Тёмный

/እርቦኝ ስኳር በጥብጬ ጠጣው /አገልጋይ መቸገር የለበትም / ለ10ቀናት ያለምንም ወጪ የሚጠቀሙበት በአዲስ አበባ ውስጥ የሚገኝ ገስት ሃውስ ። 

Amen TV
Подписаться 45 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

አሜን ቲቪ ፡ የወንጌል ድምጽ ሆኖ መንፈሳዊ ስራዎችን ወደ እናንተ እያደረሰ የሚገኝ ቻናል ነው ። ከዚህ ድንቅ አገልግሎት ጎን በመቆም በሰፊው የወንጌልን ስራ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ እየጠየቅን ለሃሳብ ሆነ አስተያየት እንዲሁም አብሮ ለመስራት =+251(955939856 ( +251 983056978 / ይደውሉልን / አሜን ቲቪን / በfacebook, Telegram , Titoki, RU-vid, WhatsApp and Viber ያገኙናል,፣ እኛ የወንጌል ድምጽ ነን ። አሜን ቲቪ/

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 52   
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 8 месяцев назад
። ይህን አስገራሚ ራእይ የሰጣችሁ ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኩ;🙏🙏🙏🙏
@bayushgubena5574
@bayushgubena5574 Год назад
አሜን ቲቪ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርርክ ይኸን ራዕይ እንድትገልጡ ጌታ ስለረዳችሁ ተባረኩ
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
❤❤❤❤❤
@prophetmelakuyegeta2042
@prophetmelakuyegeta2042 10 месяцев назад
የዚህ አገልግሎት ተጠቃሚ ነኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸዉ ።ነገር ግን እኛ ሁላችን ከዚ አገልግሎት ጎን መቆም አለብን እባካቹ የመንግስቱን ስራ ከሚሰራ ጋር አብረን እንስራ ተባረኩ።።።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 10 месяцев назад
Thanks for watching please share and subscribe our channel
@elfeneshseifu5510
@elfeneshseifu5510 8 месяцев назад
ጌታ ይባርካችሁ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@helentadesse5571
@helentadesse5571 Год назад
ጌታ ይባረክ በዘመናት ሁሉ ጌታ ሰዉ አለው እህቴ ሰርኪዬ ጌታ ለዚህ ታላቅ ጥሪ ስለመረጠሽ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤❤ በርቺ ጌታ ካንቺ ነው ዘመንሽ ሁሉ ይለምልም
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
🙏❤️❤️🙏🙏
@rackymedia7216
@rackymedia7216 9 месяцев назад
Egzabhear abzto ybarkachu hulachum beteseb besemay Egzabhear wagachu ykeflachuwal Egzabhear melkam amlak now Egzabhear yredachuwal azachu bertiu betam des bilognal Endeza rae now yalgn enem sile yeteshegeru soboch meredae Egzabhear befekedo gize abren yegzabhear mengsti abren Niseralen Egzabhear bereket ykeftalgnal Amen
@endalechmamo2769
@endalechmamo2769 9 месяцев назад
Tebareke. Zareme. Ye
@helentadesse5571
@helentadesse5571 Год назад
እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነዉ እህቴ በርቺ የረገጥሽዉን መዉረስ ይሁንልሽ ❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
🙏🙏🙏🙏
@Yeigziabheriji
@Yeigziabheriji Год назад
የእግዚአብሔር እጅ ዓለማቀፍ የፀሎት ተራራ መስራችና ባለራዕይ ስርክዬ ተስፋዬ አነጋጋሪና እጅግ አስፈላጊ የሆነውን ራዕይ፣ለምድራችን ቤተክርስቲያንና አገልጋዮች እጅግ አገብጋቢ የሆነውን ራዕይ በአንቺ የጀመረና እያስደነቀ ስራውን የቀጠለ ጌታ በእውነት ይባረክ። ታጠቂ በርቺ፣ ዝለቂ ገስግሽ፣ ጌታ ገና ያልተገለጡ ብዙ ተዓምራቶችና ድንቆች አለውና።የክብሩ ደመና ከፊትሽ ይውጣ!!!
@amentvethiopia
@amentvethiopia 11 месяцев назад
Thanks 🙏
@danielbekele2195
@danielbekele2195 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን እዲት ነው መርዳት የምችለው
@mesiworke5092
@mesiworke5092 Год назад
ተባረኩ ጌታ ሰው አለው ለካ በአሁኑ ሰአት ገንዘብ ከሌለው ሰው በጉባኤ ውስጥ እንኳን ጸሎት ለማግኘት በክፍያ በሆነበት ዘመን ጭራሽ ገስትሃውስ በነፃ ምን አይነት በረከት ነው ያላችሁ እኔ መጥቼ ማየት ፈልጋለሁ ጌታን ለማመስገን
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
❤❤❤❤❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
❤❤❤❤❤
@astarkachew1703
@astarkachew1703 Год назад
እግዚአብሔር ይምስገን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ተስፋ ይስጠን የታመነ ነው
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️🙏
@raheltesfayerich5883
@raheltesfayerich5883 Год назад
Amen tv ተባረኩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
❤❤❤❤
@amanualaregahegn3116
@amanualaregahegn3116 Год назад
አገልጋይ ሰርካለምና ቤተሰቦቿ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ በእውነት ሰርኬ አንቺ የትውልድ እናት ምሳሌ ነሽ እኔም በዚህ የፀሎት ቤት በነፃ ለ7 ቀን ፀልያለሁ በኢትዮጵያ ውስጥ በነፃ ምግብ ተችሎ የሚፀለይበት አልሰማሁም ለብዙ መፀለይ ለሚፈልጉ አገልጋዬች እረፍት ሆነሻል ስላሳየሽን ፍቅር ጌታ ይባርክሽ በምችለው ሁሉ ከጎንሽ እቆማለሁ በርቺ በብዙ ችግር እራስሽን እየጎዳሽ ያገለገልሽው ጌታ ይባርክሽ “እግዚአብሔር፥ ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸው፥ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችሁትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ ዓመፀኛ አይደለምና።” - ዕብራውያን 6፥10
@amentvethiopia
@amentvethiopia 11 месяцев назад
Thanks 🙏
@user-og5uw9ck9s
@user-og5uw9ck9s 10 месяцев назад
የእግዚአብሔር እጅ አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን ስልካቸውም ሆነ ሂሳብ ቁጡር ስለማይታይ እንደገና ብትለቅ መልካም ነው! መንፈሳዊ አግልግሎት ስለሆነ ለአንችም በረካት ነው።
@amentvethiopia
@amentvethiopia 10 месяцев назад
Account number and they no ale please check again
@raheltesfayerich5883
@raheltesfayerich5883 Год назад
ተባረኩ
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
Thanks 🙏
@user-ps3sn1zv3s
@user-ps3sn1zv3s Год назад
God bless u sis
@VickYes-ph5uv
@VickYes-ph5uv Год назад
Tebarkie. Sis serkye and Sable .❤well help so happy to help this ministry 😊🎉❤❤❤🌻🌻🌻🌻2016 happy new year🎉🌻💐🙌🌻🌻🌻🌻💝🌻🌻🌻🌻
@amentvethiopia
@amentvethiopia 11 месяцев назад
Thanks 🙏
@raheltesfayerich5883
@raheltesfayerich5883 Год назад
Amen Amen
@elizabethaga3541
@elizabethaga3541 Год назад
God bless you sister.
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
❤️🙏🙏🙏
@SamueltesfayeSami-u4w
@SamueltesfayeSami-u4w Год назад
Amen amen blessed ❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 11 месяцев назад
Thanks 🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 Год назад
Thank you ❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
Thanks 🙏
@bakimesfin9663
@bakimesfin9663 11 месяцев назад
Ene ye agelgelotu tekafay negn getan betam yemiwed betesb ye geta kibir yalebet bet geta be bezu gobgnetogal nektogal aytogal bezh bet betam wedachualw Tebarkulgn 🙌
@yisakor7487
@yisakor7487 6 месяцев назад
እሄ ሁሉ ጥሩ አገልግሎት ተጠቃሚ የሆናቹ ማድነቅ ብቻ ሳይሆን ለስፋት ወይም ለማስቀጠል የቤተክርስቲያን አጥቢያት ይመለከተኛል ብላቹ ከገዘብ ሀሳብ ምክር ድጋፋችሁ ተሳተፉ ባለራይዋ እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካት
@raheltesfayerich5883
@raheltesfayerich5883 Год назад
Amen Amen ❤
@amentvethiopia
@amentvethiopia 11 месяцев назад
Thanks 🙏
@Azt189
@Azt189 Год назад
ለዚህ ነው ጳውሎስ ሊሰራ የማይወድ አይብላ ያለው። አገልጋይ እያገለገለ ሰርቶ ሊበላ ይገባል።
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
❤️❤️❤️
@yisakor7487
@yisakor7487 Год назад
Serkiy gata zemenshen yebark yesetu ejochesh yebarku set yesethal new milw kalu yedegnten tige. Yayehubshe ehta olways I LOVe you batesebshe bemehona becha destga negne
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Год назад
Amen T V ሰላም ለናንተ ይሁን ስሚኝማ ውዴ ለአስራት ብዬ ያስቀመጥኩት ብር አለኝ ለዚህ ራእይ ባስገባ ችግር አለው???አስራት ሚሰጠው ለምትገለገይበት አጥቢያ ነው ሲባል ስለምሰማ እና ውዴ ችግር ከሌለው ሰርካለም ተስፋዬ ብዬ ነው ማስገባው ወይስ ተወካይ አለ በፅሁፍ መልሽልኝ ❤❤❤ውድድ በጣም ነው ልቤ የተነካው ጌታ ሰው አስቀምጧል ውይ ልቤ ደማ ሰርክዬና በዙሪያዋ ያላችሁ ዋጋ የምትከፍሉ እህት ወንድሞቼ ምን እንደምላችሁ አላውቅም ሰማይ ይስማቹ ምድር ትታዘዝ ፍጥረታት ሙሉ ለዚህ ራእይ ክንፍ አውጥቶ ይብረር ይትጋ አሜን ውድድድድ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@amentvethiopia
@amentvethiopia Год назад
1602650086430 በብርሀን ባንክ -የእግዚአብሔር እጅ አለማቀፍ ቤተክርስቲያን አካውንት ቁጥር ነው።
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Год назад
ሌላው ደግሞ ሰው ሚበላው አጥቶ ስኳር በጥብጦ ጠጥቶ እያገለገለ ጥጋበኛ አገልጋይ ደግሞ አገር ላገር እየዞረ ወርቅናብር ያከማቻል ተው ብር ካልከፈልሽ ካልከፈልክ አይፀለይልሽም አይፀለይልህም እየተባለ ደሃ ምስኪኑ ስንቱ ተንከራተተ ተው እናንተ ባለጠጋ አገልጋዮች ይህ አገልግሎት ዋጋ አያሰጥም ፀሎታችሁምከጣሪያ በታች ሆኖ ይቀራል በናንተ ምክንያት ሃገሪቱ እርግማኗ ነውጡ ጨምሯል ተው ውድቀት ቅሌት እንጂ ትርፍ የለውም ተጠንቀቁ😢😢😢😢😢😢
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Год назад
@@amentvethiopia እሺ ውዴ አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ አስገባለሁ እግዚአብሄር ቢፈቅድ በህይወት ብንኖርሃገር ስገባ ባካል ተገኝቼም በጉልበቴም አገለግላለሁ ለዛች ቀን ያድርሰኝ ውይ ልቤ በሃዘን ደማ ባለጠጋ አገልጋዮች እባካቹ ይህን ድንቅ ራእይ ተከተሉ እግርም እጅም ልብም ሁኑ አልያ ሚመጣውን ቁጣ አትችሉትም ዋዋዋ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 Год назад
ይቅርታ አሜን T V ስልካቸው ያስፈልገኛል በብላክ ማርኬት ስለምልክ መድረስና አለመድረሱን ማረጋገጫ አስቸገርኩኝ ይቅርታ ውዴ❤❤❤
@yenegeta2084
@yenegeta2084 11 месяцев назад
Where are you located? Phone number is not working
@bayushgubena5574
@bayushgubena5574 11 месяцев назад
Далее
Cute
00:16
Просмотров 7 млн
when you have plan B 😂 @andreyreactions
00:11
Просмотров 1,1 млн
የበዓል ቆይታ prophet goldy/jesus nation tv
46:06
🛑ዘፀአት ሪልስቴት/ከየት ወዴት?
1:16:11