Тёмный

ኤርሚያስን ስህተቱን ሚሞግት ወንጌላዉ ሰባኪ መጣ | faithline | ተናገር እዉነቱን | ጴንጤ ሚዲያ | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | ኤል ቃል tube 

Faithline
Подписаться 25 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

6 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 98   
@honeyb4984
@honeyb4984 24 дня назад
አሁን ሰንበት እሁድ ሆነ ቅዳሜ የሰዉ መዳን ላይ ምን ለዉጥ ያመጣል ምናለ ለህይወት የሚጠቅም ነገር ላይ ብታወሩ😔
@sweetman5249
@sweetman5249 24 дня назад
@honeyb4984 Hode senbet chigir eyefetere silale endezih gilts mehon tegebi new . Ewunet new endalishiw lemedan ayhonim . Gin bandand Haymanot endetilik neger eyetekotere chigir eyefetere new . Silezih mabiraratu chigir yelewum…
@user-pi6no9wh1d
@user-pi6no9wh1d 23 дня назад
ኤርም እጅግ በጣም ነዉ የሚወድህ የአባቴ ጀግና ምንም አይነት ድክመት ድብርት እንዳይሰማህ ወንድመ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እኔ የእግዝአብሔር ጥማት አንተን አይቼ ነወ
@yohan7782
@yohan7782 24 дня назад
አረ አትጃጃሉ እኔ ሰንበት ሐሙስ ነው ምክንያቱም ሌሎችን ቀን ሁሌ ስራ ነኝ. 😂😂
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 24 дня назад
ተባረኩ ኤርምዬ እኔም ሰንበት እሁድ ይመሶለኝ ነበረ ጌታ ሆይ ስለ ሹፌሩ ወንድማችን ልቡን ስለከፈትክለት እናመሰግንሀለን
@fryr4169
@fryr4169 23 дня назад
ጌታ እየሱስ መስክሩልኝ እንጂ ተከራከሩ አይልም። እኛ የክርስቶስ አማኞች እንኳን ለማወቅ እናድጋለን እንጂ አውቀን አልጨረስንም ታዲያ ከመከራከር ማስተማር ይሻላል። እናም ወንድሜ ኤርምያስ በጣም ለወንጌል ባለህ ቅናት አከብርሐለው እሰማሐለሁ ግን ሰዎችን አስጨርስ
@elbethel423
@elbethel423 24 дня назад
ኤርሚም ረዳቱም ተረጋጉ ቃለ ህይወቱ በብዙ እጥፍ ይበልጣችሀሁአል
@ApostleFikruAbebe
@ApostleFikruAbebe 24 дня назад
“የጌታ ቀን፥ ሌባ በሌሊት እንደሚመጣ፥ እንዲሁ ይመጣ ዘንድ ራሳችሁ አጥብቃችሁ አውቃችኋልና።” - 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥2 ኤርምያስ በዚ ቃል ወጥረህ ያዝ
@user-sd3rg5qy6s
@user-sd3rg5qy6s 23 дня назад
አንዳንዶቹ ያወቁ መስሎዋቸው በቅንነትና በየዋህነት የተቀበሉትን ቅዱስን አምነት ትተወው ማለቂያ የልለውን ፍልስፍና ሀ ሁ ውስጥ ገብተው የበዙዎችን እምነት ይገለብጣሉ።
@mezmurgodyoutube3115
@mezmurgodyoutube3115 21 день назад
እሁድ ሆነ ሰኞ ለሒዎታችን የሚጠቅመው ምንድነው እዚጋ???
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 23 дня назад
ቆይ 1 ተብለዉ የሚጀመረዉ(የሚቆጠረዉ) ከቅዳሜ ነዉ ወይስ ከእሁድ ነዉ? ኢየሱስ ከሞት የተነሳዉስ ሰንበተ ቅዳሜ ወይስ ሰንበተ እሁድ ነዉ?
@pokekoala8615
@pokekoala8615 24 дня назад
ኤርሚ ጴንጤ ባዩ መሪ ጌታ የሚባሉ ያለ መረጃ እየገቡ መጽሃፍ ቅዱስን ምን እንደሚል ሳይገነዘቡ እንደ ፊክሽን አንበውም ሆነ ከሰዎች የተባለውን ሸምድደው በመምጣት እንንተን ከመረበሽ የተለየ ይዘው አይመጡም ኤርሚ ተባረኩ
@rahelhailu7677
@rahelhailu7677 22 дня назад
Ermiyas chekolahen ena werefahen kenes betam techekulaleh sew atascheresem af af telaleh rasehen becha new betam metaskedemew
@abraham6671
@abraham6671 24 дня назад
Selam ermi
@tadewosanishso
@tadewosanishso 24 дня назад
Qoyi inemli protestaniti 10 tizazati tashirohali bilachunow mitaminuti qidamei alitasharami?
@ribikadargie9307
@ribikadargie9307 24 дня назад
ኤርሚያስ በጣም ታሳዝናለህ ጌታ ይድረስልህ ከነ አጃቢህ የአእለይምሮ ፈዉስ ያስፈልጋል ለሁሉም። አንተ የክርስቶስን አካል መሆንህን የሚያጠራጥር ህይወት ነዉ እያንፀባረክ ያለዉ። እዉቀት ያስታብያል ፍቅር ያንፃል።
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 24 дня назад
አዎ ኤርሚ እየተቅለሰለሰ የባልቴትና የአሮጊት ወሬ እያወራ ውሸትን እውነት አይልልሽም። እግሩ ስር ቁጭ ብልሽ ተማሪ።
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 24 дня назад
I am protestant but u are right ✅️
@user-ez7ib8qr9x
@user-ez7ib8qr9x 24 дня назад
​@@fikerfiker8407I am pente kesu ser kuch beye kememar Muslim behon yekelegnal ... gatewet agelegai ayemetenenem ... anchim yaw nesh.... ene dr. Mamushan besemahubet tehetetena yehen gatewet semeche demo lebekel ende ... esu haimanotegna enji Amagn ayedelem ...yale fikir yehone hulum kentu new anchi senef
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 24 дня назад
@@user-ez7ib8qr9x ፕሮቴስታንት አይደለህም😂
@biniamTtola
@biniamTtola 23 дня назад
@@fikerfiker8407እንዳንተ የኤርሚያስ ቡችላ ስላልሆነ ነው ፧ እኔም ክርስቲያን ነኝ ኤርሚያስ ግን በጣም ባለጌ ስሜቱን መግታት የማይችል ትቢተኛ ነው አይሰማም እንጂ ከሰማችሁ ንገሩት እንዲመለስ።
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 23 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤ 11:06
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 23 дня назад
እህተ ማርያም ሰንበት ሃሙስ ነው ትላለች ወንዱ እህተ ማርያም ሰንበት ቅዳሜ ነው ይለናል እኛ ምን አገባን ቅዳሜ ሆነ እሁድ ሙስሊም አርብ ይሰግዳል ኤርምያስ መለፍለፍ እንጂ ማዳመጥ አትችልም
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 23 дня назад
አዎን ኢየሱስ ብቻ
@almob4651
@almob4651 24 дня назад
111
@hanatsegaye327
@hanatsegaye327 23 дня назад
Egzio Erimias yemibalwe sewye hulye chekcheke sedbe
@alemuhurissa7983
@alemuhurissa7983 24 дня назад
Senbet KEDAME new
@alemuhurissa7983
@alemuhurissa7983 24 дня назад
YEGETA KEN MALET YESENBET KEN NEW
@alemuhurissa7983
@alemuhurissa7983 24 дня назад
KEDAMEn KEN EGZIABEHER barekew Zefetret 2÷3
@edenbirhanuwoldamuel1491
@edenbirhanuwoldamuel1491 23 дня назад
ኤርሚ ላይ የምትንጫጩ በሙሉ እናቃቹሃለን ....ሃሳቡን አንስተውም .....
@shelomimengistu2859
@shelomimengistu2859 24 дня назад
Ermias besirat sewochin mastenaged keleloch temar
@alemuhurissa7983
@alemuhurissa7983 24 дня назад
Wendeme Ermias SENBET KEN ke 10 texazat andu new
@mintesnotyikirbelegn9173
@mintesnotyikirbelegn9173 23 дня назад
ሰንበት አንድ ብቻ ነዉ ብሎ የጠየቀን? ማሩ አንዱ ወንድማቸዉ እኛ አይሁዶች ሲል የሰማነዉ አይመስላችሁም ? ለማኛዉም የሰንበት ቀኖቹን እንድናከብር ያዘዘን የኛ ጌታ መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቃል ነዉ ፡፡ አንዱ የአይሁዳዊያን እና የኢስላም እምነት ተከታዮች ትልቁ ተቋዉሟቸዉ በአብዛኛዉ የክርስቲያናዊ የአለም ሀገራት እሁድን / Sunday / ሰንበት ብለዉ በካላንደር ዝግ እንዲሆን የተደረገዉን ትልቅ ክርስቲያናዊ ትግል ለመቃዋም ሆብላችሁ እንደ ተነሳችሁ ግልጽ ነዉ
@elbethel423
@elbethel423 24 дня назад
sunbataa xiqaa sunbataa guddaa
@muluezeleke5011
@muluezeleke5011 23 дня назад
የሌለውን ነገር መሪጌታ ተጸነስ ካልክ ማስረጃ አቅርብ ተሳዳቢ መረ ይባላሉ
@user-se8qu9hb3f
@user-se8qu9hb3f 23 дня назад
ቅዳሜ ነዉ ሰባተኛ ቀን
@user-se8qu9hb3f
@user-se8qu9hb3f 23 дня назад
ሉቃስ 24-1
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 23 дня назад
እኔ የማምነዉ ሰባተኛ ቀን እሁድ ብዬ ነበር
@michuwereket2711
@michuwereket2711 24 дня назад
kedamite sebet teshiralech
@redietwolde4341
@redietwolde4341 23 дня назад
ይሄ ሰውየ መቼ ነው ስርዓት ይዞ ሚያወራው? መቸ ነው ስድብ የሚያቆመው። ኤርሚያስ አበበ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ። ወንጌል እንደዚህ አይሰራም። ወንጌል የምስራች እንጅ እልህ አይደለም።
@shelomimengistu2859
@shelomimengistu2859 24 дня назад
Ermias sirst yelehim
@Openheart37
@Openheart37 24 дня назад
1 እሁደ(መጀመሪያ)አሃዱ 2 ሰኞ (ሰኑይ) 3 ማክሰኞ (ሠሉስ) 4 ሮብ (ረቡዕ) 5 ሀሙስ 6 አርብ 7 ሰንበት (ሻባት) እስከ ዘጠነኛው ክፍለ ዘመን እሄ ነበር የሚታወቀው. ቢዜንቲኖች ናቸው የቀየሩት.
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 23 дня назад
ኦኬ የሚጀመረዉ ከእሁድ ማለት ነዉ?
@pokekoala8615
@pokekoala8615 24 дня назад
እንዲህ አይነት ሰው የመጻፍ ቅዱስ መረጃ የሌለው በዘፈቀደ የሚዘላብድ እንዲሁ ሚድያን የሚበጠብጥ ባይገባስ መረጃ የላቸውም የራሳቸው ፍልስፍና ነው ሚናገሩት መሪጌታበሎ ሰም
@JamboJambo-sw5fr
@JamboJambo-sw5fr 24 дня назад
ኤርሚ የጌታ ቀን የተባለው የሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ኢየሱስ ከሙታን የተነሳበት ቀን ነው በዚህ ቀን ይሰበሰባሉ አበረው ይቆርሳሉ ይጸልያሉ ያመልካሉ ይሄ የተለመደ ነበር እና አባቶች ከሐዋሪያት ዘመን ጀምሮ መንፈሳዊ ተግባር የሚተገበርበት ስለነበረ እሁድን ሰንበት ብለውታል ለዚህ ነው ዮሐንስ የጌታ ቀን ያለው ስለዚህ ብዙ ማብራሪያዎችና የስነ መለኮት ምሁራን የሳምንቱን የመጀመሪያ ቀን እሁድ እንደ ሆነችና ዮሐንስ የጌታ ቀን ያለው እሁድን ነው ይላሉ ለምሳሌ አ መ ት 2ኛ የአዲስ ኪዳን ማብራሪያ ወዘተ ።። ረፈ ይህንን በግልጽ ይናገራሉ
@rahelgetachew79
@rahelgetachew79 23 дня назад
ኤርምያስ እባክህ ተረጋጋ ወንጌል ካንተ እንማራለን ብለን ስናስብ አንተ አሁንም ትችት ፉክክር ላይ ኤርሚ እባክህ ወንጌል ያምርብሀል እሱን ብቻ ስራ ሌላውን ተወው በቃ
@hilinabelayhun6775
@hilinabelayhun6775 20 дней назад
ኤርሚያስ ግን ክርስትናዉ ይቅር ምን አይነት ቤተሰብ ነዉ ያሳደገህ ዝም ብለህ ሰዉ የምትዘልፈዉ
@darik114196
@darik114196 23 дня назад
እኔ ብቻ የምትል ግብዝ የሆንክ ኤርሚያስ
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 23 дня назад
ከስድብ ውጪ የሚያውቁት ታሪክ የለም ወይ መሪጌታ
@yohan7782
@yohan7782 23 дня назад
@@naflemfikre9874 eshi team kelemwa
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 23 дня назад
ኤርሚያስ የ በሹ ዘይት ለፍላፊ አደረገው ትህትና የለው ክብር የለው ዘባራቂ
@user-ih6dr2wq4z
@user-ih6dr2wq4z 24 дня назад
ይህ ወንጌል ሳይሆን እውቀት ብቻ ነው ስድብ ከፈለጋችሁ ከመስመር ውጭ ይህን የፍርድ የማያስረዳን ሰው ኣታስገቡ
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 24 дня назад
ኦርቶዶክሶች ሆነ ብለው ላለማመን የሚያደርጉት ትንቅንቅ በጣም ይገርመኛል። እውነቱን እያወቁ እየገቸው እኮ ነው። 😂😂 ካፈርኩ አይመልሰኞች ከእውቀት ነፃዎች😏😏
@tsehaytefare870
@tsehaytefare870 23 дня назад
ERIMUCTERGG
@willyou2030
@willyou2030 24 дня назад
ሲጀመር ጰንጤ ሰንበት አያስከብርም ትክክል ይሁን አይሁንም ኦርቶዶክስ ነዉ ሰንበት የሚያከብረው የዚህ ክርክር ምን ለማስተማር ነዉ ? ቅዳሜም ይሁን እሁድ ጰንጤ መቸ አከበረዉ የሚያከብሩት ከመቃወም ዉጭ በአጠቃላ ብአላት ሁሉ የኦርቶዶክስ ነዉ
@BettyHussen
@BettyHussen 23 дня назад
የእግዛብሄር በአላት 8 ናቸው ኦርቶዶክስም ሰንበትን ሲያከብር አለያሁም የኛ ሰንበት ማለት እረፍታችን ቀን ሳይሆን እየሱስ ነው አየህ ክርስትና ደስ የሚለው አሳርፎ ነው የሚጀምረው ክብር ለእየሱስ ይሁን!!!
@willyou2030
@willyou2030 23 дня назад
@@BettyHussen የእግዚአብሔር ቃል አይሻርም !እስኪ የነብዮ ኤርምያስን መጽሐፍ አንብቡት ምን ልትሉን ነዉ ?
@Mentwab-h3n
@Mentwab-h3n 24 дня назад
ኢርሚ እባክህ በትህተና ተወያይ አትቆጣ አተሳደብ እውቀት ሳያንስ ለምን ?
@Faithbemnet
@Faithbemnet 24 дня назад
@@Mentwab-h3n እውቀት ይገላል!!
@henokkebede1783
@henokkebede1783 20 дней назад
ቀለሜ በትእቢት የተወጠረ ሰው ነው
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 23 дня назад
ኤርሚ ተረጋጋ
@Nebiat-qo1tb
@Nebiat-qo1tb 24 дня назад
Tebark ermi
@sisayamare7113
@sisayamare7113 24 дня назад
mn adrgo new yemibarekew beka ychohal geta ybarkh tlalachihu ere anbbu ena biyans armut begeta be eyesus.geta yetetsenesewn alakm sil tebarek ayy pentie
@sisayamare7113
@sisayamare7113 24 дня назад
Aye kelemie eko awaki ymeslal😂
@elbethel423
@elbethel423 24 дня назад
ermias displine ፀባይ ቢኖርህ
@jiji1709
@jiji1709 23 дня назад
ጭራሽ ይሄ ቀባጣሪ ብሌብሎ ቅዳሜ ሰንበት ነው ነውአል
@yahuinfo8306
@yahuinfo8306 24 дня назад
የድንቁርና ጥግ መቼ ነው ክርስቶስን የምትሰብኩት እድሜ ልካችሁን ኑፋቄ ክህደት
@sweetman5249
@sweetman5249 24 дня назад
@yahuinfo8306 Ante aleh aydel aganinint yemitamelik ? 😂😂😂 Yanten metikora yet adirgehew new ? Tabot new bileh tawula yemitamelkewus? Yemitamelkachew ye mutan menfesis? Ante christosin tisebikaleh? Maryam bileh ye terefuan nigist eko new yemitamelkew😂😂😂😂
@tsehayterefe5406
@tsehayterefe5406 24 дня назад
እንዲያው እርምያስ ምች ነው ሰውን ሳታመናችክ በትህትና ሳፃደብ የምታወራው ሰውስ ሲያወራ መስማት የምትማረው ?ሰው እኮ ሃሳብ ሲሰጥ እውነትም ይሁን ስ ህተት አስጨርሰህ መልስ ስጥ እባክህ
@shelomimengistu2859
@shelomimengistu2859 24 дня назад
ቢኒ የምትባል ትዕቢት ታንፀባርቃለህ ትህትና አይታይብህም
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 24 дня назад
ሪፖርት አድርጉ ከነዚህ ጋር ለምን ትከራከራላቹ
@tabe7777
@tabe7777 24 дня назад
ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ነው
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 24 дня назад
እውነትን መሸፈን መደበቅ ሪፖርት በማድረግ ይቻላል?😂😂
@yohan7782
@yohan7782 24 дня назад
ቀለሜ ግእዝ ለምን ትጠላለህ? ኦነግ እራሱ እንደዚህ አይጠላውም 😂
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 24 дня назад
ግእዝ ውሸታም ስለሆነ።
@henokkebede1783
@henokkebede1783 20 дней назад
ግሪኩን እቀበላለው ግእዝ አልቀበልም አይ ቀለም ቀለምሽ ጠፍቶብሻል የወንድ ወይዘሮ እየሱስ ታድያ ግሩካዊ ነው የተቀበልከው
@andishman
@andishman 23 дня назад
Ermias is such arrogant person, ትንሽ እውቀት ታስታለች
@Faithbemnet
@Faithbemnet 24 дня назад
ይሄ ኤርምያስ ለወንጌል እቅፋት ነው!!
@sweetman5249
@sweetman5249 24 дня назад
@Faithbemnet Ye Metikora lijoch likowush new ? 😂😂 😂 Woyis Abel Abuna ? Zimm bilesh hamet taworiyalesh ? Ermias wongel lay yaltetsafe wushet anadirg ale enji bemin melku le wongel enkifat hone ? 😂😂😂 Tera ye bunna ☕️ were lemidesh new aydel ?
@Faithbemnet
@Faithbemnet 24 дня назад
@@sweetman5249 ኤርምያስ የእንተን መንፈስ መርምር እንዲህ ድርቅ የሚረግህ መጥቆራው ነው መስለኝ!! እኔ ስለማንም አያገባኝም ሁላችሁም የወንጌል እቅፋቶች ናችሁ
@sweetman5249
@sweetman5249 24 дня назад
@@Faithbemnet Kanchi belay enkifat yelem. Hametegna ! Ermias alubalita ayaworam mereja yizo new . Likk aydelehim kalish gebitesh mogichiw Eshi . Tera ye baltet were atawuri . Yematawukiewun atizebariki. Ermias mereja alegn gebito yemimuagit sew kale eyale new . Ay likk aydelehim kalish gebitesh mogichiw…
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 24 дня назад
እንዳንተ አይነቱ ደሞ መፈጠሩ በራሱ ያሳዝናል።
@sweetman5249
@sweetman5249 24 дня назад
@@fikerfiker8407 Hametegna maletish new ? Ermias yale mereja andim ken hamet awuriti ayawukim. Ermias endemanim be RU-vid lemetedader hamet yemikebatir sew aydelem . Leminagerew neger hulu mereja yakeribal. Likk aydelehim yemil gebito be mereja memuaget new . Ye Ermias hasab yaltemechew sew gebito likk endalhone yasireda ensemalen..:
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 24 дня назад
አይ ጴንጤ የመሀይም ስብስብ ቱ ሀሜት ብቻ መቼ ነው እንደ ኦርቶዶክስ ወጣቶች ወንጌል የምትስብኩት በደህና ቀን ከናንተ ተገላግያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን
@honeyb4984
@honeyb4984 24 дня назад
🤥😆
@chombechombe8423
@chombechombe8423 24 дня назад
ውሸታም😂😂😂😂
@fikerfiker8407
@fikerfiker8407 24 дня назад
ኦርቶዶክስ የደብተራ የመተተኛ የጠንቋይ ስብስብ ነው። ስለዚህ ኦርቶዎች ስስ ብልታችሁ ውሸታችሁ ሳያሳፍራችሁ ምላሳችሁ ደሞ😂😂😂😂😂
Далее
ЭТОТ ПЕНЁК ИЗ PLANTS VS ZOMBIES - ИМБА!
00:48