Тёмный

እበላለሁ ብላ ተበላች 🤣🤦🏻‍♂️ 

Brex Habeshawi
Подписаться 383 тыс.
Просмотров 69 тыс.
50% 1

#BrexHabeshawi#Brex#ብሬክስሀበሻዊ
ብሬክስ ሁሌም አዲስ 🆓🆕
ሰላም፣ፍቅር፣አንድነት፣በጎነት
Welcome to my channel I'm Brex from Ethiopia
if you subscribe to my channel you get more benefit with tech news, Vlogging video around Ethiopia, Funny Videos, and also Challenges So check my channel and subscribe now🔽😊
⏩ / brexhabeshawi
😊Please write a comment, share, and like the video. ENJOY!!!
የ Brex Habeshawi ትክክለኛ የሶሻል ሚድያ አድራሻዎች
👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇🔽🔽🔽🔽🔽👇👇
ዩትዩብ 🔴 / brexhabeshawi
ፌስቡክ 🔵 brex.habeshawi.92
ኢንስታግራም📷 brex_habeshawi22
ትዊተር 🐦Twitter.com/Brexhabeshawi66?s=09
ቲክቶክ 🌏 tiktok.com/@brexhabeshawi22
ቴለግራም📺 t.me/BrexHabeshawi
ፌስቡክ ፔጅ ✔ BrexHabeshawi0/
Ethiopia | Ale Tube | Ale Tube Extra | Ale Tube | Ale RU-vid | Alex Brown | Ale RU-vid | Alexis Alex | Alex Tube | ethiopian comedy , Ethiopian RU-vidr, funny reaction, Ale Tube Ethiopia, Famous RU-vidr, Ethiopian Artist, Ethiopian movie,Nahi Tube,mahikid vlogs,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining,cryptocurrency,crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019, brex, brexhabeshawi, ብሬክስ,ብሬክስሀበሻዊ,ብሬክስሐበሻዊ,brex&messi,messitube,messibrex,mahikid vlogs,Fanisamri,Vlogs,
ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ethiopian music,new ethiopian mmusic,ethiopian music new 2019ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy, Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur, New Ethiopian Orthodox Mezmur, Eregnaye, Dink Lejoch, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethio Forum, Abiy Ahmed, Ethiopian News, Breaking News, Gege Kiya, Gigi Kiya, Yoni Magna, Jiji Kiya, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, Veronica Adane, Selam Tesfaye, Hanan Tarq, Dallol Entertainment, Babi, Abrelo HD, AC, Aser Tad, Manda, ZEHA, Kana TV, EBSTV Worldwide, Fana TV, TPLF, Ethio 360, Yeneta Tube, New Tigrigna Music, New Oromo Music, Adanech Abebe, The ATR, Rakeb Alemayehu, Ehuden be EBS, Kdamen Keseat, New Ethiopian Movie, New Ethiopian Amharic Movie, New Ethiopian Film, Ethiopian Comedy, Habesha Tik Tok, New Ethiopian Music 2022, Hachalu Hundessa, Arts TV Worldwide, Frash Adash
📎🎵 Track Info: Title: Colony by tubebackr Genre and Mood: Dance & Electronic + Dark --- 🎧 Available on: Spotify: spoti.fi/3BDSrGM

Развлечения

Опубликовано:

 

2 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 438   
@BrexHabeshawi
@BrexHabeshawi 2 года назад
ቭድዮውን ከወደዳችሁት LIKE በማድረግ መልካም አጋርነታችሁን አሳዩኝ 😍😍😍 ከስር ያለው ሊንክ በመጫን የእህታችን ዩትዩብ ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ ተጋብዛቹኋል ru-vid.com/show-UC_jk0JsvWz4z1BLExtIXp-Q
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q 2 года назад
🌹👍👍
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 2 года назад
ክክክክክብሬክስ እንቁላሉ
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 2 года назад
አሳቃችሁኝ እሆነ ቦታላይ ግን አልናገርም ክክክክ
@emabtimagistu1934
@emabtimagistu1934 2 года назад
🥰🥰🥰🥰😅😅😅😅😅😅😅
@nejbahussain9936
@nejbahussain9936 2 года назад
ሀገር ናቹው ወላ ዱባይ መራይ ለበን ስላየው ነው ሀገራችን ካለ አሪፍ ነው 😊
@Geto_123ngho
@Geto_123ngho 2 года назад
ማርያምን እደዚህ ስስቁ ስትጫዎቱ ደስ ትሉኛላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ🥰🥰
@fafimeltimedia8892
@fafimeltimedia8892 2 года назад
ዋዋውውው ፍቅር ማለት ይህ ነው ደስ ሲትሉ ፍቅራችሁን ይብዛላችሁ
@user-wf2sc9in7l
@user-wf2sc9in7l 2 года назад
ዘመናችሁ ይባረክ ውቦች የተዋበ ኑሮ ይስጣችሁ ውድድ ሩቤሌ የኔ ጣፋጭ እድግ በልልኝ ።👍👍👍❤
@aregashgebr344
@aregashgebr344 2 года назад
እኔ እንቁላል ስላለው አስጠላኝ እንጂ እንቁላል ባይኖረው የተጠቀማቹት በሙሉ ምርጥ ጭማቂ ነው ይመቻቹ👌👌👌👌❤❤😂😂
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 2 года назад
ደስስ ስትሉ ብሬክስዬ የእኔ ደግ እመቤቴ ትልቅ ደረጃ ታድርስህ ከኢትዮ እድትወጣ እመኝ ነበር ጌታ ገላገለህ መልካም ሰው የተጠላበት ዘመን ነው የእኛ ሀገር የልብህ ይድረስ ብሬክስዬ የራያው ቀሽት መሲዬ የእኔ ትሁት አንችም መልካም ሴት ነሽ❤❤❤
@sumaya5680
@sumaya5680 2 года назад
አልሀምዱሊላህ የድሮ ፍቅራችሁን ስላየሁ ደስ ብሎኛል ውዶቼ
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 года назад
አብቡት👉የአደምልጆች ሆይ ልብ በል 👉አድሰዉ በሞተ ግዜ 3//የቀብር ጥያቄ ይጠየቃል እነርሱም👉1ኛ መረቡክ ጌታህማነዉ?? 👉2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ?? 👉3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህማነዉ?? ✅መልሥ✅✅✅ 1ኛ መረቡክ ጌታህ ማነዉ በተባልክ ግዜ? ጌታየ አሏህ በል✅2ኛ ወማዲኑክ ሀይማኖትህ ምድነዉ በተባልክ ግዜ ?ዲነል ኢሥላም በል✅ 3ኛ ወመን ነብዮክ ነብይህ ማነዉ በተባልክ ግዜ ??ነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለዬሒ ወሰለም በል እነዚ ሁልግዜ ማሥታወሥ አለብን ይሄን ያልመለሰ ሰዉ 👉በብረት መዶሻ ይቀጠቀጣል ከዛም መጮህን ይጮሀል ከዛም መኖሪያዉ ጀሀነምይሆናል አሏህ ከቀብር ፈተና ይጠብቀን ✅📚📖📚📖ኑኑ የቁርዐን የሀዲሦችን ተፍሲር እማር ወደቻናሌ ጎራበሉ ፕሩፋይሌንተጭናቹ✅✅✅📚📚📚📚
@kalokalo750
@kalokalo750 2 года назад
አሚን ማር
@kalokalo750
@kalokalo750 2 года назад
አሱሚን ናፋቂ
@GhGh-nk7ez
@GhGh-nk7ez Год назад
ፍቅራቹ በጣም ይለኛል ፍቅራቹ ብዝት ትርፍ ይበል
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 года назад
ደስ ስትሉ❤❤❤እመብርሃን በፍቅር ታኑራችሁ ዘና አደረጋችሁኝ😂😂😂❤❤❤❤
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 2 года назад
ሠላማችሁ ይብዛ መሲ & ብሬክስ አዝናኝ ቆይታ ነበር😂😂❤️
@helenhelen1918
@helenhelen1918 2 года назад
ዉዋ በጣም ነው እኮ የምታምሩት ሰላማችሁን ያብዛዉ እግዚአብሔር ባላችሁበት ክፉ አይካችሁ ዉድ ድድ ድድ
@ethiohagare7261
@ethiohagare7261 2 года назад
ብሬክስ መሲ ያየሁት እውነት መሆን የለበትም የሃወርያት ፆም እኮ ነው ወንድሜ እህቴ ምነው እንቁላሉ በቀርህ አይይይ በሉ ከተሳሳትኩ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ወደ ፈጣሪ ብንመለስ መልካም ይመስለኛል
@zainbzainb3131
@zainbzainb3131 2 года назад
አዎ ፆምነው ፁሙ አሺ በፈጣሪ ስም ይቅርታ እውነትሽ ነው እህቴ ስለዚህ ፁሙ
@ethiohagare7261
@ethiohagare7261 2 года назад
ለሁላችንም ልቦና ይስጠን እንግዲህ ምንም ማለት አይቻልም 😭😭
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 года назад
ይህ ይቅርታ አያስፈልገውም ግዴታችን ነው ፆም አሚፆመው የታደለ የተመረጠ ሰው ነው አናም ማስተዋሉን ያድላቸው መስቀል አስራ ሱሪ ለብሳ ይች ክርስቲያን አይደለችም እንደ መናፍቅ ያገኝችውን እየበላች እየለበሰች ይች ክርስቲያን ናት አልልም ። በነዚህ አይነቱ ልፍስፍስ ክርስቲያን ሀይማኖታች ይሰደባል እግዚአብሔር ይፍረድ
@user-xj5tr2yd4t
@user-xj5tr2yd4t 2 года назад
@@user-qv7ni5uq6u እውነት ነው ማስተዋሉን ያድለን
@Tube-yd4yi
@Tube-yd4yi 2 года назад
😂😂😂 ብሬክሰ አልከታተልህም ነበር ሳቅ ደሰሲል😍😍
@addismersha2904
@addismersha2904 2 года назад
ስንቱን ፈተና አልፋቸሁ ለእዚህ በቃቸሁ ለዚህ ደርሳቸሁ ፈጣሪ ታላቅ ነው ለታገሰ ሰው ስታምሩ በጣም
@meremam877
@meremam877 2 года назад
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል ሀገርንችንንም ሰላም ያድርግልን።።።
@Bethlehem598
@Bethlehem598 2 года назад
ያበደ ጨዋታ ነው መሲየ😀
@sofyatube7031
@sofyatube7031 2 года назад
መሲ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ በርቺ ሙከራሽ ተሳክቷል❤❤❤
@user-or3bh7mv4u
@user-or3bh7mv4u 2 года назад
ደስ ስትሉ ፍቅራቹህ ለዘላለም ይሁንላቹህ
@hevhevigh5693
@hevhevigh5693 2 года назад
ምጥነው ለጤናችሁ ይጠቅማችኋል ክክክክ ሰታምሩ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 года назад
ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር በፋቅር ያኑራችሁ💒🙏💖💖💖💖💔💔💔💔❤❤❤
@belay5969
@belay5969 2 года назад
Unet betam des tilalachu egzbeher fikirachune yabezalachu ❤️❤️
@user-ri7pi8qb6g
@user-ri7pi8qb6g 2 года назад
ወላሒ ፈታነዉ ያረጋችሑኝ❤❤🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 2 года назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ያረብ👍👍👍👍👍👍👍
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 2 года назад
ሰላም መሲዬ እና ብሬ ስታምሩ ስወዳቹሁ 🥰🥰
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t 2 года назад
ወይኔ የመሲ ግን አይጣል ነው 😄😄😄😄😄 ስወዳችሁ ሮባየ ለሽ ብሏል የኔ ማር💐
@dembechatube
@dembechatube 2 года назад
*_ሰላም ኢትዮጵያዊያን ዋው የምር ቤተሰብ ሲስቅ ሲጫወት ደስ ይላል 😂🤗😁 ክፉ የሚያስብ መንፈስ የተወጋ ይሁን ብሬክስ 👍💪 ምርጥ ቤተሰብ እንደዚህ አይነት ጨዋታ ደስታ ሁሉም በእግዚአብሔር ነው የሚሆነው ደስታ የሌለበት ቤት እርሱ እግዚአብሔር ይምራው በደስታ ይሙላው እንኳን አደረሳችሁ_*
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 года назад
ደበጫ ወድሜ በቅንነት ደምረኝ
@user-yz5xo9yh9y
@user-yz5xo9yh9y 2 года назад
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ደግሞ ደስተኛ ሁናችሁ ስሠሩ ታምራላችሁ
@user-bj6cs9iv5r
@user-bj6cs9iv5r 2 года назад
ክክክክክክክእደት እደሳኩኝ ፈታነውያድረጋችሁኝ ዘናበሉልኝ ምርትቤተሰብ
@samirasamira8056
@samirasamira8056 2 года назад
እግዚያብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@user-hn2ei6nx5j
@user-hn2ei6nx5j 2 года назад
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን አሕዋት ♥ ግን ፆም ምድሪ ቆልዑ ዳኣኮንኩሚ ዘለኩም ብስሩ
@mekdimedia6190
@mekdimedia6190 2 года назад
ሞቅ ብሎኝ ነው አላችም በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@nanjajemel5231
@nanjajemel5231 2 года назад
ሁሌም ደሰ ይበላቺሁ የኔ ውዶይ
@mulukonjomulu9091
@mulukonjomulu9091 2 года назад
ወይኔ መሲ አሳዘነኚችን 🤣🤣🤣🤣
@AAbb-xe4xf
@AAbb-xe4xf 2 года назад
አየመሢዬ ተብሬክስ ቲማቲም ጨምረሽ ሹክሹካ ብሰሪ ያዋጣሽ ነበር
@kunfeyekuntube1021
@kunfeyekuntube1021 2 года назад
ዉይ መሢየ አሳዘሽኝ😆😆
@user-uf5wc1uq1i
@user-uf5wc1uq1i 2 года назад
በቀኝ ክክክክክ ቱቱቱ የቁላል ጁስ ክክክክ
@salamnabiyo7011
@salamnabiyo7011 2 года назад
ሁልም ደስታኝ ሁኑ መሲይ ቆጄ ስወዳችው❤❤
@saratube9788
@saratube9788 2 года назад
ከፈርሽ ላይ ያለው ይዘጋን አላለም፣ እኔም ዘጋኝ😁😁😁😁 ብሬ ብርጭቆውን ሲታሸት እደት እዳሣኩ አት እብድ😂😂😂😂
@melkamtadle2957
@melkamtadle2957 2 года назад
መሰየ እዴናቹ ልጂ ሮቤል ደናነው መስየ የኔ ውድ የኔ ፀባየ ሰናይ እንወዳችሁ አለን 😂❤️😂❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እማዬ🙏🙏
@dkhudkvdjvhdmv4488
@dkhudkvdjvhdmv4488 2 года назад
ወይኔ ልቤ ዞሮ የኔ እናተ ለጠጣችሁት እቁላሉ እህ እዴት ጠጣችሁት ግን እቁላሉ ያረቢ
@selamselamina898
@selamselamina898 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣 በሣቅ ይመቻችሁ
@sayedahmada17
@sayedahmada17 2 года назад
ዋው መሲ ምርጫ አሪፍ ነበር ማርያም ሰራልሽ ክክክክ
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 года назад
ሰለም ለናንተ ይሁን ውድ እና እንቁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ የፈጣሪ ሰላም ይብዛላችሁ ሁላችንንም በያለንበት በስደትም ያለነውን ፈጣሪ ጠብቆ ያኑረን በሐገራችንም ያሉትን ሰላም ያድርግልን ለደግ ህዝባችን ፍቅር እና አንድነት ለሀገራችንም ሰላም እና ብልፅግናን ፈጣሪ ያድልልን የሀገር የወገናችንን ክፉ መስማት በቃችሁ ይበልን ሁላችንም በቻልነው እንፀልይ እኛም ሐገራችንም ከድህነት አረንቋ እንድንወጣ በጋራ በአንድነት እንስራ እንተባበር የፈጣሪ ጥበቃ በያለንበት አይለየን😄😄
@user-hb7ru1oq6w
@user-hb7ru1oq6w 2 года назад
😂😁😁😁😁አረመስ ና ቢሬክስ አሰቀቹኝ
@selam801
@selam801 2 года назад
ዋው ፍቅር ማለት እንደዚ ነው በጣም ደሰ የምትሉ ጥንጆች🥰
@user-lc8pq5kk7t
@user-lc8pq5kk7t 2 года назад
ውይ ደስ ስትሉ ሁሌም በፍቅር ኑሩ
@user-gm4fo5iq9s
@user-gm4fo5iq9s 2 года назад
ወይኔ እንቁላሉን ጠጣከው እኮ 😂😂😂😂
@user-fu1sr4jf8e
@user-fu1sr4jf8e 2 года назад
ሞቅብሎኝ ነዋ kkkkkk ወላሂ በሳቅ
@Habeshwit
@Habeshwit 2 года назад
Shegawa ye Brix sak ye Misse endet des telalachehu fikerachehun allah ychmirwlachehu wedochewa😍😍😍
@mesy6975
@mesy6975 2 года назад
ላይክ አርጌለው የት ነው እሮቤል
@abebachekol3611
@abebachekol3611 2 года назад
ይመቻቹ በጣም ደስ ትሎኛላቹ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 года назад
ያዝናናል ግን የሚያስፈራው ለጨጓራችሁ ነው አሜን ለእናንተ ሠላማችሁ ይብዛ🙏🥰🥰🥰
@jaharajahara2395
@jaharajahara2395 2 года назад
ሁሌም በፍቅር ኑሩ ❤❤❤👍👍
@zebibaali7119
@zebibaali7119 2 года назад
እረ ተመቻችሁ ኢማራት ማሻ አላህ ብሬክስ ወፈረክ
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r 2 года назад
ወዮ በሳቅ ሰላሙን ያምጣልን😭🖤
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ
@aminaoumer1266
@aminaoumer1266 2 года назад
በቅንነት ደምሪኝ ዉዴ
@user-mi3kk7qs4m
@user-mi3kk7qs4m 2 года назад
ደስትላላቺሁ አላህ ይጨምራቺሁ መሲ ቶሎ ወደሽንትቤት ግቢ
@user-rb9rm5yl6r
@user-rb9rm5yl6r 2 года назад
ወይ🧐😂😂እንቁላል ዘጋኝ አረ ለጤናጠንክ እዳታመጡ ያው ሸርታቴ ይኖራልመቸም ጥሬእንቁላል
@user-vl1ng6ev1m
@user-vl1ng6ev1m 2 года назад
ዋዉ ደስታ ላል👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂😂😂
@britumayffyyu8288
@britumayffyyu8288 2 года назад
እቁላል ሞት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-kl5nm7en8g
@user-kl5nm7en8g Месяц назад
😂😂😂😂😂የሳቀም ጨች
@bmtq
@bmtq 2 года назад
ዛሬ ልደቴ ነው ውዶቼ አስደስቱኝ ቤተሰብ እየሆናቹ 100 ሰው ነው የቀረኝ እመልሳለሁ 🎂🎉💐
@user-uu9mc4rf7s
@user-uu9mc4rf7s 2 года назад
አረብሬክስ ወፈርክ 🥰😳
@tesnimahmed6675
@tesnimahmed6675 Год назад
I love your video
@emuuzeyf9341
@emuuzeyf9341 2 года назад
ሰላምሰላምምርጦችእንኳንሰላም መጣችሁ
@kelemaltay9719
@kelemaltay9719 2 года назад
እዴ ምድነው እንቁላሉ በፆሙ ወይ ጌታ ሖይ ልቦና ሥጠን እኛ በመዳምቤት በቃው እንኳን እንሣቀቃለን በጌታ ምን ሖናችሑ ነው
@hiwotchanyalewe6280
@hiwotchanyalewe6280 2 года назад
በኪዳነምህረት ምድነዉ በመጨረሻዉ ዘመን በፆሙ ምን ሆናችሁ ነዉ አገታችሁ ላይ ያለዉ መሥቀል እዳይዎቅሣችሁ። ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን
@user-wr6dw1fk4s
@user-wr6dw1fk4s 2 года назад
ሥታምሩ ልጃችሁንም አላህ ያሣድጋችሁ
@sweatworld2835
@sweatworld2835 2 года назад
😂😂😂😂😂
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l 2 года назад
ድፈር እግዲህ መሲ💘 የኔ ሴት ብሬክስ ሮቤልዬ ከልቤ ውድድድ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፍቅር ደስታ ይስጣችሁ 💘💘 እርግጠኛ ነኝ ብሬክስ እያየህ የው መሠል ክክክክ ሁሉን በቀኝ አልክ🤣🤣😃😄😄😆♥️🥀
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ደምሪኘ በቅንነት
@habtamdemise7494
@habtamdemise7494 2 года назад
ወይኔ እንቁላል ሳይበስል በጣም ነው ምጠላ 🤮🤮በርቱ 👍😘😘
@svjsgzhzzu9660
@svjsgzhzzu9660 2 года назад
ዋው ያበደ ጨወታ ማሻአላህ ደሥ ትላላቾሁ
@feventube288
@feventube288 2 года назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኘ እማ
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 года назад
ሰወዳቸሁ😍😍😍💗አቢዋሰላምነዉ
@user-gf4ku5cz9y
@user-gf4ku5cz9y 2 года назад
በጣም ደስየሚል ጨዋታነወ
@ekiramtube442
@ekiramtube442 2 года назад
ሠላም ሠላም ለሀገራችን ሠላም ለህዝባችን እንኳን ደህና መጣችሁ ጥንዷቹ 👍👍👍🌹
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ
@Ethiopianlove-gq6yq
@Ethiopianlove-gq6yq 2 года назад
የመጀመርያ ኮማች ነኝ መሲ በቅርቡ አፈላልጌ ፈልጌ አገኝሻለሁ 😍
@aminahsen9676
@aminahsen9676 2 года назад
ወይኔ እንቁላሉን ጠጡት አየመሲ ሰከርሺበቃ ፈጣሪከናንተጋይሁን ጨጎራእንዳይዛቹሁክክክክክ🙆🙆
@zinetadem1813
@zinetadem1813 2 года назад
ክክክ ሰከርሽ
@adraaethiopia690
@adraaethiopia690 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🌹🌹🌹🌹👍👍👍
@belay5969
@belay5969 2 года назад
Woyii mesi anchi leteteshiw ine lastawuk new🤣🤣😛
@almaztarekegn8508
@almaztarekegn8508 2 года назад
በስማም ስድባችሁ በጣም ነው ያሳቀኝ አዳዴም ቀልድ ጨመር እያረጋችሁ አዝናኑን
@user-pv5uq4pc4o
@user-pv5uq4pc4o 2 года назад
አድሥ ሆኑብኝ ከከከከከ
@nuratube8673
@nuratube8673 2 года назад
እኳን ደና መጣቹ
@jamilatube4417
@jamilatube4417 2 года назад
መሲ ስትመርጥ የኔ መጮህ😂😂😂
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ለአለማት እዝነት የተላኩ ነብይ ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ድናችንን እንወቅ ውድ የሀገሬ ልጆች 🇪🇹
@ውብየ
@ውብየ 10 месяцев назад
ሠላም ለሀገራችን 😢😢😢እነ ብሬክስ ሠላምአችሁ ይብዛ🎉🎉🎉🎉❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-vw5sp8oi9j
@user-vw5sp8oi9j 2 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ አይይ የመሲ እድል😀 አንቺ ለጠጣሽው እኔ አንገፈገፈኝ🙂
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 года назад
👍🏼👍🏼👍🏼ክክክክ
@user-oi3gx7zp5f
@user-oi3gx7zp5f 2 года назад
አይ ቢሬክስ ሰራህላት ክክክክ መሲ ስታሳዝን ክክ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 2 года назад
Betax ማሻአላህ ደባይተመቸህ ወፍርክ መሲብቻነው ያልወፍርችው
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 2 года назад
እህቴ ቤተሰብ አድርጊኝ እማዬ🙏🙏
@emmabetmamo9658
@emmabetmamo9658 2 года назад
😄😄😄😄😍😍😍😍😁😍😍😍
@asyadawd2653
@asyadawd2653 2 года назад
👍☝👍😂😂👍🇪🇹🇪🇹
@user-wt4sw7kj8l
@user-wt4sw7kj8l 2 года назад
አወ ጤናህን እድትነገርን ምን እየሰራደሁ ክክክክክክ
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 2 года назад
ወፈርክ በርየ ድግልን
@shopeshopes8837
@shopeshopes8837 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💜💜💜🧡👈
@user-yj3ei7xh9g
@user-yj3ei7xh9g 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቻሁ
@user-sg3tk9yt7o
@user-sg3tk9yt7o 2 года назад
ውይይ መሲዬ የማዳም ስራ ቀረ አፌን ከፍቼ እያየሁ ፈታ አረጋሁኝ
@user-oh6ks2xl8z
@user-oh6ks2xl8z 2 года назад
ክክክ ስሪ ውድ
@kuwaitcity7052
@kuwaitcity7052 2 года назад
😁😁😁
@izoue5925
@izoue5925 2 года назад
መስዬ ብሬክስዬ
@user-dz9jo6km1f
@user-dz9jo6km1f 2 года назад
እግዝአብሔር ይጠብቃቹሁ
@user-bb1sn3wf8w
@user-bb1sn3wf8w 2 года назад
ብሬ ወደ ልጅነት እየተቀየርክ ነው መሲ ደሞ እያረጀሽ ነው ወይ እዳ😅😄😄😄 ለማንኛዉም ደስ ትላላቹ ዉቦች💋💌
@user-fv5sd4su4j
@user-fv5sd4su4j 2 года назад
ክክክክክክክ አች ነገርኛ ነሽ እራሶን ጣል አርጋለች ምን ሁናነው ከሳች አርጀች
@emmabetmamo9658
@emmabetmamo9658 2 года назад
😂😂😂😂😨😨😂
@user-wt4sw7kj8l
@user-wt4sw7kj8l 2 года назад
ክክክክክክክ ይመቻችሁ
@mekdesaemle914
@mekdesaemle914 2 года назад
🤭🤭😂😂
@simanushethiopia2476
@simanushethiopia2476 2 года назад
😍😍😍🤣🤣🤣🤣
Далее
Чистка пляжа с золотом
00:49
Просмотров 113 тыс.
Старый Дим Димыч вернулся😱
00:16
Угадай МОБА 1 🥵 | WICSUR #shorts
01:00
Просмотров 2,4 млн