Тёмный

ኤርሚያስ በመረጃ እዉነታዉን አሳየ | ኤል ቃል tube | ኤርሚያስ አበበ | faithline | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ 

el ቃል tube 1
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

#ሃንኤል #መዝሙር #ዮኒማኛ #ተናገር #ኦርቶዶክስ
ኤል ቃል tube
ኤርሚያስ በመረጃ እዉነታዉን አሳየ | ኤል ቃል tube | ኤርሚያስ አበበ | faithline | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ
ኤርሚያስ በመረጃ እዉነታዉን አሳየ | ኤል ቃል tube | ኤርሚያስ አበበ | faithline | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ
ኤርሚያስ በመረጃ እዉነታዉን አሳየ | ኤል ቃል tube | ኤርሚያስ አበበ | faithline | eyoha media | egiregnaw media | ኦርቶዶክስ

Опубликовано:

 

29 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 186   
@user-mi6ed4lv3k
@user-mi6ed4lv3k 7 месяцев назад
ዋው ከእርሷ ላይ ያለ የዳቢሎስ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም ይወጋ👇👇 የጌታ አርበኞች ዘመናች ይባረክ🙏🙏
@lil_519
@lil_519 7 месяцев назад
Amen
@tig59905
@tig59905 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ይማርሽ እህት 🙏 እኔም በ ግሌ ኢየሱስን ተቀብዬለው ❤ያቀን የተባርከ ቀን ነው ክብር ለ ኢየሱስ ይሁን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@lil_519
@lil_519 7 месяцев назад
Amen
@zematube8985
@zematube8985 7 месяцев назад
ወጋው !! በአንቺ የሚሰራው የተወጋ ይሁን!!
@YedlYedl
@YedlYedl 7 месяцев назад
የጌታ ብሩካኞችተባረኩ
@user-rm5bl6qn7p
@user-rm5bl6qn7p 7 месяцев назад
ኢየሱስ ጌታ ነዉ ለእኔ ደግሞ ጌታዬ አምላኬ ፈጣሪዬ ነው
@AmbulaAbubu-hi3pd
@AmbulaAbubu-hi3pd 7 месяцев назад
ተባረኩ እየሱስ ጌታ ነዉ አሜን
@Ethio-film
@Ethio-film 7 месяцев назад
በሰዎች ተጎድታ ሊሆን ይችላል ቅዱሳን አግኝተዉ በረዷት መልካም ነዉ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 7 месяцев назад
Tikiki😢
@saadaali4745
@saadaali4745 7 месяцев назад
My lord my redeemer my everything is Jesus Christ
@glorytogod3013
@glorytogod3013 7 месяцев назад
God bless you Ermiye❤❤❤
@nathanyohannes7191
@nathanyohannes7191 7 месяцев назад
ጌታ፡ይገስፃት፡ጨለማውውጦታል 38:31
@DanielSulema-mv1df
@DanielSulema-mv1df 6 месяцев назад
Let’s pray for her brother and sister.
@emuyen9811
@emuyen9811 7 месяцев назад
ትንሽ ብትቆይ መንፈሷ ይጋለጥ ነበር።የተወጋ ይሁን በጌታዬ ስም።
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 7 месяцев назад
በጌታ በእየሱስም ስራክ ይፍረስ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 7 месяцев назад
በአንች ላይ የሚሰራው የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ስራው የፈረሰ ይሁን!!
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 7 месяцев назад
ልጅቷ ጭንቀት መንፈስ የተጠቃች ናት ፀልዩላት እባካችሁ
@saraayele4023
@saraayele4023 7 месяцев назад
ኢየሱስ ክርስቶስየ ግል አዳኜ ነው
@bekumatamasgen8417
@bekumatamasgen8417 7 месяцев назад
Jesus is my Lord! Jesus is my Lord! Jesus is my Lord! And My saviour!!!!
@kidanweld6835
@kidanweld6835 7 месяцев назад
ጅሆቫ ይሆናሉ ያስጠመቅዋት ኤርሚ
@Betesfa
@Betesfa 6 месяцев назад
ጅሆዋ የፈጣሪ ስም ነው የጴንጤ ትምህርት ተምራ እንዴት ነው ጅሆቫ ዊትነስ የሚያጠምቃት? ጅሆቫ ዊትነሰ አብን እና ወልድን ለይተው የማያውቁ ሰዎችን አያጠምቁም ዮሀንስ.17:3
@HabtamuDefar
@HabtamuDefar 7 месяцев назад
አገላለፅ እንዴ ማር ነው የምጠፍጦ ተባረክ ኤርምዬ
@TegonaMedia
@TegonaMedia 7 месяцев назад
ኢየሱስ ክርስቶስን በግሌ አውቀዋለሁ ።
@NuuraHiwet-gz2vb
@NuuraHiwet-gz2vb 6 месяцев назад
🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 месяцев назад
አወጣ ኦርቶዶክስ ነበርኩ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ተሰበከልኝ ዳንኩኝ ሙሉወንጌል ጌታችንንና መድሀኒታችንን አመልከዋለሁ ስሙ ይባረክ ነበርኩ አሁን ግን የወንጀሉ አማኝ ነኝ።።።።።።።
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 7 месяцев назад
ትክክል ወንጀሉን አውቀሃል
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 7 месяцев назад
የወንጀሉ እማኝ ነኝ ይብራራ
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 7 месяцев назад
@@BELETEGirmaBELETEGirma የወንጀሉ አማኝ ነኝ
@eyesusyadenal2541
@eyesusyadenal2541 5 месяцев назад
እኔ በጌታ በኢየሱስ አምኜ የዳንኩ አገልጋይ ነኝ ። ጡሩ እየተጋችሁ ነው ግን ከሚከራከሯችሁ ጋር ትንሽ በትህትና ብታወሩ የበለጠ ብዙዎችን ወደ ጌታ መሳብ ትችላላችሁ ። ተባረኩ !
@barasafenadebesa1426
@barasafenadebesa1426 7 месяцев назад
Geta yifewusat 😢😢
@user-iq8ty2rd3v
@user-iq8ty2rd3v 7 месяцев назад
ምህረት ይሁንልሽ
@user-dk6pj2pl8n
@user-dk6pj2pl8n 6 месяцев назад
ኤርም ዬ የአንጋዳ ልጅ ተባረክ❤❤❤❤
@kerom4448
@kerom4448 7 месяцев назад
የግሌ ነህ እየሱስ
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ttnaaf2112
@ttnaaf2112 7 месяцев назад
ተባረክ ኤርሚያስ ብር ፍለጋ ሰው ወሬ እያበዛ ነው። አድነነ ከመአቱ ማለት አሁን ነው። በምትናገሩት ቃል ትጠየቁበታል የሚለውን ማወቅ አለብን። ማን ሆነ ማን መጠየቅ አለ በእግዚያብሄር ዘንድ።
@user-yo9jw3so8h
@user-yo9jw3so8h 6 месяцев назад
እኔ የአቦምሳ ልጂ ነኝ የተናገርከው ነገር በሙሉ ትክክል ነው
@nishanraday7062
@nishanraday7062 7 месяцев назад
ልጅቱ የሉሲፈር መንፈስ ተቆጣጥሮታል ጌታ ይገስፀው!!!
@salamgalaxy7091
@salamgalaxy7091 7 месяцев назад
Amen Amen
@user-dk6pj2pl8n
@user-dk6pj2pl8n 6 месяцев назад
ጌታ ምህረቱን ያብዛልሽ
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 7 месяцев назад
ከዚቺ ከምናሚተዋ ጋር ታወራላችው አምላኬን ስለሰደበች የስድብ ቃል አወጣው ኤሪም እንደዛሬ አልቅሼ አላውቅም በዚች በምናሚቴዋ አምላኬ ይሰደብ እንደዝህ ዓይነት እብዶችን ስልኩ መዝጋት አለባችው ደሞም የሉስፌር እህት ናት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ለዘለዓለም ይባረክ ኢየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ነገም ለዘለዓለም ጌታ ነው አሜን
@tesfatesfa3087
@tesfatesfa3087 7 месяцев назад
Tebareku aremnate Mata. Dekemone tenawe
@user-gc1el1rl5o
@user-gc1el1rl5o 7 месяцев назад
❤ ❤ መርዛን ነው ያስተፋችሁዋት ❤❤ ተባረኩ ።
@godswordwithelsy
@godswordwithelsy 7 месяцев назад
Jesus is the lord of lords. O my God she’s from a dark world 🌎
@ReitaRicho-eo8ww
@ReitaRicho-eo8ww 7 месяцев назад
እህትነት እምትቀልጂበት ሂጂና ቀልጂ እኛ እንደዚህ ነን ግን ምህረቱ የገነነ እየሱስ ምህረት ያድርግልሽ
@TafesseEmebet-wj7wt
@TafesseEmebet-wj7wt 7 месяцев назад
Ermiye be slow ! u r blessed !!
@woubeshetdegene8183
@woubeshetdegene8183 7 месяцев назад
ሰላም ለአናንተ ይሁ የአግዚአብሔር ቃል ከአነኛጋር አልነበሩምና ወጡ ይላል
@tsegainsheabiye3318
@tsegainsheabiye3318 7 месяцев назад
እንኳን ፡የክርስቶስ ፡❤ሆንኩኝ
@DanielSulema-mv1df
@DanielSulema-mv1df 6 месяцев назад
Brother Ermias almighty GOD bless you! what a wonderful! protecter! You are protecting this amazing Gospel! I bless my almighty GOD for giving us you. This Generation need you! Keep your GOD’s work up! Love you brother. Devil is lier, JUSES is a winer!
@girumanteyigzaw2639
@girumanteyigzaw2639 6 месяцев назад
ኤርሚ ከእናንተ ጋር የእግዚአብሔርን ቃል ማውራት የሚችሉ ሰዎች መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ የሚያውቁ ቢሆን ማዳመጥ የሚችሉ ቢሆን ጥሩ ነው እየሱስ ጌታ ነው!
@degefudenboba8109
@degefudenboba8109 7 месяцев назад
ስለትዕግስታቹ ጌታ ይክበር እኔ ገና ድሮ ነበር
@eleni311
@eleni311 7 месяцев назад
ይች ልጅ ፀቧ ከኢየሱስ ክርሰቶሰ ጋ ነው እሷም ብቻ አይደለችም በዬባታችን እናተ የምታምኑት ኢየሱስ 666 ሉሲፈር ነው እዬተባልን ነው የአለም ሁሉ ጌታ ክብሩን ትቶ በበረት ተወልዶ በመሰቀል ላይ ሞቶ ህወይወቱን የሰጠን ጌታ እንደዚህ ሲያደርጉት መሰማት ያማል ወገኖቼ ተበርክከን እንፀልይ ውጊያችን ከሰጋና ከደም አይደለምና አባት ሆይ ሰራቼውና እቅዳቼው በጌታ በኢየሱስ ክርሶትሰ ሰም የፈረሰ ይሁን 🙏❤
@user-in6rz9ku2h
@user-in6rz9ku2h 5 месяцев назад
Fast walking
@JosephTenkir
@JosephTenkir 6 месяцев назад
ካንተ ወደማን እሄዳለሁ አንተ የሂይወት ቃል አለህ
@ganri-qq2gp
@ganri-qq2gp 7 месяцев назад
Christ is Love if she doesn’t understand what is Christ mean , let her go ! Chris said the doors are small where who wants can follow him !
@tesfatesfa3087
@tesfatesfa3087 7 месяцев назад
Bayesusem. Erafte. Yalatem. Lenggeru. Weharwan. Nawe. Yes
@sabagiday5055
@sabagiday5055 7 месяцев назад
Brother be blessed this is a big burden which is upon u to deseren the true one, keep your spirit in peace,God almighty gives everyone of u the strength and wisdom in this Media service
@MekiZerfu
@MekiZerfu 7 месяцев назад
Yegizhaber Kal enkan kafa aywetam
@elisaworku6637
@elisaworku6637 7 месяцев назад
ጨርሶ መጽሓፍ ቅዱስ፡ አበባ፡ ኣታውቅም፡ መጽሐፍ ቅዱስይዛ አዲስ ሲዳን፡ ትላለች፡🎉🎉🎉🎉😢
@teshome7693
@teshome7693 7 месяцев назад
ይቺ ዱርዪ ናት ቤትዋ እራሱ የአገሬ ደሀ ይሻላል ደቀ መዝሙር ማለት አትችልም ደቀ መዛሙርት አይባልም ለብዙ ነው እሶ ብቻዋን አደለችም የክደት መንፈስ ነው የተቀበለችው ጌታ ይድረስላት
@user-qu3dl4pb3e
@user-qu3dl4pb3e 6 месяцев назад
ይች ሴት ፀሎት ያስፈልጋታል ኮ
@user-pg4bq8sy4y
@user-pg4bq8sy4y 6 месяцев назад
ወንድም ኤርሜ እባካችሁ የወፍ መንጋ መሰለ:አንድ ላድ አወያዩ::
@user-qq9jd1xc9z
@user-qq9jd1xc9z 7 месяцев назад
Could you ask her important screpture
@jesusislord5358
@jesusislord5358 7 месяцев назад
Glory to the Lord , it was good if you let her to speak , you just continue when she start to speak and you say listen to me ,,, it was good if we get what truth she has . As Christian it’s good to be calm and let her to finish
@user-pl4po1ft9q
@user-pl4po1ft9q 7 месяцев назад
Eiyesuss geata new❤❤❤❤❤❤
@birhanueticha1086
@birhanueticha1086 7 месяцев назад
በጣም ባለጌ ሴት ከዚች ጋር ይሄን ያክል ማውራት አስፈላጊ አልነበረም።
@emuyen9811
@emuyen9811 7 месяцев назад
የደቀመዝሙር ትምህርት ነው ሚቀድመው ወይስ የደህንነት ትምህርት???????
@winidysonwinidyson4857
@winidysonwinidyson4857 5 месяцев назад
EYESUS YADINAL yitadegimal,kibru aylewetim,aysharim,befixum, EYESUS GETA NEW.
@user-qq9jd1xc9z
@user-qq9jd1xc9z 7 месяцев назад
Could the other girl call P.Belay?
@MimiMimi-ck8cz
@MimiMimi-ck8cz 7 месяцев назад
በትክክል አጋንት አለባት ጌታ ይድረስላት
@brketadese
@brketadese 7 месяцев назад
ጌታ እ የ ሱስ ይ ባ ር ክ ህ በ ር ታ ፀጋ ይ ብ ዛልህ
@loveethiopia6213
@loveethiopia6213 6 месяцев назад
የኔ እስተያየት ልጂቷ በየዋህነት የሳተች ይመስለኛል ይሳዝናል ምንም ጥይቄ የለም የዳነችበትን የክርስቶስን ማንነት ከአይምሮዋ አዉጥተውታል ( ግን ግን) በፍቅር እንመልሳት ስለሷ ብቻ ሳይሆን በውስጥ መስመር ስለምንስማቸው ልጆቿ ስንል ሌላው ደግሞ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የ666 ምልምሎችን እየተቀበለች በቤተክርስቲኗ ቁልፌት እየቆሙ ክርስቶስን እየስደቡ ሲመስክሩ ማጨብጨባቸው ያማል አንች ስው መፅሃፍ ቅዱስ አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነብሱን ግን ቢያጉድል ምን ይጠቅመዋል ይላል ያንች ግን አንድ ነፍስ ብቻ ሳይሆን የቤተስብ ነፍስ ይዘሽ እየጠፋሽ ነው ስለዚህ አልረፈደም ተመለሽ ተመለሽ ጌታ ይርዳሽ ጌታችን እየሱስክርስቶስ ዛሬም ነገም ለዘላለም ጌታም አዳኝም አልፋና ኦሜጋ እርሱ ብቻነው
@zimamfishaye8140
@zimamfishaye8140 7 месяцев назад
Kezch set lijochwa min yimaralu?
@ttnaaf2112
@ttnaaf2112 7 месяцев назад
የሆነ ቦታ ሄዳ በስህተት ትምህርት ተጠምቃ በክፉ አሰራር ተይዛ ሊሆን ይችላል።
@manalebishmeresha3686
@manalebishmeresha3686 7 месяцев назад
Ere tesebek sele Eyesus memezengawe ya newe.
@user-gk6yc6wt2c
@user-gk6yc6wt2c 7 месяцев назад
Photo lay tsotawin yekeyere wend timeslalech astewelu!
@user-cw7bt2vr3u
@user-cw7bt2vr3u 7 месяцев назад
ቢያንስ ለፓስተርነት ሲጸለይለይላት የተነሳችው አንድ ፎቶ ብታሳየን ጥሩ ነበር
@AsmamawNega
@AsmamawNega 6 месяцев назад
Inealeminashenifylewuiyesucgetanewu
@ownerowner2993
@ownerowner2993 7 месяцев назад
አቤት ትህግስታችሁ አደነኳችሁ 😅😅😅ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ያለ መስማት መንፈስ😅😅😅
@user-pg4bq8sy4y
@user-pg4bq8sy4y 6 месяцев назад
ጀርመነኛው ለምን አስፈለገ?
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 7 месяцев назад
Yeteoga yehun branch lay yalew yekfu temehert
@user-nc5zt3mb8k
@user-nc5zt3mb8k 7 месяцев назад
Please let hear the girl speak her opinion
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 7 месяцев назад
የፀሐፊዋ ስም ያስፈራል "ዮዲት ጠንቌይዋ" ማለት ነው በቀጥታው ትርጉም😂😂 "Judy witch "
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube 7 месяцев назад
በጌታ በኢየሱስ ስም የጨለማው አሰራር ስራው የፈረሰ ይሆን።
@user-qq9jd1xc9z
@user-qq9jd1xc9z 7 месяцев назад
You can google the writer name and biography
@zematube8985
@zematube8985 7 месяцев назад
I know the translator and the publisher for the hand out she has,it’s published at SIM Ethiopia
@user-nc5zt3mb8k
@user-nc5zt3mb8k 7 месяцев назад
Ermise please let the girl talk we don't know what she say
@tigistwube6895
@tigistwube6895 7 месяцев назад
ፓስተርነቷን ከዲያቆን የተቀበለች ብቸኛ ሰው😍😍😍😍😍
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 7 месяцев назад
😅😅😅
@girumanteyigzaw2639
@girumanteyigzaw2639 6 месяцев назад
ኤርሚ አንተ የምታናግራቸው ሰዎች ለምንድንነው በመረጃ እና በመተማመን የማያወሩት ደረበው ያወራሉ ያጭበረብራሉ ለምን? ጌታ ይባርክህ
@birtukant3979
@birtukant3979 6 месяцев назад
በየሱስ ስም ከተጠመቀች አጋንነት ገብቶባታል only Jesus ናት
@yosephcherkos8412
@yosephcherkos8412 7 месяцев назад
ወንድሞች ይች ሰው ኦልኒ ጂሰስ ነበረች መፅሐፉን ያዘጋጁት ሰዎች እና የምትላቸው ሰዎች ኦልኒ ጂሰሶች ናቸው
@MekiZerfu
@MekiZerfu 7 месяцев назад
Min nebr sisebk neberrrrr
@awelyasin2942
@awelyasin2942 7 месяцев назад
be mircha pastoe yisetal ende?
@user-rr9vk9wm8q
@user-rr9vk9wm8q 7 месяцев назад
ጌታ፣ምሕረት፣ያርግልሽ፣ውንጌላውያንን፣እዋርዳለው፣ብለሽ፣እራስሽ፣ተዋረድሽ
@azebmokonnen8993
@azebmokonnen8993 7 месяцев назад
በእየሱስ ስም ተጠምቃ ያላመነችው ያልዳነችውም በመጀመሪያም የተደበቀ አብሮአት የኖረ ያሳደጋት የሉሲፈር መንፈስ አብሮአት ሳለ ሳትድን ነው የተጠመቀችው ማለት ነው:: የአንዳንድ የፈረንጅ ቤተ እምነት እንዲህ ይፈጠራል በደንብ ሳይድኑ ያደፈጠውን አጋንንት የሚገልጠውን ሃይል ሳይሞሉ ደህንነታቸውን ሳያረጋግጠው በራሱ በአጋንንቱ ተታለውና ተሸውደው ነው የማጥመቁን ነገር እንዲህ ያቀለሉት:: እህታችን ድህነት ያስፈልጋታል አጋንንት ከውስጥዋ ጮሆ መውጣት አለበት አዳፍኖባታል ተይዛከች በመንፈስ😢😢😢😢
@user-qu3dl4pb3e
@user-qu3dl4pb3e 6 месяцев назад
መጀመሪያ ኮ በ አብ ወልድ መንፈስ ቂዱስ ነው ያለችው
@bachamulatu9617
@bachamulatu9617 7 месяцев назад
Maqaa amantii nama biraa balleessuutiin wanti Orthodoksiin argattu maali laata?
@sintayehuhib156
@sintayehuhib156 7 месяцев назад
እባክህ ኤርሚ መልሱን።ብቻ ንገራት እድ ግልፅ ነው ጌታን መካድ ነው አንድ ነገር ብቻ ንገራት እየሱስ።ያድናል እህቴ አትሰሳች እውነቱ እንድ ነው ቃሉን።አምቢቢ ወንጌል አይያዝም
@Sebelund
@Sebelund 6 месяцев назад
Pasternet yesetuwat sewoch sim yelachewm blalech, yetekebelechibet chourche sim yelewm blalech. Ziguwat ahun .
@tamratmoges9878
@tamratmoges9878 7 месяцев назад
she need counseling even if she says she is psychiatrist so you have to mentor her by being patient I think she may have some mental case.
@Sebelund
@Sebelund 6 месяцев назад
Kkk dembegna simpaty , wshetam mehonwa gn tastawqalech, achiberbarit, Enie pente aydelehum gn endezich set weshetamna achiberbari tasfenefnegnalech. Elekegna!
@FitawAhferom-gx8qw
@FitawAhferom-gx8qw 6 месяцев назад
ትክክል ነው የተናገረችው በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ብለው አጠመቁኝ እንንተ ጴንጤዎች ጋር ግን እንደሱ አታጠምቁም ነው ያለችው ምድረ አጭበርባሪ ተሰብስባቹ ታዋክቧታላቹ ወረኞች
@elisaworku6637
@elisaworku6637 7 месяцев назад
ፖስተር:በሚካኤል፡ ብላ : እርፍ፡ እሶ ፡ ኦርቶዶክስ : ናት
@GhionNews
@GhionNews 6 месяцев назад
ኤርሚያስ ግን ለምን አያስጨርሳትም እንዴ?
@kahesaimosazghi3017
@kahesaimosazghi3017 7 месяцев назад
ወንድም ኤርምያስ ለጥያቄ የምታቀርባቸው ሰዎች በጥያቄ ኣቀራረብህ ሃይለ ቃል ባልትጠቀምና ተጠያቂዎች ሳይደናገጡና መልሳቸውን ረጋ ብለህ ብትቀበል ጥሩ ውጤት ይነረዋል ብዩ እገምታለሁ ጌታ ይባርክ።
@user-du6cu5wl8s
@user-du6cu5wl8s 7 месяцев назад
ujjtrt_ngsjhjuų😢þhft
@user-pg4bq8sy4y
@user-pg4bq8sy4y 6 месяцев назад
ለምንድን ነው አንድ ላንድ አታወሩም?
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 7 месяцев назад
በውስጧ ያለው ክፉ መንፈስ ነውኮ የሚረብሽው
@Eoro12309
@Eoro12309 7 месяцев назад
She changed in December 2014 and Baptized in 2017????????????????? Then she graduated a three year degree. Is that not?
@FitawAhferom-gx8qw
@FitawAhferom-gx8qw 6 месяцев назад
ለምንድነው የምታጣድፉት ሰውን ለምን በነፃነት እንዲያወራ የማታደርጉት የምን ማዋከብነው ኤርሚያስ የምትባል ሰውን አታጣድፍ ብዙ ጊዜ እሰማሀለሁ አፍያለው ጤፍ ይቆላል
@asterhagos1194
@asterhagos1194 7 месяцев назад
Ye onlejesus meshafe new
Далее
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 7 млн
🛑 до конца!
00:12
Просмотров 26 тыс.
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
IQ Level: 10000
00:10
Просмотров 4 млн
I Built a EXTREME School Bus!
21:37
Просмотров 7 млн