Тёмный

ኤፍሬም አለሙ ተጭበረበረ 23 December 2023 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 165 тыс.
Просмотров 352 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,1 тыс.   
@Eve_Yonas
@Eve_Yonas 9 месяцев назад
My husband I am so proud of you after watching this interview, I thank the Holy Spirit for giving you spiritual maturity. I am a witness that you are a true man of the Lord Jesus, who prays and reads the word. I agree with your answers, especially that what God has given us freely we should also give it freely. May God grant you more wisdom and favor. We can wait to listen to your next album and see what God has in store for your life and ministry. Pastor sofonias thank you for hosting Ephrem, but please have some manners when asking questions and let your guests finish speaking. It is very unnecessary to keep asking the same questions from the past try to avoid that for the next time , stay blessed!
@misget1774
@misget1774 9 месяцев назад
perfectly described! The interviewer is not wel mannered. So, now and forward your husband must be selective for where he has to be interviewed. Be ever blessed!
@jerytedy600
@jerytedy600 9 месяцев назад
አዜብ ብትመጣ እንዲ አይጠይቃትም ባልሽም አንቺም ሰው እንዲያከብራቹ ራሳቹኝ አክብሩ ራቁትሽን በፍፁም አደባባይ አትውጪ ራስሽን አክብሪ ለዛ ሰው ሁሉ ያከብርሻል ከባህላችን የወጣ ነገር ስታደርጊ ህዝቡ ሁሉ ይንቅሻል ባልሽንም ታስንቂያለሽ ሶፎንያስ ሰው ለይቶ ነው ሚያወራው በደንብ ካየሽው
@Sine-menafist
@Sine-menafist 9 месяцев назад
አይ አገልጋይ ምድረ ማፉያ ቀፍይ ሁላ ያልተኖረ ክርስትና ላይ ተኮፍሰህ አፍ ብቻ እስኪ ኑሩት
@fayaadugna
@fayaadugna 9 месяцев назад
Girl ❤ he is more mature, godly, and manly after you guys got married, I now know why I was super happy when I saw your picture for the first time together. May the Lord God bless you more and more❤ can't wait for the new album!!
@yaredalebachew19
@yaredalebachew19 9 месяцев назад
ተባረኪልኝ ኤፊዬ በጣም ትሁት አገልጋይ ነው እወዳችኋለሁ ❤
@emuka8702
@emuka8702 9 месяцев назад
ይህንን ሾዎ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት እሱም ኤፍሬም ስለሆነ ነው ያየሁትም የኤፍሬምን ጨዋነትና የባለሾውን ብልግናና ስነ ስርዓት አልበኝነት ነው ኤፊዬ ተባረክልኝ
@yeahtube630
@yeahtube630 9 месяцев назад
ኤፍ ተባረክ:: የዋህ እንደሆንክ ንግግርህ ያሳብቅብሃል:: ማንም discourage እንዳያደርግህ ጌታን እየሰማህ አገልግሎትህን ቀጥል:: ዝማሬውን ችላ እንዳትለው : ጌታ በሰጠህ በዚህ በሚያምር ድምፅህ ለጌታ መዘመርን እንዳትተው:: በርታ የተወደድክ::
@ebisaasfaw
@ebisaasfaw 9 месяцев назад
ዘማሪ ኤፍሬም፣ ጌታ እግዝአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፤ ጸጋውን ይጨምርልህ። ያንቴን Interview እሩቅ ምስራቅ በሰው አገር ሆኜ ነው የተከታተልኩት። የሶፊን መርህ አልባ አጠያየቅ ተቋቁመህ ቃለ መጠይቁን በፍጹም ትህትና ሰለተወጣህ እግዝአብሔር ይባርክህ። ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ። በሰዎች መጠላለፍ ምክንያት ተስፋ ሳትቆርጥ፣ በፊትህ ያለውን ብቻ በመመልከት፣ ዝም ብልህ ወደፊት እሩጥ። ከእግዝአብሔር በታች ሰው ሁሉ ባይደግፊህ እንኳ እኔ ብቻዬን ካንቴ ጎን እቆማለው። አንቴ በዝማሬህ ስትከሰት እኔ ደግሞ ገና አዲስ ክርስትያን ነበርኩ። በክርስትና ሕይወቴም እንዲጠንክር መዝሙሮችህ በብዙ ባሪከውኛል። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ያንቴን አገልግሎት እና ዕድገት እያየ እንዳደገ ሰው ለአገልግሎትህ እኔ ምስክር ነኝ። በአገልግሎትህ መጀምሪያ አከባቢ፣ ምስራቅ አዲስ አበባ መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ ብዙ ጊዜ ታገለግለን ነበር። በ2001 ዓ.ም አከባቢ የነቢይ ቦንኬ ክሩሴድ /የአሁኑ አዴይ አበባ ስቴዲየም የተሰራበት ሜዳ ላይ/ በተዘጋጀ ጊዜ ለ4 ተከታታይ ቀናት በፍጹም ሙላት ያገለገልከንን አገልግሎት መቼም አልረሳዉም።
@haimanotterefe1201
@haimanotterefe1201 9 месяцев назад
ኤፊዬ ተባረክ ብዙዎችን የባረከ መዝሙሮች አሉህ። አንተ የተለየህ ነህ። ጌታ ይባረክ። ፓስተር ሶፎኒያስ ኢንተርቪው ስታደርግ ታስጨንቃለህ። አይደለም ለተጠያቂው ለእኛም ለሠሚዎቹ በጣም ያሸማቅቃል። ከሰው ጋራና ከሌሎች እምነት ተቋማት ጋር አክብረህ የጋበዝካቸውን ሠዎች ማላተምና ማጋጨት አቁም። ለእንግዶችህ ክብር ስጥ። ምክር ልትሠማና ልትታረም ይገባል።
@yoditbemnt812
@yoditbemnt812 9 месяцев назад
ሶፌናስ ለምንድነው ስትጠይቀው በስርአት ቢሆን ጥሩ ነው ምንድነው ማፋጠጥ ማሸማቀቅ የሚመስል ጥያቄ ኤፍሬም የምንወደው ከጌታ የተሰጠን ወንድማችን በልጅነቱ ጌታ የሚጠቀምበት ገና ትልቅ ቦታ የሚደርስ ያላለቀ ወንጌል አለው ተባረክ
@DegefeJutt
@DegefeJutt 9 месяцев назад
Men asechsneka
@fitsumyisehak3541
@fitsumyisehak3541 9 месяцев назад
Men asheniskeshe, yerasun sera yesera new....bezew yekitelibet❤
@jemaneshweldetsadik
@jemaneshweldetsadik 9 месяцев назад
​@@fitsumyisehak3541see❤❤samul bordamo
@johnlanteyederu
@johnlanteyederu Месяц назад
አድበስብሶ ማለፍ የማይወድ ጠያቂ ነው በርታ
@eskedaragonafir3937
@eskedaragonafir3937 9 месяцев назад
እኔ እኮ የምለው ወንድም ሰፎንያስ ምን ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው፣ በጣም የወረደ ፣መንፈሳዊ ያልሆነ እንጭጭ፣ሲጀመር የቃለ መጠይቁም አላማም አይታወቅም ፣ spiritual maturity የሚባል ነገር እኮ አለ። ከዘፋኝ ማንን ታደንቃለህ ማለት ምን ማለት ነው፣እንዴት አንድ ክርስቲያን ያውም ዘማሪ እንዴት ልክ ዘፈን መስማት በክርስትያኑ ዘንድ የተለመደ እንደሆነ አርገክ የምትጠይቀው፣ አንድ ሰው አድናቂ ለመሆን መጀመሪያ ዘፈን ሰሚ መሆን አለበትና፣ እና ትንሽ የሰፎንያስ ነገር ግራ ግብት ስለሚለኝ ነው።
@MekdesGirma-i2m
@MekdesGirma-i2m 9 месяцев назад
Bemnfes kidus mrit kehone mewkaksem hone medegagf asflagi new.
@asresachyaso42
@asresachyaso42 9 месяцев назад
እኔ ፕሮቲስታን አይደለሁም ግን የስደትን ነገር ሁሉ ያውቅምዋልና ሲከፋኝ ሲጨንቀኝ የኤፍሬምን መዝሙር ስሰማ እንቃቃለሁ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 9 месяцев назад
እህቴ ሲከፋሽ እግዚአብሔርን መፈለግሽ መልካም ነው ግን እግዚአብሔር ያለው በደሙ በመሠረታት ቤቱ ውስጥ ነው እንጂ በውጪ አይደለም መጽናኛሽን ከቤተክርስቲያን አምልኮ እና መዝሙር እንጅ የምንፍቅና መዝሙር መስማት በውስጥሽ የጥርጣሬ ዘር ይዘራልና ከቤተ ክርስቲያን መዝሙራት ውጪ ባትሰሚ ብርሃንን ከጨለማ ታቦት እና ጣኦት አንድ ሊሆኑ አይችሉምና መንፈስ ቅዱስ ያለባት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናትና ኤፌ(4:5)
@AgewKemant
@AgewKemant 9 месяцев назад
@@gedionendalkachew12 መሬ ጌታው👈🏽ታቦት ብለህ ሳጥን ተሽክመህ መዞር የነጭ ፎቶ እና ግንብ ላይ እፈንድደህ መስገድ ባህል እና ህይማኖተኛነት እንጂ እውነተኛ እምነትን እይስጥህም....ለእየሱስ ስገድ...🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@senaitnegash4523
@senaitnegash4523 9 месяцев назад
አንተ የጠነባህ ጥንብ አንተ ነህ እንጂ ጩፉ ጭልጋ እያልክ ለፍጡር ስታፈነድድ የምትውል እርጉም መናፍቅ የበሰበስክ ጴንጤ ቆማጣ እናትህ አፈር የበላች የሴተኛ አዳሪ ልጅ ይህን የድፍረት አፍህን እግዚአብሔር ይድፈነው የግም ዘር መጥፎ ወላሞ የበሰበስክ የወንድ አልጫ አንተ ለእግዚአብሔር ጎንበስ ብለህ አታውቅም የምታፈነድደው ለግብረሰዶም ነው እናንተ የምድር እርግማኖች ልሳንህ ይዘጋ ቆሻሻ​@@AgewKemant
@enanutadesse2115
@enanutadesse2115 9 месяцев назад
​@@AgewKemantlekabt saru nw metayew lantem tawla nw yemetayehe yehe demo yeaymrohen chegr nw yemiyasayew
@AgewKemant
@AgewKemant 9 месяцев назад
@@enanutadesse2115 እይይይ ስገጤው መሬ ጌታ 🥲ከብት ብዙዙ ጥቅም እላት👈🏽 ከብዙ ጥቅማ እንዱ እንተን ደርቀህ ማስቀረታ ነው☠️☠️☠️👈🏽ጣውላ እምላኪ ጣውላው ራስ 🧠🔨መሬ ጌታ ግን ጣውላውን ተሽክሞ ደም እምሮኛል ስጋ እምሮኛል ስንጋ በሬ እረዱልኝ እለበለዛ እልንቀሳቀስም ደርቄ ቀረሁ ብሎ ከነጣውላው ደርቆ በመንገድ ይቀራል🥲🤣
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 9 месяцев назад
ልጄ ኤፍሬም እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርከው ትውልድህ እንዲሁ እንዳንተ በፅድቅ ተፅእኖ ፈጣሪ ያድርግልህ ❤ባለቤትህ በምሳሌ 31 ከቁጥር 10 / ጀምሮ ባለው ቃል የተባረከች ትሁን ❤ አሁንም በመንፈስ ቅዱስ መረዳት ተባረኩልኝ እወዳችኃለሁ ።
@shitayeabebe399
@shitayeabebe399 9 месяцев назад
ዘማሪ ኤፍሬም እግ/ር ይባርክህ ከልጅነትህ በጌታ ቤት ስላደክ ፍፃሜህም በ ቤቱና በጌታ እግር ሥር እንዲሆን እፀልይልሀለሁ። ጌታ ይባርክህ !!
@KefelegnDesalegn
@KefelegnDesalegn 9 месяцев назад
ኤፍሬም ቅን ልብ ! ይሄ ነው ለ አንድ አገልጋይ የሚገባው ልብ (መረዳት) : በአገልግሎት መውደቅ መነሳት ያለ ነው ዋናው አሁንም በ እግዚአብሔር ፊት መሆን ነው ! በጣም እወድሃለው ዘማሪ ኤፍሬም እግዚአብሔር ያበርታህ እሱ ይምራህ !
@officialserawitgashaw779
@officialserawitgashaw779 9 месяцев назад
ኤፊዬ ቅን ሰው ነህ እወድሀለው ❤
@QdusAlem
@QdusAlem 9 месяцев назад
ኤፍሬም አንተ ትልቅ አገልጋይ ነህ በዚህ ዘመንና ትውልድ መካከል ትንሽ የማይባል የጽድቅ ተጽእኖ ባንተ በኩል ተገልጧል ኢንተርቪዎች ስታደርግ በጣም ተጠንቀቅ ሰዎች ባንተ በራስህ ባይጽናኑም እንኳ በተገለጠብህ ጸጋ ይጽናናሉ ጸጋህ ከበሬታው ከፍ የሚለው የአንተ ቅድስና ሲኖር ነው። ይሄ ሰው መያዢያ መጨበጫ የሌለው ሰው ነው።እባክ ተጠንቀቅ ሁሌ ልጅነት የለም ሰው በእድሜውም እንኳ ክብር ሊኖረው ይገባል የክብርን አምላክ ይዘህ ከቀላሎች ጋር አትቅለል ሚዛን አለ ተጠንቀቅ በክብሩ የማይደራደር አምላክ ነው ።እምታመልከው አደራህን ሁሌም ማስተዋልና መጠንቀቅ ይገባሃል።
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 9 месяцев назад
ወንድሜ ኤፍረም: ከዚህ ሰውዬ ተጠንቀቅ። እራሱ ሃሰተኛ ሰው ነው።
@Selukko
@Selukko 9 месяцев назад
እውነት ብለሃል።
@LemmaamadoAbire
@LemmaamadoAbire 9 месяцев назад
ኤፍ ተምረለህ ፍሬህ የአለምን ፍት ይሸፍን
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 9 месяцев назад
Abet Abet asafariwechi ! Ene eko yemigermegni difretachihu new ! Enaniten yemiakil ye Satnael agelgayi Christian nen bilachihu dirik yemitlu asafari fitirochi ! Egziabher kekidist Hagerachin Ethiopia yatfachihu!
@samuelmelese6494
@samuelmelese6494 9 месяцев назад
@Yonas ምነው በጥላቻ አበድክ!!
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 9 месяцев назад
የዚህ ልጅ መዝሙር በጣም በሳል ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@tarik9460
@tarik9460 9 месяцев назад
በነገራችን ላይ ኤፊ ጨዋነቱ ደስ ሲል የምታመልከሁ አምላክ ይጠብቅ
@fikaduzewde1833
@fikaduzewde1833 9 месяцев назад
ኤፊ እድሜውን አልዋሸም አብሮ አደጌ ነው:: በጣም አሪፍ ኳስ ተጫዋች ነበር! በባዶ እግራችን ተጫውተናል:: I’m so proud of him!
@Gudaan_Rabi
@Gudaan_Rabi 8 месяцев назад
የራስህን እድሜ ለመቀሸብ እንዲያመች ነው አይደል?
@Ambesaw1212
@Ambesaw1212 8 месяцев назад
Actually, Eframe is kind person
@martanegasi4778
@martanegasi4778 7 месяцев назад
አብረን አደግን አይበቃም ባዶ እግር ገለ መለ
@kidanee687
@kidanee687 9 месяцев назад
ኤፊ ተባረክ ባንተ ዝማሬ በብዙ ተባርከናል።ያንተን ድምፅ እና ዜማ የሚቀዱ (የሚያስመስሉ) ዘማሪዎች ለምንድነው ያንተን ባህሪይም የማይወስዱ? ተባረክ
@nebiyuermias7567
@nebiyuermias7567 9 месяцев назад
ዘማሪ ኤፍሬም በጣም ትልቅ ሰው ነህ ከፊት ይልቅ አደነቅሁ፤ ቃለ ምልልስ ስታደርግ በጣም ጠንቃቃ ሰው ነህ ።በጣም matured የእግዚአብሔር ሰው ነህ ተባረክ ከአንተ ትልቅ ነገር እጠብቃለሁ።
@gospelsingeramanuelmugoroo3403
@gospelsingeramanuelmugoroo3403 9 месяцев назад
ዘማሪ ኤሬም ተበረክልኝ በፅድቅ ለይ የለ አቆም ደስ ይላል በርተ ጌታ ከንተ ጋር ነው::
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 9 месяцев назад
ኤፍርዬ የጌታ ልጅ የተባረክህ በደሙ ተሸፈን ጌታ ይጠብቅህ
@TsigeShemelis
@TsigeShemelis 9 месяцев назад
ኤፊ ጌታ እየሱስ በደሙ ይሸፍንህ ንፁህ ልብ እግዚአብሔር የሚወደው ልብ ተባረክ
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 9 месяцев назад
አይ ኤፍሬም የምወድህ እኮ በምክንያት ነው አስተዋይ ነህ ተባረክ❤❤❤ ስወድህ ኤፊ በጣም የምንወደዉ እና የምናከብርው ዘማሪ ነው ሶፊ ስትጠይ ቅ ክብር ይኑርህ በግድ አታስጨንቅ ኤፍሬም እግዚአብሔር የሚፈራ ስነምግባር ያለው ዘማሪ ነው ደግሞም በጣም ቆንጆ ነው እውነት ነው ጌታ ዘመንህ እና ትዳርህን ይባርክ❤❤❤❤❤
@asnkechbekele9524
@asnkechbekele9524 9 месяцев назад
ተባረክ ኤፍሬም
@asnkechbekele9524
@asnkechbekele9524 9 месяцев назад
የንባይትን ሌብነትን በተለይ የገሥት አውስ ጉዳይ ጉድ የታናገርከው እውነት ነው
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 9 месяцев назад
እስማማለሁ ።ግሬስ ያለው ብላቴና ገና በልጅነቱ በመልኩ ላይ ሞገስ የፈሰሰበት የጌታ ባሪያ ነው!!❤❤❤❤❤❤❤
@FrezerWalelign
@FrezerWalelign 9 месяцев назад
ኤፍሬም አለሙ አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ብላቴና አኛ በአንተ ዉስጥ የከበረዉን የእግዚአብሔርን መንፈስ ተካፍለናል ዘመንህ ይባረክ። ግን እባክህ ሶፎንያስ የሚባል እብድ ግን አይመጥንህምና ሁለተኛ እሱጋ እንዳትመጣ በጌታ ፍቅር እለምንሃለሁ።
@tumemtube851
@tumemtube851 9 месяцев назад
ሶፍያ እባክሽ ሰው አክብሪ እግዚአብሔርን መፍራት ሰው ማክበር ትሕትና ነው ግብዝ አትሁን በየቀኑ በምታደርገው ድርጊት እየጠላሁ ነው ጌታ ለሁለታችን ምህረት ያድርግልን
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 9 месяцев назад
😀😀😀😀....ሶፍያ ማን ናት??....በርግጥ ትህትና ይቀረዋል።🙏
@yamikebedebaysa6933
@yamikebedebaysa6933 9 месяцев назад
You have to learn to respect such great persons in the kingdom, Ato Sofoniyas!! Ephrem Alemu is not like other s so show respect!!
@Amnen21
@Amnen21 9 месяцев назад
ሶፍ አተ ትለያለክ እዲ አውርድክ እውነቱን ስላውርክልን እይምርርቼውም ቢሆን ዪስሙትል 🎉🎉🎉🎉🎉
@selamdesu3462
@selamdesu3462 9 месяцев назад
አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ትህትና የሚባል አልፈጠረብህም በኤፍሬም እንኳን ተበልጠሀል ክርስትና እኮ ክርስቶስን መምሰል ነው ከእውቀት ፍፁም ነፃ ነህ ።አላማህ ገንዘብ መስራት ከሆነ ሌላ ስራ ሞክር
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 9 месяцев назад
ሶፍያ ማን ናት?.... ስራተ ቢስ ስታስጠሉ የናንተን ውሎ አስተካክሉ ወይ አይናቹን ታከሙ እሱ ምኑ ነው ሴት ሚመስለው?
@BM16777
@BM16777 9 месяцев назад
Pastor Sofonias, as a pastor, it's important to maintain a respectful tone when asking questions. We are watching not only your gust's response, you have to respect your audience. Ephrem is very matured he doesn't respond as your tones.
@Lemlem7682
@Lemlem7682 9 месяцев назад
ሰው ከሚሰጠው እግዚአብሔር እሚሰጠው ይበልጣል ። ደግሞ ሰው ቢሰጥህ እኔ ነኝ የሰጠሁት ስለሚል አያስፈልግህም ለእግዚአብሔር ክብር ስለማይሆን። እግዚአብሔርም ክብሩን ለሌላ አይሰጥም። የአንተ ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነው ያለው ኢፍሬም አለሙ ። ጌታ ይባርክህ ከቤተሰብህ ጋር ። አንድ ግዜ ትቢት ሲነገርህ እንባህን አይቸ ለብዙ ግዜ ፀልዮልህአለው በጌታ ወንድሜ ስለሆንክ ተባረክ ። በብዙ ጌታ በአንተ መዝሙሮች ተባርኬአለሁኝ።
@wondwossenderibe3876
@wondwossenderibe3876 9 месяцев назад
Is it a hard talk or Q&A? Sofi, pls try be a bit polite and smart when you are raising question.
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 9 месяцев назад
Efi I’m Orthodox but love your song. Really appreciate you big man❤❤❤
@SabaAssen
@SabaAssen 9 месяцев назад
ኤፍሬም አለሙ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራ ዘማሪ ነው:: ሀገር ቤት በነበርኩበት ጊዜ እርሱ ሲዘምር እጋንንት ሁሉ መቆም አይችልም ነበር:: ጌታ አብዝቶ ይባርከው::
@gedionendalkachew12
@gedionendalkachew12 9 месяцев назад
እህቴ ሲከፋሽ እግዚአብሔርን መፈለግሽ መልካም ነው ግን እግዚአብሔር ያለው በደሙ በመሠረታት ቤቱ ውስጥ ነው እንጂ በውጪ አይደለም መጽናኛሽን ከቤተክርስቲያን አምልኮ እና መዝሙር እንጅ የምንፍቅና መዝሙር መስማት በውስጥሽ የጥርጣሬ ዘር ይዘራልና ከቤተ ክርስቲያን መዝሙራት ውጪ ባትሰሚ ብርሃንን ከጨለማ ታቦት እና ጣኦት አንድ ሊሆኑ አይችሉምና መንፈስ ቅዱስ ያለባት ቤተ ክርስቲያን አንዲት ናትና ኤፌ(4:5)
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 9 месяцев назад
​@@SabaAssenክክክክክ ጭራሽ 😂😂😂😂 ወይ እናተ
@adilalaabay1571
@adilalaabay1571 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂​@@SabaAssen
@adilalaabay1571
@adilalaabay1571 9 месяцев назад
Yikr yibelsh
@tiruyeabebe6082
@tiruyeabebe6082 9 месяцев назад
እኔ ባንተመዝሙር ነዉ ጌታን የተቀበልኩት
@ንማጀ
@ንማጀ 9 месяцев назад
ክክክክክክክክክክክክክክ መጀመርያ ምን ዉስጥ ነሽ
@King15592
@King15592 9 месяцев назад
አፈር ብይ
@AshnafiKidn-fc2py
@AshnafiKidn-fc2py 9 месяцев назад
​@@ንማጀmin wist negn alechih ? Getan tekebelku nw yalechiw. Zarem egziabher ke eyesus wichi honew be alem minorutn ayawkachewm
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂weche god yetefa tiwlid
@ንማጀ
@ንማጀ 9 месяцев назад
@@AshnafiKidn-fc2py ጌታ መቀበል ስትሉ እኮ ነዉ ደደቦች ጌታ እኮ 80 ሴት ወንድ 40 ነዉ ምንቀበለዉ የሰይጣን መንፈስ ተቀበልኩ አያዋጣቹም ምድረ መናፍቃን
@AshnafiKidn-fc2py
@AshnafiKidn-fc2py 9 месяцев назад
ወንድም ሶፎንያስ እባክህ ኢየሱስን ለመምሰል ራስህን አስለምድ ,,, ምንም ትህትና አይታይብህም ካልሆነልህ ዝም በል! ኤፊዬ አሁንም አልችልበትም እያልክ መዘመር አታቁም ጌታ ያስችልሃል ተባረክልኝ🙏
@eyerusalemethiopis4734
@eyerusalemethiopis4734 9 месяцев назад
ኤፋ ተባረክ ለብዙዎች በረከት ነክ ጌታ ባንተ እየሰራ ባለው ስራ ደስተኛ ነኝ በበለጠ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@gelilatemesgen6480
@gelilatemesgen6480 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዘማሪ ኤፍሬም እርግታህ በጣም ደስ ይላል
@ananakebede5398
@ananakebede5398 9 месяцев назад
የድሮ መዝሙር እንሰማለን። ኤፍሬም ለዛውም አሁን ሙዚቃ መሳሪያ አብዝታችሁብን መልክቱን በትክክል መስማት እያቃተን ነዉ።
@EagleEye4118
@EagleEye4118 9 месяцев назад
The title of the video should have been The Interview Struggles to Illuminate Gospel Singer's Message" This interview featuring a gospel singer Efream and I couldn't help but feel a sense of frustration with the interviewer. The constant interruptions prevented the singer from finishing his sentences, leaving me puzzled about the message he was trying to convey. Throughout the interview, the interviewer failed to effectively communicate the singer's thoughts, leaving viewers like myself confused about the intended message. A successful interview should serve to enlighten and educate the audience, but unfortunately, this one fell short. Despite the challenges, I must commend the Efream for maintaining composure and delivering a message that, despite the interview's shortcomings, I found inspiring and encouraging. Kudos to the singer for navigating the difficult interview, and I genuinely hope future interactions provide a better platform for sharing his impactful message. God bless you,Efream for your resilience and positive spirit.
@shewithagos9433
@shewithagos9433 9 месяцев назад
The interviewer is soooo stupid
@Eskutitube
@Eskutitube 9 месяцев назад
ኤፍዬ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ የእግዚአብሔር ሞገስ ባንተ ላይ ነው ብቻ ቀጥል ዝም ብለህ ቀጥል ብዙ መልካም ነገር ውስጥህ አለ ወንድሜ በርታ ::❤ጌታ ካንተ ጋር ነው ::
@MiheretAyele
@MiheretAyele 8 месяцев назад
ኤፊ በጣም ነው የምወድክ ልጅ ሆኜ ነው መዝሙርህ ስሰማ ያደኩት ተባረክ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤
@redyetmesasa9710
@redyetmesasa9710 9 месяцев назад
I really appreciate his patience the host is crazy 😢
@rehaboth203
@rehaboth203 9 месяцев назад
Worst host ever.
@SaboTafesse-kq1ui
@SaboTafesse-kq1ui 9 месяцев назад
The host is out of order.
@wollodesie2116
@wollodesie2116 9 месяцев назад
ኤፍዬ እንወድሀለን በጣም ማንም ታናሽነትህን አይንቅም ጌታ ካንተ ጋር ነው
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 9 месяцев назад
ትክክል ኤፍዬ ፀጋው በደብ የሞላብህ የጌታ ልጅ ነህ ተባረክልን❤
@wondiyewoju_
@wondiyewoju_ 9 месяцев назад
ኤፍ በጣም ልዩ ሰው በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም በጣም እወድሃለሁ። ቅን ልብ ያለው የእግዚአብሔር ሰው። ደግሞ መዝሙሩህ ልዩ ነው እንወድሀለን ተባረክልን።
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 месяцев назад
ፖስተር ሶፎንያስ እንዲህ አይነት በህዝብ የተወደድ እንግዶችን ማቅረብህ ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል ኤፊ ቆንጆ ዘማሪ ነው ይሄ ግልፅ ነው ሶፎንያስ እባክህ ለምትጠይቃቸው እንግዶችህ ክብር ብትሰጥ ጥሩ ነው መዝሙር ደግሞ አሁንም እየባረከን ነው ያለው
@hailem9116
@hailem9116 9 месяцев назад
ኤፍሬም አለሙ እጅግ በጣም ጥበበኛ ሰው ነው ሰዎች በማርያም ምክንያት ጥላቻ ውስጣቸው እንዳያድር ያደርክበት መንገድ እጅግ በጣም እንዳከብርህ አድርጎኛል ተባርክ
@jerytedy600
@jerytedy600 9 месяцев назад
ዘፀአት ሪል እስቴት ፓስተር ማቲያስ ባለቤቱ እዛ የሚሰሩ ሁሉ እንዲሁም አምባሳደር የሆነችው የቤቶች ድራማ አዛሉ ወይ ማክዳ ይሄንን ተመልክተው መልስ ሊሰጡ ይገባል ብዙ ሰው እያዘነ ነው ሌብነት እግዚአብሔር አይወደውም ሰውን ማጓጓት ለማታረጉት ነገር ያሳፍራል 😢😢😢😢😢
@helebodanielashamo
@helebodanielashamo 9 месяцев назад
ኤፍሬም በጣም ነው ምወድህ መዝሙሮችህንም ጭምር❤ ተባረክ!
@heavenknowsmyname7011
@heavenknowsmyname7011 9 месяцев назад
ኤፍዬ ተባረክ::በመዝሙሮችህ ተባርከናል:: God bless you more
@Joy-op2qh
@Joy-op2qh 9 месяцев назад
We love you Ephremeye. Keep up the Heavenly work. May GOD Bless you and your family.
@shewayeasefa7095
@shewayeasefa7095 9 месяцев назад
መዝሙሮቹ በጣም ጌታን የሚገልጥ ነው ጌታ ይክበር የሚገርመው ግን እንደ ዘፋኞች ከዚህ በኃላ" በየቸርቹ እየሄድኩ አሙቁልኝ አልሰራም በራሴ ቸርች በራሴ መድረክ እዘምራለሁ እንጂ " ይቺ ንግግር እራስን መቆለል አይሆንም? ጌታን ማገልገል ለራስ የደረጃ እድገት እየሰጡ ነው አገልግሎት ማለት ? ገንዘብ ፍለጋ በየቦታው ቸርች ይከፈታል ከዛን በዘረፋ ስልት መጠቀም ብዙ ሰው ይወደኛል ቸርች ብከፍት ህዝብ ይጥለቀለቃል ማለት ግልፅ ነው ዝናንና ገንዘብን ፍለጋ ነው አጋንንትን ማስወጣት ፣ስልክ ቁጥር መጥራት ቸርች አያስከፍትም ባለህበት በቅንነት ጌታን አገልግል ህዝብ ላይ ድራማ አትስሩ በተጠራቾሁበት ብቻ አገልግል አንድ ቀን ጌታ ይመጣል
@DawitSeyoum-xb5mv
@DawitSeyoum-xb5mv 3 месяца назад
ኤፍ እራሱ ጠያቂዉ የዘፋኞች አድናቂ ነው አን ተግን የእውነት የእግዚያብሄር ሰው ነህ
@frehiwotayele876
@frehiwotayele876 9 месяцев назад
እውነትም እየሱስ ያበረታናል!!! ተባረክ❤❤
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 9 месяцев назад
ኤፍሬም መልካም ሰው የምትወደድ ልጅ ነህ ጌታ እንዳከበረህ እያከበርከው ኑር ይሄ ጠያቂዉ ጌታን የሚያስነቅፍ ጋዜጠኛ ስለሆነ ከእሱ ጋር ቃለመጠይቅ ይቅርባችሁ ልጆች
@sehaity6492
@sehaity6492 9 месяцев назад
ኤፊየ በጣም ነው የምወድህ ዘመን :ህይወትህና ፍፃሜህ እየሱስ ይሁንልህ,ተባረክልን🎉🎉🎉❤❤❤❤
@YoditAmbaye
@YoditAmbaye 9 месяцев назад
ኤፍሬምዬ ተባረክ ትግስትህን ስነስርአትህን ሳላደንቅ አላልፋም :: ሶፈኒያስ እባክህ ስርአት ይኑርህ መጠየቁን ጠይቅ ግን አነጋገርህ ስርአት ይኑረው እኔ ላንተ አፈርኩ ምትናገረውን እራሱ ምታውቅ አይመስለኝም እዬሀ ሚዲያ ከሚያቀርበው ልጅ ስነሰረአት አጠያየቅ እርጋታ ማዳመጥለሠዉ ያለው ክብር ከሱ ትምህርት ውሰድ እውቀት ማጣት በጣም ከባድ ነው
@urgessasoressa
@urgessasoressa 9 месяцев назад
Really Efirem is humble man!! God bless you abundantly!!
@esayaslshirko4114
@esayaslshirko4114 9 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በፀጋው ይባርካችሁ ❤❤
@ruth5624
@ruth5624 9 месяцев назад
God bless you Efream, Never stop the vision of God and the calling of God in your life but don't expect people to understand you until things happen! God bless you and your family❤❤❤🙏🏾
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 9 месяцев назад
ኤፊ በጣም ነው የምወድህ በተለይ የልጅነትህ የዝማሬ ቪዲዮዎችን ስመለከት በጣም ነው የምባረከው።የማልደብቅህ መድረክ ላይ እንደዛ አይሆንልኝምና መድረክ ላይም በመንፈስ ሆነህ ብትዘምር ከዝማሬው መንፈስ እየወጣህ ንግግር ባታደርግ መዝሙሩን ዝም ብለህ ብታፈስ እላለሁ ።ፀጋ ይብዛልህ።❤❤❤❤❤❤❤
@gesimogesese7078
@gesimogesese7078 9 месяцев назад
ኤፍሬምን እና ጸጋዉን በደንብ እወድዋለሁ፡፡ በትዮጵያ በጭፈራ ማምለክ የጀመረ ዘማሪ ነዉ፡፡ ደግሞዉ አንዱ ጸጋዉ ነዉ፡፡ ግን ሌሎች ጭፈራዉን የቤ/ክ ስርዓት ማድረጋቸዉ ስህተት ነዉ፡፡
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 9 месяцев назад
ሶፊ በጣም የጋዜጣኝነት ሙያ ይጎልሐል ቢያንስ በመጀመሪያ ለምትጠይቃቸው ሰዎች አክብሮት ይኑርህ
@SerkalemAbossie
@SerkalemAbossie 9 месяцев назад
ተባረኩ ኤፎ መዝሙር ማውጣት ባታቆም እየዘመሩ በሌላ ፀጋ ማገልገል ይቻላል አዲሱን አልበም በጉጉት እንጠብቃለን ፀጋውን ያብዛልህ::
@Victory527
@Victory527 9 месяцев назад
You’re blessed before you quit singing came in USA we really love your song I want to worship with ur song have a blessed and successful year ahead of you be blessed
@hiyabalex
@hiyabalex 9 месяцев назад
ጌታን ለማያውቁ ሰዎች መስክሮ ቤተክርስቲያን መመስረት ትክክል ሲሆን የዳኑትን ከየቤተክርስቲያኑ ሰብስቦ ቤተክርስቲያን መመሥረት ግን ንግድ መጀመር ነው።እግዚሐብሔርም ያያል።
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 9 месяцев назад
ኡፍፍፍ ደስ የሚል መዝሙር ጌታ ይባርክክ
@danydan6662
@danydan6662 9 месяцев назад
Soffi acting like Child when exaggerating issues that doesn't need much emphasis. EFI was exceptional 😊
@hanahana445
@hanahana445 9 месяцев назад
ኤፍዬ ጌታ ይባርክህ ያከናውንህ አሜን!!!
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 9 месяцев назад
ሶፊቲ: አቦ: እረጋ: ብለህ: ጠይቀዋ: ምነዉ: ኤፊ: ላይ: ምላሰህ: ረዘመ: ተማር: እረጋ: ብለህ
@Dአዲስአበባልጅ
@Dአዲስአበባልጅ 9 месяцев назад
ኤፍሬም ጀግና ነክ ዘማሪ ብዙም ብር አይሰራም ቸርች ከፍተክ ብትሸቅል ይሻልካል ይመችክ።
@AyiniyGETACHEW-bj8eo
@AyiniyGETACHEW-bj8eo 9 месяцев назад
ምን ሆነሀል ሶፊ ዘማሪ ኤፊ በጌታ ቤት ነው ያደገው🙏 የማንን ዘፈን ነው የምታደንቀው ተለዋለህ ምን አይነት ጥያቄ ነው ? ኤፊ እንሰማሀለን በርታ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏
@tegistwolde6223
@tegistwolde6223 9 месяцев назад
የእግዚአብሔር ሰው ኤፍሬምሌላ ሚዲያ interview ቢያደርግህ ጥሩ ነበር ጌታ ካንተ ጋር ነው አይዞህ በርታ
@fithawitberhe7030
@fithawitberhe7030 9 месяцев назад
My lord 😮 thanks for asking that question, i honestly was searching that realstate to purchase. "Teyaqiw: be brothers keeper" Efrem/ Elijah may the lord bless you more zhawey .
@Lula124tube
@Lula124tube 9 месяцев назад
ሶፎንያስ የምትባል ሰዉ ግን ስትጠይቅ ስርአት ይኑርህ አንድ ሰካራም እንኳን እንዲ ሰዉ አያሳቅቅም እንደ ክርስቲያን ትሁት ሁን ዘማሪ ኤፊን አከበርኩህ በፊት የተሳሳተ አመለካከት ነበር የነበረኝ ኤፊዬ ይቅርታ በእውነት ተባረክ ያሰብከው ጥሩ ነገር ሁሉ እንዲሳካልህ ጌታ ይርዳህ ወንድሜ😍😍😍😍
@OfficialMesayBirhanu
@OfficialMesayBirhanu 9 месяцев назад
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ የሀገሬ ልጆች በሙሉ ፤ ለኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም ምጽአት ነቅተን እንድንጠብቀው ዘንድ ፀጋው ይብዛልን ❤ የዮሐንስ ራእይ 22 12፤ እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።
@amanuelgebrezgiabiher1203
@amanuelgebrezgiabiher1203 9 месяцев назад
I am not protestant, but i like this interviewer street to the point.
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 9 месяцев назад
ሁሌም ነው የምናገረው እኔ ውስጤ የሚለኝ ሶፊ ቆይቷል ኦርቶዶክስ ከሆነ በውስጡ ኣንደበቱ ብቻ ነው ፔንጤ ተባረክ ረጅም እድሜ ለሶፊ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ በይፋ ኦርቶዶክስ ነኝ የምትልበት ቀን ቅርብ ነው
@leulgebre76
@leulgebre76 9 месяцев назад
ኤፍሬም በዚህ ቃለመጠይቅ እግዚአብሔርን እንደምትፈራና እንደምትወድ ያመለከተ ነው:: እንቃልህ በቃሉ ፅና::
@tgtigu1516
@tgtigu1516 9 месяцев назад
እፍየ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ, ተጠንቀቅ ሰወች ባንተ ላይ ቢነሱም ታሽንፍለህ ❤
@beingstrong3839
@beingstrong3839 9 месяцев назад
አንድ ሰው ያንተን መዝሙር ተጠቅሞ ቢያገለግል ማንቋረር ይባላልንዴ ? ምንም መንፈሳዊነት የሌለው ተራ ወሬ ነው ከዘንድሮ የፕሮቴስታንት የሚገኘው ሁሉም ለገንዘብ ሩጫ
@BELETEGirmaBELETEGirma
@BELETEGirmaBELETEGirma 9 месяцев назад
የጠያቂው ሃሳብ ብዙ ደስ አይልም ዘማሪ ኤፍሬም ግን የእግዚአብሔር ትግስት አይቼብሀለው
@Kiyou-n8l
@Kiyou-n8l 9 месяцев назад
ኤፍሬም ጌታ የሱስ ይባርክህ እግዚአብሄርነ መደገፍህንቀጥል
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 9 месяцев назад
በሰላም ነዉ ግን ሶፊ? በስመአብ አራሴን አመመኝ አረ ተረጋጋ
@samuelmuhus1545
@samuelmuhus1545 9 месяцев назад
You’re right
@lucymary24
@lucymary24 9 месяцев назад
ኤፊየ ከልጅነትህ ጀምረህ የተከተልከውና ያገልገልከው ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ በቤቱ ይሁን መጨረሻህ ❤
@rehaboth203
@rehaboth203 9 месяцев назад
🙏 Amen
@bersabetube8472
@bersabetube8472 9 месяцев назад
ሶፊ ግን አጠያየቅህን አስተካክል ሰው ለማሳቀል አረከው his wife even commented about you as you see so ኤፊን እንወደዋለን እኔም በግል አቀዋለው እጅግ መልካም ሰው ነው ❤❤❤❤❤
@jesusislord3894
@jesusislord3894 9 месяцев назад
Very difficult to listen to Pastor Sofanias, Efi you are very respectful. I just stayed and listened to this interview because I just wanted to see how you handled it.
@TesfayeWube-j8q
@TesfayeWube-j8q 9 месяцев назад
ዘማሪውም ሙዚቀኛውም በጣም ጎበዞች ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው አሜን❤❤❤❤❤❤
@SabaAssen
@SabaAssen 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@gsud5674
@gsud5674 9 месяцев назад
እርስ በረሰችው እንደዝህ ታነጋገሩ ጥሩ ነው😅😅😅😅😅
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 9 месяцев назад
ክክክክክ😂😂😂😂😂
@Tnbit-h4n
@Tnbit-h4n 9 месяцев назад
ፓስተር ሶፎንያስ እንደው ስነስርአት ቢኖርህ አጠያየቅህ ያሳፍራል ኤፍዬ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@jesus-is-my-saviour-liya
@jesus-is-my-saviour-liya 9 месяцев назад
ሶፊ ከጭቅጭቅህ እና ከጩሄትህ ብዛት መስማት አቅቶናል … ግን መቼ ነው ተረጋግተህ እንግዶችህን የምታናግረው እባክህ እራስህን ለማሻሻል ሞክር
@hannamerhawi3156
@hannamerhawi3156 9 месяцев назад
@pastor sofi, I don't think you love to read comments but incase if you read please respect your guests, Efrem you are blessed, amazed by your patience.
@deberituzemeheret3681
@deberituzemeheret3681 9 месяцев назад
አንድ ሁለት ብለን ስህተትን ልንቆጥር የምንችልበት ግን ደግሞ ተንኮል የሌለበትን ልብ አስተውያለሁ ። ጌታ ለናትናኤል እንዳለው ተንኮል የሌለበት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 9 месяцев назад
ሶፊ እጀግ እብድ መንፈሳዊነት የሌለህ ነህ የአዉቶቢሰ ተራ እብድ ከነወንድምህ ይቅር ይበለኝ
@kidistbunaro2267
@kidistbunaro2267 9 месяцев назад
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ኤፋ❤❤❤❤
@simret-
@simret- 9 месяцев назад
I am front Eritrea 🇪🇷 I am learned a lot from you guy's because many Ethiopian prophets they richest this time because of Eritrean
@mihiretukebede1273
@mihiretukebede1273 9 месяцев назад
ኤፊ የዘመኔ ምርጥ ዘማሪ ተባረክ WE love you Efa
@bebebebe9328
@bebebebe9328 9 месяцев назад
እሄ ሶፊ የሚባለው ሰው ግን ጭቅላቱ ጥሩ ከይመስለኝም
@selamawitbeyene1355
@selamawitbeyene1355 9 месяцев назад
ኤፊ እግዚአብሔር ላንተ የታመነ ቤት ይሰራልሃል ካላሰብከው ቦታ ምንጭ የሚነድል አምላክ እኮነው የምታመልከው በመዝሙር ማለቁ ደስ ይላል ነገሮችን አለዘበው አቤት ሶፊ ትህትና አይታይብህም ኤፊ❤❤❤❤❤❤
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 9 месяцев назад
ለመሆኑ ጌታን የሚያገለግሉት ለቤት ነው??
@Fevuhub
@Fevuhub 9 месяцев назад
ኤፍሬም አለሙ 1ኛ ዝማሬ አገልግሎት አደለም ወይ? ንግግርህ ሌቨሌ ከዝማሬ በላይ ነው ጥሪዬ ሺፍት አድርጎል ብትል ጥሩ ነበር ተላላጥክ ጌታ ቢፈቅድ ብንኖር አስቀድም ጌታ ያልፈቀደው አገልግሎት ልክ ከፍተህ እንደዘጋህው ቸርች ነው አንድ ወር አይቆይም። ሰለ ዘጻት ሪል እስቴት አንተም የሰውየው ተባባሪ ነህ አንተ ቁልፍ ተቀብለህ አድቨርታይዝ ባትሰራለት ብዙዋቻችን አንበላም ነበር ብዙ ሰዋች ያንተን ኢንተርቪው ያዩ በያሉበት መውጣታቸው አይቀርም እኔም ከተበላውት አንዱ ነኝ ያንተን የቤት ቁልፍ መረከብ ባላይ ኖሮ አልመዘገብም ነበር ቤተሰቦቼ ቢመላለሱ ቢመላለሱ ምንም ምላሽ የለም ጌታ እያንዳንዳችሁን ያጋልጣል እማኑኝ ብሬን ተበልቼ የረሳውትን ጉዳይ ነው አሁን ያወጣህው አንተም ከተጠያቂነት አታመልጥም ምክንያቱም በውሽት አድቨርታይዝ አድርገህ ብዙዋቻችን እንድንበላ ምክንያት ስለሆንክ ።
@meharitesfaye3708
@meharitesfaye3708 9 месяцев назад
"Pastor Sofonias, I'd like to offer some advice. As a pastor, it's important to maintain a respectful tone when asking questions. Additionally, as someone who has been given the gift of self-control, it's important to remain composed during interviews. Lastly, be selective about who you choose to interview. When I say "be selective", I'm not referring to gospel singer Ephream, but rather to other guests you typically invite."
@kali2839
@kali2839 9 месяцев назад
Thank you.
@rehaboth203
@rehaboth203 9 месяцев назад
Thank you! You said what I always wanted to tell Sofonias. He isn’t the material of a Christian journalist. He should go to journalism class.
@yonihaile1774
@yonihaile1774 9 месяцев назад
A decent advice
@Alem-b6k
@Alem-b6k 9 месяцев назад
ኤፍዬ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤
@muluehagos4151
@muluehagos4151 9 месяцев назад
I can see Afiye growing up with Wisdom and understanding of Gods word. The Lord bless you.
@blessedbereket
@blessedbereket 9 месяцев назад
"...ቸርች ብጀምር ህዝብ ተጥለቅልቆ መቆሚያ ነው የማጣው"...."ያንን ቸርች መከርቸም ነበረብኝ ......" "ለእግዚአብሄርም መንግስት ለኛም ለቸርቹም ማይጠቅሙ ሰዎች ነበሩ..... ስለማያስፈልጉኝ" ......"እንደዚህ አይነት ሰዎችን አራግፈህ"..."ሰርቫይቭ ማድረግ አልቻልኩም"......."ተጽእኖዎችን ሰብሬ ስለመጣሁ"......"የመንፈስ ፍሬን በማጣት" .."የመጨረሻ ፍሬው ስለሆነ በዚህ ሀሰተኛ ነብያትን መለየት ይቻላል"...."ፀጋ ስላለ የመወደድን ግሬስ ይጨምርልናል....ከሌላው ህዝብ በተለየ"....
@wayessaolkaba249
@wayessaolkaba249 9 месяцев назад
Wow amazing interview. I am a Protestant, but i never believe those Prophets. They're confusing us. They are aparting us from the love of God, from the living word of God. Starting from today i only depend on the living word of God. This interview is waking interview as a Christian. You're blessed pastor Sofi!
@eyosiyasterefeofficial
@eyosiyasterefeofficial 9 месяцев назад
በርግጥ ውብ ወጣት ዘማሪ ነው
@Lala-rd6vl
@Lala-rd6vl 9 месяцев назад
ሶፊ ጋዜጠኝነት ማለት ማፋጠጥ ማወጣጣት ሊሆን ይችላል እንጂ መቆጣትና እኔ ያልኩህን ነህ እመንልኝ ብለህ ማስገደድ አይመስለኝም
@TesfaKiflie-gz2hf
@TesfaKiflie-gz2hf 9 месяцев назад
ኤፍዬ ተባረክ ሀሰተኛ ነብያትን ብቻ ሣይሆን ከሶፎንያስም ረቅ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነወ።
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 8 месяцев назад
Egezabeher yebarekhe Aferam tebareku
Далее
Меня Забанили в Steam CS2 / PUBG
19:19
Просмотров 157 тыс.
We finally APPROVED @ZachChoi
00:31
Просмотров 7 млн