Тёмный

ኤፍሬም ና ማርቆስ ጉድ ብዙ ነው እናቴ ትናፍቂኛለሽ ያ የአለም ወርቅ😥 

Netse tube ነፂ ቲዩብ
Подписаться 85 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 дек 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@abtube7318
@abtube7318 Год назад
የኔ ውዶች እንዴት እንደምወዳቹ እኮ 😘😘
@user-fb5md8qm6s
@user-fb5md8qm6s Год назад
እኔስ መቼ ይሁን ሀገሬን ገብቼ የእናቴን እግር መጥበዉ
@jmajma6376
@jmajma6376 Год назад
እኔሰ ብትይ አይ ሰደት
@semiradawudesemiradawude5429
እኔም አባቴን
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
Oh ayzone!! Amelk leza yabkachew.
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 6 месяцев назад
እኔስብትይ❤😢😢😢
@neza1152
@neza1152 Год назад
ነፂ የኔ ፍቅር እዴት ደስ እዳልሽን እናትሽን በመከባከብሽ
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
ያረብ እኔም እንድህ እናቴን የምከባከበው መቼ ነው ኢላሂ በሰላም ለሀገሬ አብቃኝ ማሻአላህ ነጺዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው ለሁላችንም ወላጆች እማማ እረጅም እድሜ ያረብ👌👍 🍓ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ መሀመድ الهم صل وصلم عل نبننا محمد🍎 حليه وصلت وصلم 👍 ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@metimeti2656
@metimeti2656 Год назад
ባጠቃላይ ቤተሰቡ በሙሉ መልካም ስነምግባር ያለው ነው ለናንተም እንደዚሁ ጠዋሪ ልጅ ይስጣቹ እውነት ተባረኩ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንነት ደመርርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
Amen amen 🙏
@Tube-fi9qq
@Tube-fi9qq Год назад
ነፂ ታድለሽ 🥰🥰🥰
@samritube645
@samritube645 Год назад
*ማርቆስን ሲያይ ማነው እንደኔ እንደቂል ዝም ብሎ የሚስቅ ነጺዬ በጣም ያምራል*
@seniyasemantube
@seniyasemantube Год назад
ማሻ አላህ ደርባባዋ ነፂ የናሽ ምርቃት ይድረስሽ ዋዉዉዉ ከውላጅ በላይ ምን አለ
@selamtube1
@selamtube1 Год назад
አቦዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድድድ❤🥰🥰
@user-gs6rz1ef3o
@user-gs6rz1ef3o Год назад
ነጽዬ እግዚአብሔር ካሰብሸበት ያድረስሽ ለናቶች የሚገባቸውን እንክብካቤ ያሳየሽው እኔም አገብቼ ውዷናቴን እደዚህ የምከባከብት ናፈቀ ኝ
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማነው የለምለም ቤትስቦች ሲያይ የሚደሰተው ወላሂ ፍቅር የሆኑ ቤትስቦች ናቸው
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 Год назад
Tebarki !!
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Год назад
አይ መታደል መቼ ነዉ እኔስ የናቴ እግር የማጥበዉ ኡፍፍፍፍፍፍ ሥደት
@Ekr348
@Ekr348 Год назад
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ከመጥፎነገርሁሉ ይጠብቃችሁ
@-Ele
@-Ele Год назад
በአላህ እና በመልክተኛ የሚያምን ብቻ 👉ኑ የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹📚🌹
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@Tube-zc2qc
@Tube-zc2qc Год назад
ስታምሩ
@hayathaya4597
@hayathaya4597 Год назад
ማሻ አላህ ምርጥ ፍራሺ ሳምር
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 Год назад
የተንቢ ውድሞች ፀጉር አቆራረጣቸው ያምራል ጥሎብኝ ጨብራራአልወድም
@abrehettesfatsion1729
@abrehettesfatsion1729 Год назад
Betam gobezoch nachu Egzabher edmana tena yestachu rejem edma
@emafikir21tube
@emafikir21tube Год назад
በሰላም ተመለሱ 🕊🕊ጎበዞች በርቱ መጅልሶቹ ያምራሉ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንንነት ደመርኝ ደመርኩሸ ወዴ
@selambelet6837
@selambelet6837 Год назад
ኤፍሬም እና ማርቆስ ይዋደዳሉ
@selamtube7930
@selamtube7930 Год назад
Wowww netsiy ewnt egzbhr edimen tenan yadachuu
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 Год назад
ሠለም ሠላም የኔ ማሮቼ እንኳን ደህና መጣቹ እናቴ ረጂም እድሜ ጤና 😘😍😍😍😍🌹 ነፃነት በርቺ
@user-el8yv2kr2n
@user-el8yv2kr2n Год назад
ማማ በቅንነት ደመርኩሸ ደመርኝ ወዴ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Год назад
ነፂዬ ጀግና
@ethiogibiya
@ethiogibiya Год назад
አሚን አሚን አሚን
@tueb489
@tueb489 Год назад
ዋውውውው ጎበዚ
@maianalharbi9689
@maianalharbi9689 Год назад
💞👌
@ruthruth4623
@ruthruth4623 Год назад
Enatan astaweshg 😭😭enate yalachu tenkebakebu please enate minem metkia yelatem😭😭😭😭
@PkD-uh1wf
@PkD-uh1wf Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aswrwb2317
@aswrwb2317 Год назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-qq9ce9bu4g
@user-qq9ce9bu4g Год назад
አናት🍓🍓🍓😢😢😢💋💋
@AberashEthio
@AberashEthio Год назад
የኔ ውድች🙋🙋🙋🙋🙋😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🕊🍫🍫🍫🍫
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 6 месяцев назад
😍😘😘😘😘😘😘😘
@Suye444
@Suye444 Год назад
🥰🥰🥰🥰
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
ክክክክክ እር ማርቆስ ያስቃል
@Tube-rq3kq
@Tube-rq3kq Год назад
እናትዬ
@Fetah90
@Fetah90 Год назад
ደምሪኝ እማ
@hayattube8821
@hayattube8821 Год назад
✍ መልካም አንደበት ከምርጥ ሽቶ ይበልጣል ✍ የንግግሩ ጠረን እንደ መልካም ሽቶ ያውዳል ✍መልካም አንደበት ያለው ሰው በግድ ሳይሆን በንግግር ሰውን ያሳምናል ✍ አላህ ከመልካሞቹ ያድርገን፣ መልካሞችንም ያብዛልን❣ፕሩፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋችን ይማሩበታል👈👍
@makdesmakdes7944
@makdesmakdes7944 Год назад
Mak 🤲🤲🤲🤲🤲🥰😍💚💛❤
@zulfizulfi4051
@zulfizulfi4051 Год назад
💔💔💔💔🌹🌹🌹👍👍
@user-hw8qr3gd8g
@user-hw8qr3gd8g Год назад
ማርቆሴንስወደው
@mdyanmomahd3698
@mdyanmomahd3698 Год назад
ነፂ እባክሺ እኔ አፈልጋለሁ ግን ውሎ መካነ ሠላምነው የኔውድ እምችይ ከሆነ አውሪኝ መልሺልኝ በየት ነው ማግኘት የምችለው
@betulfamily3317
@betulfamily3317 Год назад
ምድነው የፈለግሺው እኔ እልክልሻለሁ
@user-hi4md9de9r
@user-hi4md9de9r Год назад
ማርቆስነው ዘና እሚያረገኝ
@meh2832
@meh2832 Год назад
😜😜😜💖💖
@web4924
@web4924 Год назад
✅🤲🥰😘🌺
@user-eu5hw8hm6h
@user-eu5hw8hm6h Год назад
እኔስ እናቴን ለመከባከብ አልታደልኩም ኑራልኝ በሆን 😭😭😭
@sennaa3628
@sennaa3628 Год назад
Netsi yene tihuti
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Год назад
ሀገራችን ሰላም ይሁን🛑 ዉድ ያገሬልጆች በያላችሁት አላህ ይጠብቃቹ 🛑ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን ጥሩ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ለዱኒያም ለአኼራችንም የሚጠቅመንን እንያዝ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር እድሜችን አጭርነች ባለችን ግዜ ለዲናችን🛑
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Год назад
ያምራሉ ምንጣፎች
@hihe9344
@hihe9344 Год назад
ፈረቅር የሆነ ቤተሠብ😌😌😌
@habibagh
@habibagh Год назад
የስልክ ቁጥር ልቀቁ
@netsetube3161
@netsetube3161 Год назад
0972919037
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 Год назад
ኢኔ ኮ ናፂን ባጉጉት ነው ሚጣብቃት
@Fetah90
@Fetah90 Год назад
ደመሪኝ ማማ
@kidistkidisthmariyam2183
@kidistkidisthmariyam2183 Год назад
Lebtsbochs lanchim irjem idema kemulu tengare yisetachu teru senmegbar zoro zoro lerase nw mehonw
@uffuuffsrtdtd2948
@uffuuffsrtdtd2948 Год назад
ስለሙ
@user-xp3zz4ce5h
@user-xp3zz4ce5h Год назад
😍😂😂😂😍😍😍
@semiraandnsemayoutube1568
@semiraandnsemayoutube1568 Год назад
ነፂ በናትሸ እኔም እፈልጋለው ቁጥረሸን ስጨኝ
@netsetube3161
@netsetube3161 Год назад
0972919037
@semiraandnsemayoutube1568
@semiraandnsemayoutube1568 Год назад
@@netsetube3161 እሺ የኔውድ
@semiraandnsemayoutube1568
@semiraandnsemayoutube1568 Год назад
@@netsetube3161 ነፂ ኢሞ የምትጠቀሚበት ስጭኝ እኔ ዱባይ ነው ያለሁት
@Fetah90
@Fetah90 Год назад
@@semiraandnsemayoutube1568 እንደማመር
@Alem36
@Alem36 Месяц назад
​@@netsetube3161ነፂ የኔ እህት አሰላ መምጣት ትቺያለሽ
Далее
▼КОРОЛЬ СОЖРАЛ ВСЕХ 👑🍗
29:48
Просмотров 412 тыс.
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 345 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
Просмотров 253 тыс.
▼КОРОЛЬ СОЖРАЛ ВСЕХ 👑🍗
29:48
Просмотров 412 тыс.