Тёмный

እነ ነውር ጌጡ ላይ አቤቱታ ቀርቧል ! ምርመራው ለለውጥ በህግ ሊጀመር ነው '' የተዘጋው ዶሴ ሲገለጥ '' 

Ephrem Yemane Official
Подписаться 92 тыс.
Просмотров 13 тыс.
50% 1

እነ ነውር ጌጡ ላይ አቤቱታ ቀርቧል ! ምርመራው ለለውጥ በህግ ሊጀመር ነው '' የተዘጋው ዶሴ ሲገለጥ '' #ephrem_yemane #ትሪቡን_ስፖርት

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 62   
@Muna-u5z
@Muna-u5z 26 дней назад
ከነዚህ ሁሉ የለፋው አንተ ነክ ኤፍሬም አንተ ጠንካራ ጋዜጠኛ ነኝ ወላሂ🙏🙏🙏
@eliaszelelew
@eliaszelelew 26 дней назад
ስንናፍቀዉ የነበረው ዜና ኤፋ ምርጥ 👍👍👍
@tibebealemtsehay5274
@tibebealemtsehay5274 26 дней назад
Efi ሁሌም ዶማን ዶማ ብለህ የምትጠራ የእውነት ሰው ይመችህ❤❤
@seadsalik813
@seadsalik813 26 дней назад
ኤፊ ጀግና ጋዜጠኛ አላሕ ከሸራቸው ይጠብቅሕ ጉዳቸውን አሰማኸን
@yemanchewasherifa
@yemanchewasherifa 19 дней назад
ኤፍ ምርጥ ሰው በርታልን አንተም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊
@tadesseayana7000
@tadesseayana7000 26 дней назад
ኤፊ ይመችህ አባቴ። እሄ ሁሉ ጥረት የእናንተ የድካም ውጤት ነው። ሀገራችን እኮ ስርአት አልበኝነት አጥለቀለቃት እኮ። በብዙ የሀገር ፍቅር ስሜት በሚነዝራቸው ህዝቦቿ ደግፈው ይዘዋት እንጅ; እንደ ክፉዎቹ ቢሆንማ ኖሮ ጠፍታ ነበር።
@berhanudema8941
@berhanudema8941 25 дней назад
🎉🎉🎉🎉🎉 Ephrem yemane አንተ ብቻ ከኢስፖርት ጋዜጠኛ ነፃ አንደኛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
@YemamYemer
@YemamYemer 26 дней назад
ጀግናው ኤፍየ ይመችህ አቦ ኑርልን
@AbubakrAlawi
@AbubakrAlawi 26 дней назад
አላህ ይጠብህቅህ ተመቸኝ
@AbdelaAbde-pr3zq
@AbdelaAbde-pr3zq 27 дней назад
ደስ የሚል ዜና
@jothomson273
@jothomson273 26 дней назад
እንደዚህ አይነቶቹን ወሮበሎች ልክ ለማስገባት ሁሉም መተባበር አለበት ኤፊ በርቱ ህዝቡ ከናንተም ከነ ሀይሌም ጎን ነው
@user-gz9rf4hf3e
@user-gz9rf4hf3e 27 дней назад
ኸረ ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ሙሉ የሰው ምሰክር ይሆናል።በህዠብ ገንዘብ ፈነጩበት እኮ ያሳዠናል የሰም ዶ/ር ብቻ ።
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j 26 дней назад
አቤቱ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት 😢😢
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 27 дней назад
አሁን ሰውየው ወደ IOC ወይም ሌላ ዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ይሮጣል። ተመረጥኩ ሲልና ሴራ ሲሰራ ሕግ አያከብርም፤ ጥቅሜ ሊነካ ነው ብሎ ሲያስብ ግን ሕግ ትዝ ይለዋል። ጉድድድድድድድድ!
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 26 дней назад
እግዛቤሔረ ሆይ ፈረድ
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 27 дней назад
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል!?!
@Gete-i6s
@Gete-i6s 26 дней назад
Bravo! Excellent Job!
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 26 дней назад
You are a Great journalist bertalin ❤🇪🇹
@kelilkedir3587
@kelilkedir3587 26 дней назад
conger Peter Donald Drury⌚qelenxoooooooo🤙🤙🚫
@NatanDaniel-ii1jl
@NatanDaniel-ii1jl 26 дней назад
Jegna gazetegna neh berta ... ❤❤❤
@kediyas4605
@kediyas4605 26 дней назад
ኤፍሪድ አገር ወዳድ !!
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq 26 дней назад
ፌዴሬሽኖቹ በሙሉ ፈርሰው እንደገና መመረጥ አለባቸው
@AsratAbebe-g5y
@AsratAbebe-g5y 26 дней назад
በነካ እጂችሁ ወደ እግር ካሱም ጎራ በሉ በርቱልን 😂😂😂
@Samualealmayehu
@Samualealmayehu 22 дня назад
አዎ በናት የምር ❤
@NatanDaniel-ii1jl
@NatanDaniel-ii1jl 26 дней назад
Enzi leboch tolo meweged alebachew
@angasurunning
@angasurunning 26 дней назад
አጃኢብ
@yashitube6070
@yashitube6070 26 дней назад
Efen ena fekerne alemadenke nefude new be like asauge esete❤❤❤
@adiamgebre8039
@adiamgebre8039 26 дней назад
Efi please interview Berihu Aregawi trainee
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 26 дней назад
ኤፊ በናንትህ ።አድረ ባይ ኮሚቴ(ሆደ አደረ ህሊና ቢሶች)
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 26 дней назад
ኢንተርናሽናል + ናሽናል ኔትወርክ ( የጥቅም ትስስር)" ሳይኖርና በየአቅጣጫው ስልጣን ያላቸውን ሙሰኞች ሳይዙ የተዘረዘሩትን ተግባራት ሊፈፅሙ አይችልም። እግዚአብሔር ረድቶ ጉዳዩ በትክክል ከታየ ክሩ ሲተረተር ጉድለቶች ይወጣል። ሀገራችንም ከዚህ ነቀርሳ የሆነ ቡድን ነፃ ትወጣለች። ከተቻለ አቤቱታው/ክሱ ተተርጉሞ ለሚመለከታቸው አለም አቀፍ አካላት በሚመለከታቸው ጉዳይ ልክ ብቻ እየተመጠነ ሊደርሳቸው ይገባል። እነሱ ወደነዚህ አካላት በምክንያት መሄዳቸው ስለማይቀር።
@AdmasuDesalew
@AdmasuDesalew 26 дней назад
ኤፊ የ ስፖርቱ ተዋናኝ
@minyahilbuna
@minyahilbuna 26 дней назад
ነጭ ነጯን
@NardosTagesse
@NardosTagesse 26 дней назад
አሸብር አሁን አይመጣም አስረስቶ ቆይቶ ነዉ የምመለሰይ
@getugebre
@getugebre 26 дней назад
እረ ተዘርፈናል ህግ የለም እንዴ በሀገሩ
@TeshagerEyassu
@TeshagerEyassu 26 дней назад
The biggest scandal of 2016,.
@henokzewdie
@henokzewdie 27 дней назад
ግርምሽ ለምን ቀጥታ ስርጭት አታቀርቡትም እኛም አንጠይቀውም?
@SumyaawelSumi
@SumyaawelSumi 26 дней назад
ኤፍ አይ በደራርቱ ጉዳይ እንዴት እንደተሳሳት እኔ እንኮን ሰታሰለቅስ አይቺአለው ያ እነ ነውር ጌጡ አይደለም እሜያናድደኝ እሶ ነች ድካሙን እያወቀች 20:13 ር
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 26 дней назад
አይ ኤፊ ሰዎቹ ኮ የአለቃቸው አብይ አሽቄዎች ናቸው ምን ሕግ አለ
@seadsalik813
@seadsalik813 26 дней назад
ገባ ገባ በሉ አበረታቱ like በማድረግ
@milliman654
@milliman654 27 дней назад
❤❤❤❤ AF
@hamidmuhammed8460
@hamidmuhammed8460 27 дней назад
taxn we have efrem 🥰🙏
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 27 дней назад
Ephrem The status of our athletics proofs that this huge financial resource is either evaporated to hell or it was traped by the networked mafia
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 26 дней назад
እንግሊዛዊቷ አቃቤ ንዋይ?????!
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat 26 дней назад
አሁን የመንግስት አካላትም የሚፈተሹበት ወቅት ላይ ተደርሷል። ከኬንያ መንግስት መማር ያስፈልገናል። ፍትህ እንዲሰፍን በሀቅ መስራት የሀገራች ባለስልጣናት በተግባር ሊያሳዩን የሚገባ ሀገራዊ ኃላፊነት ነው። ማንም ቢሆን ከሕግ በታች መሆኑን እንይ። ያኔ እውነትም መንግስት አለ የሚል እምነት እየኖረን ይሄዳል።
@Hailay572
@Hailay572 27 дней назад
her we go😂❤
@SimonwoldeIyesus
@SimonwoldeIyesus 26 дней назад
ኦሎምፒክ ተሳትፎ ነው ብለው በድፍረት ስያወራ በጣም ነው ያሳዘነኝ
@user-uq6lk8rm6n
@user-uq6lk8rm6n 21 день назад
ከብት ነክ መንግስት እናተንም ያለ ወሬ በስተቀር ምንም ለኳሱ እድገት ምንም ያላበረከቱ ሰዎችንም አፍ ቢዘጋልን ምናለ።እስቲ እግር ኳሳችን ምን ደረጃ ለይ ነው ያለው?
@meniteklegiorgis6153
@meniteklegiorgis6153 26 дней назад
Berta efula
@user-kx3ts6br4w
@user-kx3ts6br4w 26 дней назад
Eree atasikugn abiyy gar new abetuta yekerebew........😂😂😂😂😂😂😂 ashebir inna a abiy biltsiginna astesasrwachwal
@Abrahamjr7
@Abrahamjr7 26 дней назад
በደምብ ተጣርተው መታሰር አለባቸው
@EthanMikias
@EthanMikias 24 дня назад
ዶኩመንተሪ ልስራ ብለህ ተከልክለካል?
@adanegosaye
@adanegosaye 27 дней назад
ከተቻለ አሰልጣኙንም ቢጠየቅልን ደስ ይለኛል
@tesfubelay207
@tesfubelay207 26 дней назад
ለሚቀጥለው ኦሎምፒክ ቀጣይ ተመራጮጭ እናንተን ይዞው ይሄዳሉ እናንተም የነሱ በጥቅም ሰንሰለት አላቹ ለምን አልተወሰድንም አስመሰለባቹ
@BanteamlakeGetachew
@BanteamlakeGetachew 25 дней назад
ብቻችሁን 20 ወንድ ናችሁ ።ትሪቡን
@AbnetGebremichael
@AbnetGebremichael 26 дней назад
ይህ ሰውዬ ዶክተር ነው ወይ? በቀድሞ ሶሻሊስት ሀገሮች የተላኩ ግለሠቦች እንዴት አድርገው የ/ትም ሜስረጃ እንደሚያገኙ ይታወቃል። አሸብር ደግሞ ለድብቅ አሠራር ቅርብ የሆነ ሠው ነው። ስለዚህ ይህም ጉዳይ በመንግስት መጣራት አለበት።
@user-if8jx4bt2z
@user-if8jx4bt2z 26 дней назад
ዶሴ ተከፈተ እንጅ ምኑ ነው የተዘጋው ኤፍሬም ?
@abebeayalew565
@abebeayalew565 26 дней назад
@YemamYemer 1 hour ago ጀግናው ኤፍየ!
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 26 дней назад
ጋድ አሽብረ እውነት ፈትህ ካለ ትተፋዋለህ
@Yaya-wf4ub
@Yaya-wf4ub 26 дней назад
ጓድ አሸብር
@frezerabdela3143
@frezerabdela3143 27 дней назад
አትቀበጣጥር ጉዳፋም
@mesaybasazin6358
@mesaybasazin6358 26 дней назад
Y asheber leje
Далее
ГИГАЧАД МЭЙКЕР В PLANTS VS ZOMBIES 2!
00:49