Тёмный

እስላማዊ የሴት ዘመናዊ ልብሶች ዲዛይን እና የፋሽን ትርዒት በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 62 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Опубликовано:

 

18 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 500   
@ሰኒያሀበሻዊት
@ሰኒያሀበሻዊት 4 года назад
ጋዘጠኛዋ አንድዋ ትክክለኛ ጥያቄ ነው የጠየቀቻት ከሀይማኖት ጋር አይጋጭም ያለቻት ተመችታኛለች
@user-fi1zj4mf4i
@user-fi1zj4mf4i 4 года назад
Betam
@elhamsjourney2425
@elhamsjourney2425 4 года назад
Mashallah😍😍
@elhamsjourney2425
@elhamsjourney2425 4 года назад
Ehe le Muslims and ermija new
@Noah-lb6cy
@Noah-lb6cy 4 года назад
yeah
@zdyeholetawayeholeta737
@zdyeholetawayeholeta737 4 года назад
በጣም ካፊሯ ያወቀችውን ሙስሊሟ አታውቀውም አጂብ
@ሳአድነኝየናትዋናፍቂሳአድ
ረሱል አሉ ፀጉርዋ ልክ እድ ግማል ሻኝ የቆመ የጀነትን ሽታ አታገኝም ።
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 года назад
አዎ ወላሂ በጣም ያሳዝናል የሂጃብ ውበት ነው አለቻትኮ ጉድኮ ነው ፀጉሩን መሸፈን ተቀብላ እደግመል ሻኛ ወደላይ ማቆሙ የሂጃብ ጌት ብላው እሪፍ
@ሳአድነኝየናትዋናፍቂሳአድ
@ገሊላ አማራዋ ቆጆ ይቅርታ ሚያስቅ ነገር አለ
@ሳአድነኝየናትዋናፍቂሳአድ
@@bentbaba4317 አላህ ይህዲዬን ለብሰው እዳለበሱ በጣም ነው የሚያሳዝነው
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 4 года назад
ትክክል ብለሻል ። ለብሰው ያለበሱም ይመጣሉ ብለዋል እነዚህን መሰል ኢስልምናን አበላሾች መሰል ነው ።ነ
@remlitube1684
@remlitube1684 4 года назад
@@Tube-wc5on ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሪኝ እመልሳለሁ
@ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች
ይች ዱቄት በኢስላም ስም አትነግጂ በጭራሺ ኢስላማዊ አለባባስ አይደለም ስለኢስላም ኢስላም በጭራሽ አታውቂም
@berekatube3469
@berekatube3469 4 года назад
እህቴ እራህማ እነዚህን እንድታነቢያቸው ዘንድ ጋበዝኩሽ አላህ ከይሩን መገድ ይምረጥልን ያረብ ስምንቱ የሂጃብ መስፈርቶች ውዷ እህቴ ሆይ! ሂጃብሽ ትክክለኛና ሸሪአዊ ይሆን ዘንድ የሚከተለኡትን ቅድም መስፈርቶችን ሊያማላ ይገባል። 1-ሙሉ የሰውነትን ክፍል የሚሸፍን መሆን አለበት። 2- ስስ እና የሰውነት ቅርጽን የሚያሳይ መሆን የለበትም። 3- ሂጃቡ ያሸበረቀ( እይታን የሚስብ) መሆን የለበትም። 4- በሽቶ ወይም በ እጣን የታጠነ መሆን የለበትም። 5- ወፍራምና ሰፊ መሆን አለበት። (ጠባብ መሆን የለበትም)። 6- ከወንዶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም። 7- ከኢስላም ሀይማኖት ተከታይ ውጭ ያሉ ሴቶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም። 8- በጣም የተጋነነ፡ ሂጃቡ ዝናን ለማትረፍ የሚለበስ ልብስ መሆን የለበትም። እነዚህን መስፈርቶች አሟልተሽ እስካለበሽ ድረስ ትክክለኛ ጌታሽ ያዘዘሽን አለባበስ አለበሽም!!!!! ስለዚህ አሁንም ቅርብነው መስፈርቶቹን አሟልተሽ የሰውን ይሉኝታ ትተሽ የአሏህን ትእዛዝ አሟልተሽ ልበሽ ለእህቶችሽም አልብሽ ያኦህቴ ከሪማ ውዷ እህቴ መልዕክቴ ይደረስሻል በየ ተስፋ አደረጋለው
@لاإلهإلااللهمالناغيركياالله
አህሠንቲ ውዷ እህቴ አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን
@user-xm1ui2gv1r
@user-xm1ui2gv1r 4 года назад
ሰህማማዬ ልክብለሻል ሲጀመር መኛፍሽን የለም በተለይ አለባበሷ ከታችተገላልጣለች ላሀውለላ
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 4 года назад
ጀዛኩም አላህ ኸይር በረካ ቱብ
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 4 года назад
ክክክክ መጀመሪያ እራሥሺ ያልሺዉን ተግባራዊ እያደረግሺነዉ ምደረ ዱቄት ሁላ
@hdhr3886
@hdhr3886 4 года назад
ትክክል እህቴ
@arebuahmed2762
@arebuahmed2762 4 года назад
ለሴት ልጅ የሰውነት ቅርፅን የሚያሳይ ልብስ እስልምናችን አይፈቅድም
@hikmah3704
@hikmah3704 4 года назад
አሁን ኢሄ አለባበስ ትልቁ ጌታችን ይወደዋል ቢላሂ አላህ ይህዲኪ
@hg4217
@hg4217 4 года назад
እስከ ባትሽ ለብሰሽ እንዴት ኢስላማዊ ብለሽ ትሰይሚያለሽ ኢስላም እንድንሸፋፈን ነው ያዘዘን
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 4 года назад
ወሪ እና ባልሽጋ ቤተስብሽ ጋ ስትሄጂ ጅልባብ አርገሽ ነው
@ሰአድነኝየራያዋ
@ሰአድነኝየራያዋ 4 года назад
@@Hanihani-lw8sw እረ ባክሽ. አሁን. ታድያ ባሏጋ. ከጉርፋ. በሰለችሽደ. ሚድያ ላይ መመላቀጧ. ተፈቅዶላታን. ወሬኛ
@meremaadem7167
@meremaadem7167 4 года назад
ኢስልምና ፋሽን አይደለም ፋሽን ተከታይ አይደለም አች እራስሽ አለበሽም ተገላለጥሽ እጅ ኢስላም ስም አትነግጂ አላህን ፍሪ ይሄ አለባበስ ከኢስላም የወጣነው
@amiwolloyewa3593
@amiwolloyewa3593 4 года назад
ፀጉር ተቆልሎ አንገት ተገልጦ ፋሽን ድንቄም ፋሽን እህቴ ይልቅ ይህን ምንም ለማያዉቁ ህፃናት ያልሆነ ነገር እያሳያችሁ አበላሻችሗቸዉ አላህ ሂዳያ ይስጠን
@wawemasalhbtametgstganheal5231
@wawemasalhbtametgstganheal5231 4 года назад
የሂጃብን መስፈረት አያሞላም አላህን ፈሪ
@Mona-de4mh
@Mona-de4mh 4 года назад
በትክክል
@salihat7830
@salihat7830 4 года назад
ሙስሊሞች ኮመነታተሮች ግን ካለተሳደባችሁ መፃሃፍ አትችሉም የገዛ እህታችሁ መምከር ዱዓ ማድረግ እንጂ ስድብ ከሷ ይልቅ ተሳዳቢዎች ናችሁ እስልምና የምታሰድቡት
@zamzamzamzam7194
@zamzamzamzam7194 4 года назад
እንዛምድ በቅንነት
@asyafaji7603
@asyafaji7603 4 года назад
እኔም ሁሌ ምገርመኝ ምያሸማቅቀኝ ነገር ነው
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ
ትክክል የልቤን ተናገርሽልኝ
@user-xm1ui2gv1r
@user-xm1ui2gv1r 4 года назад
ሰህትክክል
@ሄሪያናስር
@ሄሪያናስር 4 года назад
አላህን ፍሪ በኢስላም።አትነግጂ አንገት እያታየ የኢስላም ፋሽ አትበይ ኢስላም በቁረዓን የተነተነልን አለባበስ ሂጃብ አለን አለሃምዱሊላህ
@hayat7670
@hayat7670 4 года назад
አላህዋክበር🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@rahmarehmet6016
@rahmarehmet6016 4 года назад
ኢስላማዊ ሳይሆን ልብ በሚለው ቢያዝ ባይ ነኝ ከላይ ማሻአለህ ከታች አኡንዙቢላህ!!!
@medisekina409
@medisekina409 4 года назад
ፕሮፋይልሽን ከመሳደብሽ በፊት
@zeharatube1277
@zeharatube1277 4 года назад
አችም መጀመሪያ የእራስሽን እይው
@yadotden6703
@yadotden6703 4 года назад
ድንቄም እናንተ ናቹ ታዳጊ ልጆችን ፍሽን እያላቹ ሂጃብ ለበስን ይላሉ ግን እስልምና መገለጫ አይደሉም
@farahabdu3718
@farahabdu3718 4 года назад
ወይ ሂጃብ አረ ተው ዲነል ኢሰላምን አታበለሹት ፋሽን እያለቹ. ኬት ያመጣሸው ነው ሂጃብ ብሉ ፋጨሽን
@ሙስሊምነኝእኔሌላስም-ሸ7ረ
እንደዚህ አይነት እስላማዊ አለባበስ የለም አላህ ቀልብ ይስጥሽ መጀመሪያ ሸሪአችንን ተማሪ
@እሙአብዱልመጅድ1
@እሙአብዱልመጅድ1 4 года назад
ትክክል ስለድኑአምንምአታቅምአልተማርችም
@እሙአብዱልመጅድ1
@እሙአብዱልመጅድ1 4 года назад
ቢያንስ ስለሂጃብስለሶላትፆም ፈርድፈርዶቹንኳንማወቅግድነው
@alemneshwasihunasmara9286
@alemneshwasihunasmara9286 4 года назад
ብዙ እንጠብቃለን በርቱ
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 4 года назад
Betam gobez set nesh mare berchi
@zahara122w8
@zahara122w8 4 года назад
በመጀመሪያ የእስልምና ስርአቱን ተማሪ የማታውቂውን እየዘባረቅሽ ሰውን አታታይ አንች የተናገርሽውን በሙሉ አንድትም አትወክይ አንች ዥልጥ
@ሀሊYouTube
@ሀሊYouTube 4 года назад
አለባበሷ በርግጥ ከይስላም የወጣነው ግን አችም ትክክልአይደለሽም ኢስላም ስድብ አላስተማረንም እራሳችሁ ተሳስታችሁ ስው አታሳስቱ
@user-zw9fc5kl2h
@user-zw9fc5kl2h 4 года назад
ኢስላማዊ የሚለውን ስም ተይና ዲዛይነር ነኝ በይ በኢስላም ስም አትነግጂ አላህ የህዲኪ
@ሁለገብYoutube-q2o
@ሁለገብYoutube-q2o 4 года назад
ሀሀሀሀሀሀሀ ዲዛይን አለች እኮ እግርሽን ሸፍኚ መጀመርያ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 года назад
ኢቢኤሶች ሙሉ ፕሮግራሙን በኢስላማዊ ዝግጂት እንዳስኬዳችሁት ለክርስትናውም በዓል እንዲሁ እምነቱ በሚፈቅደው አድርጉ እንጂ የማንንም ዘፋኝ ከመጋበዝ የቤተ-ክርስቲያን አስተማሪና ዘማሪዎችን አቅርቡልን
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 4 года назад
ትክክል
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 4 года назад
እህት በግዜ ተመለሺ ከሀይማኖትሽጋ ይጋጫል ብዙ ሰው ይዘሽ ትጠፊያለሽ ለሚጠፉት ደግሞ እኔም አንችም ተጠያቂ ነን የቂያማቀን
@Mona-de4mh
@Mona-de4mh 4 года назад
በትክክል
@seadaahmed2905
@seadaahmed2905 4 года назад
ሣህ
@nofdereje6500
@nofdereje6500 4 года назад
Why you guys always post hate comments? You gotta appreciate sisters like this ! I swear shame on you ! Why don’t you just say good job keep it up she put a lot of efforts to make this dresses so let’s appreciate!
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
Hulum setoch lasetoch misetut comt kinatim yichemirali demo sitetim kebeza idezahu new
@merimayene3605
@merimayene3605 4 года назад
Why would we need to appreciate?? She is a disgrace to our religion. I respect the fact she have the right to do anything she wants but she can't use the Islamic name because it is not
@sitrazee13
@sitrazee13 4 года назад
eziga sle tlacha aydelem sle islmna tkklegna yalhone neger new eyastemarech new sew kezi mn ymaral achr libs lbesu eyalech new tsegur eyasayech new srawa lihon ychlal gn media lay endet islmnan maywekl neger takerbalech yasafral yhe eslmna aydelem shame on her
@zeharatube1277
@zeharatube1277 4 года назад
ኢስላማዊ አትበይ ምኑም ኢስላማዊ አለባበስ አይደለም የተወጣጠረ ሌላ ፀጉራቸው የተቆለለ ፣አጭር ልብስ አኡዙቢላህ ሸበብ ሸበብ ሲሉ አያፍሩም ሌላ ኢድ አል አደሀ አይደለም ከከከከ
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
EDE MUBARKI FOR Al Muslims Ethiopia 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@alemneshwasihunasmara9286
@alemneshwasihunasmara9286 4 года назад
እነዚህ ሁለት ጋዜጠኞች አብረው እጀግ ሄደዋል ይደማመጣሉ ጥያቄዎች ጥሩና ተገቢ ናቸው።
@salammar7217
@salammar7217 4 года назад
ቢጫው ቢቻ ያምራል
@ሳአድነኝየናትዋናፍቂሳአድ
እንደ አች አይነቱ ነው እስልምናን የሚያሰድበው ቁምጣ ለብሳልኝ ኢስላማዊ ልብስ ትላለች
@meseretashenafiharegu8539
@meseretashenafiharegu8539 4 года назад
I like Mekdes and sorry the other host Name but good job. Go go go Ebs
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@seadaarsenal4214
@seadaarsenal4214 4 года назад
ኢስላማዊ የሚል እስላምን የሚወክል ልብስ የለም አትቀባጥሪብን አቦ
@user-od7jp1pj4g
@user-od7jp1pj4g 4 года назад
ልብስሽ አጥሯል ስነ ስርአት በድናችን አትቦጫረቁ
@ፋጡማሰይድ-ጸ4ወ
@ፋጡማሰይድ-ጸ4ወ 4 года назад
አኡ ቢላሂ ማንሸይጧን እረጂም ወይኔ ፋሺን ሂጃብ ሀሀሀሀሀጉዲ መጣ አህቴ ይህ ለብሰ ሳይሆን እራቁትነው ተኩፋሩች ጋራ መምሳሰል ይህ የሙሰሊሞችልብሰ አይደለም አኔግረም የሚለኝ ፋሺን ምንደነው እራቁትመሂደከሆን ጠንቅረበሉ ይቅረ አዱኒ ቀሪናት ወላሂ በጣም የምታሰፈራ ቅን አላች ያአላህ መጫረሻችንን አሳምረልን አላህ ሂዳያ ይሰጠን🙏🙏
@szedszed6168
@szedszed6168 3 года назад
masha Allah yene konjo endch antun ybzlen
@Gg-pn9rq
@Gg-pn9rq 4 года назад
ቂያማ ደረሰ እኔስ በጣም በሸቅኩ እስልምናንየማይወክለውን የኢስላም እያሉ
@afromama9089
@afromama9089 4 года назад
Mashallah
@zdyeholetawayeholeta737
@zdyeholetawayeholeta737 4 года назад
ስለ እስልምና ምንም እንደማታውቂ ማጠቃለያ ላይ የእኳን አደረሳቹ መልክት ስታስተላልፊ ኢድ አድሃ ይሁ ኢድ አልፈጥር መሆኑን እራሱ የማታውቂ ነሽ ለማንኛው ላስታውስሽ ኢድ አልፈጥር ነው እሺ።
@astedemekonnen4281
@astedemekonnen4281 4 года назад
ebs ፕሮግራም በጣም የምወደው ፕሮግራምነው በተለይ እራኬብእያለች ሀማዝናናት ተበሎ ሳይታወቅ ስህተት ይሰራል ለምሳሌ በ 30 የተላለፈው ፕሮግራም ላይ አስፋውናመሳይ ከቤት ወደቤት እቃ ሲዘዋወር ያሳያችሁት ፕሮግራምላይ ቅር ያለኝን ሳልናገር እንዳላልፍ ነው እሱም በዘመነ ኮረነና ኩኪስ ስተገኙ ማስካችሁን በነካካችሁት እጃችሁን ሳትታጠቡ መብላታችሁ2ኛ ኩኪስ ሰርቃችሁ መብላታችሁ ሰዎቹ ሲመጡ መጡብን ማለታችሁ ሌላ መልክት ያስተላለፋችሁ ነው የሚመስለው ይስተካከ
@woynishetteklearegawi3582
@woynishetteklearegawi3582 4 года назад
መቅደስ ገና ብዙ ሚቀርሽ ነገር አለ እቺኛዋና የባለፈዋ ይሻላሉ ያቺ ፕሮግራም ለማስተዋወቅ ከውብ ፈገግታና ጥርሷ ጋር ናፋቆት በጥያቄ ዋው ነበር
@hananesane7184
@hananesane7184 4 года назад
Masha Allah Allah yicamrilish yamrari
@ghj8937
@ghj8937 4 года назад
ኧረ ኡኡኡኡ ይህ ነው ሒጃብ ከመጀመሪያ እስላማዊ አለባበስ እንዴት እንደሚለበስ ተማሪ
@meramfentw3871
@meramfentw3871 4 года назад
ይመስለኛል የካፊር ቤተሰብ ናት ሲጀመር ባአላህ እሶለራሷ ሙስሊምአመስልም ቁምጣ በይው የለበሰችው ላኢላሂለሏሕ ሱብሀንአላህ
@jemilamuhammed7810
@jemilamuhammed7810 4 года назад
አታፈሩም የኢሥላምአለባበሥሥትሉ አንድም የኢሥላምልብሥን የሚገልፅልብሥ የለምም
@bhesiamkmal1055
@bhesiamkmal1055 4 года назад
አቤት ebs በጡት እና ቡቅጥ አዘናናህ ደብሩኛ ነበር
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 года назад
ኢድ ሙባረክ ለሁላችንም
@user-hy8nt9zo9z
@user-hy8nt9zo9z 4 года назад
በርች በሰፋፊው
@meditube1834
@meditube1834 4 года назад
ያምራል
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 4 года назад
የእናታችን አይሻ አለባብስን እኛ እምንከተለው እነሱን ነው ለብርሽ ብለሽ አጥዋሽ መቸስ ጋዘጠኛውም ታውቃለች ትክክለኛየሙስሊም አለባብስን እደግመል ሻኛጽግራቸውን ቆልለው ረሱል ተራግመዊል እድህ እሚረጉትን ወላሂ በጣየተናደድኩት አላህ ህድያ ይስጠን በስ።
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 года назад
ዋው ጋዜጠኛዋ አምሮባታል
@user-jw6oq6qw3r
@user-jw6oq6qw3r 4 года назад
እናተ ክርስትያን ነን የምትሉ ለገዘብ ብላችሁ ማህተባችሁን የምት በጥሱ 👁👁👁👁ከነሱ ተማር ሰለጠን ብላችሁ እራቁታችሁን የምትዱ ሁላችሁም እስኪ ተማሩ ለነገሩ እናተ እራቁት መሄድ ነው የምተፈልጉት ልጆች ምን አራያ ይማሮ 👁👁👁👁ኸረ እባካችሁ አለባበሳችሁን አስተካክሉ
@kubramuhibullah5363
@kubramuhibullah5363 4 года назад
Ere bismila yiha yemisilim ayidelem allahn enfra
@ekrruyoutube9540
@ekrruyoutube9540 4 года назад
Allah fru welahi mnm ayinet eslmnan yemigelt lbis adelem sewunetshin eyasayeshi beslmna atekelji
@user-su7zd4ik6z
@user-su7zd4ik6z 4 года назад
ትክክልአይደለሽም
@Mm-pz7od
@Mm-pz7od 4 года назад
ኢድ ሙባረክ
@eriboy2421
@eriboy2421 4 года назад
Wow, very beautiful
@seblistars9721
@seblistars9721 3 года назад
በለው አላህ ልቦና ይስጠችሁ ጋዜጠኛዋ ተመቸቺኚ እስዋ የጠየቀችሽ ጥያቄ ጥሩ ነው እሽ አላህ ቀናውን መንገድ ይምራሽ
@ሃበሻነኝእኔኢትዮጵያዊ
ይሆካንየኢስላምልብስኣይደለም
@fasikatube9475
@fasikatube9475 4 года назад
እንኳን አደረሳቹ Eid mubarek እስኪ የኢድ ስጦታ ሰብስክራይብ ብቻ ሸልሙኝ ሌላ ነገር አላስቸግርም
@مريمتوكلتالله
@مريمتوكلتالله 4 года назад
በጣም የሰዝነል በጭረሽ እስለምነን አይዉክልም 😭😭😭😭😭😭
@hamzaliben3355
@hamzaliben3355 4 года назад
ጉልበትሽ ድረስ ይታያል እኮ አንች የየለበሽው ምኑ ነው ሂጃብ እሄ አነሡ ደሞ አንገታቸው ይታያል እረ ተው በይሆናል አትስሩ አላህ ካዘዘው ውጭ ሙስሊም የሆናችሁ
@f2271
@f2271 4 года назад
@Subscribe Me ፈጣሪ እና ፍጡር አንድ ነው እንዴ የዞረብሽ
@laillalla3356
@laillalla3356 4 года назад
በኢስላም ስም አትነግጂ የኢስላም ፋሽን የሚባል ልብስየልም
@LuLu-mz1jj
@LuLu-mz1jj 4 года назад
አሏህን ፍሩ ይሄ የኢስላም አለባበስ አይደለም ።
@امعبدالله-ز2ط4ي
@امعبدالله-ز2ط4ي 4 года назад
ኢስላም አትበይ እዛው ዲቦሺን ጎትቺ
@መዲየጎጃምቢቸናልጅ
አላህ፣ይህዲነ፣ሁላችንንም፣አጃኢብ፣ነው፣
@Muna-wj3wq
@Muna-wj3wq 4 года назад
ሙስሊሟ እህቴ ይሄ ዘመን አመጣሽ በሆነ ፋሽን ልብስ እንዳትታለዪ ይህ አለባበስ ከአሏህ ዕዝነት ያርቅሻል 🌂 ሂጃብሽ ትክክለኛና ሸሪአዊ ይሆን ዘንድ የሚከተለቱትን ቅድም መስፈርቶችን ሊያሟላ ይገባል። 1-ሙሉ የሰውነትን ክፍል የሚሸፍን መሆን አለበት። 2- ስስ እና የሰውነት ቅርጽን የሚያሳይ መሆን የለበትም። 3- ሂጃቡ ያሸበረቀ( እይታን የሚስብ) መሆን የለበትም። 4- በሽቶ ወይም በ እጣን የታጠነ መሆን የለበትም። 5- ወፍራምና ሰፊ መሆን አለበት። (ጠባብ መሆን የለበትም)። 6- ከወንዶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም 7- ከኢስላም ሀይማኖት ተከታይ ውጭ ያሉ ሴቶች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም። 8- በጣም የተጋነነ፡ ሂጃቡ ዝናን ለማትረፍ የሚለበስ ልብስ መሆን የለበትም።
@alemneshwasihunasmara9286
@alemneshwasihunasmara9286 4 года назад
መቅዲዬ በጣም ታምሪያለሽ የኔ ሞዴል 10/10
@TUBE-nv5jw
@TUBE-nv5jw 4 года назад
ይባስ በግጃማ እየመጡ እያሳመሩ ነው
@elhamsjourney2425
@elhamsjourney2425 4 года назад
Anchi balager megemeriya libs leyi 😂
@የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ
ኢደሙባረክበመጀመራእህቴእሰላማዌአልባበሰአይደልምእሰላምንአይወክልምአላህአቀልይሰጥሸ
@meramfentw3871
@meramfentw3871 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ የኔውድእህት አላህይባርክፊኪ ማሬ ትክክል ወላሂ በምንም አይነት ኢስላምን አይወክልም እቺ ደደብ እደሶ አይነት በኢስላም የሚነግዱ አላህ ያጥፋቸው አቃጠለችኝ ኧረ አፈርያስበላት መቸም አኸይራ የላት ቱ ለዝች ለብልጭልጭ ዱኒያ😴😴😢😢😢😓😓
@linalina5554
@linalina5554 4 года назад
ለዲዛይነራ መልክት በርቺ ስራሽ ጥሩ ነው ግን ልብሶቹ አጨራረስ ላይ በተለይ ሁሉም እግራቸው ላይ ችግር አለባቸው አስተካክይው
@Hasentube19
@Hasentube19 4 года назад
Kamisochu Kongo nachwu
@user-zk3tv9dj2v
@user-zk3tv9dj2v Год назад
አኡዙቢላ እንደዚህ አይነት ኢስላማዉዊ አለባበስ የለም ዉበታችን ጅልባባችን እልቅስ ስትወላከፉ እንዳትወድቁ ለብር ብለሽ አኼራሽን አትርሽ
@cococake6803
@cococake6803 4 года назад
አሪፍ ጋዜኞች በተለይ ባሪቾ በጣም ተስፋ አለሽ በርቺ
@alemneshwasihunasmara9286
@alemneshwasihunasmara9286 4 года назад
በጣም ነዉ ምታምሩት በርቱልኝ ወዶች 💋💋❤❤❤❤
@ነኢማየናቴያባቴናፍቂ
ምን ትመስላለይ በአላህ እሄ ነው እደ የኢስላም አለባበስ ቱ የኢስላም አለባበስስ አላየሽም
@በጠምከፍቶኛል
@በጠምከፍቶኛል 4 года назад
ወላሂ ዲስ ለይክ ነው የደረኩት
@Mona-de4mh
@Mona-de4mh 4 года назад
ቀድመሽ የራስሽን አለባበስ አስተካኪ እስላማዊ አለባበስ እዲህ።አይደለም
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 4 года назад
ሁለተኛው ጋዜጠኛ ጥያቄሽ ተመቸኝ
@konjo4689
@konjo4689 4 года назад
እስኪ ምናቸው ነው የሙስሊም ልብስ ሚመስሉት
@Tube-uo7iu
@Tube-uo7iu 4 года назад
የኛ ዘመናዊወች እግርሽን ይስበረው እኛ ሙስሊሞች ሂጃባችን ዘመን የማይሽረው እንጂ እንዳች የመመናቁሪያ አይደለም ቢያንስ ወደ ሚድያ ስትወጡ ስለድናችሁ ትንሽ ብታውቁ ምን አለ አጠማጠማቸው ትላለች እንደ አዑዙቢሏህ ሚኒክ ሴቶችዬ በእንደዚች አይነት እና መሰለቿ እንዳትታለሉ
@rozaseman832
@rozaseman832 4 года назад
Masha Allah beautiful lslamic Eid Everyone Alhamdulilah Thank you Allah swt for Everything Alhamdulilah
@ምህረትየተዋህዶልጅ
እባካቸን ንገሩኝ ዲዛይነር ትምህርት ቤት የት እንደሆነ ጠቅሙኝ እግዚአብሔር ይሁንባቹ
@eslamnewhiwote8312
@eslamnewhiwote8312 4 года назад
ዛሬ በህልሜ ለህቴ ሼኽ አሊሙህዲን ስላት እሷ ደግሞ አዎ ሰምቻለህ እደውም ብዙ ቢክራ ወ ም ድግል አጊቷል አለችን ሱበሀን አላህ እኔም ሆንኩ እሷ ስለሱ አናወራም ቲቪ ላይ ብቻ ነው የምናየው ህልሜን ፍቱልኝ
@zuzu4878
@zuzu4878 4 года назад
ምንም የእስልምና አለባበስን አይወክልም እቱ ወይ ጉድ
@ዘምዘምይመር
@ዘምዘምይመር 4 года назад
አዲራሻሺ የትነው
@zenittube2398
@zenittube2398 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሠን ኑእንደማመር ማሮቸ
@Tube-wc5on
@Tube-wc5on 4 года назад
እስልምና በእንደናንተ መሰል መገለፁ ያሳፍራል!! አላህ ልቦና ይስጣችሁ።የእሷ ፋሽን እስልምናን አይወክልም።ሀቂቃ በጣም ነው ያናደደችኝ። ደግሞኮ አታፍርም እስላማዊ የአለባበስ ፋሽን ስትል ቲሽ አለይኪ
@bnbmnb5574
@bnbmnb5574 3 года назад
ይህ አለባበስ አደለም ለሙስሊም ሴት ቀርቶ ለክርስቲያኖችም አይሆንም አለች እራስሽን በመስታወት ተመልከች የእስልምና አለባበስኳ አይወክልም
@tamprahali8837
@tamprahali8837 4 года назад
አይመጣየለ እኛ ሙሥሊሞች የራሣችንምርጫለ አትሣደቡተዋቸው
@omaradnan9845
@omaradnan9845 4 года назад
ሙያሽ ጥሩነዉ ግን ይጃብአይዳለም ወይም ሌላሂይጀብ ያስፈልገዋን
@shtxhtdjhdhcdhdvhdbudvjdv6134
@shtxhtdjhdhcdhdvhdbudvjdv6134 4 года назад
ነው
@monamohammed7524
@monamohammed7524 4 года назад
መቅዲ ድምጽሽን ከፍ አድርጊው በራስ መተማመን ይቀርሻል ለተመልካቾች አስማም ጔደኛሽ ግን ዋውውውው በጣም አሪፍ ነች
@susueslamnewhiwete6540
@susueslamnewhiwete6540 4 года назад
wyyyyy bachibet maweqshi new dedeb
@user-iy7jv8en5e
@user-iy7jv8en5e 4 года назад
ገና ሳይሽ ነው ሳቄ የመጣኝ ሌላውን ንግግር ተይውና እስከ ጉልበትሽ ተገልጠሽ ስለ ሂጃብ ስታወሪ ቲንሽኳን አይደብርሸምንደ በአላህ
@yasemnyasemn2987
@yasemnyasemn2987 3 года назад
የትኛው አለባበስ ነው ኢስላማዊ ሁሉም አይፈቀድም
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 4 года назад
የሴት ልጅ ክብሯ ልብሷ ነው ክርስቲያናችንም እድነለብስ ያዘናል የሙሲሊሞችን ግን ቅጣት ነው ያዳላን ወንዶች 4 ያግቡ ሴቶች ድብን ብለው ይኮናነቡ የመሃመድ ስልት ነች አዳትጫጩብኝ እውነቱን ነው የተናገርኩት ልባችሁም ያውቃል አፋችሁ ነውጅ::
@اختمحمد-ظ7ث
@اختمحمد-ظ7ث 4 года назад
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ አልቀረብሽም
@user-cg9yi3ls2z
@user-cg9yi3ls2z 4 года назад
አጠያየቅሺተመቸኝ
@foryou6142
@foryou6142 4 года назад
የወረደጡት አሳየሺኝ ከኢሰረላም እህት ይህ አይጠበቅም
@aminathassentube4775
@aminathassentube4775 4 года назад
እረዳቴ ምንም አያምረኝ አንደእኳን አይኔ የገባ የለም
@kuwaitkuwait2665
@kuwaitkuwait2665 3 года назад
Hi
@semiryoutub8375
@semiryoutub8375 3 года назад
ብላችሁ ብላችሁ መነገድ ጀመራችሁ
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 года назад
ይሄን ነፃ ቢሠጡኝ ለራሡ አለብሥም
Далее
Holding Bigger And Bigger Dogs
00:18
Просмотров 25 млн
How would you react?!😳
00:44
Просмотров 5 млн
Holding Bigger And Bigger Dogs
00:18
Просмотров 25 млн