Тёмный

እምነት | ማንነት | ጥንካሬ  

Darik Nigusu
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

እንዳያችሁኝ እንግዲ ትንሽ ቀልቀል ያልኩኝ ፣ ፈታ ያልኩኝ እና ያን ያህል የተካበድኩ ሰው እንዳልሆንኩ ትረዳላችሁ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ😂
በዚህ ቪድዮ ይጠቅማችኋል ብዬ ያሰብኩትን ለማቅረብ ሞክሬያለሁ። በቀጣይ አሪፍ ስራዎችንም ይዤ እመጣላችኋለው ፣ እግዚአብሔር ይርዳኝ እና። ስለፍቅራችሁ እና ድጋፋችሁ በጣም አመሰግናለሁ እወዳችኋለው። 🤍🫂

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 105   
@firansh1115
@firansh1115 2 месяца назад
እግዚአብሔር አምላክ ልጇቼ ምሳሌ ነሽ የ12እና 9ኛ አመት ልጇች አሉኝ እግዚአብሔር ያንቼን ማስተዋል እንዲሰጣቸዉ ጽልያለሁ አምላኬ ይርዳን እድሜ ይስጥሽ ዳሩኬዬ አሜን
@dariknigusu
@dariknigusu Месяц назад
🤍🙏🏼
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 2 месяца назад
እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያበርታሽ ለሴቶች አርያ የምትሆኚ ሴት ነሽ
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 месяца назад
እህታችን እመብርሃን ታበርታሽ እኛንም !እኔም እወድሻለሁ ❤
@henokdamtew1338
@henokdamtew1338 7 дней назад
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ለብዙ እህቶቻችን ምሳሌ የምትሆኜ በተለይ በዚህ ዘመን ላሉ እህቶቻችን ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ
@gzaKasu
@gzaKasu 2 месяца назад
እህቴዋ እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሺን ያሳምርልሺ❤። በተሻለ ሀገር እየኖሩ ስለሃይማኖታቸው ጠካራ ሰወች በጣም ያስደስቱኛል። ሁላችንም በሀይማኖታችን እዲንበርታ አምላክ ይርዳን።
@yabseragg8945
@yabseragg8945 Месяц назад
አንቺን በማወቃ ብዙ ተምሬለዉ ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይቦርክሽ 🙏🙏🙏
@hermelakassahun8806
@hermelakassahun8806 2 месяца назад
Yene wid egziabher bezi amet banchi bekul endet endatsinanagnina endastemaregn bitawki tebarekilign❤
@dariknigusu
@dariknigusu 2 месяца назад
🤍🙏🏼
@atnasiyaaynalem7439
@atnasiyaaynalem7439 2 месяца назад
ዳሪክዬ ትልቅ ትምህርት ሆነሽኛል እንዳንቺ አይነት እህት ይብዛልን ለቤተክርስቲያናችን በቤቱ ያፅናሽ አሁንም 💙💙💙💙💙💙💙💙 💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 💚💚💚💚💚💚💚💚 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abdullhsjd8715
@abdullhsjd8715 9 часов назад
❤❤❤
@MekonnenWoggassie
@MekonnenWoggassie 9 дней назад
እህታችን በዚህ የጸሎት ወደፊት ሙሉ ሱባኤ የመያዝ መርሐግብር ካለሽ ወይም በቂ ጊዜ ሲኖርሽ የአርጋኖ ጸሎት አዶርጊ ከማር በላይ ይጣፍጣል ፤ የጸሎቱ ይዘት በሰባቱ ቀናት የተከፈለ ሲሆን በአማካይ 50 ደቂቃ ይወስዳል ። መልካም ጸሎት ።
@FikrFikr-qg7nq
@FikrFikr-qg7nq 2 месяца назад
Benatsh le ketay amet matric tefelagne gize atekakem seriln
@Zedየተዋሕዶልጅንኢርግብየ
አሪፍ ነው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይሪዳን እኛም እንወድሻለን 💙
@Banchinega-ye3bx
@Banchinega-ye3bx 2 месяца назад
በፆለትሽ አስቡኝ እህታችን😍🙏
@YanetYeshiwas
@YanetYeshiwas 2 месяца назад
Dariko ehtie u live my future life yene konjo ehet egziabhier bebetu yasnash
@biniam_hailu
@biniam_hailu 2 месяца назад
ሁሉም እህቶች ቢኖሩት ብዬ የምመኝላቸው አይነት ህይወት ነው። ጂይሙ ጸጥታው ተመችቶኛል።
@Banchinega-ye3bx
@Banchinega-ye3bx 2 месяца назад
የኔ ጠንካራ እሴት😍
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 месяца назад
ህታችን በርች ጎበዝ
@kalm8345
@kalm8345 2 месяца назад
ውዷ እህታችን..... እናመሰግናለን
@abdisatulu5153
@abdisatulu5153 2 месяца назад
እህቴ ህይወትሽ በእውነቱ ያስቀናል ።እግዜብሄር ፍጻሜሽን ያሳመልሽ
@BeKi-o2g
@BeKi-o2g 2 месяца назад
ልክ እንዳንቺ ፈጣሪ እኔንም ጎበዝ ያርገኝ አንቺ ጎበዝ ነሽ እጥፍ እጥፍ ተባረኪ
@sayatwert1609
@sayatwert1609 2 месяца назад
ደስ ስትይ ❤❤❤❤❤❤
@gedamattv
@gedamattv 2 месяца назад
Welcome back Darik 😊
@SoseSosina
@SoseSosina Месяц назад
በርቺ አህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@getunahom6420
@getunahom6420 Месяц назад
Egnam betam enwedshalen fetari ytebkesh ema😇🙏
@EmebetLema-qk2hf
@EmebetLema-qk2hf Месяц назад
በርችልን እኛንም ፈጣሪ ይርዳን እኔም እዬሞከርኩነው ፀልዮልኝ😢❤
@HewiHewi-py4ud
@HewiHewi-py4ud 2 месяца назад
እህቴ ተባረኪልኝ ፈጣሪ ሁሉን ማድረግ ይችላል
@user-so7zd1id4b
@user-so7zd1id4b Месяц назад
Egziabher yirdash beyign wude
@VrgyFs5gd
@VrgyFs5gd 2 месяца назад
❤🎉አሜን እግዚ አብሔር ያስበን ሁላችንንም የኔ አስተዋይ
@mahitube3690
@mahitube3690 2 месяца назад
የኔ ጀግና በርችልኝ እማ❤❤❤❤
@AkalawyEwnetEyesus
@AkalawyEwnetEyesus 2 месяца назад
ኹላችንንም እግዚአብሔር ያበርታን: ያበርታሽ: ሰው ራሱን ዐውቆ እግዚአብሔርን መጠጊያ ሲያደርግ በጣም ደስ ይላል!❤
@goytomgidey9326
@goytomgidey9326 Месяц назад
betam gobez nesh we need strong Ethiopian sisters , like u!
@21MarYam
@21MarYam Месяц назад
እግዚአብሔር ያበርታሽ በርቺ እህቴ ❤❤❤
@MeronAsgedom-nh7ol
@MeronAsgedom-nh7ol 2 месяца назад
Egziyabher yirdash yene ehit
@fentayasmare9757
@fentayasmare9757 Месяц назад
የኔ እህት እመብርሀን ታበርታሽ አወድሻለሁ ተባረኪ
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 2 месяца назад
Yena konjo❤ egzeyabher egnanim enidebreta yadergen
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 Месяц назад
Bexam Gobozi nesh ihitachin Qalahiwotn yesamalish bebetu yatsinashi 💯🥰
@ChuchuBabye
@ChuchuBabye Месяц назад
Amesegnalehu i really need to hear this❤
@Saba-sw5zf
@Saba-sw5zf 2 месяца назад
Keep up z good work,great and educational video,GOD bless u
@ayenewamare3057
@ayenewamare3057 2 месяца назад
You are my hero.
@dariknigusu
@dariknigusu 2 месяца назад
🤍
@eden-vmsu
@eden-vmsu 2 месяца назад
Egziabhere kezim belay yabertash ersu yetebekesh metfelegiwen yasakalesh Be mengestu yasebesh yaseben amen❤❤❤
@dariknigusu
@dariknigusu 2 месяца назад
አሜን🤍🙏🏼
@MengistuDuresa
@MengistuDuresa 2 месяца назад
የኔ ምርጣ እህት በጣም ወድሻለሁኝ እኔም እንዳቺ አስተሳሰብ አለኝ።❤❤❤❤😍😍😍😍
@Netsi587
@Netsi587 2 месяца назад
መታደል እኮነው❤ እኛንም ያድለን
@endewatirfe2171
@endewatirfe2171 2 месяца назад
ልጅት እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ መልካም የምስጋና ጊዜ ይሁን
@Bgxbbvst-rc5yx
@Bgxbbvst-rc5yx Месяц назад
መልካሚቱ❤❤❤❤❤❤
@c_fact.s
@c_fact.s 2 месяца назад
Welcome back
@Aleph-19
@Aleph-19 Месяц назад
@HabitHive-FWG
@HabitHive-FWG 2 месяца назад
keep it up sis, it is my first time watching your video and you really make me notice myself. thanks
@mikalmicheal
@mikalmicheal Месяц назад
የኔ መልካም😊😊😊🥺 እንወድሽ ኣለን😊
@ayantugirma4
@ayantugirma4 20 дней назад
How do you do bible study? Can you make a content about that?
@cheru137
@cheru137 2 месяца назад
Ymechsh betam des blognal agelalessh we will meet ✌️
@ruthhaile7030
@ruthhaile7030 2 месяца назад
ዳሪከየ I am so proud of you. It looks like you lost weight. I see you will so far in success በጣም ጎበዝ ነሽ። I could be your mom age and I am so inspired by you❤. FYI I live in your school city. I am learning so much from you. One of the struggles I am having is changing my dressing to modest conservative. Please make a video on you started changing and where you shop your modest clothes . Thank you for all your teaching or sharing. I pray you will continue your vlogs. Where is your friend productive Ethiopia she is another gobez girl. I wish you were my friends back in my days I was such a lost young girl all my decisions from my younger days still affects me today. Just know that you making a difference in peoples lives❤
@user-kn3zc3bx2r
@user-kn3zc3bx2r 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር
@hdlidet
@hdlidet 26 дней назад
ዳሪክ በመንፈሳዊነቴ እንድበረታ ለኔ ምሳሌ ነሽ
@EduFekir
@EduFekir 2 месяца назад
እውነት ነው እኔም በዚህ እስማማለሁ
@AlemAlem-oq1cg
@AlemAlem-oq1cg 2 месяца назад
እሺ ❤❤❤❤
@WisdomDreamers7
@WisdomDreamers7 2 месяца назад
thanks for the video
@dareayyu6204
@dareayyu6204 2 месяца назад
Darik enem endanchi astesasen endinoreng emengalaw lene gin beakal kemakachew sewoch belay new yeredashing
@firehiwotashenafi6441
@firehiwotashenafi6441 2 месяца назад
Meceresasin yasamerels ❤❤❤❤
@MeleseUrgie
@MeleseUrgie 2 месяца назад
Ehete endet emneten matenker endemchl betnegrign😊
@besaqneber
@besaqneber 2 месяца назад
እህት ዳሪክ ሁሌም እና የትም ስትሄጂ ነው ሻሽ የምታስሪው?
@Sepra_tube
@Sepra_tube 2 месяца назад
❤❤❤🎉
@Metina_Mt
@Metina_Mt 2 месяца назад
❤❤❤
@sosinadessie9406
@sosinadessie9406 Месяц назад
Egziabher yakbrlign ehte Egziabher amlak banchi andebet eyenegeregn new menged selehonshign medhanialem yakbrlign it's mean a lot
@konjitm9623
@konjitm9623 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤የኔዉድፈጣሪይጠብቅሽ
@EyobNam
@EyobNam 2 месяца назад
Betam amsegnalew videochsen ayalew betam nw des yemilut hula nw bayew kuter lemlewt yemfelgew mn endehon alakem ven kebdogal
@genetaragaw6031
@genetaragaw6031 Месяц назад
የኔ አህት በሰተመጨረሻ ምን እንዳልሸ ሰማሁሸ ፕሮቴሰታንት መሆን ነው የምፈልገው ቀጥይበት ❤❤❤
@BabiMergia-ft9tl
@BabiMergia-ft9tl Месяц назад
ለምንድነው protestant መሆን የፈለግሽው እህቴ?????????
@yordanos_samuel
@yordanos_samuel 2 месяца назад
Thank you🙏
@ZayidSibihat
@ZayidSibihat 2 месяца назад
🥰🥰🥰🥰🥰
@meskeremabuu1183
@meskeremabuu1183 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-dg1uh6kf1k
@user-dg1uh6kf1k Месяц назад
ጀግና ነሺ ደምሪኚ ውዴ
@fikrtemariam21
@fikrtemariam21 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HasetSintayehu
@HasetSintayehu 2 месяца назад
Plese ketay amete ministry tefetagne negn
@YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw
@YemiyasayachewTeftonewAk-qc6kw 2 месяца назад
ስትሸከሚ አንገትሽን ቀና አድርጊና ክብደቱን ወደ ትከሻሽ አውርጂው። ዲስክ እንዳይሆንብሽ። ጥሩ የህይወት ፍልስፍና ነው።
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 2 месяца назад
ለስዕሉ ነዉ የአምልኮ ስግደት የሰገድሽዉ? መስተብርኩ ነዉ ለስዕል ። የሰገድሽዉ ግን ሰጊድ ነዉ ። አስተካክይ።
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 2 месяца назад
እንደ ድርሻቸው ይወስዳሉ፡፡
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 2 месяца назад
@@fikertefikadu7367 የምን ድርሻ? እየቀላቀለች
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pt8ih4iw8q
@user-pt8ih4iw8q 2 месяца назад
Yet new yemetenoriw bagegnshe des yeleganl
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube 2 месяца назад
እህታችን የት ነዉ ምትኖሬ ከይቅርታ ጋር ጅም ትያለሽ አረ ቤቀርብሽ ምን አለ ብሰግጅ
@eluyegetnet6950
@eluyegetnet6950 2 месяца назад
Where do you live ?
@SerkalemSerkalem-jw5pc
@SerkalemSerkalem-jw5pc 2 месяца назад
ልባም ሴትነሽ እሕቴ
@kabtamgatawey7264
@kabtamgatawey7264 2 месяца назад
መንፈሳዊ ሰው ከሆንን እስፖርት አያስፈልግም ምክንያቱም ጤናን የሚሰጥ አግዚአብሔር ነው የአምልኮት ስግደት ለእግዚአብሔር ክሰገ ድሽ ለእመቤታችን የጸጋ ስግደት ለቅዱሳን የክብረ ስግደት ከሰገድን እስፖርት አያስፈልግም በተርፈ መንፈሳዊ ህይወትሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ካንችጋረ ይሁን
@habib-ce8ti
@habib-ce8ti Месяц назад
Sport atsru yemil menfesami tmhrt yelem
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Месяц назад
እስፖርት ሀፂያት አይደለም።ብንሰራ ምንም ችግር የለው
@SmarthomeLuxuryDesigns
@SmarthomeLuxuryDesigns 27 дней назад
ere tewu..sport beyetigbaw kifil new yemikelekilew...be hulunm ngr kante/kanchi yeteshale tadergalech.
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 2 месяца назад
አንድ ጥያቄ ልጠይቅሺ እህት እኔ መንፋሳዊ መፃኃፍቶች የማንበብ ብዙም ልምዱ የለኝ መፅኃፈቶች አሉኝ ግን እኔ አዞትሬ ምስማዊ መንፈሳዊ ትምህረቶችን ነው ለዚም ይሁን በእምነቴ ላይ ደካማ ነኝ ልዩነቱ ብታብራሪልኝ የቱን ላስቀድም መልስሺን እጠብቃለሁ
@dariknigusu
@dariknigusu 2 месяца назад
መፅሐፍት እንዴት ማንበብ እንደምንችል በሰራሁት አጭር TikTok video ማግኘት ትችያለሽ። በተረፈ በመንፈሳዊ ህይወት ለማደግ ተግቶ መጸለይ።
@lifeinworld8583
@lifeinworld8583 2 месяца назад
@@dariknigusuአመስግናለሁ ቲክቶክ አልጠቀምም ለማለት የፈለኩት የበለጠው የቱ ይሻላል ስብክቶች መስማት ወይስ ማንበብ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 месяца назад
ስብከት መስማቱም መልካም ነዉ ግን ማንበቡ የሚከብድሽ ከሆነ መምህር ሳሙኤል የሚባል መምህር አለ በጣም ክልብሽ ነዉ የሚገባዉ እሱን እየሰማሽ አብቢ እየሰማሽ ማበቡን ስትጨምሪበት በጣም ይረዳሻል ❤​@@lifeinworld8583
@LEGNA27
@LEGNA27 2 месяца назад
​@@lifeinworld8583እህቴ እኔም ደካማ ነኝ እንደ ምርጫ ማንበብ❤
@user-dc8zw9ub7g
@user-dc8zw9ub7g 2 месяца назад
ሰላም ስብከቱ ስለ ሀይማኖትሽ እውቀት እንዲኖርሽ ይረዳሻል ተግባራዊ ክርስቲያን እንድሆን የረዳኝ እኔን የጠቀመኝ መምህር ተስፋዮን ገጠመኝ የሚል ፖሮግራም አለ ዮቶዮብ ላይ እሱን መከታተል ስጀምርነው በተረፈ እህታችንንም ሳያት መንፈሳዊ ቅናት አድሮብኝ በሷዋም ጥሩ ጥቅም አግኝቻለው
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
❤❤❤🥰🙏🏾💕🥹😇😍✝️✝️✝️
@banawelday1032
@banawelday1032 2 месяца назад
አረ ለሴቶች ኣስተምህርሊን በደምብ
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 2 месяца назад
Seselyu Lmindein Camera 📸 Ymkrsute sow Andyshe /SowAndydkshe Lmine tflglshe Mlshelig Kaysow??????
@RebeccaRealtor-cs8bx
@RebeccaRealtor-cs8bx 2 месяца назад
❤❤❤
@yorsalemyorsalem132
@yorsalemyorsalem132 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@davidxoxox8010
@davidxoxox8010 2 месяца назад
❤❤❤
@BirhaneAdugna
@BirhaneAdugna 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ #cat
00:38
😂😂
00:16
Просмотров 969 тыс.
ГОЧА ПРО NISSAN 400Z
00:51
Просмотров 38 тыс.
የመንፈሳዊ ህይወት ጉዞዬ @dariknigusu
54:27
Q&A
42:47
Просмотров 3,8 тыс.
መፅሐፍ ቅዱስ እንዴት ላንብብ?
16:32