Тёмный

ኤርሚያስ ከባን ኑፋቄ ዉስጥ የገባዉን ሰዉ እንዲመለስ ጠየቀዉ | faithline | ኤርሚያስ አበበ | ኤል ቃል | ወንጌል ይለዉጣል | ነብያቶች 

Faithline
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 3,2 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @faithline7
#faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
faithline
to contact 👇
Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
Aman shalom: t.me/Biblos336
Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
Kidus : 🤙 +251926228639
Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 30   
@SintayehuBoku
@SintayehuBoku 3 месяца назад
ኤርሚ ወንድሜ እባክህ እየሱስ ክርስቶስን ምሰሉ ተብሎ ነው የተጻፈው ተረተረትህን ትተህ መንፈስ ቅድስት እንዲያስተምርህ ፍቀድ የዛን ጊዜ ሥጋዊ ክርስታንነትህን ትተህ መንፈሳዊ ክርስቲያን ትሆናለ ።ወንድሜ ገሜ አንተህና ታላቅ ወንድማችን ኢየሱስ አንድነን ዋው ደስ ሲል
@SintayehuBoku
@SintayehuBoku 3 месяца назад
ኃይልሻ መልካምነቱን ያገኝው ወንድማችንን ኢየሱስን እንደሚመስል ስላወቀ ነው❤
@HannahNegasi
@HannahNegasi 3 месяца назад
ሃይሉ የዉሃንስ ከመንፈስ ቁዱስ ነዉ የሚያስተምር ጌታ ይባርከዉ ገና ከዚህ በላይ በሃይሉ የዉሃንስ ይሰራል የማትሶላ እድሜ ይስጠዉ
@demissieshitaye851
@demissieshitaye851 3 месяца назад
“ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 2፥22
@akeroteklu8127
@akeroteklu8127 3 месяца назад
ኤርሚ በቃል ጠቅሰህ በመግለጥ ካለበት መረዳት ያለህን ግንዛቤ ይዘህ ቅረብ እንጂ ዝም ብለህ በደምሳሳ መናገርና ተመለስ ብቻ ማለት እና መፈረጅ በቂ አይደለም።
@KibirLegeta-m1d
@KibirLegeta-m1d 3 месяца назад
Kebero besew eji siyamer siyezut yadenager alu. Anchi yegebashin sebeki meserach tenageri endih adereg endih atadereg shame yelem ende enante sefer?😏
@akeroteklu8127
@akeroteklu8127 3 месяца назад
ቃሉን አንብብ ወንድሜ ከዚያ የልኩበት ምክንያት ይገባሐል
@mesfinkassa4172
@mesfinkassa4172 3 месяца назад
ሃይሉ ዮሐንስ የተባለ አደገኛ መናፍቅ ብዙዎች ን እያሳተ ያለ ሰዉ ነዉ
@akeroteklu8127
@akeroteklu8127 3 месяца назад
ኤርሚ ያንተ ታሪክ ወግ ተረትተረት ሰለቸን ወደገደለው ደይ ቃሉን ገልጠህ አዲስ ኪዳን መስቀሉን በትነህ ተንትነህ አስተም ። እንትና አስተምሮኝ ነበር ምናምን እጣን የባልቴት ወግህን ተውና ቃሉን ቃሉን ቃሉን ተንትነህ አቅሙ ካለህ አስተምር ወግ ።አጋንንት ማውጣት ክርስቶስም በዚህ አትደነቁ ብሎዋል ከቻልክ ቃሉን በጥልቀት ተንትን ሞግት የጡር እቃ ለብሰህ ቅረብ ወንድሜ ተረቱ ሰለቸን ያንተ ያሳለፍከው ታሪክ ወንጌል ይቅደም
@eleni311
@eleni311 3 месяца назад
እታች ቁጭ ብለህ ተማር ወጋሁ ይሄን የወንጌል እንቅፋት መንፈሰ
@akeroteklu8127
@akeroteklu8127 3 месяца назад
ወንድሜ ቃሉ ሲገባህ ያኔ ብትጽፍ ይሻላል ብዬኃለው ። ቲክ ቶክ እና ዩቲዩብ መስማት ብቻ አይደለም ቃሉን መርምር አንብብ ያኔ የሚቀድመውን ታቃለህ
@KibirLegeta-m1d
@KibirLegeta-m1d 3 месяца назад
@@akeroteklu8127 melis lememeles becha satehon libeh nitsuh yehun ye enitenana ye ne enitena degafi atehun. Kal manibeb leras new ante bilehen ayedelem. Sew begebaw lik yemelalesal betesetew tsega yagelegilal. Ermim endezaw ante yetetseteh tsega men yehon? Nekefa? 5tu office west yelem ante rasu wede kalu temeles
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 3 месяца назад
ከሰለቸህ ለምን አትወጣም ?ያልሰለቸን አለን እኛን ካንተ ጋር አትቀላቅለን ራስህን ወክል። ካርናል ነህ።
@reconcilewithGod7159
@reconcilewithGod7159 3 месяца назад
ከሰለቸህ አትግባ ደሞም እኛን አትወክልም ።የእግዚአብሔርን ቃል ሰለችህ?
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 3 месяца назад
አይ ኤርሚያስ እኔ እኔ እኔ ዘመንህን በሙሉ እራስህን ትሰብካለህ የብላኝ ለመንጋው ተከታዬችህ
@GdggFhdgdgg
@GdggFhdgdgg 3 месяца назад
ሀይሉ ዮሀንስ ያላለውን እየጣማቹ አጉል አዋቂ እና በሀይሉትምህርት ተሳስቷል እያላቹ በሱ ሂሳብ ታዋቂ ለመሆን ከምትፈልጉ በመጀመሪያ ኤርምያስም ሆንክ ሌሎች ቅርሻት ምናምን ከማለት እስኪ በቅንነት ጊዜ ሰጥተህ ከሀይሉ ዮሀንስ ጋር ተወያይ እንጂ ሰይጣናዊ ትምህርት የስህት ትምህርት አትበል እኔ ራሴ ከ10 አመት በላይ የወንድም ሀይለን ትምሀርት እየተከታተልኩ ነው ወዳጄ እኔ ከሱ የተማርኩት እኔ እግዚአብሄር ነኝ አልልም ወይም እንደእግዚብሄር ልሁን አልልም በጭሩ ሀይሉን መጀመሪያ ተረዱት ምንድነው እሱ የተረዳው እስኪ መርምሩ,, የሚያበራየውን በሬ አፉን አትሰሩት ,, ሀይልሻን በቅንነት ተረዱት ,, ለነገሩ ኮመንት አታነቡም
@nebuyosefa2084
@nebuyosefa2084 3 месяца назад
Tebark ermi
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 3 месяца назад
ተባረክ ኤርሚ
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 3 месяца назад
Ermuy geta abezeto ybarkeh tsegawun yabezalek yegeta menefes kanet ayewosedebekeh
@amsaleworktefera5270
@amsaleworktefera5270 3 месяца назад
መቸዉኑ ከጌታ ከኢየሱስ ጋር እኩል መሆን አትቸልም!! የስህተት አስተማሪዎች በሐዋሪያቶች ዘመንም በነብያቶች ዘመን እንደነበረ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። በተለይም አሁን ባለንበት የመጨረሻው መጨረሻ ዘመን አሳች አስተማሪዎችና ፣ ነቢያቶች ከጥንቱ ይልቅ ጨምረው እንደሚያስቱ ዛሬም ያው ያልተለወጠ የእግዚአብሔር ቃል ይናገረናል። ሰው ሲጠግብ በትእቢት ይጠመዳል ። ያ ደግሞ ትልቁ የእግዚአብሔርን ዕውቀት ከትንሹ የሰው አዕምሮ እውቀት ተብዬው ቀላቅሎ የሚድኑትን መርዝ ያጠጣል። ዛሬ ዛሬ ሁሉም ባይሆኑ ጥቂት የማይባሉ አስተማሪዎችና ሰባኪያኖች ከመጽሐፍ ቅዱስ ይልቅ የታወቁ የእግዚአብሔር ሰዎች ተገልጦላቸው የጻፉት በመለት ይጠቅሳሉ፣ ያስተምራሉ፦ መርዝ ጠጥተው መርዝ ያጠጣሉ። በተለይ በመንፈስ ቅዱስ በተገለጠው የሕይወቶ ቃል ይልቅ መናገር የሚቀላቸው የምዕራቢያውያንን የእግዚአብሔር ሰዎች በማለት ህዝቡን ግራ ማጋባት ተያይዘዋል። ሐይሉ ዮሐንስና መሰሎቹ የእነ እከሌን መጽሐፍ ወዲያ አሽቀንጥረው በመንፈስ ቅዱስ በመሩና ፡ ቢማሩ ፣ ደሞም ቢያስተምሩ መልካም ይሆንላቸዋል። እራስን ከኃያሉ ከጌታ እጅ በታች ዝቅ በማለት በንሰሐ መመለስ እኮ መልካም ነው። አይምሰላችሁ ጌታ ህዝቡን ያድናል ፦ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው። የእርሱ የሆኑትን ያውቃቸዋል ከሁሉም የድናቸዋል። በጌታ በኢየሱስ ስም በመመለስ ተባረኩ። እነዚህ የስህተት አስተማሪዎች ተባረኩ ሲባሉ እንኳ አይወዱም ሌላውንም አይሉም ተባርከናል አንድ ጊዜ አሜን አትበሉ ነው የሚሉት። ታዲያ ይኼ ትእቢት አይደል??
@martamarta5206
@martamarta5206 2 месяца назад
Gemechu... Ermias Eibid eindehone Aetawukim? 😮
@yemegnushal
@yemegnushal 3 месяца назад
ኢዩ ጩፋ አምላክ ነኝ ወይም መንፈስ ነኝ አላለም ። ስለ ኢዩ መጥፎ ማውራት መረጃ ይዘህ መሆን አለበት ።በተሰጠው ፀጋ ያገለግላል ። የኢዩ ስብከት ስህተት ነው ያልክበት መረጃ አለህ ወይ ?? ንገረን ! መልስልን !
@mickyman266
@mickyman266 3 месяца назад
በምንድነው ላይቭ መታደም የምችለው?
@martamarta5206
@martamarta5206 2 месяца назад
Ende Ermias Sewun mawared masanes miyasdesitew sew Aeychem Aelawukim. Ene bicha Aewukalew bay weregingna seta set.
@mesbel7243
@mesbel7243 3 месяца назад
Debtera selehone nw
@KibirLegeta-m1d
@KibirLegeta-m1d 3 месяца назад
@@mesbel7243 awo yalikewen neh sew bemilasu yalewen new
@በላይነህካሳ
@በላይነህካሳ 3 месяца назад
አይ አንተ ጩዋሂ ዛሬ ደሞ ሌላ እኔ ነኝ አዋቂ ብለህ የምትጮህበት ርእስ ይዘህ ብቅ አልክ በምላስህ የምትነድፈውን ስትፈልግ ተረኛ ሀይሉ ዮሀንስን አገኘህ እንደለመድክ አኝከው !ምናለ ከሰው ላይ ብትወርድ!የአንተ ውስጥህ የተጠቀጠቀው ጥላቻ ትቢት እኔነት ማንጒጠጥ እልከኝነት ተሳዳቢነት ከሀይሉ ስህተት ይበልጣል እንጂ አያንስም !! በጩኸትና ሰውን በመንደፍ ዘመንህ አይለቅያልተገራ ምላስህን ሰብስብ
Далее
ЭТО НАСТОЯЩАЯ МАГИЯ😬😬😬
00:19