Тёмный

ኤርሚ የእስራኤልን ሁኔታ በዚህ መልኩ ተናገረ ermias abebe | wongel tube | faithline | ኤል ቃል | ቴቄል ቲዩብ 

ቴቄል ቲዩብ
Подписаться 16 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 22   
@elhandle-t4
@elhandle-t4 3 месяца назад
ወንጌላዊ ኤርሚያስ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው❤❤❤❤❤❤
@abebadaniel6802
@abebadaniel6802 3 месяца назад
Wow bless you! This is what I want to hear from evangelicals.
@MttTadesa
@MttTadesa 3 месяца назад
ጌታ በየዘመኑ አንድ ሰዉ አለዉ❤❤❤❤👑👑👑
@Ethio-film
@Ethio-film 3 месяца назад
በኢየሱስ ያላመነ ማንም ቢሆን አይድንም‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 месяца назад
ኢርሚየ የወንጌል አርበኛ ተባረክ ፅጋ ይብዛልህ❤
@eleni311
@eleni311 3 месяца назад
ለእሰራኤል ህዝብ ከእግዚአብሄር የተሰጠ ኪዳን ለዘላለም ለዘላለም የማይሻር ነው የእሰራኤል አምላክ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርክ ኤርሚዬ ሰለ እሰራኤል ሰታወራ በደሰታ ነው የምሰማህ እግዚአብሄር ይርዳሸ እሰራኤላውዋ እህቴ ይሄን የመሰለ የፍቅር ጌታ ሳታውቁት እንዳትሞቱ እናትሸ እንኳን ትወደኛለች የምትያት ላንች አትሞትልሸም ወንድምሸ ሰለ መፅሀፍ ቃል እያወራልሸ አንች ሰለ ቄሰ ታወሪያለሸዴ እህቴ
@Luna23official
@Luna23official 3 месяца назад
የጌታዬ የእየሱሴ የስጋ ዘመዶች ስለሆኑ እስራኤላውያን እወዳችሁዋለሁ በአባቶች በኩል የተወደዱ በወንጌል የተጠሉ ነው የሚላቸው መፅሐፍ ቅዱስ። ጌታን የተቀበሉ ግን እንደማናቸውም ጌታ የተቀበሉ በሁሉም የተወደዱ ናቸው
@ጁሐርመሐመድ
@ጁሐርመሐመድ 3 месяца назад
ይሄ ነው እግዛብሔር አኛ ምናመልከው
@edentsegaye5707
@edentsegaye5707 3 месяца назад
ከኤርሚ ብዙ እንደምማር አምናለዉ
@SolomonShemeles
@SolomonShemeles 3 месяца назад
ኪዳን!!!
@SolomonEshete-g5d
@SolomonEshete-g5d 3 месяца назад
እስራኤልን የሚባክ የተባረከ ነው።
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 3 месяца назад
ኪዳን ለአብሃም ለስራኤ የተሰጠ🇮🇱❤️🌹
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 3 месяца назад
Ermi ye wongel serwit
@biniameshetu4968
@biniameshetu4968 3 месяца назад
ኪዳን
@Ethio-film
@Ethio-film 3 месяца назад
6 እርሱ ግን እንዲህ አላቸው፡- ኢሳይያስ ስለ እናንተ ስለ ግብዞች፡- ይህ ሕዝብ በከንፈሩ ያከብረኛል ልቡ ግን ከእኔ በጣም የራቀ ነው፤ 7 የሰውም ሥርዓት የሆነ ትምህርት እያስተማሩ በከንቱ ያመልኩኛል ተብሎ እንደ ተጻፈ በእውነት ትንቢት ተናገረ። ማርቆስ 7፣6-7
@geteyesentayehu6559
@geteyesentayehu6559 3 месяца назад
Kidan
@AbuchaLoho
@AbuchaLoho 3 месяца назад
ክዳን
@DamakaErbeto
@DamakaErbeto 3 месяца назад
ኤርም አነግራን
@AbebaDamesa-wc7ls
@AbebaDamesa-wc7ls 3 месяца назад
Prophet miracle have propheced about his death God is almighty God
@אילהואנקהונה
@אילהואנקהונה 3 месяца назад
❤🇮🇱🌹🙏
@alisultan3799
@alisultan3799 3 месяца назад
ኤርሚ ይሄ ሁላ አሽቃብጠክ ንካው አሉክ🤣🤣🤣
Далее
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
这位大哥以后恐怕都不敢再插队了吧…
00:16
КОГДА НАКРОШИЛ НА ПОЛ #shorts
00:19