Тёмный

እቴጌ ጣይቱ (እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ) ማን ነበሩ? 

KENACHIN /ቀናችን መዝናኛ
Подписаться 1,3 тыс.
Просмотров 1,3 тыс.
50% 1

Empress Taytu Betul Biography | የእቴጌ ጣይቱ አጭር የህይወት ታሪክ
#SUBSCRIBE# For More Similar Videos!
እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ የዳግማዊ አፄ ምኒልክ ባለቤት እና በአደዋ ጦርነት ከነበሩ የጦር አዛዦች አንዷ ነበሩ:: እቴጌ ጣይቱ ከአባታቸው ከደጅአዝማች ብጡል እና ከእናታቸው ወይዘሮ የውብዳር እንደ ኢትዮጵያ አቆጣጠር በነሐሴ 12 ቀን 1832 ዓ.ም. ጐንደር ውስጥ በደብረ ታቦር ከተማ ተወለዱ:: የታሪክ ምንጮች እንደሚጠቁሙት ከሆነ እቴጌ ጣይቱ በአባታቸው ከጐንደር እና ከወሎ በእናታቸው ከጐጃም የሚወለዱ ሲሆን፣ በሀገራችን የነገሥታት ሚስቶች ታሪክ የራሳቸውን ዘመን ተሻጋሪ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ብሎም ወታደራዊ አሻራቸውን በደማቅ ጽፈው ያለፉ ብርቅ የኢትዮጲያ ንግሥት ናቸው።

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии    
Далее
ТЕСЛА КИБЕРТРАК x WYLSACOM / РАЗГОН
1:40:47
Why is it different from what I thought?
00:15
Просмотров 827 тыс.
አውደ ሰብ -እቴጌ ጣይቱ
37:52
Просмотров 1,3 тыс.
ТЕСЛА КИБЕРТРАК x WYLSACOM / РАЗГОН
1:40:47