Тёмный

"እሁድ የተለየ ነገር ከአርሰናል ጠብቁ!" አርቴታ 

Sheger Sport With Abebe Gidey
Подписаться 7 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

24 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@YaredB21
@YaredB21 2 дня назад
ደርሶናል እናመሰግናለን! በርቱልን!
@AmanuelKifle-md9yb
@AmanuelKifle-md9yb 8 часов назад
Alexo ina ante tikeyaleh
@BenjaminJo-b3p
@BenjaminJo-b3p 2 дня назад
አቤ ጨምራቹሀል❤❤
@YonasTejle
@YonasTejle 2 дня назад
ዋዉዉ ተስፋ አለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@WendesunNiguse
@WendesunNiguse 2 дня назад
የአርሰናል ያለፉትን ጨዋታዎች ስንመለከት አርሰናል በሙሉ አቅሙ እንዳንመለከተው ያደረገን ይመስለኛል። በተለይም በቀኝ በኩል የሚገኙት ከኦዴጋርድ በተጨማሪ የቲንበርና ሳካ አለመኖር የአርሰናልን መከላከል ሆነ ማጥቃት በእጅጉ ያሳሳ ይመስለኛል። አቤ አንተ እንዳልከው አርቴታ በሆነ ነገር እርግጠኝነት ባይኖረው በቀጣዩ ጨዋታ "እንበራለን" የሚል ተስፋ አይሰጥም ነበር ብዬ አስባለሁ። ሆኖም ግን የካላፊዮሪ የጉዳት መጠን ለዚህ ሀሳብ እንቅፋት ሊሆን እንደሚችል አስባለሁ።
@MegisoAbera
@MegisoAbera 2 дня назад
ሰለም ሰለም አቤና ሠምሪ እንደምን አላችሁ እያልኩ የአርስናል ጉዳት ዜና በጣም አሰልችቶሓል
@alemtsehaygetachew1794
@alemtsehaygetachew1794 День назад
Good morning Abe & Samri yesterday i subscribed u now i can go out i hope I'll listion when i get back z program is entertaining i like both of u have a nice day chef Alem
@beharutsee
@beharutsee День назад
ሰላም ሰላም አቤና ሳምሪ እንዴት ናችሁ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ እናንተን ሳላዳምጥ ከምቀር ምሳ ሳልበላ ብቀር ይሻለኛል በውነት ነው የምላችሁ ስለአርሰናል የምታነሷቸው ውይይቶች በጣም ደስ ይላሉ ስለ ሳካ ካላፊዮሪ ቲምበር መረጃ ካላችሁ አንድ በሉን አቤ ስለትሸርቱ ደግሞ ባላገኝም በጃኬት ቢሆንም እሮጣለሁ ለታላቁ እሩጫ አቤ እና ሳምሪ እንወዳችኋለን ቀጥሉበት❤❤❤
@DemelashAlemu-l6l
@DemelashAlemu-l6l 2 дня назад
አቤ ትክክለኛ መግለጫ ነው ፤ አርቴታ ሳካንም ሆነ ቲምበር የደረሱ ሲሆን ችግሩን ተረድቶት እንዳሳለፋቸው ከሰጣቸው መግለጫ መረዳት ይቻላል።
@zeyneyemedinaw
@zeyneyemedinaw День назад
አቤ የምሬ ነው በቃ አንተን ስሰማ ይነዝረኛል በተለይ ስለ አርሰናል ስታወራ RU-vid ላይ ብቻ አይደል በtiktok ላይም የእናተን ትንታኔ እየቦሰትን ብዙዎቹ የአቤ RU-vid አለው ወይ ብለውን ጠይቀውን ነበር እኔም አለው ብዬቻዋለው እኔም በአቅሜ ብዙ ተከታይ ለእናንተ እያፈራሁላቹ ነው በርቱ የምር እናንተን ማደመጥ ከጀመርኩኝ በኋላ ሌሎቹ እጅ እጅ አሉኝ አቤ እና ሳምሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 2 дня назад
❤❤አቤ በቴሌ ግራም፣ በዩቲብ በዚም በዛም በት በት እያልኩ ነው አሁንስ ደከመኝ❤❤
@fekadu2215
@fekadu2215 День назад
አቤ የፃፍኩት ለመጀመሪያ ግዜ ነዉ በመከታተል አመታት ይሆነኛል ❤❤❤❤(ግን እነበራለን እጃ???
@andomtesfaye4088
@andomtesfaye4088 День назад
ምን ኤል ክላሲኮን አሰጠበቀኝ ዛሬ ነው እንጁ ሰፖሰክራይቨ ማድረግ አንዶም ነኝ ባምሪና አቤ
@betibetibetlhe4937
@betibetibetlhe4937 2 дня назад
እኔጃ ብቻ እንደ አፉ ያድርግልን አርቴታ
@masreshazewde7727
@masreshazewde7727 2 дня назад
አቤ ለኔ አርቴታ ፈሪ ነው ለምን ብትለኝ ሻክታር በጣም ዉስብስብ ችግር ያለበት ነው አርቴታ በኦዴ ቦታ ክፍተቱን እያየ ነዋነሪን ለምን እድል አይሰጠውም ከኒያማል አይማር ቦጅባጄ ስለሆነ ነው
@MesganaTekalegn
@MesganaTekalegn 2 дня назад
ምስጋና ከጀሞ እስኪ እናያለን አርቴታ በምን አንደተማመነ ። ገሎ ነው መፎከር ይባል የለ ?? 💪💪💪 እንጠብቃለን እሁድን በጉጉት ድል ለመድፈኞቹ አቤ ሁሌም አብረን ነን ስለጥረታችሁ ስለ ልፋታችሁ ትልቅ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ይገባችኋል❤❤❤❤❤❤❤
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 2 дня назад
❤❤❤❤
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 4 часа назад
'__የተለየ ነገር___ " አስማት ነው ???
@Kema-wc3ro
@Kema-wc3ro День назад
የሚጮህ ውሻ አይናከስም አቤ። 😢😢😢
@MAMA-qw9fg
@MAMA-qw9fg 2 дня назад
አቤ እናተ ናቹ ወይ
@KalkidanKal-nl3ly
@KalkidanKal-nl3ly 2 дня назад
abe ena samri endet nachu
Далее
Гравировка на iPhone, iPad и Apple Watch
00:40
//በስንቱ/ /Besintu "ወግድ በለው"
34:12
Просмотров 373 тыс.