Тёмный

ኢየሱስ በአካል ይመጣል የሚባለውን ነው ተረት ያልኩት - ካሳ ኪራጋ 

Hrmony Spritual Tv (ሀርመኒ መንፈሳዊ)
Подписаться 1,8 тыс.
Просмотров 3 тыс.
50% 1

#spirituality #christianity #protestant #mezmurprotestant #christiansongs #ethiopianprotestant #spirituality #books #ethiopia #ethiopian

Опубликовано:

 

4 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@melesemelye1652
@melesemelye1652 Год назад
ወድሜ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ካሳን በማቅረብህ።ካሳ ማለት ይህ ትውልድ ያልተረዳው እ/ር ድንቅ መረዳትን በልቡ ያስቀመጠበት በጌታ የተወደደ ወንድም ነው።በቀጣይ ስትጋብዘው እንዳሁኑ እርእሰ ጉዳዮችን ነካ ነካ ማድረግ ብቻ በቂ ስለማይሆን አንዱን እርእሰ ጉዳይ አንስተህ በደንብ አድምቶ ቢናገርበትና ቢያብራራ እላለው።ጌታ ይባርክህ የጌታ ሰላም ካንተ ጋር ይሁን።
@illasha
@illasha Год назад
ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም በአካል ይመጣል:: ሲሄድ እንዳዩት "እንዲሁ" ተመልሶ ይመጣል:: ብዙ መፈላሰፍ አያስፈልግም::
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 3 месяца назад
እንዴት ነው የሄደው? በአካል ነው የሄደው? ማለት በተክለሰውነቱ ነው? አይደለም። ነገር ግን የሄደው በክብር ከፍ ከፍ እያለ ነው። ጌታ በአካሉ ነው የሄደው በአካኩ(በህዝቡ ) ነው ሚመጣው።
@arayakifluberhe972
@arayakifluberhe972 3 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም መንፈስ ነው ይላል ሮሜ ላይ። ጌታ ኢየሱስ ወልድ መንፈስ ነበረ በሥጋ ተገለጠ ኣገሌግሎትን ጨረሶ ተመልሶ መንፈስ ሆነ ።የመጣውም በእያንዳችን መንፈስ ሆኖ ነው። ኣካሉ እኔ ነኝ መኖርዬው እኔም ሁላችንም ነን። ጠያቂው በእውቀት ኣይደለም የሚጠይቀው ።ካሣ ቢያስረዳውም ለመገባው ኣይችልም ።
@yemanenigatu5550
@yemanenigatu5550 Месяц назад
❤❤❤
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 3 месяца назад
ደጋግሞ ይጠይቀዋል። አልሀባውም።
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 3 месяца назад
ይመጣል ማለት ይገለጣል ማለት እንጂ ፣ የመንፈስን አመጣጥ መገለጥን ነው የሚሆነው።
@user-jo2if6ve9y
@user-jo2if6ve9y 4 месяца назад
Egiroch yergettut meriat semayin ayayim..yiluaal !!
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 3 месяца назад
ኢየሱስ ክርስቶስ መጥቷል፣ እየመጣ ነው፣ ይመጣል ነው። ስለዚህ እሱ በልባችን ነው። ሙላትን ያደርጋል።
@zeb7385
@zeb7385 3 месяца назад
ወንድም ካሳ የሚገልጠው ቃል በፍጥረታዊ ቃለመጠይቅ የምትረዳው አይደለም በመንፈስ የምታስተውለው እንጂ "እነሆ እስከአለም ፍጻሜ ከእናንተ ጋር እሆናለሁ" ያለውን ጌታ እንዴት ብለህ ነው ሄደ መጣ የምትለው?
@birhanueticha1086
@birhanueticha1086 7 месяцев назад
ጠያቂው አባትህ የወንጌል አርበኛ ነበሩ ስትለው አልነበሩም አለህ ሌላም ጠይቀኸው ልክ እንዳልሆነክ ነው የነገረህ ለሌላ ጊዜ በቂ ዝግጅት አድርግ።
@arayakifluberhe972
@arayakifluberhe972 3 месяца назад
ኣሞካሽቶ ሊያሳስተው መስሎት ነበር። ኣጠያየቁ በእውቀት ሳይሆን ተራ ነገር ነው
@godsheknows3792
@godsheknows3792 Месяц назад
Brother kassa I respect your teaching but I don't agree your idea , I love your heart ❤️
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Год назад
አቅራቢው ከዚያ የጰንጤ ደብተራ ሱራፈል ጋ መስራት አቆምክ እንደ ???
@saraelyas661
@saraelyas661 Год назад
ጠያቂው ብዙም ዝግጅት አላደረከም። አዎ አዎ እያልክ ዝም ብለህ ትስማማለህ። እንደውም የእርሱ ተማሪ ለመሆንህ ምንም ጥያቄ የለውም። ይልቅ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዕውቀት ቢኖርህ በጥሩ ሁኔታ ትሞግተው ነበር።
@user-rg6hm1pr9u
@user-rg6hm1pr9u 3 месяца назад
በጠያቂው ዝግጅት ተጠያቂውን የሚሞግት ይመስልሀል?? በጭራሽ አይሞግተውም። መንፈሱን ካልተካፈለ ሊሞግተው አይችልም። በመንፈስ አይተዋወቁም። ጠያቂው በሀይማኖት መንፋ ነው የሚናገረው፣ ተጠያቂው ግን በመንፈስ ነው የሚመልሰው😂
@saraelyas661
@saraelyas661 3 месяца назад
@@user-rg6hm1pr9u 😂 ይህቺ የቃላት ቁማር አሁንም አለች እንዴ? ከመጠን እጅግ ታላቅ የሆነውን ቃል መናገር_ ራስን መቆለል፤ ሀይማኖት መንፈስ እያላችሁ የምናብ ድምበር ማበጀት በፍሬአችሁ ተመዝናችሁ ቀላችኋል። ይህ የነጮች የቅዠት አስተምህሮ የተሞላ ሰው ጭንቁር የሆነ አስተሳሰብ ነው ያለው። እንዴት የወንጌል አማኞች ከረውንስል ሊታገሰው እንደቻለ አላውቅም።
@joforegebeya489
@joforegebeya489 13 дней назад
Let me comment on this man who never went to higher education to equip himself with the wisdom of God. You hate knowledge, but you develop pseudo narrative 🤔 which traps and infiltrates new souls. Can you examine yourself by the word of God and brothers and sisters who have been in Christ so that they may serve you as models. If you are not willing to cross-check your service, it means you may inculcate new cult
Далее
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?
34:25
Просмотров 2,6 тыс.
НОВАЯ ПАСХАЛКА В ЯНДЕКСЕ
00:20
Просмотров 1,3 млн
Камень, ножницы, нейронка
00:33
Просмотров 655 тыс.
БАССЕЙНЫ ПО ЦВЕТАМ ЧЕЛЛЕНДЖ !
38:20
Harmony spiritual Tv Show
30:21
Просмотров 36
ኢየሱስ  ክርስቶስ ማን ነው? (Kassa Keraga)
1:07:19
НОВАЯ ПАСХАЛКА В ЯНДЕКСЕ
00:20
Просмотров 1,3 млн