Тёмный
No video :(

ኤርሚያስ የዳዊት ፋሲልን መረጃ ለህዝብ ተናገረ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | dawit fasil | eyoha media 

el ቃል tube 1
Подписаться 40 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#ሃንኤል #መዝሙር #ተናገር #ዮኒማኛ
ኤል ቃል tube
ኤርሚያስ የዳዊት ፋሲልን መረጃ ለህዝብ ተናገረ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | dawit fasil | eyoha media
ኤርሚያስ የዳዊት ፋሲልን መረጃ ለህዝብ ተናገረ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | dawit fasil | eyoha media
ኤርሚያስ የዳዊት ፋሲልን መረጃ ለህዝብ ተናገረ | ተናገር እዉነቱን | ኤል ቃል tube | faithline | dawit fasil | eyoha media

Опубликовано:

 

6 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@mahletseda8807
@mahletseda8807 3 месяца назад
hara hara አመሠገንኩህ።ብዙውን አመለካከትህን ደግፈዋለው።በተለይ በሥዕሎቿ፣በድርሳኖቿ።
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 месяца назад
ድህነት የጫኑብን በተለይ ሰሜኑን አካባቢ በበአላት ስምና ህዝቡን ስራ ከመስራት ይልቅ ጠለ ጠጪ ያደረገው ሀይማኖተኝነት ነው
@undermysaviour
@undermysaviour 3 месяца назад
አይደለም የኦሮሞ ወረራ ነው ድህነት እና የማያልቅ ጦርነት ያመጣው ኦርቶዶክስ መሬት ሁሉ የእግዚአብሔር ነው ብሎ ማንም እየመጣ ይኖርባት ነበር ምድሪቱን ከአረብ እስከ አውሮፓ ኦሮሞ ግን እየገደለ ዘር እያጠፋ እህል እያቃጠለ ቄስ እያረደ ድህነት አመጣ ሰላም አሳጣ አፄ ምኒልክ እስኪ እነሱ በምድር ሁሉ ላይ ሰላም አልሰጠም ያም ሆኖ በኦርቶዶክስ ሃይል ነው ኦሮሞ ራሱ እንዲኖር የሆነው በእግዚአብሔር ስም ስለማያውቁ ነው እየተባለ ደቡብ ሁሉ የተዋቸው ኦርቶዶክስ መዋቅርናት ሁሉን የጠበቀች አገርን ጭምር
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 месяца назад
@@undermysaviour ወንድሜ እኔ ዘረኝነት የለም እያልኩ አይደለም ለማለት የፈለኩት ከጦርነቱ በፊትም አብዛኛው የሰሜኑ ሀገራት እውነት ለመናገር 30 ውም ቀናቶች የስራ ናቸው ብለህ ትላለለህ ሰንበትን ሳይጨምር
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 3 месяца назад
😂😂😂 አሁን ኢዩ ጩፋ ሥራ እያሠራህ ነው አይደል ?
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 3 месяца назад
@@asnakeshewaseyasib2284 አይ አተላ እያጠጣን ነው
@tsigeredatedela9856
@tsigeredatedela9856 3 месяца назад
አሁን ይኸዉ አልፎልህ ደም እየጠጣህ ነዉ .....
@rutaabraha6882
@rutaabraha6882 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@kifledamite4577
@kifledamite4577 3 месяца назад
አረ በጣም ምርምር ያስፈልጋል እናቱና ወንድሞቹ ( የጌታ) እኛ ዞን ከሆኑ ብናውቃቸው ጥሩ ነው::
@yitayishmekonnen1872
@yitayishmekonnen1872 3 месяца назад
ኦርቶማ 44 ይቅርታ አሁን 45ኛ ተጨምራለች በየቀኑ ደርድራ አክብሩ እያለች በተለይ ደሐው ገበሬ እንዳይሠራ ጠፍራ ይዛዋለች።
@AMEN271
@AMEN271 3 месяца назад
በዓመት ከ1280 በላይ በዓላት አላት ኦርቶዶክስ
@yade716
@yade716 3 месяца назад
ሰሞኑን ደግሞ አንድ ሰው አማርኛ ካልቻለ አይጸድቅም እያሉ ነው።
@willyou2030
@willyou2030 3 месяца назад
ማሪያም ታማልዳለች የሚለዉ ከኤፌሶን ቤተክርስቲያን ነዉ የተጀመረዉ
@melkam819
@melkam819 3 месяца назад
😂😂 አረ ሳታነቡ አታስቁን ጭራሽ ኤፌስዬን ንገሩን እና ታማልደን ለኛም 😂
@yeshimeka7744
@yeshimeka7744 2 месяца назад
ዘንዶ አፉን ከፈተ
@melkam819
@melkam819 3 месяца назад
አማርኛ የተጀመረው በሀይማኖት ተቌም ነው ወይስ ቃንቌ ይቀድማል የሚያስረዳኝ ቢኖር ለእኔ ቌንቌ ይቀድማል ሀይማኖት ሳይመሰረት ሰዎች የሚግባቡበት ነበረ ከዛ በሁዋላ ነው ብዬ ማስበውም🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 3 месяца назад
Yihe hasab eko Yenejemanesh eminet new, ‘tewahido nen’ New eko yemilut.... eski yimerimer....
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 3 месяца назад
ቄሶች በአል ሲበዛ ደስ ይላቸዋል ። ምክንያቱም ድግስ ይበዛላቸዋል ።
@melkamusonko
@melkamusonko 3 месяца назад
ሆዳቸው አምላካቸው ተብሎ የለ
@kifledamite4577
@kifledamite4577 3 месяца назад
ካራ ቅባት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሌላ ወዘተ ወይጉድ::
@solomongossaye1385
@solomongossaye1385 2 месяца назад
አንድ የማይገባኝ ነገር አለ ። እኛ ጴንጤዎች የክርስቶስ ተከታዮች ነን። ይህ ደግሞ ክርስቲያን የሚለውን ስም ይወክላል። ማርቲን ሉተር የነበረውን የመጽሀፍ ቅዱስ የተጣመመ አስተምህሮት በመቃወሙ በእንግሊዝኛው ፕሮቴስታንት የሚል ስያሜ አግኝተዋል። በዚህ ዘመን ይህ ፕሮቴስታን የሚለው ስያሜ ለኔ ትክክል አይደለም።
@ethiopiahagereenate5469
@ethiopiahagereenate5469 3 месяца назад
እስልምና በሰይፍ ከተስፋፉ ማስረጃ አምጣ
@kelemyos7843
@kelemyos7843 3 месяца назад
አዳም ኤርትራዊ ነው
@eyesusfekernwtube2072
@eyesusfekernwtube2072 3 месяца назад
😂😂😂😂
@meronkeleta6443
@meronkeleta6443 3 месяца назад
ኤርሚያስ የዳዊትን ሥም አታንሳ you tube ላይ ስላወራህ እውቀት ያለህ ይመሥልሃል ዳዊት ጋ ሂደህ ተማር
@user-jy5gt3xp8z
@user-jy5gt3xp8z 3 месяца назад
ሲጀመር ጴንጤዎች ስለ ኦርቶዶክስ ምን አገባው ፕሮቴስታንት ሁሌም ስለ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ነቀፌታ፡ስድብ ብቻ ነው ትምህርት፡፡
@ALOsport-legend
@ALOsport-legend 3 месяца назад
ኤርሚያስ የዳዊት ፋሲልን መረጃ ለህዝብ ተናገረ ????አይባልም!!! ቸግሮኛል ብለህ ብትለምን ይሻላል፣ ዝም ብለህ እንዲታይልህ የዳዊት ፋሲልን ስም ከምታነሳ፣ለዛውም 1ሰኮንድ ለማይሞላ ወሬ። ዉሸታም መሆንንም ከዚ በዋላ እንዳናይ ያደርገናል።
@willyou2030
@willyou2030 3 месяца назад
ቀለሜ የሚሉት ና ከእዉቀት ነጻ የሆኑ ተከታዮቹ በሙሉ ኦርቶዶክስን መቃወም,መሳደብ, ማዋረድ ብቻ ነዉ ወንጌል እንዲህ ነዉ ? የእግዚአብሔር ቃል ይፈቅዳል ? በክርክር,በጭቅጭቅ,በጥላቻ ጽድቅ ይገኛል ?
@sweetman5249
@sweetman5249 3 месяца назад
@willyou2030 Eshi Debiteraw ye tenkuay lij 😂😂😂. Minun yawaridehal antew neh rasihin yawaredikew be tinkolah 😂😂😂. Tera kotet yizeh degmo . Be bado yemitikofesibet kentu teretih adebabay eyewota new. Wushetih Endezih be adebabay yiwaredal 😅😅😮
@negestat12
@negestat12 3 месяца назад
😂😂😂😂😂ደደብ ቀለሜ ላይማ በእውቀት አትደርስበትም
@sweetman5249
@sweetman5249 3 месяца назад
@@negestat12 Teret teretu Endezih be adebabay siwared Endet ayibesach ehite ? 😂. Be sint tinkola ena tera teret wusit kuchi bilo keleme eyalelish new 😂…
@Beryaa
@Beryaa 3 месяца назад
@@negestat12ልክ አይደለሽም እህት አትሳደቢ እኛ የስድብ መንፈስ አልተሰጠንም , ሀሳብሽን ሳትሳደቢ መናገር ይቻላል
@willyou2030
@willyou2030 3 месяца назад
@@negestat12 የስድብ መንፈስ በእየሱስ ስም ዉጣ ! ዉጣ ! ዉጣ ! ጌታ ይገስጽህ ወንድሞችን ደደብ የምትል !
Далее
"የእጃችንን ነው ያገኘነው!"
1:17:22
Просмотров 1,8 тыс.
አማላጅ? በወንድም ዳዊት ፋሲል
24:56