Тёмный

እራሷን ከባይተዋርነት፣ ቤተሰቧን ከመበተን የታደገችዋ ወጣት 

Amhara Media Corporation
Подписаться 685 тыс.
Просмотров 129 тыс.
50% 1

እራሷን ከባይተዋርነት፣ ቤተሰቧን ከመበተን የታደገችዋ ወጣት

Опубликовано:

 

22 мар 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 635   
@user-jo8fo8ok3c
@user-jo8fo8ok3c 5 лет назад
ታላቅ እህት ልክ እንደ እናት እንስፍስፍ አንጀት ነው ያላት እግዚአብሔር መልካም የትዳር አጋር ሰጥቶሽ ቤትሽ በልጅ እና በበረከት የተትረፈረፈ ይሁንልሽ እህቴ እኔ ምመኝልሽ ይህን ነው
@user-lz7hc1tw8z
@user-lz7hc1tw8z 5 лет назад
የኔ፡ቆንጆ በጣም ደሥ ትያለሽ የኔ ታሪክ ነው ደሞ አብሽሪ አላህ ይደግፍሻል ለቤተሠብ መኖር ደሥ ይላል አሥለቀሥሽኝ የኔ ተታሪክ ነው
@johnawake9870
@johnawake9870 5 лет назад
አንቺ የተባረክሽ ሴት እራስ ወዳድ በሞላበት ዘመን ትልቅ ተመሳሌታችን ነሽ በርቺ ፈጣሪ አንቺ ጋር ይሁን
@hannanmohammadnur1144
@hannanmohammadnur1144 5 лет назад
ያገሬ ልጆች ይችን ልጅ ትንሽ ብትታገዝ ነገ ትልቅ ደረጃ የምትደርስ ልጅ ናት እባካችሁ አናግዛት
@user-vc2oz6fx8m
@user-vc2oz6fx8m 5 лет назад
እናቴ እህ እስቴ ፈጣሪ ይገዝሺ ።ማረረ
@roudajamal6874
@roudajamal6874 5 лет назад
ደስስትልአላህይባርክሽ
@feefee3959
@feefee3959 5 лет назад
መቼ ቸገረኝ አለች ካለሽ እርጃት
@user-jf9on8lg1w
@user-jf9on8lg1w 5 лет назад
@@feefee3959 kkkķkk.seyasek
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 лет назад
Yemin irdeta new gud 😑😄😄
@tibeletstesfaye921
@tibeletstesfaye921 5 лет назад
😭😭😭ቁስሌን ነካካችው ይቺ ልጅበማርያም እደሻማ ቀልጣ ለቤተሰቧ ብርሀን ሆነች የራሴ ታሪክ የተነበበ መሰለኝ😭
@habtam1846
@habtam1846 5 лет назад
በጣም እህት
@user-wb3ri2up1m
@user-wb3ri2up1m 5 лет назад
አይዞን እግዚአሔር ይርዳናል
@meseretbarakat2490
@meseretbarakat2490 5 лет назад
Tibelets Tesfaye hihe yehulachinam Tarik 😭😭😭😭
@tibeletstesfaye921
@tibeletstesfaye921 5 лет назад
Meseret Barakat ትክክል ነው ስደተኛ ሁሉ ለቤተሰቡ ህይወቱን መስዋእት ያደረገ ነው በተለይ በአረቡ አለም ያለን ልጆች ብቻ ፈጣሪ የልፋታችንን መጨረሻ ያሳምርልን
@taybaabdullah5401
@taybaabdullah5401 4 года назад
በጣም
@meritube2416
@meritube2416 5 лет назад
የኔ ማር እንኳን በሰላም ሀገር ገብተሽ ይህን ስራ ጀመርሽ አንችን የሰማ እኛንም ለሀገር ያብቃን ትክክል ነሽ ይሻላል በሀገር ላይ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 5 лет назад
የኔ ጀግና በትክክል ይሻለላ በሀገር ሁሉም ነገር በሀገር ያምራል ጀግና እህቴ እግዚአብሔር ይጨምራልሸ በርችልኝ uffffffffff የኔ እህት አይዞሽ ልጅም ልጅ ከእግዚአብሔር ነው ዋና ጤና ነው
@user-ww3mq4gh5n
@user-ww3mq4gh5n 5 лет назад
እውነትሽነው።እኛምየምንመጣበትቀንነውየናፈቀንየኔጀግናነሽበረችልኝ
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
Wow jagna nash ayzosh egziyabeher yardash barchi
@chaltuuchaltuu1803
@chaltuuchaltuu1803 5 лет назад
👏👏👏👏👏👏
@marie9698
@marie9698 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እህትየ ውስጤን ነካሽው እመብርሀን ትርዳሽ ከዚህ የተሻለ ኑሮ እንድትኖሪ እመብርሀን ትፍቀድልሽ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 лет назад
የኔ እናት ፍፍፍፍ ስታሳዝን እህቶቿን ትልቅ ቦታ አድርሳ እሷ እታች ሻይ ትሸጣለች እናት ነች ይች እህት ሳትሆን በዛሬ ጊዜ ለራሴ ነው እንጅ ለቤተሰብ ማን ያስባል
@selam9266
@selam9266 5 лет назад
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔ ከርታታ እኛንም ከስደት በቃቹ ይበለን ፈጣሪ
@user-nu6cc4ps5p
@user-nu6cc4ps5p 5 лет назад
መስዋት የሆንልሻቸው እንዲህ ፍሬ አፍርቶ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል
@user-uk1fm1zd4i
@user-uk1fm1zd4i 5 лет назад
በጣም የበለጠ ደረጃ ያድርሳቸው
@halimasaeed480
@halimasaeed480 5 лет назад
Btame yghenme alhe yasakalen
@tiiiohth6ghjifgjj898
@tiiiohth6ghjifgjj898 5 лет назад
Egzyabhir ymsegn btam des ylale
@mekidesschere5209
@mekidesschere5209 5 лет назад
ጎበዝ የኛ አንበሣ እረ እውነትሽን ነው ጠንክሮ ለሠራ ማን እንደ ሀገር ልክ ነሽ ሁሉም ሀገር ያምራል በርቺ ደሞ ልቀቂ እሚሉሽን ሠወች ሣይጣን ያላቃቼው እነሡን ምቀኞች አትሥሚያቼው ይሄን እሚመለከት አካላትም ተነጋገሩበት ወጣት እንሥራ እያለ እናንተ ደሞ ቡግንጅ አትሁኑብን እንሥራበት እህቴ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን ጥንካሬን አሣይተሽኛል
@user-pf5ep3st3o
@user-pf5ep3st3o 5 лет назад
ኢትዮጵያ ልጆች ታሪካችን ይህ ቢሆንም አይዞቹ ጎብዙ አምላካችን እንደእስሪኤላውያን ወደ ምድራችን ይምንመለስበት እንደንሚመጣ ተስፋ አለንና ስራ ተምረናል በርቱ
@SaraSara-gc4cm
@SaraSara-gc4cm 5 лет назад
የኔናት ልፋትሽን ቆጠረልሽ ተመሠከረልሽ በእህት ተበወድምሽ እኔም ለህት ለወድሜ ነውእሥከአሁን የኖርኩት ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ ቢያንሥ የለፈውላቸው እደአቺ ቢመሠክሩልኝ
@ameryaabdo2487
@ameryaabdo2487 5 лет назад
አይዞኝ
@ameryaabdo2487
@ameryaabdo2487 5 лет назад
ሁላችንም እንዳችሁ ነን አላህ አይጥለንም
@suaadal6458
@suaadal6458 5 лет назад
አይዞሽ ከነሱ አጠቢቄ ሁሉንም ከአላህ ጠቢቂ ሚዳሽን ሆዴ
@user-ev7nq2re8v
@user-ev7nq2re8v 5 лет назад
ምናለ ሁላችንም እንዳንቺ ስኬታማ ብንሆን እፍፍድፍድ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ ቃል የለኝም ማር ጀግና ነሽ
@user-vu1lm1ol4r
@user-vu1lm1ol4r 5 лет назад
እኔ ፈጣሪ ይመሰገን እኔስ በጣም ጥሮ ሰዎች ቤት ነው ያለውት እህቱ እንደኔ መልካም ቤት ይግማችው አንድ ቀን እንደ ሰራተኛ አይውኝ አያውቁም ልክ እንደ ልጃቸው ነው ሁሉንም ገመናቸውን ነው አብረውኝ የሚያማክሩኝ በተለኝ ማዳሜ እና ባሏ ለኔ መልካሞች ናቸው ፈጣሪ ይመሰገን
@user-ip9gk9jm4d
@user-ip9gk9jm4d 5 лет назад
የኔናት ደግሞ እግዚአብሄር ይመሥገን ስለምትይ ነው ሁሉን የረዳሽ ፈጣሪ እኔ ከ12 አመት በላይ በስደትም በሀገሬም ሰርቻለሁ ግን ማንንም አረዳሁ አምስት ሳቲምም የለኝ አሁን ሲገባኝ ለምን እንደሆነ አወኩ ባለኝ ነገር ተደስቸ ተመስገን ብየው አላውቅም ለዛነው 100%
@user-hi1kc7os4n
@user-hi1kc7os4n 5 лет назад
የኔ ጀግና ካሰብሽው እረ ይቁጠርልሽ የሚያሳርፍ ባል ይስጥሽ ልጅም ይስጥሽ በላይ ያርግሽ ወልደያ ሀገሬ ስልንት ጀግና ልጆች አለሽ
@masslove2309
@masslove2309 5 лет назад
ጎበዝ የኔ ጀግና ይሻላል በሀገር የለፋሽበት እንዲህ ሲያምር ደስ ይላል ውዴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@mikiyas1644
@mikiyas1644 5 лет назад
She is a good example of Ethiopian. May God bless you.
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 5 лет назад
እናት አባት ማጣት ከባድ ነው እኔም አንድ ሰው የለኝም ሚረዳኝ ግን እታገላለሁ እህት አለችኝ ግን የራስዋን ሂወት ነው ምትኖረው አይዞሽ እህቴ ለኔ ጀግና ነሽ
@tgtg2020
@tgtg2020 5 лет назад
ወይ የኔ እናት እደኔ ነሺ ማረያምን 1እህት አለችኝ ግን እሷም የራሷን ህይወት ነወ የምትኖረወ ኦፍፍ እናት አባት ከሚሞት እኔወ ብሞት ይሻለኝ ነበር
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 5 лет назад
@@tgtg2020 አይዞሽ የኔ ውድ እናት አባት የሌለው ሁሎንም ያውቀዋል ብቸኛ ብኖንም ፈጣሪ ሁሌም ከጎናችን ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው ባለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
@user-ry9qp2ko3j
@user-ry9qp2ko3j 5 лет назад
@@user-ww6ch1tj7m እህቶቻችን አይዟችሁ ኑ ማህበር መስርተን አብረን እንሁን መወለድ ቇንቇ ነው አብሮ መኖር መረዳዳት መልካም ነው
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 5 лет назад
አብሺሪማር ሁሉም ያልፋል ታገሺ እሺ
@rahmuyeyerasuwa4670
@rahmuyeyerasuwa4670 5 лет назад
s D enem 1 ehet alegn gen talake nat esuwa gen lene new yenorechw yerasuwa hiwet yelatm menm menakew zemed yelenm awen ene sedet lay negn gen enshalah akoratalew beye asbalew ayezon ehtoche beteseb baynorenm allah ale esu telo ayetlm
@azebtufa8535
@azebtufa8535 5 лет назад
ሁሉም ከንዳንቺ አይነት ጀግና ጋር መ ዋል አለበት ያልስማ ይስማ ጀግና ጀግና ጓበዝ
@user-wq7ys3yf9b
@user-wq7ys3yf9b 5 лет назад
ውልደያየ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል እደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ከ4ወር በኃላ እንገናኝ..ጉልበትሽ ይባረክ እህቴ የስደት ህይወት ከባድ ነው በጣም የአረብ ሀገር ሴት እሷ እየቀለጠች ለሌሎች የምታበራ እናት ናት ፍቅርን አዎቂ አርቃ የምታስብ እረ ስቱ ብቻ ፈጣሬ እድሜዋን ያርዝምልን ከሙሉ ጤና ጋር
@yeshuwarkaw8825
@yeshuwarkaw8825 5 лет назад
በቃ አንች ሁሉ ነገር ገብቶሻል በጣም ጥሩ ስራ ነው ግን የመንግስት ድጋፍ ቢኖር በእርግጠኝነት ብዙ እህቶቻችን ይመለሱ ነበር ሁሌም ቢሆን ችግሩ መንግስት ጋ
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 5 лет назад
emeberhan taskelsh ayzosh berch hulum yalfian
@flagotedodeemaswdshlnur6552
@flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад
Betam tekekele
@fatumefatume4141
@fatumefatume4141 3 года назад
መንግስት ምንያድርግ የደሀ አገር መንግስት ምን ይኖራል ብለክ ነው
@y.ty.t5719
@y.ty.t5719 5 лет назад
የኔ አደኛ ጀግና ብየሻለሁ!!!! ስደት ቀዳዳዉ ብዙ ነዉ በትንሽ ነገር በሀገር ይሻላል እዉነት ነዉ 100%!!!! የኔ ልዩ የቤተሰብ ብርሃን ነሽ እመቤቴ የዘላለም ብርሃንን ትስጥሽ!!!!!!
@SaraSara-zu7jv
@SaraSara-zu7jv 5 лет назад
ትክክል አርባገር እር ስት ሚስጥር አለ እቅልፍ ሳምርን አንተኛ ሲርበን አንበላ ሲደክመን አናርፍም እደው ሆድ ይፍጀው
@husseinawad4099
@husseinawad4099 5 лет назад
Wowwwwww
@alainalain2301
@alainalain2301 5 лет назад
ትልቅ ወንድምና እህት ማለት እባት እናት ናቸው እኛም ወንድማችን ነበር ያሳደገን ከቁም ነገር ስንደርስ ለመርዳት አልቻልንም ምክንይልቱም ሚስቱ መናጤናት ወንድም አለም ክፋህን አልስማ ያባቴ ምትክ ነህ
@user-xw6yo9tp5i
@user-xw6yo9tp5i 5 лет назад
አሁንም በረች እህቴ ጓበዝ
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 5 лет назад
.uffffff ማማዬ አይዞሽ ማን እንደ ሀገር የተትረፈረፈ ኑሮ ይስጥሽ ወልደሽ ሣሚ
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 лет назад
የሰው አገር እድሜሽን በሽታ ጭንቀት አረ ስንቱ ሆድ ይፍጀው
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 5 лет назад
Yene enat mare
@rahmaadme6254
@rahmaadme6254 5 лет назад
ውይ እህትየ እረጀም እድሜና ጤና ይስጥሽ ትልቅ ደረሰሽ የማይሽ ያረገኝ ውይ ውድድድድ የኔ እናት
@hhhggu1666
@hhhggu1666 5 лет назад
ትክክል ነሽ እህት እኔም ሀገሬ መኖር ነው የምፈልገው በነጫነት 5 ሆነኝ ስደት ያለእረፍት ሰርቼ ያው ነኝ እደ ድሮው በዛላይ በነገራችን ላይ እዚህ ከማገኘው ብዙብር ሀገር የሆነን የምናገኘው ጥቂት ይበልጣል
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 5 лет назад
ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ
@hannabely4681
@hannabely4681 5 лет назад
I am crying 😢 don’t know what to said! I am speechless Your amazing wonderful
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 лет назад
እውነትሽን ነው ይሻላል በሃገር
@webnat3276
@webnat3276 5 лет назад
እውነት በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአቢሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ 💝
@user-qi8ei6un5l
@user-qi8ei6un5l 5 лет назад
ወላሂ እባ አነቀኝ የኔ ማር በእህቶቻችን ላይ ጥቃት የምታደርሱ አላህ በሄዳቹበት ይቅጣቹ ይህ ነው ሴትነት የኔ ልዩ
@sisisisio585
@sisisisio585 3 года назад
እኔ ም 😭😭😭😭🇱🇧👈
@fantafanta6244
@fantafanta6244 5 лет назад
ይሻላል በሃገር እውነት ብለሻል የኔ ቆንጆ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 5 лет назад
እውነትም ይሻላል በሃገር በርች አንበሳ ነሽ
@ila5146
@ila5146 5 лет назад
ጀግና ነሽ ማሬ እማምላክ የተስተካከለ ትዳር ልጅ ትስጥሽ
@user-kt2ex1ko6m
@user-kt2ex1ko6m 5 лет назад
ቃላት አጠውልሽ ምርጥ ሴት ሰላምሽ ይብዛ እህቴ እውነት ነው ትልቁ ሀብት ጤናነው
@bezawitmiraw5310
@bezawitmiraw5310 5 лет назад
የኔ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ እህት ምንድምሽን እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ በእውነት በጣም ካንጂቴ ነው የገባሽ እናት ነሽ ድንግል ማርያም የልብሽን መሻት ትፈፀምልሽ
@zham4185
@zham4185 5 лет назад
አሚን ያረብ
@Tg-ry5mo
@Tg-ry5mo 5 лет назад
በርቱ. በጣም ታዋቂ ሰወችን አቅርቦ ስለ እነሱ እድገት... ከማውቅ ይልቅ እንደዚህ ትምህርት የሚሰጥ ኢንተርቪው አቅርቡ
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ሁለታችሁም ጎበዝ እህታማማቾች ናችሁ:: እግዚአብሔር ይርዳችሁ:: በተለይ የሺ የሴት ጀግናነሽ:: ብዙዎቻችን በአንቺ አይነት ህይወት ውስጥ አልፈናል:: አንቺ ግን ቆራጥ ሆነሽ ያለችሽን ገንዘብ በሀገርሽ ላይ መኖርሽ እህት ወንድሞችሽን ሰብስበሽ አብራችሁ መኖራችሁ ደስ ይላል::አይዞሽ በርቺ::እኔ ዛሬ ነው ያየሁት ይህ ፕሮግራም ከተላለፈ ከ3 ወር በፊት ነው::
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 5 лет назад
ስት እህቶቻችን ይሆኑ እንደሻማ እየቀለጡ ለሌሎች ብርሀን የሚሆኑት እግዚአብሔር በልጅ በትዳር ይባርክሽ
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 5 лет назад
የኔስ አገታቸውን ከመዘዘሓቸው ቡሀላ ጨው ላሺ አሉኝ 7 አመቴ እሟቅቃለሁ አግብተው ሶስት ሶስት ወልደዋል እኔም አግብቻለሁ ግን አልወለደሁም ደስታቸው ደስታየ ነው መገፋት ዋጋ አለው እህቶቸ በርቱ
@zinet273
@zinet273 5 лет назад
የኔልዩአብሺሪየኔልዩ
@makiyamahad1404
@makiyamahad1404 5 лет назад
አሣቅሽኝለአላህ ብለሽነውጅ ሠው ረሽነው
@zdtube2303
@zdtube2303 5 лет назад
አይዞሽ/ህ
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 5 лет назад
Ayzon
@egigayehudesalegen3434
@egigayehudesalegen3434 5 лет назад
Sweet sister God bless you hulume,bagere ande kene,bayesh dese,yelgnal,yene,wedwa,ye yegu,lege.
@athahurahman3522
@athahurahman3522 5 лет назад
ሴት እህት የናት ምትክ ናት የኔ እናት
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 лет назад
የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቱ ጎበዞች ፈጣሪ አምላክ ይርዳቹ ይሻላል በሐገር እዉነት ነዉ
@user-vp4ue7we6z
@user-vp4ue7we6z 5 лет назад
ታላቅ እህት እናት ነች እኛ እናታችን ስትሞት ታላቅ እህታችን ሳትማር እኛን አስተምራ ሳትለብስ እኛን አልብሳ ሳትብላ እኛን አብልታ ለዚህ አበቃችን በተለይ ለእኔ በጣም ብዙ መስዋዕትነት ከፍላለች እናቴ ስትሞት እኔ የሁለት አመት ልጅ ነበርኩ እና ቃላት የለኝም ለእህቴ እናቴ ብላት ይቀለኛን ግን ዉሌታዋን አሏህ ይክፈላት እኔ የሷን ዉሌታ መክፈል አልችልም ዉዷ እህቴ ሁሌም እዎድሻለሁ አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ሌላ ምንም አልልም የኔ ሁሉ ነገሬ
@Dg-uh9oc
@Dg-uh9oc 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ነሽ እኔም ወሰንኩ በአገሬ ልሰራ እውነት
@aweaman1497
@aweaman1497 5 лет назад
ይሻላላል በሀገር እውነት ብለሻል ማሬ በርች እኛንም ከስደት ያውጣን ነጋ ጠባ ስራ ነው በሰው ሀገር ምን ለውጥ አለ ጠንካራ ነሽ አንችን የረዳሽ እግዚአብሔር እኛንም ይርዳን
@hiwethiwet6254
@hiwethiwet6254 5 лет назад
Amen amen amen amen amen amen
@BadoooRrak
@BadoooRrak 5 лет назад
እዉነትሺነዉእህት
@sercalemmogess404
@sercalemmogess404 5 лет назад
እግዚአብሔር ቀርዉን ዘመንሽን ይባርክልሽማሬ በርቺ እኛንም በፀሎትሽ አስቤን
@user-wk1vo9fm2x
@user-wk1vo9fm2x 5 лет назад
የኔንስ ማን ያውራልኝ ከ10 ዓመት ጀምሮ የቤተሰብ ሀላፊነት ወድቆብኝ 22ዓመት ሙሉ እየተከራተትኩ መጨረሻዪን ያሳምርልኝ ጎበዝ ለኔ ጀግናዪነሽ
@merimmohamed9622
@merimmohamed9622 5 лет назад
Abshri wudia
@user-wk1vo9fm2x
@user-wk1vo9fm2x 5 лет назад
@@merimmohamed9622 አላህ ያበሽርሽ ቢልጀና
@user-sd4ew2ho4z
@user-sd4ew2ho4z 5 лет назад
አይዞሽሽሽ እህቴ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 5 лет назад
የኔ እህት አስለቀሽኝ እውይይይ እህህህህ እህት የእናት ምትክ ናት ልጆቹንም ሰብስበሽ ውይ እንዴው ቤተሰቡም ያስለቅሳል ግን የተባረከ ቤተሰብ ነው አጉል ቦታ አልወደቁም ። እግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳካልሽ ዝቅ ብሎየሚሰራ ከቁምነገር ይደርሳል በቀላሉ ተስፋ ቆርጠው ዝሙት የሚሰሩ አጉል ቦታ ለሚወድቁት ምሳሌ ነሽ የኔ ጀግና ጋዜጠኛው ተባረክ በመደነቅ በጣም ከልብህ ነው እየሰማሀት ያለኸው አንዳንድ ጋዜጠኞች ትእቢታቸው ።አንተ ግን ደስ ትላለህ ቤትሽ በልጅ እና በሐብት ይሞላ የኔውድ አመሠግናለሁ
@user-pq2ho5kt2f
@user-pq2ho5kt2f 5 лет назад
ወይኔ ከስው ይልቅ እግዚያብሔር ያሰበልሽ ይበልጣል ጎበዝ ጌታ ይርዳሽ የኔ ቆንጆ ጀግና ጀግና ነሽ
@user-yz8fr9yk2u
@user-yz8fr9yk2u 5 лет назад
እግዚያብሔር ቀሪውን ዘመን ይባርክልሸ አይዞሸ የሠራ መለወጡ አይቀርም በርች የሁላችን ተምሣሌት ነሽ ማን እንዳገር
@Sorenay
@Sorenay 3 года назад
Ms. Yeshi Molla, God bless you and your family.
@bintbaba3303
@bintbaba3303 5 лет назад
አብሽሪ እህተችን አላህ ይርደሽ እንሻ አላህ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ልጅ ወልደሽ ደስተሽን የምነይበት ቀን አላህ ቅርብ የርግልን አብሽሪ አላህ ከንቺ ጋ ይሁን በርቺ
@mekdinegniyewoldiakonjo1339
@mekdinegniyewoldiakonjo1339 5 лет назад
ማማየ በጣም ጎበዝ ልጂ ነሽ ጠንካራ ነሽ በርች እህቴ አይዞሽ ዋናው ጤና ነው እንኳን በሰላም ለሀገርሽ አበቃሽ በርች እህቴ።
@selamtube2305
@selamtube2305 5 лет назад
ጠንካራ ነሸ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሸ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 лет назад
እስይ እስይ የኔ አንበሳ ጀግና ነሺ ደስ ሲሉ የለፋሽበት ቦታ ቦታ አስዘሻል እህቴ እግዚአብሔር እንዳንች ያለ ያብዛልን የስው አገረ ምንም አይሞላም ሁሉም በአገረ ያምራል እህቴ
@etopilna2741
@etopilna2741 5 лет назад
እዉነትም ይሻላል በሀገር ተባረኪ የኔ መልካም እድሜና ጤና ያድልሽ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 5 лет назад
የእዉነት እህታችን ጎበዝነሸ እኛንም ለሀገር ያብቃን የኔዉድ ጎበዝ በርቺ አወ እርዳታ ያሰፈልጋታል
@selamawitghebre6143
@selamawitghebre6143 5 лет назад
እሰይ ፣የኔ ፣ደርባባ ፣ኩሩ ፣ጀግና ፣ አይዞሽ እታለሜ፣ ገኛ ፣ከዚህ ፣ በላይ ይጨመርልሻል፣ አብሽር።
@user-bc9ng4sr9r
@user-bc9ng4sr9r 5 лет назад
እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንሽን ይባርክልሽ በእውነት ጠካራ ሴት ነሽ እኛንም ለሀገራችን ያብቃን
@azebtufa8535
@azebtufa8535 5 лет назад
በርቱ የበረታ እንደዚ ነዉ አሜን ለአገራችሁ ያብቃንችሁ ያብቃን
@mihretm7664
@mihretm7664 5 лет назад
የኔ ከርታታ እውነትሽን ነው ዋናው ጤና ነው አሁንም እግዚአብሔር ሰላም እና ጤናውን ያብዛልሽ ከነ ቤተሰቦችሽ ሌላው ሁሉም በግዜው ይሆናል በርችልን
@waffiki
@waffiki 4 года назад
What a great lady and beautiful family. May God continues giving her and her family blessings happiness great wealth and unity.
@user-vb6cc4br7s
@user-vb6cc4br7s 5 лет назад
አላህ ያሳርፍሽ አረብ ሀገር ህልማችንን አጨለመው የልጅነት ወዛችንን ጨረሰው ልክ ነሽ ነፃነት ከሌለው ህይወት በሀገር በነፃነት ቆሎ በልቶ ማደር ይሻላል
@user-ko1qf3vo9o
@user-ko1qf3vo9o 5 лет назад
ጎበዝ ጀግና እኛም እንዳንቺ በሀገራችን ለመስራት ያብቃን። ስደት አይኑ ይጥፋ። ትርፍ የለም በስደት ድካም እንጂ ።
@mlorashed5173
@mlorashed5173 5 лет назад
አብሽሪ አላህ ይርዳሽ አንጀቴን በላሽው ጎበዝ ነሽ በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@user-qj5su9yo4v
@user-qj5su9yo4v 5 лет назад
አብሽሪ እህት እች እህት ወንድሞችሽን ጥሩ ደረጃ እዳደረስሻቸው አላህ አች የበለጠ ይወፍቅሻል እህት
@user-ek7vw9xn9f
@user-ek7vw9xn9f 5 лет назад
አስለቀሽኝ የኔ እህት ልጅም ሀብትም አላህ ይስጥሽ ማር እኔም እዳንች ነኝ
@user-pn2nn8zc8z
@user-pn2nn8zc8z 5 лет назад
እኔም
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 5 лет назад
እህቴ እግዚአብሔር አሁንም ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስሽ እኔም እንዳንች ነኝ ከልጅነቴ ጀምሮ ለቤተሰብ ነው የኖርኩት እህት ወንድሞቸን ቦታ ቦታ አስይዣለሁ ለኔ ምንም ባይኖረኝ ውስጤ ግን ደስተኛ ነው የኔ እህት አይዞሽ ለሰው ልጅ ገንዘብ ሳይሆን የውስጥ ደስታ ነው እግዚአብሔር አይጥልሽም በርችልኝ የኔ ከርታታ
@user-fx7kb7qp4w
@user-fx7kb7qp4w 5 лет назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ዬኔ ቆጆ ልክ ነሽ ዋናው።ጤናነው ትልቅም ደረጃ ትደርሻለሽ ሁሉም ነገር ይኖርሻል ፈተናወችሽን በቀላሉም ቢሆን አልፈሻቼዋል ፈጣሪ ይርዳሽ ዬሺዬ
@user-ds5sk5ym1z
@user-ds5sk5ym1z 5 лет назад
ማሻ አላህ በጣም ጎበዝ ደስ የምትል ልጅ ናት ፈጣሪ ያበርታሽ
@maydergham8496
@maydergham8496 5 лет назад
ውዴ ደስ ይላል አይዞሽ ማር ሁሉም ያልፋል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤😘
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 лет назад
ጠያቂ ጋዜጠኛው አስተያየቱ ደስ ይላል።
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 5 лет назад
እውነትሽን ነው የአንቺን ኮመንት ከአነበብኩ ቦኃለ ትኩር ብዬ አየሁት
@rahmaadme6254
@rahmaadme6254 5 лет назад
ውይ ወላሂ እባየን መቆጣጠረ አካተኝ የኔ እናት ደስ ይበልሽ ዘላለም
@user-ct5sn3sf8y
@user-ct5sn3sf8y 5 лет назад
ጀግና ነሽ ለኔ በርቺ የኔ ማር
@nounaphones3020
@nounaphones3020 5 лет назад
ለኔስ ስደቴ ነብሴ ኑርልኝ ሰው ልቡ የሌለውን ነው ሚያወራው ከ100 % አንድ አልያ ሁለት ተሳክቶለት ነው ። እንደ ሰነፍ አልፎክርም ቻው።
@haymantylstaljj1397
@haymantylstaljj1397 5 лет назад
በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ.
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 5 лет назад
ትክክክል ይሻላል በሀገር የኔ እህት አይዞሽ በርች ጎበዝ ነሽ የሽ ሞላ ፈጠሪ ሁሉንም ይሙላልሽ እህት ወንድም እህቶችሽ በራሱ ያኮራሉ ስንት አሉ አይደል ምን አድርገሽልን የሚሉ
@negatnafesyemarkanalijchua6047
Ehta egzaibher yalsbshwen meshati yesteshi ayzoshi jegna neshi hulhum be hagere new yemyamrew 👏👏👏👏👏👏
@user-uo2jl7qr5l
@user-uo2jl7qr5l 5 лет назад
እባዩን አመጣሽው እማ ታድለሽ እደሻማ ቀልጠሽ ተሳካልሽ ወድምሽም እህትሽም የራሳቸውን ስራ ይሰራሉ እኔም እዳንቺ ለቤተሰብ ቀልጫለው እስካሁንም ስደትነኝ ምንም አልያዝ ብሎኝ ተመስገን ፍቅር ያለው ሰው እወዳለው እዳንቺ ያለ
@ruthhaile1242
@ruthhaile1242 5 лет назад
የኔ ወርቅ የኔ ከርታታ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሂወት ተመለሽ ስንቱ እንደወጣ ቀርቶአል!!
@user-yb1xe7cp9g
@user-yb1xe7cp9g 5 лет назад
የኔ እህት አይዛሽ እግዚአብሔር አምላክ እሱ ጨምሩያበርታሽ እህቴ በርች ሁሉም ነገር ያልፋል
@ashaaahmmad3699
@ashaaahmmad3699 5 лет назад
እባየን መቆጣጡር አቃተኝ አይዞሽ ጠካራነሽ ማር ❤❤❤❤
@user-jd6ie2lf1e
@user-jd6ie2lf1e 5 лет назад
የኔ እናት እውነት ጀግና ነሽ እህትና ወንድምሽም ልፋትሽን ከንቱ አላደረጉብሽም የነሱ መለወጥ ላንቺ የሚፈጥርልሽ ደስታ ወደር የለውም ደግሞ ገና ነሽ ሁሉም አላህ ሲለው ይሆናል አግብተሽ የአብራክሽን ክፋይ ታቅፊ ይሆናል ለኔ ጥሩ ተምሳሌት ነው የሆንሽኝ ስደት ምን አባቱ እኔም አራግፌው ወደ ሀገሬ ገባለሁ ዋናው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 лет назад
የኔ ጀግና ጎበዝ ይቻላል ኢትዩጵያየ ወርቅ ናት
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
አይዞሽ ምንም የለኝም አትበይ:: ከሁሉም በላይ ጤንነት ትልቅ ሀብት ነው:: ቀጥሎ እህት ወንድሞችሽን እንደእናት ሀላፊነትሽን ተወጥተሻል:: እግዚአብሔር የወደፊቱን ያስተካክልልሽ::
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 3 года назад
You are your self very young I am proud of you . Thanks big explain for yang generation. Good luck with everything in life I know God’s will take care of you and your family 🙏🏽🙏🏽👍👍❤️
@genetserer9514
@genetserer9514 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክ ሸይ የጨምርልሽ መልካም እህትነሽ
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 5 лет назад
ጀግናነሽ እህቴ እግዚሀብሔር ይርዳሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ በቺልኝ
@alemneshgustafsson9555
@alemneshgustafsson9555 5 лет назад
እዉነትም እናት ነች እንጅ ይችስ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ አቦ የእዉነት ሰላምሽን ያብዛልሽ የኔ ጀግና ጀግና ነሽ
@user-nj5on7jg3n
@user-nj5on7jg3n 5 лет назад
በጣም ጎበዝ የኔውድ እኛም ከስደት ብስጭ ብቻ ነው ያተረፍነው እግዚአብሔር መጨረሻ ሽን ያሳምርልሽ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 лет назад
እህት ወድሞችሽ አነጋጋራቸውም ሲያምር መሰከሩልሽ እግዚሀቤር ከፍ ያድርግሽ ከፍ እደምትይም አምናለሁ አይዞሽ እኔም ለመግባት ያብቃኝ እንጂ ይሻላል በሀገር ቁርስ ቤት ነው ምከፍት
@AG-kd8wt
@AG-kd8wt 5 лет назад
ጀግና ናት ጌታ ብርሽንም ጉልበትሽንም ይባክልሽ
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 5 лет назад
This what our Ethiopian brothers and sisters are like . We are so blessed.
@feruzsallah2315
@feruzsallah2315 5 лет назад
ወይኔ ቃላት የለኝም ምን ብዬ አንድምግልጵው ለማንኛውም አንቺ በጣም አድለኛ ነሽ መደሰት ነው ያልብሽ መስዋት የከፈልሽላችው አንደህ ፍሬ አፍርታው ሲታይ ምን ያህል ደስ ይላል አይቆጭሽም የተመረቁ ቤተስቦች ሰላሉሽ መኩራት አለበሽ አላህ ላንቺ ያስብሽውን ሁሉ ይሙላልሽ አይዞሽ
@user-fu3vq4jg3b
@user-fu3vq4jg3b 5 лет назад
የኔ ጀግና በርችልን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምረው
@user-kv4un4ve3d
@user-kv4un4ve3d 5 лет назад
Yene konjooo ayzosh Alh kerim Hbibti Alh kanch ga yhun yene marrrrrrrr
@abcf3423
@abcf3423 5 лет назад
የኔጀግና አላህያበርታሽ እኔም እህት ወንድሞች ነናቸው ሀብቶቸ በጣምልቤንነካሽው
@emureina1525
@emureina1525 5 лет назад
እንዲህም ለራሴ የማይል እህት አለ ኢንሻአላህ አይዞሽ አላህ ሁሉንም ነገር ይሰጥሻል ባሉንም ልጁንም ሀብቱንም እና አይዞሽ የኔ ማር አንች ጀግና ነሽ የት አባቱ የሰው ሀገር ጉልበታችንን ጨርሰው እኛንም ለሀገራችን ያብቃን እንዳለው አቤትዋ ወየዋ እያለን እረ ማን እንዳሀገር አድናቂሽ ነኝ ማር
@emebetgech3163
@emebetgech3163 5 лет назад
እግዝአብሄር ካቻ ይሁን እዉነት ልዩልጅነሺ። ጀግናነሺለኔ።
Далее
She’s Giving Birth in Class…?
00:21
Просмотров 6 млн
I Built 4 SECRET Rooms In ONE COLOR!
29:04
Просмотров 9 млн