Тёмный

ኢጎአችን ሲበዛ አስተዋይነታችን ይቀንሳል(1) Toxic Ego 

Merhu Vibes
Подписаться 1,7 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

#ego #psychology #meditation #therapy #ethiopian #fyp

Опубликовано:

 

6 май 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@user-qo1ok5yp7n
@user-qo1ok5yp7n 6 месяцев назад
ትሰርሕዬም ስራሕታት ብጣዕሚ ዬም ደስ ዝብሉኒ ቀፅልሉ ። ዝተወሰኑ practice meditation ተትለቂ ከዓን ደስ ይብል።
@yonatantube
@yonatantube 10 месяцев назад
Tebarekilgi
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ........!!!!! ዞሬ ዞሬ በመጨረሻ አንቺን አገኘሁ። እውቀት ፣ ቁምነገር ፣ ክህሎት የምታወራ ሴት ትጥፋ???? .... ለማንኛውም ስራሽን ወድጄልሻለሁ። ቀጥይበት!!!
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
🙏🏼 አመሰግናለሁ:: በመጨረሻ ተገናኝተናል! ኮመንትህ አስቆኛል ምርርር ብሎሀል::
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 Год назад
ምርር ብቻ??? ... መንገዱም እድሉም ሰፊ ሆኖ እያለ የብቃት ማነስ ግን ብዙ እህቶቻችን ገድቧቸዋል። በነገራችን ላይ በአስተሳሰብ ዙሪያ የምታወራ ሴት በጣም ደስ ትለኛለች። ግላዊ አደረከው እንዳትይኝ እንጂ!!!!
@user-to1ho2jn3p
@user-to1ho2jn3p 5 месяцев назад
Usefully
@solomonsiyum4172
@solomonsiyum4172 Год назад
አስተማሪ ነው በርቺ
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
እሺ my dear 🙏🏼🙏🏼
@seidhassenseidhassen3349
@seidhassenseidhassen3349 Год назад
Right sis yeh bayeg mahebrseb kabetseb gemrwo bagwo asetseseb yelamamr yemanchiye asetdege chimer lezemanet hagerchen endtkeyer honole ee sis ayemaselshiem
@anteneh41
@anteneh41 Год назад
ጌታ ይባርክሽ አለሽ በቂ የማስተማር ዘዴ ይገርማል
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
አሜን 🙏🏼
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj Год назад
ለትምህርቱም ለሌሎች ሶሻል ሚዲያን ለአልባሌ ነገር ለሚጠቀሙ ሴቶች በጥሩ መልኩ ምሳሌ መሆን ስለቻልሽ አመሰግናለሁ በርቺ 👌😇
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
በጣም አመሰግናለሁ 🙏🏼🙏🏼
@zaharaahmed6290
@zaharaahmed6290 Год назад
ጎበዝ! በርቺ! እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን !!
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
እሜን እንበዛለን::
@melakutesfaye2433
@melakutesfaye2433 9 дней назад
ላግባሽ በቃ ውዷ
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Год назад
You have a television personality. You'll be a big television show host. Big up sister.
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
I shall remember your encouragement on the big stage 😉
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Год назад
ዩቱብ ላይ ስዞር ነዉ ያገኘሁሽ በርቺ ውዴ እኔን ምትመክሪኛለሽ የሰዉ ወሬ ከማዳመጥ ይልቅ በዉሳኔላይ ዉስጥን አዳምጨ ያንገር ካመኩበት እፈፅመዋለሁ ዉስጤ ካላመነበት ደግሞ እተወዋለሁ ሰዉን አላማክርም በግል ህይወቴላይ ቢጎዳኝም ቢጠቅመኝም እራሴ እወስናለሁ ሌላዉ እራሴን ከሰዉጋ አላወዳድርም እራሴን ብቻ ነዉ መሆን የምፈልገዉ ምንም አይነት ነገር መስራት አቅም እዳለኝ ዉስጤ ቢነግረኝም መገዱን ግን ለማወቅ አላዉቅም
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
እራስሽን መሆን መቻልሽ ጥሩ ነገር ነው ብዙ ሰው ያንን ማድረግ አይችልም:: በግል ማማከር ስጀምር በደምብ እናወራበታለን ውዴ 🙏🏼
@Umatu-gb5sl
@Umatu-gb5sl 2 месяца назад
ምክር እየጠየቅሽ እራሴን ነው መሆን የምፈልገው ትያለሽ። እራሱን የሚሆን ሰው የሌሎች እስተያየት አይፈልግም የሌሎችን ምክር ከጠየቅሽ ግን አጠያያቂ ነው
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 2 месяца назад
@@Umatu-gb5sl እራስ መሆን እና ምክር መጠየቅ ሁለቱ ይለያያሉ አቺ እራሱ የገባሽ አልመሰለኝም
@seadaeth4898
@seadaeth4898 Год назад
Enamsgnalan.💃🧠🙏🙏🙏
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
🙏🏼🥰 my pleasure.
@fantushtewodros6906
@fantushtewodros6906 Год назад
Wow only 5k views this content should have 500k I do like your content. I don't have an ego infact my dad sometimes asks me "where is your ego?" So I didn't know what the heck it was but now I know and I will show my dad some ego 😂
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
There you go! 😌
@yoyoemma1302
@yoyoemma1302 Год назад
After watching the video my ego said "Good Bye!"
@tadelemannegerew5657
@tadelemannegerew5657 Год назад
Tiyake nebregn yemamakresh endet magegnet echlalw
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
Email me Ena we will talk. Merhu2023@gmail.com
@tadelemannegerew5657
@tadelemannegerew5657 Год назад
Eshi amsgenalw
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
@@tadelemannegerew5657 plus my tiktok account melikt litlekelegn tichelaleh. Kift adrgewalew. @merhusinsights
@tsionwesen-od5kp
@tsionwesen-od5kp Год назад
የእኔ ውድ ለሁለት ወር እቤት ነኝ እራሴን መለወጥ እራሴን መሆን በጣም እፈልጋለሁ ከምን ልጀምር ተከታታይ የሆነ ልምምድን እንድታሳይኝ እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ
@merhuvibes
@merhuvibes Год назад
ደስ ይለኛል:: በዚህ ኢሜል አግኚኝ merhu2023@gmail.com
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
ክርስቲያን ከሆንሽ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ መፅሀፈ ምሳሌን አንብቢ እንደነ ዳዊት ድሪምስን እንደነ ዳጊ ሾንም ጭምር ተመልከቺ የሷም ቆንጆ ነው
Далее
🤯️ Vini Jr. ✖️ Brahim 🤯
00:13
Просмотров 4,5 млн
ኢጎ ጠላታችሁ ነው! EGO is the enemy
9:09
Просмотров 3,5 тыс.
ኢጎ ምንድነው? What is EGO? Part 1
25:28
Просмотров 10 тыс.