Тёмный

እመቤት ካሳ በምጃር ምን ገጠማት? Emebet Kassa- Ethiopian Video 2022 (Official Video) 

Emebet Kassa
Подписаться 231 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

ውድቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ ላይክ ሼር እንዲሁም ሰብስክራይብ በማድረግ የዞትር ትብብራችሁ እንዳይለየኝ ስል ባክብሮት እጠይቃለሁ ሁልጊዜም ከጎኔ ሁናችሁ ስለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 321   
@emebetkassa4473
@emebetkassa4473 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-RRSi86g1S10.html ልኑር ለናቴ ቻናሏ ይኸነው
@ብሌንጎጃሜዋ
@ብሌንጎጃሜዋ 2 года назад
እሙ በማሪያም ስልክሽን ስጭኝማ
@ihwodbwodhl2ndlqjowhx436
@ihwodbwodhl2ndlqjowhx436 2 года назад
ዋው አገሬ እንዴት ደስ ይላል
@naemahnh5634
@naemahnh5634 2 года назад
ሀይ
@enattube5599
@enattube5599 2 года назад
የሸዋ ልጆች እስኪ ደምሩኝ እንዳመር😘
@suzanshimelis5947
@suzanshimelis5947 2 года назад
እመቤት ስልክሽን
@hyme7165
@hyme7165 2 года назад
የኔ ፍልቅልቅ የኔ የዋህ በጣም ታምራላቹህ ባህላችን ልዩ እኮ ነዉ ኢትዮጵያዊ
@ፋጡማወሎየዋያውምለጌሂዳ
እሙየ ጎበዝ የአማራን ባህል እዲህ ነይልንማ በባህላችንን አሰተዋውቂልን
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 года назад
እሙዬአላህ ይጠበቃችሁ💐💐💞💞 ሰላም ለሀገርችንን ያረብ የንፁሀንን ምት በቃ በልንንን😭💚💛❤️
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 2 года назад
ውይ ጠላው ሲያምር አሳመርሽኝ😊
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
ጎበዝ እሙዬ እንደዚህ ሀገራችንን የናፈቀንን ገጠር አሳይን
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
በጣም ታምራላችሁ የኔ ውዶች ❤♥️♥️❤❤❤❤♥️♥️❤❤❤እሙዬ አንችም ስጦታ ስጭ የኛን የጎጃምን ቀሚስ እሺ ማር ❤♥️♥️♥️በተረፈ እንወዳችዋለን 🙏🙏🙏🙏
@hiwet2197
@hiwet2197 2 года назад
እውት ነው
@digistidigisti7010
@digistidigisti7010 2 года назад
Wow
@SarahSarah-rc4lj
@SarahSarah-rc4lj 2 года назад
ወይይይ ማረያምን ሀገሬ ሸዋ ስለሄድሽ ድስስ ብሎኛል እግዚአብሄር ያክብርሽ እሙዬ❤
@amhara74
@amhara74 2 года назад
እሙ ሃገሬን ሸዋ ስላየሻት ደስ ብሎኛል የሸዋ ሙዚቃ እንጠብቃለን እሙ😍😍😍😍
@ሀያትyoutube-b4j
@ሀያትyoutube-b4j 2 года назад
እሙየ በቅርቡ ደግሞ የወሎን ባህል ለብሰሽ አሳይኝ የኔ የዋህ ሰላምሽ ብዝት ይበል 🥰🥰🥰
@Nina-vi2vd
@Nina-vi2vd 2 года назад
ፅጌ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ታምራላችሁ
@yezesh8775
@yezesh8775 2 года назад
እሙዬ በጣም ደስ ብሎኛል አገራችን ላይ ስለመጣሽ እኔ ግን ሳማ ነኝ እስኪ አንድ ቀን ደግም ሳማ ነይ. እሙዬ
@dawithaile4146
@dawithaile4146 2 года назад
የምንጃር ሸንኮራ ሸዋ አምባሳደር መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ በርካታ ባህላዊ ክንዋኔዎች ያሉባቸው ቦታዎች አሉ በርች ብዙ ስራ አለብሽ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 года назад
ዋው በጣም ደሰ ሲል ጠላው በኩባያ ነው የሚጠጣው እሙየ ጠላው አሰቀናኝ ልኑር ለእናቴ ሰደት መጥፎ ነው በሀገር ጠንክረው ከሰሩ መለወጥ ይቻላል ሰለዚህ ጥሩ ነገር ከሰራሸ ወይም ካዘጋጀሸ ከተራራ ላይ ብትሆኝ ገዥዎች ፈልገውሸ ነው የሚመጡት ሰለዚህ ሰራ ሳትንቂ መሰራ አለብሸ ሰትሰሪ ደግሞ አንድ ብቻ ሳይሆን የተለያዩ ሰራዎች መሰራት አለብሸ ብየ አምናለሁ ሰለዚህ በርች በርትቶ ጠንክሮ ተሰፍ ሳይቆርጥ የሰራ ይለወጣል በርች በርች👍👍💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@IserviceCell
@IserviceCell 4 месяца назад
ዊይ፡ሥታምሩ፡ዉዶቸ፡እግዛብሄር፡እድሜና፡ጤና፡ይሥጣችሁ፡ይህ፡ነዉ፡የእኛ፡በሃል፡አሥቀናችሁኝ❤❤❤❤❤❤
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_እንኳን ለባዕለ እግዚአብሔር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን_*
@gjgu8564
@gjgu8564 2 года назад
አገሬ ሸዋሰላምሽ ይብዛ 💚💛❤
@ነጋበሪ
@ነጋበሪ 2 года назад
ደስ ይላል በህላችን 😍 መልካም የ ጠላ ግዜ 😂 ነጋ ከ አውሮፓ 👍
@mekdesaragi8015
@mekdesaragi8015 2 года назад
እሙየ የኔ ፍልቅ ልቅ ገጠመኝሽ ደስስ ይላል አንች የሰገድሽም መስቀሉን ስላየሽ ለመስቀሉ ክብር ነው::ደሞ ስታስቀኑ እኝም በስደት የለነውን በሰላም ለሃገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏
@selamdagnew5048
@selamdagnew5048 2 года назад
የምየ ሀገር እሙ ቁም ነገርኛ ዉድድ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
ዋውውው ስታምሩ አገሬ ሸዋ ሠላምሽ ይብዛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
የሽዋ ልጆች የት ናችሁ 💚💛❤ የኔዋ ምርጥ ሀገር 😍💪
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 года назад
አለን ማር ላገራችን ሠላሙን ይስጣት እግዚአብሔር
@አበበችይቱብ
@አበበችይቱብ 2 года назад
አለን💓💓💓💓
@tg-xt5ok
@tg-xt5ok 2 года назад
አልን እማ
@bizuawraris8142
@bizuawraris8142 2 года назад
አለሁ አለሁ
@habeshatubetube5891
@habeshatubetube5891 2 года назад
አለን የኔዋ
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 года назад
ሰላም እሙ ስታምሩ ሸዋ ገባሽ ሀገሬ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍
@DemozeFicheSelaleYouTube
@DemozeFicheSelaleYouTube 2 года назад
ጤና ይስጥልኝ ሰላም የአገሬ ልጅ ሎሚ ወደ እኔ ዩቱብ ጎራ በይ
@aynalem3830
@aynalem3830 2 года назад
ደስ ይላል እሙ በርቱ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 2 года назад
ዋው በጣም ነው ሚያምረው 🥰❤❤👍
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 2 года назад
እሙዩ በጣም ታምራላችሁ አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን የእሙ ቤተሰቦች በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@nurgoromobile-b2n
@nurgoromobile-b2n 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤ እሙየ የኔ ፍቅር
@tegestyarmouk1497
@tegestyarmouk1497 2 года назад
የምር በጣም አመሰግናለሁ አገሬ ናፍቆኝ ነበር 😘😘😘😍😘
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ፍትህ ወለጋ ለሚጨፈጨፉት😭😭😭😭😭
@ቲጂወለየዋ
@ቲጂወለየዋ 2 года назад
@ልኑር ለናቴ ወዷ ጎዴኛየ ብረችልኝ💖💖💖💖💖
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💚💛❤💋💋💋
@ልኑርለእናቴ-ዠ3ነ
@ልኑርለእናቴ-ዠ3ነ 2 года назад
እሺ እማ
@ከምኒልክሀገርከሸዋሰማይስ
እሙዬ የሸዋ ሙዚቃ እንጠብቃለን በርቺ የኔዋ ልኑር ለእናቴ ጠንካራ ሁኝ የኔአለም
@Ggg-wb4yf
@Ggg-wb4yf 2 месяца назад
ምጃሮች በጣም ነው የምዳቸው❤💗💗
@tegestyarmouk1497
@tegestyarmouk1497 2 года назад
የኔ ዉዶቼ በጣም ታምራላችሁ ሚጣዬ የኔ ቆንጆ በርችልኝ የኔ እናት
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 2 года назад
ምንጃርዬ 😍😍💚💛❤😍
@mkdswes2050
@mkdswes2050 2 года назад
ዋዉዉዉ ምጃር ናፋቃኝ ነበር
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ🍒🍒
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 года назад
ወይኔ ሤያምር ሥታምሩ
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw 2 года назад
እሙየ የኔ የዋህ ፈጣሪይጠብቅሺ ምርጥሠዉ ነሺ
@tsehayyoutube2018
@tsehayyoutube2018 2 года назад
እእእእእ እሙዬ ምንጃር አረርቲ ሐገሬ ሔደሽ ዋዉ ናፍቆኝ ነበር ግን ባሕላችንን መቼ አሳየሻቸዉ ልብስ ብቻ ኧረ ምንጃር በጣም ብዙ ባሕላዊ ነገሮች አሉን ለማንኛውም በጣ ደስ ይላል እሙዬ🥰🥰🥰🥰❤❤❤💐💐💐💐 የእሙዬ ቤተሰቦች እኔንም አበረታቱኝ ከስደት ስመለስ የምንጃርንም ባሕል ወግ እንዲሁ ሌሎች ነገሮችን ይዠላችሁ እመጣለሁ እሙዬም በሰፊዉ አሳያቸዉ ከሔድሽ አይቀር❤❤❤
@zeekonjo6255
@zeekonjo6255 2 года назад
Ewuntshn new Kelebesu ayker eskegetagetu bihon neber
@kadija273
@kadija273 2 года назад
የኔ ውድ እመቤትዬ መልካም ሰው ነሸ ልኑርዬ በርችልኝ የኔ ውድ
@mamathelon7092
@mamathelon7092 2 года назад
እሙዬ የኔ ቆጆ ምጃር ሄድሽልኝ ሁሌም ሳቂልኝ ሰቭራይ አርጌታለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@FreeGames-d6x
@FreeGames-d6x 2 месяца назад
ወይ እሙ ደስ ይላል ሀገራችን ስለመጣሽ
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Год назад
ምንጃር ሀገሬ❤❤❤❤
@emebityaregale6193
@emebityaregale6193 2 года назад
እሙየ የኔ ፍልቅልቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሀገራችንን ባህላችንን እንድህ ስለምታስጎበኙን እናመስግናለን በርቱልን ሰላም ፍቅር ለእናት ሀገራችን ዳር ድንበሮን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሞት መፈናቀልን በቃችሁ ይበለን
@mariamethiopia7644
@mariamethiopia7644 2 года назад
የኔ ፍልቅልቅ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 года назад
እሙየ በቅርቡ የበሐል አባሳደር ሑና ትመረጣለች ወደ ደቡብም ሑሉም ቦታ ዞር ዞር በይ ምክንያቱምሑሉም ነው የሚወዱሽ❤😘
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 2 года назад
ገጠመኝሽ በጣም ያዝናናል እሙየ።
@sinduabebe2088
@sinduabebe2088 2 года назад
ውይ የተወለዱኩበት አገር ነው አገር ማለት እንኳን ማለት አልችልም ኢትዮጵያ ውስጥ የትም ብኖር አገሬ ኑው
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እሙዬ ጎበዝ በርቺ::👍🏽💐💕
@አበበችይቱብ
@አበበችይቱብ 2 года назад
ወይኔ አገሬ 💓💓💓💓💓💓💓
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💋💋
@habeshatubetube5891
@habeshatubetube5891 2 года назад
Well came emuya ምንጃር ሐገሬ
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 2 года назад
እሙዬ በጣም ደስ ይላል ሀገሬ ምንጃር ናፍቆኝ ነበረ
@messimessi5758
@messimessi5758 2 года назад
አረርቲ ማርያምን እና ሸንኮራ ዮሀንስን አይተሽ ነይ ከሄድሽ አይቀር እሙዬ አረርቲ ከተማ 3 አመት ኑራለሁ በጣም ደስ የሚል ሀገር ነው ምንጃር ሸንኮራ ሳየው እዛው ያለሁ ያህል ነው የተሰማኝ
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 5 месяцев назад
ውደ ምጁአር በየትነው እሚከደውማሪ
@SerkeSerke-oe5tc
@SerkeSerke-oe5tc 5 месяцев назад
ካድሥአበባ የሥትቀን ጉዙነው ምጁአር
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
@ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 года назад
እሙየ አችን ሳይ ቢከፋኝም ፈግ እላለሁ በርች እህታችን
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 2 года назад
ሀገሬ ደጉ ህዝቤ
@wses7124
@wses7124 2 года назад
ዋዉ በጣም ነው ይሚማረዉ
@እናትብቸኛዋ
@እናትብቸኛዋ 2 года назад
ሀገሬ
@selambersuyutob8637
@selambersuyutob8637 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ በርቱ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 года назад
እግዚአብሔር ሪጅም እድሜና ጢና ይስጥልን እሙዬ ምርጥ ሰው
@user-letsub12121
@user-letsub12121 2 года назад
ምጃር ያባቴ ሀገር😭😭😭😭😭😭😭የሸዋ ሰው ነው ምጃርን ባላቀውም ታሪኩን ነግሮኛል😭😭😭😭❤አባቴ በሂወት የለም ግን ሀገሩን አየዋለው አንድቀን😭😭😭
@konju283
@konju283 2 года назад
አይዞሽ ውለችንም ወደዘው ኔን እችን ቁስል የጠ የለም
@mariamkabidi1731
@mariamkabidi1731 2 года назад
@እኔስየማርያምነኝ-ኰ6ዘ
አይዞሽ እህቴ የሚቀር የለም ሁላችንም አንቀርም
@habeshatubetube5891
@habeshatubetube5891 2 года назад
አባሽን ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው አችንም በሰላም ላገርሽ ያብቃሽ ምንጃርን ታያታለሽ አብሽር ውዴ እግዳ ተቀባይ ነው 😍❤🙏
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce Год назад
እንቀበልሻለን እማ
@teriteri2157
@teriteri2157 2 года назад
አሜን አሜን የኔ ቆንጅ
@Agurashtube
@Agurashtube 2 года назад
ይችን ልጅ ቲክቶክ ላይ አውቃታለሁ ልበል
@mohammedk3370
@mohammedk3370 2 года назад
እንኳን፣ደሕና፣መጣቺሑ
@atsedetube123
@atsedetube123 2 года назад
የእኔ እናት
@מיסרקמזפן
@מיסרקמזפן 2 года назад
ጎበዝ አምሮባችኋል
@saragasa174
@saragasa174 2 года назад
ዋውውውውውውውውውውውውውው
@የነገንማንይቃል
@የነገንማንይቃል 2 года назад
ትክክል ናቹሁ
@መዲናጎጃሜዋ
@መዲናጎጃሜዋ 2 года назад
ሠላምናችሁ
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 года назад
እሙየ ደስትላላችሁ😘😘👍
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 года назад
እናመሰግናለን
@wubalemmoma
@wubalemmoma 2 года назад
ዋዉ ስታምሩ የኔ ቆንጆ ዎች
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl 2 года назад
ምንጃር ጎረቤቴ 🥰🥰🥰
@ዘቢባ-ሠ3ፀ
@ዘቢባ-ሠ3ፀ 2 года назад
ያምራልዋዉነዉ
@zemadonky9597
@zemadonky9597 2 года назад
ምንጃርዬ ናፍቀሽኛል ሃገሬ የደጉ የየዋሁ ሃገር ነጩ ጤፍ ናፈቀኝ
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 2 года назад
እሙዬን የቀየረክ አምላክ የመዳም ቅመሞችንም ቀይረን አሜን 👍
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
እውነት ነው ውዴ አሜን፫/እኔስሥደትመሮኛን እህህህ😢😢😢😢
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 2 года назад
@@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ አይዞን
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
ይመቻችሁ ሰላም ለሀገራችን 😭😭😭🙏🙏🙏
@burutikanteshome4211
@burutikanteshome4211 Год назад
ሸዋ አገሬ
@WerkneshiznabuSs-qh9cv
@WerkneshiznabuSs-qh9cv Год назад
በጣም ነው ያማርባቺሁ
@hayattalahonn8729
@hayattalahonn8729 2 года назад
የኔ ውዶች ውድድድድድድድ
@wubalemmoma
@wubalemmoma 2 года назад
ዋዉ ሀገሬ ደስ ይላል እሙየ
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Год назад
ዋው በጣም ታምራላቹ
@rahaldemis442
@rahaldemis442 2 года назад
ዋው እሙዬ ሁለታችሁም በጣም ታምራላችሁ ነይ እንጠብቅሻለን ወሎ
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 года назад
እግዝያብሄር፣ሀገራችነንስላምያድርግልን
@actionsepeakelouderthanwor87
@actionsepeakelouderthanwor87 2 года назад
ጎበዝ ነሽ
@mesigent4827
@mesigent4827 2 года назад
Salme eidatnahe
@selamtube1319
@selamtube1319 2 года назад
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ❤❤
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_ምንጃር እንደዚህ ናት እንዴ ዋው ደስ የሚል ሀገር ነው በጋሪ መዝናናት 😁😁😂 ደግሞ እኛ ጋር ጎጃም ብትመጡ ዋው እኛ ጋር ብትመጡ ደግሞ አለቀላችሁ 😁😂 የማዳም ቅመሞች መዝናኛችሁን ጎጃም አድርጉት 😂😂😂🤗😊ኑማ ወደ ቤት ጎራ በሉና ጎብኙ ቤተሰብ ሁኑ ፕሮፋይሌን በመንካት_*
@hyme7165
@hyme7165 2 года назад
በቃ እኔ እመጣለሁ ደበጫየ ትቀበሉኝ አላቹህ🤔🙄😀😀
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
@@hyme7165 ነይ ሀይሚ በደንብ ነው የምንቀበልሽ እግርሽን አጥበን 😂😂😂😂
@hyme7165
@hyme7165 2 года назад
@@Tekeltv1 እሽ እመጣለሁ በሀላ ግን ባተገብረዉ ዋልህ እሽ ሀገራቹህን አይላቹሀለሁ ደግሞ ስልክህን ቴለግራም ወይም ይሞ የምትጠቀምበትን ላክልኝ ፈልጌህ ነዉ በማርያም
@sehenyee
@sehenyee 2 года назад
ወይኔ ሀገሬ ምንጃር ዋውውው ታምራላችሁ ውቦች
@aip7123
@aip7123 2 года назад
የኔ ውዶች💚💛❤😘😘😘
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад
berci Enatu xuru sira new
@nomoretube
@nomoretube 2 года назад
እሙየ ፈታ በይ ውደይ መችሺ እህህ አሁንስ እኔም ከዚህ ካረብ ሀገር ገላግሎኝ እደዚህ ባገሬ ላይ ፈታ የምልበት ግዜ ናፈቀኝ
@maryelove7751
@maryelove7751 2 года назад
እረ እሙዬ ዛሬማ ጠላዉ ሰርቷል😁😁😁😁 ይመቻችሁ ደስ ስትሉ
@beautyfull4891
@beautyfull4891 2 года назад
ምንጃር የባቴ አገር በጣም ነው የማምረው
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 2 года назад
እንጄራ ይውጣላችሁ አገር ጠቃሚ ያድርጋችሁ እንዲህ ነው ተሳስቦ መኖር
@aaaaaaaa2928
@aaaaaaaa2928 2 года назад
የኔዉዲእህትሁልግዚደስታሽንእመኛለሁ
@zaboraibrahim7650
@zaboraibrahim7650 2 года назад
እሙየበርቺማር
@aahmed6426
@aahmed6426 2 года назад
ፍቅር ናችሁ😍❤😍❤😍❤😍❤👍👍👍
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 года назад
*_በእውነት ከውሻ ከእንስሳት አነሰ ሰው እኔ የማቅ የከብት ቄራ ነው ማለቴ ከብት የሚታረድበት አሁን ግን የሰው ቄራ ሆነ ሰው የሚገደልበት 😥😥😭😌 የእውነት ግን ገዳዩም አስገዳዩም ሰው አይደሉም ሰይጣን ናቸው የሰው ሰይጣን ለውሻ መብት ሲሰጠው ለሰው ግን መኖር ተነፈገ 😭😌😥 ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ይሄንን ያክል ህዝብ እየሞተ ገዳዮችን ለማስቆም እንዴት ዝም እንደተባለ አይታወቅም መንግስት አልባ ኢትዮጵያ_*
@teriteri2157
@teriteri2157 2 года назад
ስታምሮ
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 2 года назад
ዋይ ሸዋ ሃገሬ የሃገሬ ልብስ ሃረርቲን ደግሞ ስወዳት
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 года назад
ውቦች ናችሁ 💕
@ጠጄዩቱብ
@ጠጄዩቱብ 2 года назад
ዋው ስታምሩ🌹🌹🌹👍
Далее
#miskinochu l ኤዱዬ ምን ሆንሽብኝ? l
15:59
እመቤት  በሳቅ ፈረሰች  /ፍልፍሉ /
15:07