Тёмный

ኢየሱስ ተወለደ ክርስቶስ ተጠመቀ በዘማሪ አዲስ መስፍን /New Ethiopian Orthodox gena song 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 473 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,7 тыс.   
@2-haddiszematube285
@2-haddiszematube285 Год назад
ለቀጣይ ዝማሬያችን ብርታታት እንዲሆነን ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱን
@tfghgdhhh6147
@tfghgdhhh6147 Год назад
እሽወለተሰበትብላችሁበፆለታችአስቡኝ
@dheh984
@dheh984 Год назад
እሽ።እናመሰግናለን ወንድም🙏🙏🙏
@dheh984
@dheh984 Год назад
በፀለት።አትሩሱኝ🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
እሺ በርቱ ሁላችሁም በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፋችሁ ሙሉ ክሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያመት ሰው ይበለን አሜን፫ ቃልዬም እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ የኔ ውዶች
@fantubayu6476
@fantubayu6476 Год назад
Elelelelelele zemare melaekt yasemaln
@helinabalew3226
@helinabalew3226 Год назад
ያዲስን ድምፅ ስወድለት ማነው እደኔ የሚወድለት እልልልል መጨረሻህን ያሳምርልህ አዲስ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ
@yeshiabebe6237
@yeshiabebe6237 Год назад
እኔም በጣም
@tsedaltsed5070
@tsedaltsed5070 Год назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@mjainub9609
@mjainub9609 Год назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏
@yoditbekele
@yoditbekele Год назад
sago ow oiurqwtc646890(=
@ኅሊናዘኤልሻማ
@ኅሊናዘኤልሻማ Год назад
ጽድቅን ሁሉ ሊፈፅም ኢየሱስ ተወለደ ጽድቅን ሁሉ ሊፈጽም ክርስቶስ ተጠመቀ ምስጋና አምጡ ለክብሩ እልል በሉ መዳን ሆኗል ለአለሙ ሁሉ እልልልልልልልልልልልልልልል እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች
@eshetayele810
@eshetayele810 Год назад
እልልልልልልልልል እካን ለጌታችን መዳንታችን የልደት በዓል በሰላም አደረሰን የዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ
ይህን መዝሙር ማነዉ እንደኔ እየደጋገመ ያዳመጠ ደስ የሚል ዝማሬ
@DustaDusta-h9d
@DustaDusta-h9d 9 месяцев назад
ለመላዉ ኦርዶክስ እምንት ተከታየወች በሞል እንኳን አደርሳችዉ ወድማች ዝማሪ መላክ ያሰማልን❤❤❤❤
@yeshifana
@yeshifana Год назад
ሰራ በዝቶቢኝ ቀን ና ለሊቱ ባይታቀኝም ይህን መዝሙር ስሰማ ነብሴ ደሰ አላት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ደስ ይበላችሁ በንጉሡ ተመርጠናል ና❤❤🎉
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
@אורהמלך-ח4ע
@אורהמלך-ח4ע Год назад
❤❤💗💗
@kokitube6925
@kokitube6925 Год назад
Demirugn🙏❤
@sisaydagafa
@sisaydagafa Год назад
😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@ጓልራያሞኾኒ
@ጓልራያሞኾኒ Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሃንታችን እየሱስ ክርስቶስ ባአለ ልደቱ በሰላም በጠና አደረሳቹ አደረሰን🙏♥️ ደስስስ የምል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ አሜን 👏💛
@ሰአሊነነቅድስትስአሊነነቅ
እስቲ ማነው እዴኔ ያድስን ድምፂ የሚወድ ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ በቤቱ ያፂናህ ወድሜ
@eskedardesta1684
@eskedardesta1684 Год назад
Yekaterinburg Ayedalim Ses tar hewat nat Yakebachw
@asres2602
@asres2602 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@rishangiday942
@rishangiday942 Год назад
Amen amen amen 3 owwwwwwwwwwww
@rishangiday942
@rishangiday942 Год назад
Amen amen amen amen amen 3 o
@rishangiday942
@rishangiday942 Год назад
Illllllĺlllllllllllllllll
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 Год назад
ተባረክ እንኳን ለጌታችን መደሀኒታችን ለእየሡስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ❤️🙏
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ኣጥንት ሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ኣዲስ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤🎉
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian Год назад
ቤዛ ኩሉ አለም ዮም ተወልደ! እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማርያኖቻችን ጸጋው ይብዛላችሁ ተወዳጆቻችን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ተባርካችኋል!
@betelhemgebremcheal8660
@betelhemgebremcheal8660 Год назад
በጣም ቆንጆ መዝሙር በርታ ለሁሉም በአላቶች እና ልደት ምርቃት የመሳሰሉ ዝግጅቶችን እንዲ ከሃይማኖታችን ባልወጣ ደስ በሚያሰኝ መዝሙር ማሳለፍ ደስ ይላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ እህቴ
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
ለመላዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን
@MeryMesele
@MeryMesele Год назад
እሰይ ልልልልልልልልልልልልልል ጥኡም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@ተስፋህይወትተሠሃ
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የልደት በአል አደረሠን 🙏🙏🙏
@Yabsira-dq4iu
@Yabsira-dq4iu 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ellĺlllllllllllllllllllllllllllll❤❤
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ Год назад
*_እልልልልልል እንኳን አደርሳቹ ለጌታችን ልዴት የተዋህዶ ልጆች ዝማሬ መላይክት ያሰማልን_*
@wayinshetwasu3968
@wayinshetwasu3968 Год назад
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏 Zamarii malakyaa samakii
@samsungj6plus400
@samsungj6plus400 Год назад
Ellllllllllllll enkuwan aderesachu zemari malaket yasemalagn
@የድንግልማርያምልጅ-ዠ3ቐ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን👏👏👏👏💐💐💐💐💒
@yeuhalabirhan573
@yeuhalabirhan573 Год назад
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@areazz1754
@areazz1754 Год назад
😂😂😂መገነዉ
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 Год назад
እንኳን አደረሳቹህ የተዋህዶ ልጆች ለዘማሪወችም ዝማሪ መላይክትን ያሠማልን
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Год назад
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
እልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞቻችን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐 ተመስገን ጌታ ቅዱስ አባቴ ሆይ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች 💐🤲
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
@Mariamzemedebrhantube21212
@Mariamzemedebrhantube21212 Год назад
አዲስ አንተ መልካም ሰው ነህ በእማ ፍቅር ዩቲዩብ ቻናል ላይ የመምህር ተስፋየን ልጆች የህፃናት የመዝሙር ስለሰራህና በጣም የተዋጣ አሥተማሪ ዝማሬ ሥለሆነ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ይህም አሁን እየሰማሁት ኮሚንትየሰጠሁበት ልደት የምስጋና መዝሙር በጣም ቆንጆ ነው ምንም እንኳን የዝማሬ ባለፀጋ ባልሆንም እግዚአብሔር ይባርክህ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@YcuI6f
@YcuI6f 12 дней назад
ጥዑም ልሳን አጥንት የሚያለመልም አድዬ ቃለህይወትን ቃለበረከትን ይስጥልን❤❤❤❤ከነቤተሰቦችህ ❤❤❤❤❤❤❤
@haleluyatube19
@haleluyatube19 Год назад
ለመላው የተዋህዶ ልጆች ሁሉ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ አዲስዬ የኔ ውድ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን
@nashaatshehab5537
@nashaatshehab5537 Год назад
Enkan aderesachihu zmari malak
@berekibereki3647
@berekibereki3647 Год назад
Eeeeellleeeeellee Kaloyitin yasamalin
@zeditub110
@zeditub110 Год назад
ፀድቄን ሁሉ ልፈጽም እየሱስ ተወለዴ አሜን ጸጋ በሀይል ይብዛልህ የመዝሙር ምንጭ አይቆዋረጥልህ ከprotestant ነኝ ደስ የምል ዝማሬ ነዉ💖💖💖ለምልሙ
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 Год назад
እህቴ እንኯን አደረሰሽ እንደዚህ ስንተባበር እግዚአብሄር በኛ በልጆቹ ደስ ይለዋል ጌታ ይባርክሽ።
@zeditub110
@zeditub110 Год назад
@@haymanotarega1105 እንኳን አብሮ አደሬሰን አዉ የኔ ዉድ እየሱስም እኮ ፊቅር ሆኖ ነዉ የተወለደዉ😘😘💖💖ዉድድድ ነዉ የማረግሽ መልካም በአል
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችሁ🙏❤️
@sphonetastic157
@sphonetastic157 Год назад
ዘማረ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን
@woynshetgashe4015
@woynshetgashe4015 Год назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Год назад
በውነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላክትንያሰማልን ወንድማችን በርታልን መሳርያው በጅህነው የተሰጠህን ፀጋ አለ ተጠቀምበት ድምፅህም ተሰጦሀል የሰውልጅ ተሰጦው ይለያል ግን የተሰጠን መክሌትን ማወቅና መጠቀም የኛነው ብዙ እንጠብቃለን ገና ከቃልየና ከሚመጣው ልጅ ጋር እንጠብቃለን በቸርነቱ እንኳን አደረሳችሁ ወገኖቸ በስደትም በሀገርም ያላችሁ በስደት ያላችሁም ያመት ሰው ብሎን እስከሙሉ ቤተሰቦቻችን ያብቃን ስደታችን ያሳምርልን ወጦከመቅረት ይጠብቀን በሙሉ
@Asefuየተክልየልጅ
@Asefuየተክልየልጅ 2 месяца назад
እልልልልልልልልልልል ቤዛ ኩሉ ዓለም ዩም ተወልደ❤❤❤❤የድሮ ትውስተየ አምላኬ ሆይ ስደተኛ ልጆችህን ሁሉ ጠብቀን ሰላም መልሰን ❤❤እልልልል👏👏👏👏👏👏👏ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤
@ቃልየድግልማርያምልጂ
እኳንም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለጌታችን ለየሡሥ ክርስቶስ የልደት በአሉ ለጥምቀቱ ደሞ በሰላም ያድርሰን አደስዬ ወድሜ ፈጣሪ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ዝማሬ መላአክት ያሠማልን
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን አደረሳችሁ እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏 ሀዲስ ስታሸበሽብ አትቸኩል ሽብሸባውን ረጋ ብለህ አሸብሽበው
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Год назад
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ በጣም ደስ ይላል በርታ ወድም🙏🙏
@abrhitakalu5013
@abrhitakalu5013 Год назад
የእግዚአብሔር ስም በፍጥረታት ሁሉ አንደበት የተመሰገነ ይሁን ተመስገን ለዛሬ በቸርነትህ ጠብቀህ ያደረስከን የኔ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 Год назад
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሳችው🙏♥❤
@እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደርሰን የተዋህዶ ልጆች ❤️✝️🙏
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 Год назад
አሜን አሜን አሜን ፣አልልልልልልልልልልልልልልልልል፣
@ertthtgrr3777
@ertthtgrr3777 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@lidiyatube
@lidiyatube Год назад
ቤዛሁሉ አለም ዮም ተወለደ እልልልልልልልልልልልልልልልልልዠ👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልእልል👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልአጥትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን አድስ የትናቸሁ የተዋህዶ ልጆች በላይክ
@حليمهالخطيب-ش9ك
ወንድማቸውን እግዚአብሔር ይባርክህ በእዉነት ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሄንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን፫👏👏👏👏👏👏👏
@የሽየድንግልማርያምል-ጐ3ሰ
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ወድሜ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
@hfhdhfhdh1086
@hfhdhfhdh1086 Год назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን በርታ ወንድማችን እግዚአብሄር መጨረሻህን ያሳምርልህ
@nardibabey1623
@nardibabey1623 Год назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አዲስዬ እንዲሁም በመዝሙሩ ላይ የተሳተፋችሁ መዘምራን በሙሉ ከዚህም በላይ ምታገለገለግሉበትን ዕውቀትና ጥበብ የአገልግሎት ዘመን ያድልልን ጽድቅን ሁሉ ሊፈፅም ኢየሱስ ተወለደ ምስጋና አምጡ ለክብሩ እልል በሉ መድሐን ሆኗል ለአለሙ ሁሉ
@fullana8232
@fullana8232 Год назад
አሜንአሜን
@saratube8487
@saratube8487 Год назад
ዋው ወድማችን በዝማሬ መጣህልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህይክትን ያሰማልን በቤቱ በጥበቡ ያኑራችው እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እኳን አደረሳችው አደረሰን ጌታ ተወለደ በበረት 💚💛❤❤👏👏👏👏👏 ሌላዉን ቦታ እግዶች ሞልተውት 💚💚💛❤🌹👏👏👏👏👏👏💚💛❤🌹👏👏👏👏ጌታ ተወለደ በበረት እልልልልልል እልልል💚💛❤❤🌹👏👏💚💛💛❤🌹
@Helen-jm6vn
@Helen-jm6vn Год назад
ለሁሉም ኦርቶዶክስ ተከታዮይ በሙሉ እንኳን አደረሣቹሁ ለመዳኒታችን ለየሡሥ ክርስቶሥልደት
@መሠረትመሠረት-ዸ3ወ
በጉጉት ስጠብቀው የነበረ መዝሙር ዝማሬ መላክ ያሰማልን አዲስየ በርታ🙏🙏🙏😍😍❤❤❤
@fantishhaile9748
@fantishhaile9748 Год назад
ጌታ ኢየሱስ ዘመንክን ይባርክ !🙏🙏🙏 የዝማሬክ ጅማሬም ፍፃሜ ኢየሱስ ብቻ ይሁን ሌላዉን ተዉ! እውነትም መንገድም ህይወትም እሱ ስለሆነ ዮሐ, 14-6 ትዳራቹ ይባረክ! ቃልንም በጣም እወዳታለው
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
ዘማሪ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን አዲስ እልልልልል በሉ የናታችን የቅድስ ድንግል ማርያም እንቁ ልጆች እልልል ልልልልል
@በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ
አዲስዬ ዝማሬ መላእክት ን ያሰማልን❤❤❤የተዋሕዶ እንቁ ቸኩዬ ነበር ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አንተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ተባረክልኝ አባቴ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍😍የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ልደት በሰላም አደረሳችሁ ሰላም ለሀገሪትነ 💚💛❤️🤲🤲🤲
@netsanetgatachew8846
@netsanetgatachew8846 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን መዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ ልደት መልካም በአል የተዋህዶ ልጆች እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሪኝ ዉዴ
@alamal3835
@alamal3835 Год назад
ዝማሬ መለአት ያሰማልን ወንድሜ አዲስ ሰላምና ፀጋ በቤትክና በትዳርክ ይግባ።
@alemmihretualem2193
@alemmihretualem2193 4 месяца назад
Ebakih mezmur zemir awuta muyaw alk hulu bejik ebakih
@tgg6888
@tgg6888 Год назад
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያኑርህ እንካን ለጌታችን ልደት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች 🙏⛪🙏🥀🥀🥀
@ሀናነኝስደትኛወ
እንኳ ለጌታችን ለመድንታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ባአለ ልደት በሰላም በጤና አደርስቹ አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🙏❤️ ደስ የሚል መዝሙር ነው ውንድሜቸን ዝማሬ መልእክት ይሰማልን ፀጋውን ይብዛልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏
@nas7117
@nas7117 Год назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳቹሁ
@ወለተሃናየማሪያምልጂነኝ
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነቱ
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 Год назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
@amanaman-d4o
@amanaman-d4o 2 месяца назад
በእውነት በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወንድማችን 👏👏👏🌿🌿🌿🙏🙏🙏
@ጓልተዋህዶ-ጸ7በ
@ጓልተዋህዶ-ጸ7በ Год назад
ለመላው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሂኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ብዓል በሰላም አደረሰን🙏አዲስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
@woraseshitaw2066
@woraseshitaw2066 Год назад
ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ወድማችን እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ በሰላም አደረሳችሁ የሀገሬልጆች
@hargewyenyohannis
@hargewyenyohannis Год назад
አሜን ኢየሱስ ተወለደ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶ የልደት በዓል አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን መዝሙሮ በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላእክ ያሰማልን
@hjyu279
@hjyu279 Год назад
ሲጠብቅ የነበረው መዝሙር በጣም ደስ ይላል ዝማሬ መላክት ያሰማልን በርታልን አዲስ ቃል እመብርሀን ትጠብቅሺ በርቱ በውነት
@amentube6074
@amentube6074 Год назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይዎች እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በሰላም አደረሳችሁ
@mblfj7608
@mblfj7608 Год назад
ነፍስን ሚያረስርስ ዝማሬ ደጋግሜ ብሰማዉ አልጠግብ አልኩት ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛላቹ የተዋህዶ እንቁወች በቤቱ ያፅናቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏
@demekchwendemui5338
@demekchwendemui5338 Год назад
እንኳን አደርሳችሁ ውድ የተዋህዱ ልጇች እንዲህም እንዲስ መዝሙር ለመስምር ያንሳሳህ አምላክ አስጅምሮ ላስፍፅምህ ክብር ምስጋና ይሁን ላሃምላካችን አሜን ብያላችሁብት ምለካም ባህል ይሁንላችሁ አሜን
@ዛሬምተመስገን-ጸ3ጀ
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ 🌹🌷🌻 የተዋህዶ እንቁዎች ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፅጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ🌷🌹🌾🌾🌿
@hash3196
@hash3196 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልአጥንተ የሚያለመለም ዝማሬ ያሰማለን ማነወ እደኔ ደሰሰሰ ያለወ መዘሙሩ ሲሰማ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@የማርያምልጅ-ሸ5ቨ
ዝማሬ መላእክት ይሰማልን አዳስዬ በርታልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ 👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
እልልልልልልልልል በስመአብ ደስ የሚል ዝማሬ ነው ውድ የኦርቶዶክስ ምእመናን እንኳን ለጌታችን ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን!! አዲስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መልካም የገና በዓል!!
@yetariksewyetariksew6709
@yetariksewyetariksew6709 Год назад
ማርያምን በጉጉት እየጠበኩ ነበር አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዝማረ መላዕክን ያሰማልን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ቤተሰቦች ሰላምና ፍቅር ለእማማ እትዮጵያ ይሁንልን 🙏🙏🙏💚💛💓💚💛💓💚💛💓
@fikrteyeheyes4194
@fikrteyeheyes4194 Год назад
የቅዱሳን አምላክ አንተንም ቆንጅየዋን ቃልን ከክፉ ይጠብቃችሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማህ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
አሜን እየሱስ ተወለደ ;;ተባረክ የሚያንፅ ዝማሬ ነው :: እነኳን ለጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በናታቹህ ሞት ደምሩኝ
@Genetfantu-t2c
@Genetfantu-t2c Год назад
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባእል በስላም በጤና አደረሳችሁ አደረስን አዲስ ወድማችን ቃል ህይወት ያስማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው 🌹🌹🌹🌹💚💛❤️🌸🌸🌾
@hwetgenber4190
@hwetgenber4190 Год назад
አዲሥ ወድማችን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን መጨረሻህን ያሣምርልን ❤❤❤❤🌾🌾🌾🌾
@ስላሴመታመኛዬ
@ስላሴመታመኛዬ Год назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላህክት ያሰማልን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በሀል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በሀል ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@magdessafely2358
@magdessafely2358 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን አደረሳቻሁ ለብርሐነ ልደቱ ውዴ የተዋህዶልጆች❤❤❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተፃድቃን
እልልልልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ሉዴት የተዋህዶ ልጆች ውድ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 💕💕💕
@dastasitotaw8409
@dastasitotaw8409 Год назад
እልልልልልልል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም የገና በአል የሁንልን። አድስ ፀጋውን ያብዛልኝ ወንድምዬው😘😘🙏❤🙏❤👌
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
አሜን አሜን አሜን ስለማይነገር ሰጦታው እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህም በላይ ፀፀጋውን ያልብስህ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@አፀደማሪያምየድግልፍሬ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አድስየ ከዚህ በላይ የምትገለገል የምታገለግል ያድርግህ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን አደረሳቹህ አደረሰን ለብርሀነ ልደቱ😍😍😍
@shopiahhailu7659
@shopiahhailu7659 Год назад
የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አዲስዬ በቤቱ ያፅናህ👏👏👏👏👏
@mulu5
@mulu5 Год назад
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ መላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱሱ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሳችሁ አደረሰን
@SfisfRigis
@SfisfRigis 9 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልአሜንአሜንአሜንእልልልልልልልልልለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘማሬን መላይክትን ያሰሜልን የዜማሬ በሌቤት እግዚሐብሄር ይምስግን
@wewee6122
@wewee6122 Год назад
እግዚአብሔር ይመስግን በጣም ደስ ይላል አደስ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን እ👏👏👏🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏ልልልልልልልልልልል🌿👏👏👏🌿🌿🌿👏🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏ልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏 በእውነት ኦርቶዶክሳያን በሙሉ እንኳንም አደርሳችሁ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 Год назад
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ለብርሐነ ልደቱ አደረሰን አደረሳችሁ🙏 ጌታዬ ሆይ በልቤ ተወለድ😥
@yeshiwondimu2443
@yeshiwondimu2443 Год назад
እንኳን አደረሳችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው በርቱልኝ ወንድሞቼ ለዓመቱ አመቱ በሰላም በጤና ያድርሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች🥰😍😍🙏🙏🙏🎅🎅🎅🙏🙏
@gjghhhbjghgg6820
@gjghhhbjghgg6820 Год назад
አደኛ ነኝ ዝማሬ መልአክት ያሰማል ፀጋዉን ያብዛልህ አዲስዬ🙏🙏🙏
@rozaroza6381
@rozaroza6381 Год назад
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen
@sahaigermasahaigerma7498
@sahaigermasahaigerma7498 Год назад
amen.amen..amen🙏🙏🙏
@ነፃነትጎንደሬዋ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እፁብ ድቅ ነዉ በረታ!!
@ወለተኢየሱስእግዚአብሔርእ
ግሩም ዝማሬ ነው ደስ ሲል እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ከዚህ በላይ በዙ እንጠይቃለን 🤲👏👏👏👏👏👏👏
@worekenehssara6325
@worekenehssara6325 Год назад
እንኳን አደረሳቹሁ እዝበ ክርስቲያን በሙሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አድስዬ በርታ❤❤❤
@እመቤትእሙ
@እመቤትእሙ Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል በሰላም በጤና አደረሳቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ
@ድንግልንፈጣሪኣወለደቶክብ
ኣሜን ፫
@selamyonan9680
@selamyonan9680 Год назад
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን !ደስ የሚል መዝሙር ነዉ መልካም የልደት በአል ለመላዉ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ይሁንልን አሜን ።
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Год назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላይክትን ያዘማልን ወንድማችን ዘማሪ ሀዲስ
@limat7146
@limat7146 Год назад
በእውነት አዲስዬ ቃል የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ፍጻሜክን ያሳምርልክ 😘😘😘😘
@emebt2e985
@emebt2e985 Год назад
እኳን ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስትስ የልደት በአል በሰላም አደርሳችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu Год назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በርታ
@etaferahuwoldemichael3211
@etaferahuwoldemichael3211 Год назад
እልልልልልልልልልልልልልል 🤲🤲🤲 🙏🙏🙏 እንኳን ለመዳህኒታችን ለ እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሰሳችሁ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😍😍😍
@meronwdua9018
@meronwdua9018 Год назад
ዝማሬ መላክ ያሰማልን መልካም የገና በአል በርታ አዲ ምርጥ ዝማሬ
@habtemayenew7040
@habtemayenew7040 Год назад
አዲስየ ወንድሜ በርታልን እየተመሰጥሁ ነዉ ምሰማዉ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያኑርህ እግዚአብሔር የህይወትህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እሰከሞላ ቤተሰቦችህ ሰላምና ፍቅር ተመኘሁልህ🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@tiruye4183
@tiruye4183 Год назад
ዝማሬ መላይክት የሠማልን ወንድማችን የተዋህዶ ልጆች አንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሡሥ ክርስቶስ ልደት በሠላም አደረሳችሁ
@פטפט-ט4ש
@פטפט-ט4ש Год назад
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዩች በሙሉ ለጌታችን ለመዳኒታች ልደት በአል አደርሳቹሁ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ውንድማችን
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e Год назад
እንኳን አደረሳቹህ ለጌታችን ለየሱስ ክርስቶስ በአለ ልደት በሰላም በጤና አደረሳቹ አዲስዬ እግዚአብሔር አምላክ ባለሄበት በምትጓዝበት ሁሉ መላ ለቤተሰቦችክ ይጠብቃቹ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችክ በቤቱ ያፅናክ🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@dhdhegydydyr313
@dhdhegydydyr313 Год назад
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ በርታለን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
እልልልልልልልልልልልልልል ዝሬማ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏እንኳን አደረሳችሁ በወጌል የምታምኑ ሁሉ 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷💐💐💐🌷🌷🌷
@oneofi8726
@oneofi8726 Год назад
እልልልልልል👏👏👏👏👏👏እልልልልልል👏👏👏👏እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳሃኒታችን ለእየሱስ ክርሰቶስ የልደት በዓል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናልን🙏🙏🙏🙏
@sebletube7412
@sebletube7412 Год назад
በማሪያም ደምሩኝ ዉዶቸ
@ኢትዬጺያሀገሬ
@ኢትዬጺያሀገሬ Год назад
ከጌታች ከመዳኒታችን ከየሱስ ክርስቶስ ልደት እንኳን አደርሳችሁ አደርሰን 🙏🥰ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አዲስዬ እዲሁም አብራችሁ ለተሳተፋች ሁሉ⛪️⛪️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🙏
@genetnagetugenetnagetuyesh6232
እልልልልልልልልልልልልልልልልል የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሀ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Год назад
እልልልልልልልል ክርስቶስ ተወለደ::🙏🏽❤️👍🏽
@ሂዊየማርያምልጅ-ሸ6ለ
ፅድቅን ሁሉ ሊፈፅም ኢየሱስ ተወለዴ 🙏✝️ እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው ክበሩልን መልካም ብአል 🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😇
Далее
Гравировка на iPhone, iPad и Apple Watch
00:40