Тёмный

እባካችሁ እራታችሁን በዚህ ሰዓት አትመገቡ እድሜን የሚያሳጥሩ 5 የስር ጉዳቶችን ያስከትላል |  

DR HABESHA INFO
Подписаться 395 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 36   
@ejigayehubekele4407
@ejigayehubekele4407 3 месяца назад
ዶክተር ጠቃሚ ምክር ስለምትለግሰን አመሰግንሀለሁ ።በጣም የሚያስደስተኝ ንግግር አታበዛም ቀጥታ ወደ ጉዳዩ ነው የምትገባው ።እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ።
@Fedila.fedila
@Fedila.fedila 2 месяца назад
አላህ ይስጥልን ዶክተር
@Bayeshkasa-zo1di
@Bayeshkasa-zo1di 2 месяца назад
ዶክተረየ ተባረክ
@HisGlory343
@HisGlory343 3 месяца назад
What a blessing you are to us, dear Dr.
@erkabneshwolde2428
@erkabneshwolde2428 3 месяца назад
እናመሰግናለን ሰአት ሳይኖረን ቀርቶ ሳንበላ ዉለን እየራበን እንዴት መተኛት እንችላለን ሰለ ምክርህ እናመሰግናለን❤❤❤
@Rgebray
@Rgebray 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር ጥሩ ምክር ነው ✝️💖☀️☀️እናመሰግናለን ✝️🙏💖✝️🙏
@tewabechtilahun3936
@tewabechtilahun3936 3 месяца назад
እናመሰግናለን
@bizenlesh446
@bizenlesh446 3 месяца назад
ሠላም ዶክተር እናመስግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🏿♥️
@rukiya6481
@rukiya6481 3 месяца назад
ማነዉ እንዴኔ ሲርበዉ እቅልፍ የማይወስዴዉ ክክክክ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 3 месяца назад
ከራበኝ አልተኛም
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 месяца назад
ኩለና ሙ በስ እቲ😂😂😂😂
@jgddyter1959
@jgddyter1959 3 месяца назад
Enee
@Mozahamdan1988
@Mozahamdan1988 3 месяца назад
Be tkkl😂
@HamelmalTesfaye
@HamelmalTesfaye 3 месяца назад
እኔ ማርያምን
@BH-id8px
@BH-id8px 3 месяца назад
ተባረክልኝ ዛሬም
@mahletyilma-lu2rc
@mahletyilma-lu2rc 3 месяца назад
ተባረክ ስለሰጠእን መረጃ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 3 месяца назад
እናመሰግናለን ዶክተር
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 3 месяца назад
ዶክተርየ እኔ ደም ግፌት አለብኝ ይቅርታ መመገብ ያለብኝን ምግብ ብትነግርኝ እና አለመመገብ ያለብኝን ምግብ ብትነግረኝ concor AM 5 ይህንን መድሀኔት በቀን አንዴእየወሰድኩኝ ነው ነገር ግን ደሜ አንዴ ከፍ ይላል አንዴ ደግሞ ደህና ይሆናል
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 3 месяца назад
ከታች ያስቀመጥኩልሽ ሊንክ በዚህ ዙርያ የሰራውት ቪዲዮ ሊንክ ነው ተመልከቺው ይጠቅምሻል:: ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9o4vyvmwQDQ.htmlsi=aOQCVZUvy9El1ZWt
@GalaxyPp-j4q
@GalaxyPp-j4q 3 месяца назад
አላህይስጥልንዶክተረ
@AlmeAlme-c7t
@AlmeAlme-c7t 3 месяца назад
Thanks
@alemtiruneh8137
@alemtiruneh8137 3 месяца назад
Eye opening advice
@adugnaalamrew3347
@adugnaalamrew3347 3 месяца назад
Thank u Dr
@azebmehari8639
@azebmehari8639 3 месяца назад
thank you doctor❤
@mulutube1648
@mulutube1648 3 месяца назад
ሰላም ወንዴሜ ሰለምሰጠን ት/ት በጣም አመሰግናለሁ እኔ የደሜ አይነት Aነዉ ምንአይነት ስራ ብሰራ ወጤተማ እሆናለሁ በደሜ አይነት
@mulutube1648
@mulutube1648 3 месяца назад
አመሰግናለሁ
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 3 месяца назад
ጥያቄሽ ከምን አንፃር ነው ? ክብደት ከመቀነስ: ቦርጭን ከማጥፍት አንፃር ከሆነ በቅርቡ ይዤ የምቀርበው መፍትሄ አለ::
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 месяца назад
ዶ/ርዬ እስኪ ቦርጪ ማጥፊያ ንገረኝ ጡቴ ደግሞ ይጨምራል ግን የህመም ስሜት የለኝም አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ ግን ጡትም እደቦርጪ መቀነሻ ዘዴ አለዉን ???👈👈👈
@DRHABESHAINFO
@DRHABESHAINFO 3 месяца назад
ከቦርጭ አንፃር ያሉ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::
@oneallahbcha
@oneallahbcha 3 месяца назад
@@DRHABESHAINFO እሺ
@shashumerach846
@shashumerach846 3 месяца назад
እኔ ደሞ እደሜ 34 ነወ የኣንደ ልጀ እናት ነኝ ኣሁን ኣሁን ፐሬዴን 7 8 ቀን እያሰቀደመ ይመጣለ ገና 2 ሳምንት ሲቀረወ ለመምጣት ሃይለኛ የሁደ ቁረጠት ና ተሎተሎ ሸንት መምጣት ያሳየኛለ የምን ጉደለት ይሁን ፕሊሰ?​@@DRHABESHAINFO
@diboragenet5592
@diboragenet5592 3 месяца назад
እናመሰግናለን
Далее