Тёмный

እነዚህ ድንቅ ልጆች የእሼን ስቱድዮ ተቆጣጥረውታል!! ድንቅ ልጆች 46 ክፍል 2፡  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 2,3 млн
50% 1

Comedian eshetu believes parents should be very careful about what they speak, hear and do in front of their children. Because that’s how children learn about the world. If the parents are always talking and listening hate speeches, it’s obvious that the child is going to be affected. So the main purpose of this show is to wake up adults from the deep sleep they are in. So in this show, we want parents to hear what their children have to say about the nation, humanity, love, peace, morals, and the future of the world when the host comedian eshetu asks them something serious about the world. The show is produced to teach adults how to raise their kids carefully, by protecting them from unnecessary information.
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
+251913610673
+251938212020
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Donkey Tube
Other Related Videos
====================
" ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ መልእክት አለ አድምጡኝ"
• " ከትግራይ አደራ ብለዉ የላኩኝ ...
ብዙ ቋንቋ መናገር እችላለሁ
• 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ልጆች
• " ከጆርጂያ አዲስ አበባ ለድንቅ ል...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

25 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 года назад
You have no idea how many times I’ve watched this episode of amazing kids. They’re extremely Adorable & May GOD bless you all.
@abinetnigussie7942
@abinetnigussie7942 Год назад
jipppojnnjiopp pp
@abinetnigussie7942
@abinetnigussie7942 Год назад
c vooooyb
@yonasgebeyehuk9812
@yonasgebeyehuk9812 Год назад
J
@birhanelias3608
@birhanelias3608 Год назад
@@abinetnigussie7942 0What klplp
@SamuelLemma
@SamuelLemma Год назад
@@abinetnigussie7942 aqaaAq@AQQAQQAAQqqaqaqqaq
@user-fu2od1ty6d
@user-fu2od1ty6d 2 года назад
ምርጥ ነብይ ምርጥ አባት ምርጥ መሪ ምርጥ አፍቃሪ ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወስለም የነብያችን ውዳጁች የታላቹ ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ አለ እዳያመልጣቹ ማሩች ሞታችን በሸሀዳ አላህ ያረገልን ሀገራችን ስላም ያረገልን ነስሩን አላህ በቅርብ ያሳይን ፍልፍይሩን በመጫን ግቢ እንማማር
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 года назад
ሰለላሁ አለይ ወሰለም🙏💚💛❤
@hafimahmed3829
@hafimahmed3829 2 года назад
Yahbib yarsulalah...s.a.w
@Habebetoube
@Habebetoube 2 года назад
ያአላህን ቀል እንቅራ እንታግብር ፖሮፍይሌን ባማከት። ኑ እንመመር وَيَمْنَعُونَ ٱلْمَاعُونَ የዕቃ ትውስትንም (ሰዎችን) የሚከለክሉ ለኾኑት (ወዮላቸው)፡፡ ይህን የሀያሉን ፈጣሪያችንን ቃል ስንቶቻችን አይተን ተግብረነዋል ስንቶቻችን ይህ አያት የሚያስጠነቅቀውን ያክል ተጠንቅቀናል የአላህን ዛቻስ ስንቶቻችንን አስፈርቶናል ስንቶቻችን ለጎረቢት እቃ እያለን ከልክለናል ስንቶቻችንስ እራሳችንን እንፈትሽ
@lukaseyob7602
@lukaseyob7602 2 года назад
ምን ተነበየ?
@satgolabdalahi9619
@satgolabdalahi9619 2 года назад
ሰ አ ወ
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 2 года назад
ከጭንቀትና ከድብርት ፈታ የምልባችሁ ድንቅ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ
@user-dv4mf9jn8r
@user-dv4mf9jn8r 2 года назад
ደምሩኝ
@tedykasshun5618
@tedykasshun5618 2 года назад
ጎበዝ
@flagotsolomon7449
@flagotsolomon7449 2 года назад
@@user-dv4mf9jn8r Q
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 2 года назад
በጣም
@samueldessu7493
@samueldessu7493 2 года назад
ef
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 года назад
እሼ ተባረክ🙏🙏🙏 ይሄን ፕሮግራም በመጀመርክ የልጆችን ጣፋጭ አንደበት ለምንሰማዉ ለኛ ደስታ 👏👏👏እንዲሁም ተተኪ ትዉልድን ማበረታቻ ነው
@eyobmesganaw5298
@eyobmesganaw5298 2 года назад
Ok op4ed
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 года назад
በፈጣሪ ምን አይነት ልጆች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በተለይ ወንዱ ልጅ የተለየ ነው እድሜአችሁ ይርዘም
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 2 года назад
ዋውው ዛሬ ሁለተኛ ሆንኩ ጣፋጪ የሆኑ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋቸው❤🥰
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍🙏🙏🙏
@Tube-wz3on
@Tube-wz3on 2 года назад
በጣም ምርጥ ሠው ነህ ከልብ ነው የምናመስግን በተለይ ስደት ላይ ላለነው ከመዳም ጋር ወር ወር ስንል ቆይተን እንደዚህ ዘና ታርጉናላችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገራችን ሠላም ያርግልን
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ አዳራጉኛ
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 2 года назад
በጣም
@rttr3992
@rttr3992 2 года назад
✔️✔️✔️✔️✔️👍👍👍👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️😍😍😍😍
@kegcookingthyme
@kegcookingthyme 2 года назад
ቤተሰብ ሁኑኝ አመሰግናለሁ
@user-qc1lw7ej7f
@user-qc1lw7ej7f 2 года назад
እፎይ መቼም የማረሳቸው ልጆች ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳቅሁት 😂😂😂😂እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ። አድጋችሁ ይሄን ቪዲዎ አይታችሁ የሚሰማችሁን ስሜት ስትናገሩ ለመስማት ያብቃን🙏። እሼ ትልቅ የልጆች አሻራ እያስቀመጥህ ነው።
@alemesegedgezeatu2054
@alemesegedgezeatu2054 2 года назад
ዉዋ
@user-tu9np7sy7e
@user-tu9np7sy7e 2 года назад
እህትና ወንድም ናቸው እዴ ??
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 2 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@helinahelina2950
@helinahelina2950 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍😀😀😀😀😘😘😘😘😘😘
@marygracesandoval9154
@marygracesandoval9154 2 года назад
@@alemesegedgezeatu2054vv vvvvvvv v v v v v v v v v v v v v vvv vv
@user-wp7eo7hb6r
@user-wp7eo7hb6r 2 года назад
ትክክለኛ የልጆች ፕሮግራም።❤❤❤
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r 2 года назад
ደስ እሚሉ ልጅች ናቸው👏💐🥰🥰🥰
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ አዳራጉኛ
@zihramhemed6147
@zihramhemed6147 2 года назад
Offfff esey edate tetafetalchu egizabehre yasdegachu 😍😍😍😍❤❤❤❤❤
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 2 года назад
ወይ እንዚህ ልጆች እንዴት ደሰ ይላሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@fatitafatita1868
@fatitafatita1868 2 года назад
ወዮ ሆዴ አቆሰሉት
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 2 года назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@noriarobat1492
@noriarobat1492 2 года назад
Hi
@sarahj1999
@sarahj1999 2 года назад
ሀይሌገብረሥላሤ
@medihussein6247
@medihussein6247 2 года назад
እሸቱ ጥሩ አልሰራህም እንኳን አበረታታቸው እንዳውም ፈጣን ናቸው ለልጆች የሚመጥን ጥያቂ ብትጠቀም
@selinasweet7543
@selinasweet7543 2 года назад
በእውነት እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ።በጣም ፍቅር የሆኑ ልጆች ናቸው። እሼ ልጁ ካንተ ጋር ቢሰራ በጣም ደስ ይላል
@emebetchoquet8206
@emebetchoquet8206 2 года назад
የእናንተ አምላክ ኢትዮጵያችንን ሰላም ያርግልን!😘😘😘😘
@hcjth1747
@hcjth1747 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@meleseethiopian1099
@meleseethiopian1099 2 года назад
Amen
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏🙏
@hcjth1747
@hcjth1747 2 года назад
@@fafi6898 እሺ
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 года назад
@@fafi6898 ቤተሰብ እንሁን
@tizitaalemayehu820
@tizitaalemayehu820 2 года назад
እንደዚህ አይነት ልጆች ያብዛልን ነፃነታቸውን አደንቃለሁ
@filawimanunited9931
@filawimanunited9931 2 года назад
ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብተዋል ልጆቹ 👁😀
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n 2 года назад
መታ መስለውኝ
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 2 года назад
@@user-rh8qx9kd4n እህትና ወንድም ናቸውደ
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ሰብስክራይብአድርጉኝ🙏🙏🌹
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 2 года назад
😂😂😂😂
@mikymedia5138
@mikymedia5138 2 года назад
ቤተሰብ እንሁን
@user-rr6yb5zh6b
@user-rr6yb5zh6b 2 года назад
የተለዩ ናቸው በተለይ ወንዱ ልጅ ይገርማል
@ermiyasdebe3296
@ermiyasdebe3296 2 года назад
ወው የኔ ማሮች ከምር በጣም ያምራሉ
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ደምሩኝ🙏🙏🌷🌹👈
@gizawnigusie4478
@gizawnigusie4478 2 года назад
ኦፍፍ አነፈሩኝ በጣም ደስ ይላሉ በዚህ ሰአት ሰለወደፊትዋ ኢትዮዽያ በተስፋ እንድናያት አደረከን እሼ thank u
@nazarabayneh8785
@nazarabayneh8785 2 года назад
ወይኔ ጌታ ሆይ እራሴን እስካመኝ ነው ያሳቀኝ በእውነት እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ።
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*እስቲ ማነዉ እንደኔ በጉት ሲጠብቅ የነበረዉ ድንቅ ልጆች ፍቅር እኮ ናቹ 😘*
@yabissiraafework9567
@yabissiraafework9567 2 года назад
This was one of the best programs of all, to be honest. I enjoyed watching both parts and it is so hilarous. May God bless these kids. They are amazing and intellegent.
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ደምሩኝ🙏🙏🌹👈
@user-he7oi4nf5z
@user-he7oi4nf5z 2 года назад
@@fafi6898 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 года назад
እውነትም ድንቅ ህፃናት እኚማ በህልሜም ጭምር ሳይመጡ አይቀሩም ሁላችሁም ጥበቡን ያድላችሁ
@konjitkonjit9522
@konjitkonjit9522 2 года назад
ጣፈጭ የሆኑ ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ🙏🙏🙏የሚያስቀን ነገር በራቀብን ጊዜ ሰቅን የምፈጥሩ 😘😘😘ፈጣሪ ያሳድጋቹ🙏
@vickylancelot8902
@vickylancelot8902 2 года назад
የኛም ልጅነት ልጅነት ይባላል እንደ ድመት 🐈 ሁሌ ችፍ እየተባልን የልባችንን ሳንናገር አደግን, ያሁን ዘመን ልጆች አስደዳደጋቸው ነፃነት አለው ጥሩ ነው በራሳቸው የመተማመን እና ንፁህ አይምሮ ይዘው ያድጋሉ እንደዚህ ሆነው ማደጋቸው በጣም ደስ ይላል እድግግግግግግ በሉ
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 года назад
ወይኔ በጌታ እነዚህ ጣፋጭ ልጆችን ደግመህ አምጣልን
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ
@sra7085
@sra7085 2 года назад
I have already watched it twice. So funny, so real, so free children with manner. Their mother raised them by building their confidence.
@dastagb6492
@dastagb6492 2 года назад
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያን ይሁን እሼ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ የልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ በምቀጥለወም አቅርብልን በሌላ ቪድዮ እግዚአብሔር በጥብ በማስተዋል ያሳድጋቹሁ የነገኤ የኢትዮጵያን ተስፋዎች
@ydidyaydidya1253
@ydidyaydidya1253 2 года назад
አድገው ይሄንን ቪዲዮ ለማየት ያብቃቸው የኔ ጣፋጮች በሳቅ አፈረሱን እኮ 😂😂''ማማ አትበላት መባ ነው ስሟ''🤣🤣🤣'' ልታፈቅራት ነው ታዲያ''??🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እሼ ምርጥ ሰው አንተም ተባረክ አባቴ🙏🥰🥰
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 года назад
እውይ በጣም ጣፋጭ ልጆች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድጋችሁ😍😍😍 ሀገራችን ሠላምሺ ይመለስ
@yaali5933
@yaali5933 2 года назад
እነዝን ልጆች አይቼ አልጠገብከቸዉም ዉሌቱን ደግሜ ሌላም ግዜም አቅርብልን እሼ ስያምሩ 😍😍😍
@foziamohamed6550
@foziamohamed6550 2 года назад
የሚደቁ ልጆች አላህ እትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ እናተ ደርሳችሁ ሀገራችን ሰላም ሆኖ ኢትዮጲያን በናተውስ ደምቃ እደምትታይ ምንም ጥርጥር የለው
@janeetjanet9856
@janeetjanet9856 2 года назад
የኔ አበቦች ሁሌም አብቡ ክፉ አይካች ላገር ተስፋ ከእግዚአብሔር በታች እናንተ ናቹ ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ ይሁን 💚💚💛💛❤❤❤😍😍😍
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ አዳራጉኛ
@AaAa-fd1cr
@AaAa-fd1cr 2 года назад
ፍቅር✅🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@sacdiyocabdi382
@sacdiyocabdi382 2 года назад
@@AaAa-fd1cr g
@et5923
@et5923 2 года назад
የዚህ ልጅ ኮንፊደንስ እንዴት ደስ ይላል ትልቅ ቦታ ይደርሳል👏🏽👏🏽👏🏽 eshetu please እነዚህን ልጆች ከራኬብ ጋር አንድላይ አሳየን!!!
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ማሻአላህ ራኬብ እኮ በጣም ስነስርአት አላት: አላህ ከአይን ይጠብቃት
@tigist9456
@tigist9456 2 года назад
ሁሌም የሚናፈቅ ፕሮግራም ነዉ እሼ የማከብርህ
@Tube-xb6fj
@Tube-xb6fj 2 года назад
*እሼ ክበርልን ከነዚህ ልጆች ብዙ መማር እንችላለን🙏🙏*
@workieabe5683
@workieabe5683 2 года назад
ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ እሸ ውዳችን የምታሳየን ነገር ሁሉ በረከት ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስልን
@user-gk8we2wb7j
@user-gk8we2wb7j 2 года назад
ወይኔ በማርያም ሲያምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ 💚💚💚
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ አዳራጉኛ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን እሼ ድንቅ ልጆች ፕሮግራም በጣም የሚወደድ ነው እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድ ጋቸው ልጅ በጣም ጎበዝ ነው
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ
@user-fo2bf3tf5c
@user-fo2bf3tf5c 2 года назад
በሳቅ ገደሉን እኮ ውይ ድቅልጆቾ አላህ ያሳድጋቸው
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ
@redshtube7299
@redshtube7299 2 года назад
እንደነዚህ ሀገር ተረካቢ የሆኑ ድንቅ ልጅዎች በየቦታውም ያሉትም ተገቢውን ጥበቃ ይደረግላቸው🙏
@sentemuluken7842
@sentemuluken7842 Год назад
I love you
@zediyoutube2985
@zediyoutube2985 2 года назад
እዉነትም ድንቅ ልጆች እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድያችሁ እሼም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተስብህ
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ አዳራጉኛውድ
@flowerinmadina5150
@flowerinmadina5150 2 года назад
እነዚህ ልጆች ደጋግሜ አየኋቸው በጣም ነው ደስ የሚሎ ማሻአሏህ አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 2 года назад
የዛሬዎቹ ደግሞ ይለያሉ በሳቅ ድክም አደረጉኝ እግዚአብሄርያሳድጋችሁ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 года назад
እሼ ስለሀገር ያልከው ትክክል ምርጥ ሰው ስወድክ ብራቦ
@konjitkonjit9522
@konjitkonjit9522 2 года назад
እሼ አተንም ፈጣሪ ይጠብቅክ 🙏🙏🙏ክፉ አይካ ወድማችን ምርጥ ሰው
@azmra3292
@azmra3292 2 года назад
ወላሂ ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 2 года назад
ዋው ጣፋጭ የሆኑ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ
@MdAhmad-ks9gf
@MdAhmad-ks9gf 2 года назад
እሼቱ ምርጥ ልጂ አለህ ይጠብቅህ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 года назад
የኔ ቆጆዎች እግዚአብሔር አምላክ በጥበ ብ በሞያሳድጋችሁ። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይቅር ይበለን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@mulutsegategsetu1755
@mulutsegategsetu1755 2 года назад
የልጅ ነት ልብ ባይቀየር ኡፍፍፍ ደስ ሲሉ ከተኮል ነፃ 💙❤️💜
@user-oq8pr4db7j
@user-oq8pr4db7j 2 года назад
እደት ጣፋጫ ነሽ ያላት ደስሲሉ አላህ ከፍያድርጋችሁ
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ አዳራጉኛ ውዳ
@hiwotat1029
@hiwotat1029 2 года назад
እንዴት ጣፋጭ ነሽ በእናትሽ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂
@coldcut8321
@coldcut8321 2 года назад
እውቀት ማለት ይህ ነው ተባረክ ወንድሜ!!
@meseretteshome3468
@meseretteshome3468 2 года назад
እሼ ተባረክ ድንግል ጥበቡንና ፀጋህን ታብዛልህ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ስለሆኑ ከእነሱ ጋር መዋል ሁሌም ህይወትን ያለመልማል
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 года назад
ድስየሚሉልጅች ግሩምነዉ እድግበሉልን ወንድማችንእሸቴእግዚአብሔርይስጥህ
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርጉኝ🙏🙏🙏
@user-ui8vk3gm2i
@user-ui8vk3gm2i 2 года назад
የሚናፍቀኝ ፕሮግራም❤❤😘
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ አዳራጉኛ
@argwaabi6189
@argwaabi6189 2 года назад
እግዝቤሔር፡ባጥባቡ።ያሣዲጋቹ፡ልጆቼ፡ቆሎፋጆቼ🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ደምሩኝ#🙏🙏
@mbintj6530
@mbintj6530 2 года назад
@MOYOTV
@MOYOTV 2 года назад
ድንቅ ነው ሌላ ምን ይባላል😘😍
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p 2 года назад
የኔ ማሮች በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤ እድግ በሉ
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 2 года назад
የእግዚያብሔር ስራ ይገርመኛል የትልልቆችን ልቅም አርጎ የሰጣቸው ለምክንያት ነው እደጉ ፍቅራችሁ አድጎ ለፍሬነት ያብቃችሁ🙏🙏🙏
@user-cv9kg5zb2j
@user-cv9kg5zb2j 2 года назад
ወይ የኔ ጌታ እግዝያብሄር ያሳድግህ ቀስእያለ እውነቱን ነገረን 💚💛❤️✅
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 2 года назад
ዋው እንዴት ደስ ይላሉ ተባረኩ ድንቅ ልጆች በተለይ ልጁ በጣም ጎበዝ እሚገርም ልጅ ነዉ እሼ ሁሌም አቅርበው ማር የሆነ ልጅ
@semubintabdela3172
@semubintabdela3172 2 года назад
እውይ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋችሁ ድንቅ ልጆች ❤️❤️❤️😘
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 2 года назад
ፈታ አረጉኝ ጌታን 😂😂😂😂😂 ❤️🥰😘
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ
@sra7085
@sra7085 2 года назад
:) 1,000,000 views in less than a month guaranteed. They are so sweet and so free and they have manner. I like it when Ethiopians speaks freely at the same time have manner.
@mesireallifeethio472
@mesireallifeethio472 2 года назад
በስመአብ የኔ ጣፋጩች በእውነት የሚገርሙ ልጅች ናቸው የትልልቆች ሰባችንም ፍቅር ያብዛልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያርግልን
@fafifafi136
@fafifafi136 2 года назад
አህለን እሼቱመልካምሰዉ እዉነት ጣፋጭ ልጆችናቸዉ እድግበሉ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ አላህ ጥሩደረጃ ያድርሳችሁ መልካም ዘመንያጣላችሁ ሀገራችን ሰላምይሁን
@foziamohamed6550
@foziamohamed6550 2 года назад
በድጋሜ ይቅረቡ ሀለቱም የምትሉ በላይክ👍👍👍
@mohammedjamal574
@mohammedjamal574 2 года назад
እሽዬ አንተንም ፕሮግራምህንም በጣም ነው የምወደው ተባረክ
@user-mx5fd6gv4r
@user-mx5fd6gv4r 2 года назад
ሁሉም ድንቅ ልጆች ናቸው። የወንዱ ልጅ ደሞ ይለያል። አላህ ያሣድጋችሁ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 года назад
በጣም ደስሚሉ ልጆች ሁልጊዜም ምታቀርባቸዉ ልጆች ደስ ይላሉ ❤
@hautitube1756
@hautitube1756 2 года назад
ወይ ሰጠብቃቸው ነበረ የኔ ምረጦች መጡ
@beersheba4316
@beersheba4316 2 года назад
ወዮ ልጁማ ብቻውን አደለም የሆኑ ሰውዬ ውጦል እድግ በሉ እድሜ ጤና ሰቶን እዚሁ ዶኪ ቲዩብ እንድራቸዋለን ♥ ሆ የዘንድሮ ልጅ ሆድ ውስጥ ነው ጨርሶ እሚወጣው ከአይን ያውጣቹ አቦ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
የሚገርም ነው ቃላት ያጥረኛል በዚ ዘመንኮ ልጅ የለም የሚገርሙ ልጆች ናቸው በጣም ነው ያሳቁኝም ያስገረሙኝም በዛ ላይ እሼኮ ፍቅር ነው። ተባረኩ እድግ በሉ
@tsisami9841
@tsisami9841 2 года назад
አዋቂው ሰው ቀርቶብን እነዚህን ማየት ይሻላል
@retatube2034
@retatube2034 2 года назад
በጉጉት ነበር ስጠብቅ የዋልኩት 😂😂😂
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o 2 года назад
እኔማአልመሺብሎኚ😂😂😂😂
@gezshtube7254
@gezshtube7254 2 года назад
kkkk ኧረ በሳቅ ልሞት ነው። ሊልት እራሱ ትዝ ሲለኝ እንዳልስቅ እና ቤተሰብ እንዳልረብሽ እፈራለሁ።
@user-uv7gs9iz6f
@user-uv7gs9iz6f 2 года назад
😝😝👌👌👌
@fafibam3819
@fafibam3819 2 года назад
Weyne besak eko new yemotekuet 🤣🤣🤣 They are amazing kids ever ❤❤❤😍😍 Edeg belulegn🙏🙏🙏
@tigiesttolera1622
@tigiesttolera1622 Год назад
ከዚህ በላይ የሚያሥደሥት ነገር ምን አለ ድንቅ ልጆች❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p 2 года назад
በሳቅ ጨረሱኝ 😂😂😂😂🤗🤗
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 2 года назад
ደብሮኝ ነበር ጥርስ በጥር አደረጋችሁኝ 🤣🤣🤣🤣🤣😘😘😘😘 በተለይ የጋብቻው ጥያቄ እሼ ልጁን ካንተ ጋ እንዲሰራ አድርገው
@hswetyyy339
@hswetyyy339 2 года назад
ውይ እኒህ ልጆች ተጋብታችሁ ለማየት ያብቃን 😀😀😀😀
@titihabte7160
@titihabte7160 2 года назад
Oh Eshetu you bright my day I was so board they are so sweet and Confident I watch part one and two they are very funny May God bless and protect Ethiopia and Ethiopians I'm Eritrean
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 2 года назад
ወይኔ ልጅ ጣፈጭ ነሽ አላለም ክክክክክክ
@bitsuanfeleke4922
@bitsuanfeleke4922 2 года назад
The best one so far. So funny.
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 года назад
በእዉነት የድንቅ ልጆች ፕሮግራም በየቀኑ ብሆን ያስደስታል እሸቱ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@attwtt8795
@attwtt8795 2 года назад
ወይኔ በጣም ደስስ የሚሉ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋቾሁ ፡ልጆችን መጥፎጥላቻና ዘረኝነት በአእምሯቸው ቀርፀው እንዳያድጉ ወላጆች እባካችሁ ህፃናቶች ፊት ምንም ፖለቲካም ሆነ ዘረኝነትና የጥላቻ ንግግር አትናገሩ ልጆች የቤተሰብን ንግግር የዘው ቀርፀው የሚያድጉትና ጥሩ ነገር እናውርሳቸው፡፡
@emuemu9129
@emuemu9129 2 года назад
በጣም ነበር የጠበቁት አሼ😍😍😍😍😍😍
@momlove3589
@momlove3589 2 года назад
ዉይ የዘድሮ ልጆች ፈጣሪ ያሳድጋቸዉ 🌹😍
@BettyBiruu
@BettyBiruu 2 года назад
ውይ ደስ ሲሉ!!! እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድጋችሁ❤
@hayatmohamed4040
@hayatmohamed4040 2 года назад
ኡፍፍፍ አይ እናተ ልጆች ለናተ ሲል ሰላሙን ያውርድልን ወላሂ በጣም ታምራላቹ እሼ እናመሰግናለን
@soliyanasoliyanayasin2459
@soliyanasoliyanayasin2459 2 года назад
እሽቱ እናመሠግናለን እድሜ እና ጤና ይሥጥህ
@natsantaberaw5578
@natsantaberaw5578 2 года назад
ጓግቼ ነበር እስክትመጡ😆😆😆🥰🥰🥰
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 2 года назад
ደሰ የሚሉ ልጆች ❤❤ አሰተዳደግ ልጆችን እንዴህ ነዉ
@hawaahmade2846
@hawaahmade2846 2 года назад
የሚገርሙ ልጆች ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ የኔ ቆጆወች አላህ ያሳድጋችሁ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 года назад
እውነትም ድንቅ ልጆች እደጉልን😘😘 አሹየ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን😍
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 2 года назад
አንቺማ እንዉለድ እንጋባ ብልሽ መቸራስ አቅፈሽ
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ
@Kdisttube
@Kdisttube 2 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን መልካም ሰዉ ደስ የሚሉ ድንቅ ልጆች ናቸዉ
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ
@hessajarman4161
@hessajarman4161 2 года назад
እሸትዬ እናመሰግናለን የእውነት መደነቅ ያለብህ አተ ነህ
@hamdiamen1010
@hamdiamen1010 2 года назад
አሜንዬ ተባረክ መድዬ ይከልልህ
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 2 года назад
ወይኔ ልጅነት ተመልሶ አይመጣ🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hanayoutube1265
@hanayoutube1265 2 года назад
ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድ
@khadijajemal890
@khadijajemal890 2 года назад
አይ ዘመን በስለው ነው የሚወለዱት።
@rodasamsalu3523
@rodasamsalu3523 2 года назад
ህፃንነትን የመሰለ ምንም ነገር የለም ቅን ልብ ሁሌም ደስተኛ መሆን 😂😂😂😂
@blenasnake8839
@blenasnake8839 2 года назад
The funniest kids so far😂 their colab is awsome I love them a lot😍
Далее
ПЕЙ МОЛОКО КАК ФОКУСНИК
00:37
Просмотров 2,8 млн
мама прости | до слёз
0:41
Просмотров 803 тыс.