Тёмный

እባክህ ክብርህን አሳየኝ! Pastor Fasil Hailemariam መጋቢ ፋሲል ኃይለማሪያም 

Cloud of Glory International Church
Подписаться 21 тыс.
Просмотров 22 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

8 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@teddyteddy1331
@teddyteddy1331 5 месяцев назад
❤አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቹ አብዝቶ ይባረክ ተባረኩ አባታችን ❤✊🙏
@danielwalelegn2019
@danielwalelegn2019 8 месяцев назад
አሜን ጌታ ሆይ፥ ክብርህን አሳየን ከዚህ ትግል አውጣን ኦኦኦጌታ ሆይባክህ የከበረው አጀንዳ እዳንዘረፍ አድነን
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 8 месяцев назад
❤ ፓስተር ፋሥል ኃይለማርያም ፦ > አሁንም ወደፊትም የእግዚአብሔር ፀጋ ና ቸርናት ይብዛልህ ። ፓስተር ፦ ትላንትም ፣ ዛሬም ለይ የእግዚአብሔር ፀጋና ሙላት ካንታ ጋር ነው ። ❤ በእውናት ስለእውነት እነገራለሁ ። ከቀጣና ሁለት ሙሉ ወንጌል ቤተክርስትያን አገልግሎት ዘመንህ ጀምሮ በአንተ ተገልግያለሁ ። > ከአንደበትህ የሚወጣውን የእግዘአብሔር ቃል ተመግቤያለሁ ። ❤ ታዲያ እግዚአብሔር ያከበራህ ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ በመሆንህ ተባራክልኝ ። ❤ አሁንም እግዚአብሔር አብዚቶ ፀጋውን ያብዛልህ እለለሁ ። > ዛሬም ለይ በስደት ዓለም ሆኜ በአገልግሎትህ እየተበራኩኝ መንፈሳዊ ህይወቴን እያደስኩኝ እበራታለሁ ። ስለዚህ ምስጋናዬ ወዳር የለውም ።
@Egt-r6i
@Egt-r6i 6 месяцев назад
አሁንም ወደፊትም የእግዚአብሔር ፀጋ ና ቸርናት ይብዛልህ ።
@fevenygetaliji
@fevenygetaliji 8 месяцев назад
አሜንንንንን ፓስተር የእግዚአብሔር ክብር በኢየሱስ ስም ወዴ እግዚአብሔር ቤት ይመለስ 🙋🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌅🌌🌌🌌🌌🌌🌌🎢🎢🎢♨♨♨♨♨♨🔥🔥🔥🔥🔥🔥አሜንንንንን
@mekonenmekonen-ht8dl
@mekonenmekonen-ht8dl 8 месяцев назад
ዋው ዋው ዋው ደስ ብሎኛል ረሰረስኩኝ ሰይጣን ጉዱ ፈላ ብርክ በሉልኝ
@tirufatmulugeta1933
@tirufatmulugeta1933 7 месяцев назад
ግሩም ሰብከት ጌታ ክብሩ ዉሰጥ ያሰገባን ተባረኩ። 🙏🙏🙏
@woynshettessema792
@woynshettessema792 8 месяцев назад
የኔ አባት ጌታ በረጂም እድሜና ጤና ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም የማቱሳላንእድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@bute5158
@bute5158 8 месяцев назад
የሚደንቅ ቃል የሚደንቅ መገለጥ ነው ፓስተር ፋሲል እግዚአብሔር ተናገረ የተናገረው ይግባን ለቃሉ አሜን ብያለሁ
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 8 месяцев назад
ስወዳቸው እኝህን አባት ጌታ አብዝቶ ይባርኮት የኔ አባት ጸጋይ ይብዛልህ 🙏🙏🙏🙏😍✋✋✋
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 8 месяцев назад
አሜን እድሜና ጤና ይብዛ እኔ ማውቃቸው ከዛሬ 25 አመት አካባቢ ከሳቸው ጋር የነበሩ ፓስተር ኢሳያስ በህይወት የሉም ሁለቱ ማለት እናትም አባትም ❤❤❤ጌታ ያቆይልን❤❤❤❤
@christoshiwote3351
@christoshiwote3351 7 месяцев назад
Amen Kebr le Eyesus yehun
@mirikatmarkos-st4kk
@mirikatmarkos-st4kk 8 месяцев назад
ክብርህን አሰዬን ❤❤
@ShitoWerku
@ShitoWerku 4 месяца назад
Ameeeeen geta hoy kebereh yemta
@AsefaLegese
@AsefaLegese 8 месяцев назад
አሜን ክብርህን አሳየን
@nazretnazitey4316
@nazretnazitey4316 8 месяцев назад
Waw aba tebarek swed eko ababa
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 8 месяцев назад
ህዝቤ ሆይ ይህንን ክብር፡ የመጣላቸው ስዎች እንዴት ያሉ ነበሩ፡ በቃሉ ተጽፎልናል። ሰለዚህ ይህንን ክበ እንዲመጣልን ፡ እግዚኣብሔር እንደሚፈልገው እንሁንለት፡ ከዓለም ተለይተን፡ የጌታ ብቻ እንሁን። በመጽሓፍ ቅዱስ ፡ የእግዚኣብሔር ክብር የተገለጸላቸው ሰዎች እንዴት፡ ዓይነት ሰዎች እንደነበሩ፡ ቃሉን እንመርምር። የእግዚኣብሔር ክብር ኣሁን ባለንበት ኣካሄድ ኣይመጣም፡ ኣሜን ስላልን ሳይሆን፡ እንደ ቃሉ ስንገኝና ፡ እግዚኣብሔርን የመፈለግ፡ ጥማት፡ በውስጣች መኖር ኣለብት። ከክፉ መንገዳችን ብንስሓ ተመልሰን ፡ የእግዚኣብሔር ፍርሃት ኣድሮብን፡ ከዓለም ሁሉ ተለይተን፡ ኣእምሮኣችን ታድሶ፡ ፍጹም ተለውጠን፡ ጌታ እንደሚፍልገው ኣካሄድ ስንሄድ ብቻ ነው። እንደፈለግን እየሄድን ፡ የእግዚኣብሔር ክብር ኣይገለጥም፡ እኔ ቅዱስ ነኝና ፡ እናንተም ቅዱሳን ሁኑ ይለናል፡ ቃሉ። ቅድስና በሁለንተናችን፡ ከኣለባበስ ጀምሮ፡ ከራስ እስከ ታች። ለምንድር ነው እንደዚህ ይምል ያለሁት፡ የሆሊውድ መንፈስ ቀስ በቀስ ቸርች ስለገባ ነው። ከጸጉር ጀምሮ፡ እስከ እግር፡ ምን ለማለት፡ እንደፈለግኩ፡ ይገባችሁ ይሆናል። ስለዚህ ኣግልጋዮችም፡ እያወቁ እንዳላወቁ ችላ ብሎዋል፡ ምክንያቱ ህዝቡ እንሳይሄድባቸው ይፈራሉ መሰለኝ፡ ያ እነ ሓዋርያው ጳውሎስ ያስተመሩትን ሓይለኛ፡ ወንጌል ዛሬ ኣያስተምሩቱም፡ ወንጌል ይነገር እንጂ፡ እግዚኣብሔር የሚፍልገው የሰው ብዛት ሳይሆን ጥራት ነው። የስው ጋጋታ በእግዚኣብሔር ፊት ዋጋ የለውም፡ ዓለምም እኮ ብዙ፡ ሰዎች ኣሉዋት፡ ታድያ ምን ይጠቅማል፡ እየሱስ የላቸውም፡ ኣልዳኑም። እኛ ደግሞ ሰንበቴ ክርስትያን ሆነን ከቀረን ምን ዋጋ ኣለን፡ ዓለማዊ ክርስትያን እንባላለን እንጂ፡ ስለዚህ ህዝቤ ሆይ፡ የእግዚኣብሔርን ክብር ለማየት ከፈለግን፡ የመጀመርያ ጥበብ እግዚኣብሔርን መፍራት ነውና፡ ከሁሉም በፊት እግዚኣብሔርን እንፍራው፡ ሁል ግዜ እግዚኣብሔር ፡ ከኋላችን ሳይሆን፡ ከፊታችን ፡ እናስቀድመው፡ በምናደርገው ነገር ሁሉ ደግሞ እግዚኣብሔር እያየኛ ነው እንበል። በሁልም ስፍራ ኣብሮን መኖሩን እናስታውስ፡ ምክንያቱም እግዚኣብሔር በሁሉም ስፍራ የሚገኝ፡ ንጹህ ዓይን ያለው፡ ልብንና ኩላሊትን የሚመረምር መንፈስ ነ። ፡ ከሰው ልንደበቅ እንችላለን ፡ ከእግዚኣብሒር፡ ግን፡ ልንደበቅ እንደማንችል ሁል ግዜ መንደሱ በውስጣቭን ሆኖ ፡ እንዲወቅሰን፡ ቦታ እንስጠው፡ ልብችንን ኣንዝጋለት፡ ለራሳችን እንዲሻለን፡ ተባረኩ።
@mesfinzewuda
@mesfinzewuda 8 месяцев назад
በእወነት ለቀጣይ ተወልደ መተላለፍ ያአለበት ትምህርት ነው
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 8 месяцев назад
አባት ሆይ እድሜ ከጤና ጋር ይብዛሎት እንዲህ አይነት አባት ከየት ይገኛል❤❤❤❤
@mercysabir8424
@mercysabir8424 8 месяцев назад
ጌታ ይበርኮት ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ!!
@AsmaAsma-vr1xr
@AsmaAsma-vr1xr 8 месяцев назад
Amennn kibiruni yaseyeng
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤ክብርህን አሳየን
@hiwotayenachew6662
@hiwotayenachew6662 8 месяцев назад
Amen🤲 🙏
@selamtsegay380
@selamtsegay380 7 месяцев назад
Amen Amen
@Ashudesu-x2w
@Ashudesu-x2w 8 месяцев назад
አረ ኦኦኦ ጌታ ይባረክ አሜን ክብርህን አሳየን ጌታ
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 8 месяцев назад
የእግዚያብሔር ክብር በውስጤ ይሙላ ስለቃሉ ጌታ ይመስገን አባቴ ተባረኩ
@mihretbekele2215
@mihretbekele2215 8 месяцев назад
Amen Amen Amen tebarekulegn
@wakumageleta4782
@wakumageleta4782 8 месяцев назад
ንፁ ቃል በዚህ ቤ/ክር ሁሌ ይሰበካል(Identical )ልዩ churech ነዉ ተባረኩ ፓስተሪዬ❤🎉😢
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 8 месяцев назад
በጣም እድለኛ ጉባኤ ተመስገን ያብዛልን እድሜ ከጤና ጋር ውድድድ የኔ አባት❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 8 месяцев назад
አሜን ጌታ ሆይ ክብርህ አሳዬኝ ❤❤እየሱስዬ
@atsedewolde8239
@atsedewolde8239 8 месяцев назад
❤😂😢😮xf😊😅😊
@ZoeBaker-si4vj
@ZoeBaker-si4vj 8 месяцев назад
I watched about Azuza street many times
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 месяцев назад
❤❤አሜን እግዚአብሔር ክብርክን አሳየኝ አባታችን ተባረኩ ❤❤
@TiruworkSimeneh
@TiruworkSimeneh 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክልን ፓስተር
@AbCd-d4q
@AbCd-d4q 7 месяцев назад
አሜን🙏 ጌታዬ ክብርህን አሰየን ለኛም አሜንንንኖን🙌🙌🙌🙌🙌
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 8 месяцев назад
አቤት የሚገርምና የሚያስደንቅ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏 አሜን ነው 🙏🙏🙏🙏
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn 8 месяцев назад
አሜን አሜነ ። ❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ አባቴ
@appcell5518
@appcell5518 8 месяцев назад
Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen tebareki 📖🙏♥️♥️👏 geta eyesus abisto yibareki ❤
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 8 месяцев назад
አሜንንንን አሜንንንንን ጌታ ሆይ የክብርህ እራብተኛ አድርገኝ የእኔ አባት እግዚአብሔር ይባረኳት
@Al-KharifTrading
@Al-KharifTrading 4 месяца назад
አሜን አሜን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አግዚአብሔር አምላኬ እድሜና ጤና እርጅም እድሜ ሰላም ደስት ይጭምርልክ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ይእግዚአብሔር ምንፈስ 😭😭📖📖
@Bemnetabebawbemne
@Bemnetabebawbemne 3 месяца назад
አባቴጌታየሱስ ፀጋይጨምርሎዎት ብዙነገር ተምሬአለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gedamuzagaye
@gedamuzagaye 4 месяца назад
ቸርነትህ ይብዛልን አቤት አቤት ጌታ ይባረክ ተመስገን።
@genetkahsay7321
@genetkahsay7321 8 месяцев назад
Amen
@Bemnetabebawbemne
@Bemnetabebawbemne 3 месяца назад
አባቴ ጌታ በርሶ ብዙነገር አስተምሮኛል ፀጋይብዛለዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😅
@tensumamush9918
@tensumamush9918 8 месяцев назад
Amenn.Amennn kibr legeta yihun🙏🙏🙏 abate tsega yibzalot
@ZoeBaker-si4vj
@ZoeBaker-si4vj 8 месяцев назад
Amen Amen praise God
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 8 месяцев назад
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤
@destamalesech
@destamalesech 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንን ክብርህን አሳያኝ አሜንንንንንን ተበረኩ በብዙ ፀጋ❤❤❤❤❤❤❤
@konjitamiso4535
@konjitamiso4535 8 месяцев назад
Amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@tegistayele5238
@tegistayele5238 8 месяцев назад
ameeeeeeen 🙏🖐️
@TiruworkSimeneh
@TiruworkSimeneh 8 месяцев назад
16:16 AGREE THE BIG 18:24 Channel serviWe are blessed with your teaching we are happy God bless you Thanks
@bute5158
@bute5158 8 месяцев назад
በጣም ነው ከምደነቅበህ ሁሌ ትዝ ይልሀል በፈረንጆች 2021 ሌላ ቤተክርስቲያን ነበር የምታገለግለው ታስታውሳለህ ላስታውስህ እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ እሳት እሳት ይለኛል አልልም ፀልዩ ፀልዩ አልክ ፀለይን እኔም ፀልየን ስንወጣ አብረውንኝ ወጥተን ተነጋገርን እይሄድን ምድር ላይ አይደለም አልኳቸው የትም እንዳይሆን ሄደንም ፀለይን ከወራት በህዋላ ወደመጣሁበት ስል መልስ እሳት የሚለው በአንተ የተነገረው ዞር እክል ጮኽ ከደቂቃ በሆላ እቤት ቲቬ ያዩ ነበር ጮሁ ስገባ ትንቢቱ ተፈፀመ ይገባሀል ስታስተምርም ሁሌ እገረማለሁ ብቻ ይግባን
@tegsetteka5377
@tegsetteka5377 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን🙏❤
@saraaa9528
@saraaa9528 8 месяцев назад
አሜንንን ጸጋ ይብዛሎት ፓስተር ❤
@HewanMengiste
@HewanMengiste 8 месяцев назад
Amen Amen 🙏 🙌 ❤
@FirehiwotSeifu
@FirehiwotSeifu 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 8 месяцев назад
Amen! ክብርህን አሳየኝ ጌታ!❤
@senaitgebeyhu5021
@senaitgebeyhu5021 8 месяцев назад
አሜን የእግዚአብሔር መንፈስ ያንሳን ፀጋ ይብዛሎት
@TagelRikiba
@TagelRikiba 4 месяца назад
Ebakih fitihin asayegn abetu getaye hoy fitihin asayegn
@BarhanBarhan101
@BarhanBarhan101 8 месяцев назад
አሜንንንንንን አሜንንንንን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባረኮት ቡሩክ ኖትህ❤❤❤
@shorifashorifa1791
@shorifashorifa1791 Месяц назад
አሜንንን አሜንንን ተባረክ
@almazgebrehana2131
@almazgebrehana2131 6 месяцев назад
Pastrgetaybarkh.lbe.beklu.erfale.tebarek
@shorifashorifa1791
@shorifashorifa1791 Месяц назад
ጌታ ይበረክ
@adamkimo7447
@adamkimo7447 15 дней назад
Praise the lord 🙏🙏🙏
@senaietzergaw1806
@senaietzergaw1806 8 месяцев назад
አሜን ጌታየክብህ ብርሀን ወደ ቤቴ ይግባ።አባቴ ጸጋ የብዛልህ 🙏
@ZoeBaker-si4vj
@ZoeBaker-si4vj 8 месяцев назад
Kiberun ye miasmelesu yinesu!amen
@zedzed-cm3sk
@zedzed-cm3sk 4 месяца назад
amennn kibir hulu legeta yihun
@ZoeBaker-si4vj
@ZoeBaker-si4vj 8 месяцев назад
I am always blessed with your teaching Pastor. Long live,good health and more anointing
@hsuehsueh2743
@hsuehsueh2743 8 месяцев назад
Amen Ameen tebarek u❤❤❤❤❤
@getacherderebe
@getacherderebe 8 месяцев назад
አሜን ጌታ ሆይ ክብርህን ግለጥልን!!❤❤❤
@selametyalmanc9949
@selametyalmanc9949 4 месяца назад
Amen amen amen❤❤❤🎉🎉🎉
@TiruworkSimeneh
@TiruworkSimeneh 8 месяцев назад
16:16 AGREE
@biniyamtefera7338
@biniyamtefera7338 8 месяцев назад
🙏🙏🙏❤❤
@sistertadesseoffical5398
@sistertadesseoffical5398 8 месяцев назад
Ameneeeeee
@greetings1
@greetings1 7 месяцев назад
Amen😢😢
@amaremeressa3569
@amaremeressa3569 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@namakulasharon152
@namakulasharon152 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Artinstitut106
@Artinstitut106 8 месяцев назад
🧢
@TiruworkSimeneh
@TiruworkSimeneh 8 месяцев назад
16:16 AGREE THE BIG 18:24 Channel serviWe are blessed with your teaching we are happy God bless you Thanks
@Eftahhabte
@Eftahhabte 8 месяцев назад
AMEN 🙏🙏🙏
@demekechsumamodemekech
@demekechsumamodemekech 8 месяцев назад
Amen Amen
@solomonsadebo2266
@solomonsadebo2266 4 месяца назад
Amen amen amen🙏
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 8 месяцев назад
Amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤
Далее
🤔Угадай постройку | WICSUR #shorts
00:59
DOTA 2 - ПРОКЛЯТЫЙ АККАУНТ?!
23:03
Просмотров 246 тыс.
🤔Угадай постройку | WICSUR #shorts
00:59