዘብ ኣርጎ የፈጣሪነት ባህሪይ ከያዘ መለኮት ስጋን ገንዘብ አድርጎ ፍጡር ሆነ ልንል ነው?
@TirgoAyala
@TirgoAyala 3 месяца назад
እየሱስ ክርስቶስ በስጋው ፍጡር ነው የሚለውን ቃል ባትጠቀሙት ስህተት ያመጣል።
@sushinaty5864
@sushinaty5864 2 месяца назад
በስጋው ከተባለማ ይቻላል፡ እንደ ተማርነው🙏
@Adanetameru
@Adanetameru 4 месяца назад
ጥሩ ራሴን ፈተሽሁ
@abumohamed7324
@abumohamed7324 9 месяцев назад
የፍልሰፋ ሀይማኖት
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 9 месяцев назад
ፍልስፍና አይደለም ወንድማችን ሀይማኖት አንዲት ናት እሷም ኦርቶዶክስ ናት አምላካችን ኢየሱስ በሱ ምክንያት የተለያየ ሀሳብ ይዘው የተለያየ እምነት እንደሚመሰርቱ አውቆ ለሀዋርያቱ እኔን ሰዎች ማን ይሉኛል ብሎ በጠየቃቸው መሰረት ቅዱስ ጼጥሮስ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ባለው ግዜ ክርስቶስ አመሰገነው መንፈስቅዱስ ካልገለፀለት በቀር ይህንን የሚናገር የለም ብሎ ተናግሯል (ማቴ16÷18) እንዲሁም ክርስቶስ እንዲህ አለ እነሆ በቶሎ እመጣለው ለእያንዳንዱ የስራውን እሰጠው ዘንድ ዋጋዬ ከኔጋ ነው የመጀመሪያውም የመጨረሻውም አልፋና ኦሜጋ ሀያል አምላክ እኔ ነኝ (ራዕ22÷12) ቃል እግዚአብሔር ነው (ዮሐ1÷3) ማስተዋሉን ያድልህ
@mekonenyemane4034
@mekonenyemane4034 3 месяца назад
እሱ ፈጣሪ ብቻ እንጂ ፍጡር ኣደለም።
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
እኔ ግን ውስጤ አልተቀበለውም😢😢😢😢😢
@LijAfomeofficial
@LijAfomeofficial 9 месяцев назад
እኔ ግን ምንም አልገባኝም 😢😢
@-christophoros2729
@-christophoros2729 9 месяцев назад
ምኑ ነው ያልገባሽ እህቴ?
@LijAfomeofficial
@LijAfomeofficial 9 месяцев назад
ትምህርቱ ነዋ ፍጡር ለክርስቶስ ከተዋሕዶ በሃላ እንዴት ፍጡር ይባላል? አንድ አካል ሁለት ባህር እንደ ማለት አይደለም ወይ ዳቆን?? ሁለቱም ቃን ስማር ነበረ እና ተላቁ እና ዳቆን ዘማርያም ስያስተምሩም ነበርኩ ግን ምንም አልተረዳውም ሀይማኖተ አበው ለማንበብ ሞክሬ ነበረ መረዳት አልቻልኩም 😢😢@@-christophoros2729
@maltamalta3582
@maltamalta3582 3 месяца назад
Neyiwedeeslmna
@Tewahedo16
@Tewahedo16 2 месяца назад
ምንም አትጨነቂ መንፈሳዊ ህይወት ሲጎድል መንፈሳዊ እውቀት ይሆናል። ለእኔ እና ለአንቺ የሚጠቅመን የታዘዝነውም መንፈሳዊ ህይወታችንን አሳድገን እግዚአብሔር እንድንመስል እንጂ በእውቀት እንድንራቀቅ አይደለም። ህማመ ክርስቶስን የተረዳ በፍቅረ እግዚአብሔር ልቡ የተያዘ ሰው እንኳን ረቂቅ የሆነውን ምሥጢረ ሥላሴ እያነሳ ሊጥል አይደለም ስሙንም ሲጠራ እንኳ እየፉራ እየጠነቀቀ ነው። ስለዚህ መሰረታዊ የምስጢረ ሥላሴ ትምህርት ከተማርሽ ይበቃሻል። በፍጻሜ ዘመን ምን በጎ ስራ እንደሰራን እንጂ ምን ያህል በእውቀት እንደተራቀቅን አይጠይቀንም። " አቡነ (አባታችን ) " የምትለው ቃል ብቻ እየደገሙ አርባ ዓመት የጸለዩትን አባት አስቢ።
@Football_chatter3
@Football_chatter3 2 месяца назад
ከተዋሕዶ በኃላ ጸጉር ስንጠቃ ለክብር ያበቃልን? በሥጋው መከራ ተቀበለ ተባለ እንጂ በፍጡር ሥጋው አልተባለም።ሥጋ ፈጣሪ ኾኗል።አይመረመርም ።ትሕትናን እንማር ።አሳቡ ራሱ ለሚድያ የሚሆን አይደለም ።በእርግጠኝነት ዕድሚያችሁ ከ50 በታች ነው ።
@assefataye2004
@assefataye2004 2 месяца назад
እንደኔ አሳብ ለምን ቅዱሳን አባቶቻችን ስለ ተዋህዶ የተጠቀሙባቸውን ቃላቶች ተጠቅመን አናልፈውም? ከበረከቱስ ለምን እንራቆታለን በጣም የቃላት ጥንቃቄ ይፈልጋልና አንደ ዓይነት ቤተ ክርስቲያናዊ የተዋህዶ አቋም መያዙ ይመራጣል። 12:52
@birhanubuntula9445
@birhanubuntula9445 2 месяца назад
እንዲህ ተብሎ ቢገለጽ ጥሩ ይመስለኛል የሚል ሀይማኖት የለም። ፈጣሪም ፍጡርም የሚል አብተምሮ የለም።ተዋህዶ የምንለውም ለዚህ ነው። ቃል ሥጋን ነሳ ብለን እናምናለን እንጂ ሥጋ ቃልን ነሳ እንደማንለው ሁሉ የፍጡርን ገንዘብ ገንዘቡ አደረገ እንላለን እንጂ ገንዘቡ ባደረገው ሥጋ ፍጡር አንልም። ወንድሜ አክሊል ተረጋግተህ ለመረዳት ሞክር
@wegene2056
@wegene2056 2 месяца назад
የክርስቶስን ፍፁም ሰውነት አለመቀበል አጋንንታዊ ትምህርት ነው
@birhanubuntula9445
@birhanubuntula9445 2 месяца назад
@@wegene2056 ማስተዋልን ይስጥህ። ፍጹም ሠው ወፍጹም አምላክ በተዋህዶ የከበረ ብለን እናምናለን። ይህም የሃይማኖታችን መሠረት ነው። ይህ ማለት ግን ፍጹም ሠውነት ለብቻ፣ ፍጹም አምላክነት ለብቻ ማለት አይደለም(ይህ ነው ዲያብሎሳዊ ትምህርት። እንዲህ የሚያስቡ ናቸው ፍጡርም አምላክም ነው የሚሉ)
@wegene2056
@wegene2056 2 месяца назад
@@birhanubuntula9445 ፍጡርነት በተዋህዶ ጠፍቷል ወይ?
@abumohamed7324
@abumohamed7324 9 месяцев назад
ሀይማኖታችሁ በጌታ የተመሰረተ ሳይሆን እናንተው እራሳችሁ በጉባኤ እየመሰረታችሁ ነው
@genetshiferaw7094
@genetshiferaw7094 9 месяцев назад
ያለ ቤትህ ገብተህ አታብካ ይሰማል👂👂👂@abumohamed7324.53👂👂
@tsionwesen-od5kp
@tsionwesen-od5kp 2 месяца назад
በጣም እየተናደድክ ነው በሰላም ነው???ግን???
@abumohamed7324
@abumohamed7324 9 месяцев назад
ሀይማኖታችሁን ገና እገመገማችሁ ነው እራሱ እየሱስ ፈጣሪነኝ አለ ወይስ ፉጡር
@-christophoros2729
@-christophoros2729 9 месяцев назад
እየተማማርን ነው ወዳጄ ምን ነው መማማርን ነውር አደረከው?😳 ከጨለማ ወደ ብርሃን እንድትመጣ ጌታችን ኢየሱስ ይርዳህ🙏🙏🙏
Далее
Все по факту
00:48
Просмотров 17 тыс.
ፍጡርም ፈጣሪም ክፍል አንድ።
1:20:31