Тёмный
No video :(

እረ ምን ጉድ ነው የነ ወይዘሮ ሎሚ ቤተሰቦች እግዚኦ ከዚህ ይሰውረን🙏🙏✅🇺🇸🇩🇪💪🏽 

Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ
Подписаться 78 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Месяц назад
አይ መቅዲ እህቴ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ሰጥቶሻል በእውነት:: በተለይ ይሄ ሙልጭ አድርገው ተሳድበው "እኔኮ አፌ ነው እንጂ ክፋት የለኝም የዋህ ነኝ" የሚሉ ሰዎች በጣም ይገርሙኛል:: የየዋህነትን ትርጉም ያወቁት አይመስለኝም:: በርቺ live ፕሮግራምሽ ቢያመልጠኝም save እያደረግሁ በሌላው ቀን ተረጋግቼ ነው የማዳመጥሽ:: Thank you🙏❤
@ilmaanagaro978
@ilmaanagaro978 Месяц назад
ወይዘሮ ሎሜ የምታለቅሰዉም የምትዋሸዉም ስትናገርም የማትሳሳተዉ ድራማ ነዉ ለገንዘብ ነዉ ማፊያ፣ ቀጣፊ፡፣ ዱሪዬ ናት።
@haytomer9818
@haytomer9818 Месяц назад
ከምር አንቺን ወይም ንግግርሸን ከጠሉ እዉነታን የማይወዱ ናቸዉ ግን መቅዲ እርእሰ አሰቀምጭ ሰለምን ጉዳይ እንደምታወሪ አዉቀን እንድንገባ ቪዲዮሸ እርእሰ አንዳንዴ አታረጊም
@SintayehuTeferaBitew
@SintayehuTeferaBitew Месяц назад
እኔም አባቴን ያሳደገኚን ነው የምወደው የኔ ጀግና tefera 💕💕💕💕
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Месяц назад
ልክነሽ መቅዲ አንድ እርጉዝና አንድ ወንድ ልጃቸውን ይዘው የመጡት መጨረሻ ላይ ለናትየዋ ተፈረደ የምሰሚው ሁሉ የሚያሳብድ ነው የናትና የአባት ክብር ጠፍቷል
@asikiasumi6552
@asikiasumi6552 Месяц назад
መቅዲስለ ሌሚ ያወራሽው ትክክልነው
@user-dy5fk6iw8r
@user-dy5fk6iw8r Месяц назад
kkkkkkkkkእና ሶለሜ ዱርየ ናት አንችኮ ካሥተዋልሽ
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Месяц назад
Lomi leke Endachi Enatewon Atewodem Abaten demo magebat Newore new
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Месяц назад
የእኔ እናት እኮ ሞታለች የቆመን እንጂ የሞተን ብቶጅው ለጆሮ ለሰው ካልሆነ የት ይሰማሻል?
@User-lu8gn
@User-lu8gn Месяц назад
መቅድዬ አዳ ያለበት ኮንዶምንየም ውርስ ለመካፈል አዳውን መክፈል ግዴታ ነዉ አንዴ? ከነእዳዉ ስም ማዛወር አይቻልም አንዴ? አባክሽ መልሽልን
@ethiojago7171
@ethiojago7171 Месяц назад
እዳው መከፈል አለበት
@User-lu8gn
@User-lu8gn Месяц назад
@@ethiojago7171 thanks wede
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn Месяц назад
ገፍትራቸው ቀድማ ቀበሌ ትሄዳለች😂😂😂 አይ መቅዲ
@elsaa1582
@elsaa1582 Месяц назад
Yeteregeme zemene gude yeasayenale betame yasazenale 😔😔😔😔😔😔
@sabakidane4221
@sabakidane4221 Месяц назад
ይቺ ሴትዩ ሰታስጠላኝ አልወዳትም
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d Месяц назад
ዛሬስ ላይክ አነሳው አትወንጂይ አዪዪዪ የአዲሳባ ተከታይ ነበርኩ
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn Месяц назад
ኮሜንቴ እየጠፋ ነው
@user-bl7qz7sh4h
@user-bl7qz7sh4h Месяц назад
ኮመንት ጽንጽፍ አያጠፉት ነዉ 🤔🤔🤔
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 Месяц назад
Weyra
@misszebib3969
@misszebib3969 Месяц назад
You cast out in Juese christ name
Далее
Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream.
1:09:35
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 8 млн
ልጄን ዳርኳት🎊
14:05
Просмотров 47 тыс.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 8 млн