Тёмный
No video :(

እሳት የሚተፋ ዘንዶና ጥምቀት በኢትዮጵያ  

PASTOR TIZITAW SAMUEL OFFICIAL
Подписаться 119 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

በጥምቀት በአል ላይ ተሸክመው የወጡት ዘንዶና የጀርባ ታሪኩን ይወቁት
Support this Ministry with
cash.app/$Tizitaw1
venmo.com/u/Ti...
paypal.me/tizi....
/ tizitaw.samuel
/ kesistizitaw
/ album .
amzn.to/2WmvvIh

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 545   
@simedinku1322
@simedinku1322 2 года назад
ንጹሐን የክርስቶስ ወንጌል ለመመስከር የተመረጣችሁ ጀግኖች። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው።
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 2 года назад
እግዚአብሔር ረድቶአቸው በንስሃ ካልተመለሱ ያመለኩት ዘንዶና እባብ እንደሆነ ምህረት የለውም የራሱን አላማ ካስፈፀመባቸው በኋላ ጠራርጎ ይውጣቸዋል ካልተመለሱ የሚጠብቃቸው ይህ ነው ምክንያቱም የክብር አክሊልና ሽልማት ላገለገሉት ያለው ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው
@temesganwarku3451
@temesganwarku3451 2 года назад
አንድለይ ሳያቹ እንዴት ደስ እደሚለኝ ጌታነው ሚያውቀው ትዜ ኤርሚ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ እግዚአብሄር ዘመናቹን ይባርክ
@bk7202
@bk7202 2 года назад
በጣም እኔም እንደዛው ጌታ ይባርካቸው አንተም ተባረክ
@1Hagere
@1Hagere 2 года назад
ውሸት ሌቦች ናቸው
@brendasaad685
@brendasaad685 2 года назад
ወይ እኔም ደስ ይለኛል ዘመናችን ይባርክ
@temesganwarku3451
@temesganwarku3451 2 года назад
አሜን
@HiwiJesus
@HiwiJesus Год назад
Amen inem betam new Des yalegn betam new miwedachu
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ከዚህ ኮታት ያወጣን በእውነት ስለ እናንተ ቃል ያጥራኛል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዜ💕💕&ኤርሚ💕💕🙏🙏
@fikirtebiks4385
@fikirtebiks4385 2 года назад
Me too bro wow
@iwutbortocan3567
@iwutbortocan3567 2 года назад
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🤝🤜🤛👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🥛🥛🥛🥛tabarkuuuuuuu geta iyesusi yibarakachuuuuu wowowowow heleluyaaaaaaaaaaa eleeeeeeeeee heleluyaaaaaaaaaaa eleeeeeeeeee 🤲🎻😭❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ruthjj7405
@ruthjj7405 2 года назад
እናንተ ፀጋው የበዛላችሁ የአባቴ ብሩካን እውነትም ዋጋችሁ በሰማይ ታላቅ ነው አሁንም ቀሪው የከበረው የወንጌል አገልግሎታችሁ እጅግ የተባረከ ይሁንላችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ ::
@manwonduwolde1842
@manwonduwolde1842 2 года назад
የዘንዶው መንፈስ በኢየሱስ ስም የፈረሰ ይሁን !!!
@user-xl9rg2dt7p
@user-xl9rg2dt7p 7 месяцев назад
በጣም ታምራላችሁ ጌታ ይባርካችሁ።
@aynalemtesfaye9132
@aynalemtesfaye9132 2 года назад
ዋው ትዜ ኤርሚ የዘመኑ ፓውሎሶች በርቱ እውነቱን ግለቱ ብዙ ነገር እድናውቅ እረድታቹናል ከጎናቹ ነን!!!
@iwutbortocan3567
@iwutbortocan3567 2 года назад
🎻😭🤲💔💔💔💔💔💔tabarkuuuuuuu 👐👐👐🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@adentedela5358
@adentedela5358 2 года назад
የሚዘምር እንዳለ በማስተዋል ይዘምር : ደስ ያለው ይዘምር ትዜ አገልግሎትህ ይባረክ ኤርሚ ተባረክ
@amashewakena8378
@amashewakena8378 2 года назад
በናተ የሚጠቀም እግዚአብሔር ነው ጥሩ አገልግሎት ነው እውነትን ግለጡ ይሄ ትውልድ ጠፍቶል ሳቃችሁ ሞገስ አለው ውድሞቼ በርቱ
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 2 года назад
እግዚአብሔር አብዚቶ አብዝቶ ይባሪካችው ታባራኩ ቅዱሠንዬዬዬዬዬ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 2 года назад
ጌታ ሆይ የኔን እንኳ አይን አብርተህ እውነትህን ገልፀህልኛል ለኔ የራራህ ልህዝቤ እራራ🙏😭😭
@yematateshome713
@yematateshome713 2 года назад
bless you dear
@user-ip8ro5ln9x
@user-ip8ro5ln9x 2 года назад
ይሄን መዝሙር እያለቀስኩ ነው ምዘምረው😥😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭እሚገርመው ይሄ መዝሙር እየሱስን ያስተዋወቀን መዝሙር ነው ምክንያቱም አያስተምሩንማ እኛ ምናመልከው ማርያምን እና መላእክትን ነው እየሱስ የገባን አሁን ነው እይ ኦርቶዶክስ ሲቀልዱብን ኖሩ ግን አዳኙ ደረሰልን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@lemaberhanu2119
@lemaberhanu2119 Год назад
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የአባቴ ብሩካን
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ቤቱን የሚጠብቁለት መላዕክት አጥቶ ነው በእባብ የሚያስጠብቀው ጌታ ሆይ ማረን
@eleni311
@eleni311 Год назад
የዘመናችን ጳውሎሰ እና ጴጥሮሰ ብያችኋለሁ የምታገለግሉት ጌታ በነሱ ላይ ያፈሰሰውን መንፈሰ ቅዱሰ በናተም ላይ ያፍሰሰ ሁሌ አንድ ላይ በታገለግሉ ደሰ ይለኛል ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏❤❤❤
@brendasaad685
@brendasaad685 2 года назад
ስወዳቹ ጌታ አምላክ ፀጋውን ይብዛላችሁ ተባርኩ መታደል እኩ የጌታ መሆን ዘመናቹ ይባርክ
@yewoyneshetfenta7134
@yewoyneshetfenta7134 2 года назад
“አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።” - መዝሙር 74፥14 አሜንንን ለህዝባችንም ከጌታ ዘንድ የቃሉ ወተት ይፍሰስ።
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 2 года назад
ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🏻❤️🙏🏻
@amya.9535
@amya.9535 2 года назад
😂😂😂 ይገርማል እኮ እባካችሁ 🤔 ይህንንአይነት ትምህርት ወገኖቻችን እየተማሩ እንዴትይሆን እውነትን የሚይገኙት(እየሱስን) ያገሬ ሰው በጣም አሳዘነኝ🙇🙇🙇🙇🙇
@Canada404
@Canada404 2 года назад
እውነት ብለሻል እህቴ እግዚአብሔር የኛን አይኖች እንዳበራ እነርሱንም መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳቸው መፀለይ አለብን እኔም ሁሌ አዝናለሁ ቢያንስ ፊደል የቆጠረው ህዝብ መፅሀፍ ቅዱስን አለማንበቡ ይገርማል 😳😢
@user-cw6ts1lk2i
@user-cw6ts1lk2i 2 года назад
በኢየሱስ ስም የስዕል የጣኦት መንፈስ ከምድሬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ላይ ይጠራግ ሕዝቤ ንቃ👉 👂👂ኮታት አያድንም አዳኝ ሰማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መረገጫ የሆነው ኢየሱስ ብቻ ነው ።
@aberasheyob3902
@aberasheyob3902 Год назад
ትዜ እና ኤርም በአዉነት እግዚአብሔ አምላክ አብዝቶ ዘመናችሁን ይባርክ ። እግዚአብሔር ለብዙዎች መዳን መንገድ አድርጎ ይጠቀማችሁ።
@natanassefa9347
@natanassefa9347 2 года назад
በዘመናችን እናንተን ያስነሳልን አምላክና አባት የእስራኤል ቅዱስ ሰም ለዘላለም የተባረከ ይሁን አሜንንን ተባረኩ
@wondimuwoldemengesha5174
@wondimuwoldemengesha5174 2 года назад
“አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።” - መዝሙር 74፥14 የተባለው ልፈጸም የዚህ ዘንዶ ራስ 7ም ተቀጥቅጦ ለ ኢትዮጵያ ቀን እንደምወጣ ተጺፏል ጌታ ይባርካችሁ ቀጥቅጡት። እሱም በእንጨት አይሆን በእግዚአብሔር ቃል ነው ።
@kebebushteferi1080
@kebebushteferi1080 2 года назад
እናተ ወንድሞቼ እውነትን እንዲህ ቁልጭ አድርጋችሁ እየሱስን በማሳየት ያላችሁን ትጋት እጅግ ደስ ይላል ዎጋችሁ ትልቅ ነው ተባርካችሁ ቅሩ።
@jeyegetachew6380
@jeyegetachew6380 Год назад
“ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም፦ አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት።” - ራእይ 13፥4 ይህ ትንቢት በምድሬ ኢትዮጵያ ላይ አያለሁ ብሎ ማሰብ ይከብዳል 😭😭😭😭😭😭 ቸር አባት ሆይ የተኛ መንፈሳቸው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አንቃላቸው
@aminashinawi-im5wk
@aminashinawi-im5wk 7 месяцев назад
ዎይ ጌታ ሆይ ህዝብን መልስ ምንም የ እምነት ምንነት ሳይገባቸዉ የሚከተሉትን አይናቸዉን ግለትላቸዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭ዎንድሞቼ እናንተን ጌታ ጨርሶ ይባርካችሁ ፀጋዉን ያብዛላቹ አዲናቅያቹ ነን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@netsanettillaye9019
@netsanettillaye9019 2 года назад
ጌታ ይባረክ የረዳን ከማይመች ሰፍራ በደሙ የሠበሠበን የገዛን ስሙ ይባረክ
@genetbiru132
@genetbiru132 2 года назад
ወገኖቼ ! እግዚአብሔር አምክ አብዝቶ ! አብዝቶ ! ይባርካችሁ ፀጋውም ይብዛላችሁ ! ይሄን የእግዚአብሔርን እውነተኛ እና ለሰው ልጆች ሁሉ የተገለጠውን ብርሀን የሚያጨልም የጨለማ ስራ ሰው ሁሉ እንዲያውቀው ከሐገራችንም ላይ በንስሐ እና በፀሎት እንዲነቀል ይህን መልእክት ያያችሁ እና የሰማችሁ ወገኖቼ ሁሉ ! ለሰው ልጆች ሁሉ መዳን ይሆን ዘንድ !እባካችሁን ሼር አድርጉት ይሄነው እውነቱ !!! በመፅሐፍ ቅዱስ {በወንጌል} ከተፃፈው ውጪ ተረት ! ተረት ነው ፣በፍፁም አይጠቅመንም ትርፋ ድካም ነው ❤️❤️❤️🥰🙏🙏🙏😇😇😇
@genetjimma5405
@genetjimma5405 2 года назад
Wagnoch yabata brcan gata eysues ybarkhu e/r endenanta aynatn lmdrcen lhzbacen ewnatn yamgalx slasnsale gataya ybarak lnant gata xagawen ybzalcu tbark
@yyouapy4012
@yyouapy4012 2 года назад
እውነት ነው በትክክል ኤርምያስ ትዝታ ጌታ ይባርካችሁ
@mesizewde338
@mesizewde338 2 года назад
ትዜ ኤርሚ ተባረኩ እናንተን የስጠን እግዚአብሔር ይባረክ ለምልሙ ተባረኩ እንወዳችሃለን።
@prophetzinashyada9417
@prophetzinashyada9417 3 месяца назад
በጣም የምገርው መዝሙር 74፣14 ላይ አንቴም ዘንዶውን መታህ ለኢትዮጵያውያን ምግባቸውን ሰጠ ይላል ናእ/ር ዘንዶውን እስክ መታ ድረስ ኢትዮጵያ ዘንዶ ታመልክ ነበር ማለት።
@almaztafa2563
@almaztafa2563 2 года назад
ኢየሱስ ጌታ ንው
@tirulegesse8207
@tirulegesse8207 2 года назад
ወንድሞች ስው እውነትን ማወቅን ባልፈለገ መጠን ያጋንት መጫወቻ ነው የውስጠኛው አይኑ ጌታ ያብራለት እናተ ፀጋዉ ይፀምርላቹ አድነን
@berhanumarkos9237
@berhanumarkos9237 2 года назад
ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ የወነጌል አረበኞች ናችሁ ተባረኩ።
@almaztafa2563
@almaztafa2563 2 года назад
እግዚአብሄር ይባርካችሁ መጋቢ ትዝታው ው ዊኤርምያስ ተባርኩ በብዙ ፀጋውን ያብዛለችሁ
@enegennegusenshomekugn4627
@enegennegusenshomekugn4627 Год назад
የክርስቲያን ደሴት የእግዚያብሄርም አስራት የተባለችው ኢትዮጵያውያ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ
@Princesses-h4b
@Princesses-h4b 2 года назад
Amen amen. ዘመናችሁ ይባረክ።
@abebadesta7762
@abebadesta7762 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካቹ ወንድሞቻችን!!!!!
@meskremkebede7267
@meskremkebede7267 2 года назад
ያባቴ ብሩካን ተባረኩ ዘመናችሁ ሁሉ ለኢዬሱስ ይሁን አሜን!!!
@selamawitabebe1472
@selamawitabebe1472 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነትን እየገለጣችሁ ስለሆነ ብዙ ነፍስ እያዳናችሁ ነው ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ
@bahruabogalebahrua9385
@bahruabogalebahrua9385 2 года назад
ትዝዬና ኤርሚ ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ በርቱ ጌታ በእናንተ ብዙዎቹ ንእያሰመለጠ ነው ጌታ ይባርካችሁ።
@firihiwotgebremedhin7860
@firihiwotgebremedhin7860 2 года назад
እውነት ነው ጌታ ኢየሱስ እረፍት ነው!!ከምድሪቱ ላይ ይሄንን መርገም የሚሰብር የእግዚአብሔር ምህረት እንዲመጣ መፀለይ አለብን ወይኔ ወገኖቻችን እንዴት ታስረዋል። እግዚአብሔር ይገሥፀው!
@sarabelay6823
@sarabelay6823 2 года назад
ሳቅና ለቅሶ ተቀላቀለብኝ ይህ ሁሉ ኢትዮጵያ ምድር ነዉ? ኤርሜ በህልም ነዉ በለኝ በህወት ያሉ ሳይሆን ለሞቱት እንደገና አለቀስኩ
@truth2232
@truth2232 2 года назад
የኔ ቆንጆ እኔስ በጣም ፈራሁ ለአገሬ በጣም አዘንኩ !!! በጣም አለቅሳለሁ ፍርሀት ያዘኝ!!!!
@sweetman5249
@sweetman5249 Год назад
Ewunet new Ethiopia wusit yalew Taot yetim yelem. Yeleyelet hager new 😂
@YOSEPH12.
@YOSEPH12. 2 года назад
የእግዚአብሔር አገልጋዬች እንወዳችኃለን.በብዙ ፀጋ ይብዛላችሁ! በደሙ ተሸፈኑ! ጠላታችሁ ጧ ጠሽ ይበልላችሁ!
@amarechgebre48
@amarechgebre48 2 года назад
ቃሉን በብዙ ከዚህም በበለጠ ያብራላችሂ
@user-vo8cm6sq8y
@user-vo8cm6sq8y 3 месяца назад
ዘመናቹ ይባረክ
@rachelnegussie8981
@rachelnegussie8981 Год назад
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ የተወደዳችሁ የጌታ ምርጦች እንወዳችዋለን
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ይገርማል እኔ ምንም አላውቅም ይህን ሁሉ በ18 ዓመት ነው ቤተሰብ ትቼ ወደ ጌታን የተቀበልኩኝ። ተባረኩ
@P.TsedekeKM
@P.TsedekeKM 3 месяца назад
ጌታ ይበርከችሁ!!
@MrGIG2012
@MrGIG2012 2 года назад
1 ጴጥሮስ 5 (1 Peter) 8፤ በመጠን ኑሩ ንቁም፥ ባላጋራችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን ፈልጎ እንደሚያገሣ አንበሳ ይዞራልና፤ ያዕቆብ 4 (James) 7፤ እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤ 1 ዮሐንስ 4 (1 John) 4፤ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።
@masaratjisus4238
@masaratjisus4238 2 года назад
ክብር ሁሉ ለአምካችን ለእግዚአብሔ ይሁን ዓይኞቻችን ለአበራ ጉድ እኮ ነው ጌታ ይቅር ይብላችው ጌታ ይባረካችሁ የአባቴ ብሩካን ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏
@ayelebedane2655
@ayelebedane2655 Год назад
ይህ በህዝብ መጫወት ነው ። በእውነት ህዝብ ይህንን ማንም አያውቅም ።
@bezawitdaniel3348
@bezawitdaniel3348 2 года назад
ወይ ጉድ ከስንት ነገር ነው ጌታ ያስመለጠን ወገኖቼ
@mulualemshmulualem8164
@mulualemshmulualem8164 2 года назад
ጌታ ይባርክ በመንፈስ የተሞላ ዝማሬ
@user-lp9sz4ct2z
@user-lp9sz4ct2z 4 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ደሙ በግባራቹ ላይ ይሁን
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 2 года назад
ስወዳችሁ ጸጋ ይብዛለችሁ ኢየሱስ ብቻ ጌታ ነው
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 2 года назад
Thank you guys to sharing us 🙏🏽 you guys are our blessing ❤️
@user-qu7mz8pn9f
@user-qu7mz8pn9f День назад
Yadnal eyesus❤❤❤❤❤❤❤❤
@azebtesfagiorgis6364
@azebtesfagiorgis6364 2 года назад
Amen Amen 🙏 Egziabhier amlak yemesgen
@tsehayweldu6251
@tsehayweldu6251 2 года назад
አዲሰ አበባ ዘንዶ አሰራ ማርያም ምትባል አለች ዘንዶዉ የሷ ታቦት ይሆናል አቤቱ ሰዉረኝ
@terefebishamobishamo9929
@terefebishamobishamo9929 2 года назад
ዘመናቹ የተበረከ ይሁን የኢየሱስ ክርስቶስ (የእውናት ገለጮች )
@meretechhassni305
@meretechhassni305 2 года назад
ክብረ ሁሉ ለጌታ ይሁንን እናንተም እግዚአብሔር ይባረካችሁ።
@caa7291
@caa7291 2 года назад
ዎንድሞቼ ጌታ ዘመናችውን ይባርክ ተባሬኩ
@mamushTafese-gf1zn
@mamushTafese-gf1zn 3 месяца назад
በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@efrataabraham4324
@efrataabraham4324 2 года назад
ተባረኩ የእግዚአብሔር አገልጋዮች በእናንተ አገልግሎት ብዙ ትውልድ ወደ ዕውነት እየመጣና እየዳነ ነው በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን
@emeymekseb469
@emeymekseb469 2 года назад
You guys both of you you are my blessing that jesus gave me when I listen to your thoughts I become powerful jesus is king for ever and ever.
@alemayehueshete9458
@alemayehueshete9458 2 года назад
እግዚያብሔር። ዘመናችሁን ይባርክ
@Ephiephi1998
@Ephiephi1998 2 года назад
መዝሙሩ ድንቅ ነው። ድምፁ ም ምርጥ ነው። ተባረኩ ወንድሞች።
@bonituwario5450
@bonituwario5450 2 года назад
Our Jesus , He is a son of God and True and powerful Lord 🙏 God bless you brothers .
@iyoelgizachew7610
@iyoelgizachew7610 Год назад
Tezetaw yemelewete miknyat nek geta yibark
@mesfimarkostube1184
@mesfimarkostube1184 2 года назад
God bless u abundantly Ermi and tizu
@abnett.6429
@abnett.6429 2 года назад
የእግዚአብሔር ምህረት ይሁን። ተባረኩ
@abinetmekuriya9419
@abinetmekuriya9419 Год назад
አመን ኢየሱስ በቂያችን ነው....................
@fantayedesta2790
@fantayedesta2790 Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የእውነት ወንጌል ለማድረስ ለምትከፍሉት ዋጋችሁ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው
@MrGIG2012
@MrGIG2012 2 года назад
እውነት ነው ትልቁ ነገር ምህረት እንድወርድ መጸለይ ነው።
@abrehagebru5674
@abrehagebru5674 2 года назад
ጌታ ይባርካችሁ የእግዚአብሔር ባርያዎች
@tsiontilahun3669
@tsiontilahun3669 2 года назад
አንዳንዱ ነገር ሲሰማ የሆነ ተረት የሚማስል የሚያስቅ ነው የሚሉት ነገር የኔ ወገኖች አሳዘኑኝ በዚህ እስራት ያሉ፡፡ ጌታ ኢየሱስን በማመን እና በማወቅ ወደሚገኘው የዘላለም ህይወት ሰዎች እንዲመጡ ምክንያት ናችሁና በርቱ ወንድሞቼ ይሄ ከርታታ ህዝብ ይረፍ ኢየሱስን እያወቀ በርቱ፡፡
@gudadura2945
@gudadura2945 2 года назад
ተባረኩ፣ የእግዚአብሔር ሥራ ይብዛላችሁ፡፡
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 9 месяцев назад
Ke Chaina Hager asmetitewit yihonal Zendowin.
@chalachewkebede2318
@chalachewkebede2318 Год назад
እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው ልዩ የወንጌል ተልእኮ ነው ድንቅ ነው ተባረኩ ተባረኩ
@mamitugeleta3752
@mamitugeleta3752 2 года назад
AMEN AMEN AMEN elelelelelelelel Hallelujah Hallelujah Hallelujah! God bless you abundantly my brother for such a blessing song! May God almighty bless you both for everything you doing to serve our heavenly father God! Stay blessed forever!
@gedadjillo3259
@gedadjillo3259 Год назад
ሲመስለኝ ሙሴ በፈሪኦን ቤት አድጉ እስራኤላውያንን እንድያስለቅቅ በሚስጢር ጌታ ለእራሱ እንዳዘጋጀው ልክ እንደዛው የእናንተም እንዲሁ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይባረክ በዘመናት መካከል ልሰራ ያለውን እርሱ ያውቃልና። እንግዲህ ሁለታችሁም በተሰጣችሁ ፀጋ ለተጠራችሁለት የወንጌል አደራ በርቱ እንደ ሙሴ በቤታቸው አድጋችኋል ደግሞም ከፈሪኦን ግዞት የጌታን ለጌታ እንድታስመልጡ በርቱ ። ደግሞም እፀልይላችኋለሁ ፣ተባረኩ፣ ፀጋው በነገር ሁሉ ይብዛላችሁ። እወዳችኋለሁ
@nefisa
@nefisa 2 года назад
ተባረኩ ትምህርታቹ ተመችቶኛል
@Bara577
@Bara577 2 года назад
የአባቴ ልጆች ትዜና ኤርሚ በጌታ ጸጋ በርቱ።
@user-nf8cq9fl1p
@user-nf8cq9fl1p 5 месяцев назад
ጌታ ብርክ ያርግህ እግዛቤር ይጨምርልህ
@debbietefera3718
@debbietefera3718 2 года назад
አንድ ላይ? ሲያምርባችሁ! 2ቱ የወንጌል ጀግኖች.... ቀጥሉ እውነትን መግለጥ ❤
@Abelmedia1214
@Abelmedia1214 Год назад
አሁን በቅርብ በአገረ ብራዚል ሰይጣንን ሲያስመልኩ የሰይጣንን ስእል ይዘው ከፍ አርገው ሲያሳዩ ክርስቶስን ሲያንገላቱ የሚያሳይ ፌስቲቫል አሳይታ እግዚአብሔር በቁጣ አጠፋቸው ባአገራችን እንደዚ አይነት ነገር መደረጉን ስሰማ በጣም ዘገነነኝ
@user-in9vg8sp6x
@user-in9vg8sp6x 2 года назад
ኦርቶዶክስ ሆኘረ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እሚባለውን ስዕል እቤቴ ነበረ ከዚያ በህልሜ ልክ እንደ ስእሉ አይነት ሰው ቆሞ ብዙ እቃዎች ይቀበላል ገዳም ውስጥ ሆኖ ከዚያ እኔ መፀሐፍ ቅዱስ ይዤ ነበር ሰዎቹ የያዙት እቃ የለኝም ከዚያ መጸሐፉን እንኩ ስላቸው ገብረ መንፈስ ቅዱስ የሚባሉት አልቀበልም አሉኝ የሌላውንቁሳቁስ ግን ይቀበላሉ እኔ የያዝኩትን መጸሐፍ ቅዱስ ግን ተጠይፈው ሲሸሹ ለምን አልተቀበሉኝም ብዬ ሳዝን በህልሜ አይቼ በጣም ግራ ይገባኝ ነበር ኧላ ግን እውነት ህይወት መንገድ የሆነው በቃሉ በኩል አገኘኝ
@berhantekla2608
@berhantekla2608 Год назад
ጌታ ብርክ ያድርግህ ያብዛህ
@adanechmantose6102
@adanechmantose6102 2 года назад
Our precious brothers almighty God bless you.
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 года назад
ፓስተር ኤርሚያስ እና ፓስተር ትዝታው የእግዚአብሔር ጀግኖች ናችሁ
@destaf.mijena1538
@destaf.mijena1538 2 года назад
የሀገራችን በረከት የተያዘው በነዚህ የተሳሳቱ የጣኦታት አምልኮ ነው፣ ጌታ ይባርካችሁ
@karebu8195
@karebu8195 2 года назад
መጋቢ ትዝታው ተባረክ ድምፅሕም ከዛ በላይ የመዝሙሩ ቃል content I really like it much blessing to you guys.
@almaztafa2563
@almaztafa2563 2 года назад
ክብር ሁሉ ለ እግዝአብሔር ይሁን
@abebechaberta3553
@abebechaberta3553 10 месяцев назад
ጌታ ዘመነችው ይባርክ
@user-rj1go6zw6e
@user-rj1go6zw6e 6 месяцев назад
Wuddiii yetelechihu nachu Eg/r kenante gar yihun❤❤❤❤
@JJjj-rp1oc
@JJjj-rp1oc 2 года назад
Glory to God! I love your song Tizitaw it is amazing God bless you both ❤
@amdemariamabebe4721
@amdemariamabebe4721 2 года назад
ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ ።ለናንተ እንደበራላቹ ለሌሎችም እንዲሁ ይብራላቸው።
@amsaleworku139
@amsaleworku139 2 года назад
paster Ermias and paster Tizitaw you are heroes of God
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 2 года назад
ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏እግዚአብሔር የትውልዱን ልብ ይክፈት 🙏
@minashawutirajo
@minashawutirajo Год назад
ክብሩ ለአምላካችን በረከቱ ለወንድማችን ይሁንልን 🙏🙏
@alemhaylu9986
@alemhaylu9986 Месяц назад
እባካችሁ ወድሞቼ ስሞቸው የሚናገሩት ለሰማይ ቀተው ነው ከገባችሁ ከሲዎል አምልጡ እየሱስ ለፍርድ ይመጣል
@tamiratmarinata2043
@tamiratmarinata2043 2 года назад
ዘመን የተባረከ ይሁን ።አሜን።አሜን።
@ajebiterefe759
@ajebiterefe759 2 года назад
ዘንዶው በኢየሱስ ስም ይወጋ!
Далее
#ፍትሃት እና #ተዝካር #Tizitaw_Samuel_Live
1:41:44