Тёмный

እረ ምን ይሻላል በሳቅ ሆዳችንን አቆሰሉት🤣🤣እጅግ በጣም እሚገርም ጉድ ሆይ🤭እማይታይ የለም 

Golden Tube
Подписаться 6 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

በመጀመሪያ የሁል ጊዜ ምኞታችን የእናንተ ሰላም እና ደስታ ስለሆነ ሰላምታችንን በማስቀደም በመቀጠል ስለዚህ እጅግ በጣም አዝናኝ እና አስቂኝ የሆነ ቪዲዮ አጠር ያለ ገለፃ ማድረግ ወደድን ይህ ቪዲዮ የተዘጋጀበት ዋና አላማው ለሰዎች ደስታን በመስጠት ጥሩ ጊዜን እንዲያሳልፉ ሲሆን በዛው ልክ እየተዝናኑ ቁም ነገሮችን እንዲጨብጡ እንዲረዳ ታስቦ ነው ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ በጣም በርካታ ሀሳቦችን የያዙ አዝናኝ እና አስቂኝ ቪዲዮች እሚገኙ ሲሆን እኛም ሀሳብ በመስጠት እና ውብ አድርገን በማቀናበር ለውድ ተመልካቾቻችን አቅርበነዋል እናንተም አይታችሁ ከወደዳችሁት ላይክ እንዲሁም ሼር በማድረግ ለብዙ ሰው አድርሱልን ስንል በትህትና እናሳስባለን እናመሰግናለን
Subscribe here / @ucfpxslzp0xbqy8cjere6jtq
#ethiopianentertainment #Goldentube #ethiopianbroadcastingcorporation #habesha #comedianeshetu #eyohaentertainment #comedianeshetu #balbolacomedy #balagerumedia #ethiopianbroadcastingcorporation #ebsworldwide #ebs #eyohaentertainment #dallolentertainment #adamtube #eyohaentertainment #ethiopianentertainment #comedianeshetu #balbolacomedy #comedy #comedianeshetu #dinklijoch #amharicmusic #teddyafro #asteraweke #tameratdesta #greenscreen #gosayetesfaye #ethiopianentertainment #adam #alex #duet #comedianeshetu #ethiopianentertainment #ethiopianbroadcastingcorporation #ethiopiannews #ethiopianentertainment #amazing #ethiopianentertainment #alexafrotube #habesha #ethiopianentertainment #eyemakeup #ethiopianentertainment #eyohaentertainment #comedianeshetu #ethiopianmovie #comedianeshetu #ethiopianentertainment #goldentemple #amazingfacts #amharicmusic #amazingfacts #ethiopianbroadcastingcorporation
#ethiopianentertainment
#thankyouforwatching

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 35   
@HassanJimmawe-ul5zd
@HassanJimmawe-ul5zd Месяц назад
የሀገራችን የኑሮ ሁሄታ አንገት ቢያስፋደፋንም የግድ እንሳቅ እንጂ ወደው አይስቁ አሉ ። ማፈሪያ ናችው ፈጣሪ ልቦና ይስጣችው ሌላ ምን ይባላል።
@NigstWelde-q2s
@NigstWelde-q2s 21 день назад
አይዞህ /ሽ ይሄም ግዜ አልፎ አገራችን ኢትዮጵያም አንድ ቀን ትበለፅግ ይሆናል ❤❤❤ ችግራችንን ፈጣሪ ይቅረፍልን
@user-us6oz1dx2e
@user-us6oz1dx2e Месяц назад
እኔ የነዚህን ሰዎች ነገር ሁሌም ሳየው እንደ አዲስ ነው እሚያስቁኝ 😂😂😂
@user-ne8oz8mc9z
@user-ne8oz8mc9z Месяц назад
ወይ ጴንጤ እያለ የምን መዝናኛ ነው በዚህ ፈታ
@eyobdagnachew90
@eyobdagnachew90 Месяц назад
ሸዋፈራውም ወደ እነሱ መቀላቀሉ በጣም ያናድዳል በሱ ዙሪያም ብትሰራልን
@user-fi6ys2hh5l
@user-fi6ys2hh5l Месяц назад
ወዶ አይስቁ አሉ በፈጣሪ የምን ቁንቋ ነው እጡጡጡ እረ ጡጡጡ😂😂😂😂😂
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Месяц назад
ወይኔ በላቸው ወይኔ በላቸው😂😂😂😂😂😂😂
@AlemKassa-nl7vv
@AlemKassa-nl7vv 22 дня назад
Mebeteaa neew 😂😂😂
@abebe7532
@abebe7532 Месяц назад
Egzeyabher mestun yawed in‼️
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 Месяц назад
ወይኔ ያገሬ ሰው እንደዚህ ጅል ሆኗል በዳንሰ ከ በሸታ ሲድን😂😂😂
@habeshawit2008
@habeshawit2008 Месяц назад
The first one🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@DegifeShigute
@DegifeShigute 22 дня назад
Uuuuuuuuuuu are yet heje lifanda. Tariku dishita ginani eyut🤣🤣🤣
@user-be1cq5ue5v
@user-be1cq5ue5v Месяц назад
ጩፋይመችክ🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🐐🙈
@yetimdesta5180
@yetimdesta5180 28 дней назад
እረ አንተ አምላክ ሰከን አድርገን እኞ ሰራችን ለምንም አልበጅ ብሎል እረ አንተ ልቦናነ ቀልብ ሰጠን እባክ አንተ ይቀር ባይ አምላክ አንተ ይቅር በለን የምንሰራውን አናውቅምና አምላኬ ይቅርታ አይራቅን አሜን አሜን አሜን
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 19 дней назад
ጡርጥ ጣንባራጣጦ ጣጣጣጣ ጡጡጡጡ ርጥጥጥጦ እከካም
@peacelove4778
@peacelove4778 Месяц назад
No comments አሁንስ አስጠሉኘ
@Mekdesberhan.mekdes
@Mekdesberhan.mekdes Месяц назад
ምንደነዉ፣ዲጄው፣ቦከሰኛ፣ነው
@BarakatKatama
@BarakatKatama Месяц назад
Cheru medanyalem libona yistachew
@yohanishabite
@yohanishabite 17 дней назад
እግዚአብሔር ይህን ውሸትና ዝላይ በእእውነት ይቀበላል ባለው ያስቡ ይሆን?
@AdaneAlebachew
@AdaneAlebachew Месяц назад
እረ መሳቅያ ህዝቡ ንሮ ከብዶታል እንደዚህ አዝናኑት
@Mekdesberhan.mekdes
@Mekdesberhan.mekdes Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kidusyaredeshete7318
@kidusyaredeshete7318 Месяц назад
ፕሮቴስታንት ማለት ሰይጣን ማለት ነው በእንግሊዝኛ ፕሮቴስት ማለት ተቃዋሚ ማለት ሲሆን ሰይጣን ማለት ደግሞ በእብራይስጥ ተቃዋሚ ማለት ነው ። የሚያመልኩትም ሐሳዊ መሲህ ሐሰተኛው ክርስቶስን ነው ። ማ 24፥24
@user-em5nm5bq9l
@user-em5nm5bq9l Месяц назад
ስልኩን አረድሽው ለበአል ውርንጭላ
@berhanemesfin7908
@berhanemesfin7908 Месяц назад
6 ሚሊዮን? እንዴት???? ምንድን ነው?
@MotaKerano-jb1gl
@MotaKerano-jb1gl Месяц назад
Hoooooyi hahahaha
@mamaymamay7732
@mamaymamay7732 Месяц назад
አብይ በነዚህ ህዝብ ልክ ነው የኢትዮ ህዝብ የሚለካው
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
😮😮😮😮😮
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 Месяц назад
Atdegagem please
@ZihadeHaleka-he5jj
@ZihadeHaleka-he5jj Месяц назад
safe yourself from protestant vires
@Mekdesberhan.mekdes
@Mekdesberhan.mekdes Месяц назад
የውበት፣ም፣አላችሁ
@ermiasaynekulu2628
@ermiasaynekulu2628 26 дней назад
Yeche neye tebeyewa sotawa metake alebete wenede satehone atekerime 😂😂😂😂😂😂😂 medehene aleme wedekelebachewu anedemelesachewu oritodoxsaweyane aneseleyelachewu!!!
@meb153
@meb153 Месяц назад
swhali ስዋሊኛ ኪላሙቱና ዴሚና ዋኬ ከኔና አንተ በስተቀር ሀሉም ከፍቅረኛው ጋር ይሄዳል ያው ጥንድ ጥንድ ሆነው በፀሓዬኛ መሆኑ ነው
@TsinatAsnake-te8bc
@TsinatAsnake-te8bc Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-em5nm5bq9l
@user-em5nm5bq9l Месяц назад
ገመድ አፍ
Далее
Что думаете?
00:54
Просмотров 514 тыс.
Самый БОЛЬШОЙ iPhone в МИРЕ!
00:52
Просмотров 783 тыс.
چند شنبه با سینا | پول و ازدواج
16:42
چند شنبه با سینا | موشک خانگی
20:46
چند شنبه با سینا | ادب و شعور
21:01
Что думаете?
00:54
Просмотров 514 тыс.