Тёмный
No video :(

እናቴን ላስተዋውቃችሁ 

Ferhanovich -  (THE NOVICH)
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 264 тыс.
50% 1

FERHANOVICH
/ curyfhpor. .
ALICIANOVICH
/ curzuaxor. .
The NOVICHS
/ cuozizuij .
MAKE UP BY TAME
www.instagram....
ZELIBS
www.instagram....
VK PHOTOGRAPHY
www.instagram....
Music by Yonizema
www.instagram....
Destegna negn music by H consciousness

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 639   
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
FERHANOVICH instagram.com/p/CURyfhPor... ALICIANOVICH instagram.com/p/CURzUaXoR... The NOVICHS instagram.com/p/CUOzizUIJ. MAKE UP BY TAME instagram.com/p/CVZ4qHNI00M/? ZELIBS instagram.com/p/CVP-5X2oa_2/? VK PHOTOGRAPHY instagram.com/p/CUaHNitItWR/? Music by Yonizema instagram.com/p/CVAIVv3IvGX/? Destegna negn music by H consciousness
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 года назад
ፎንቃዎቼ ሙዳቹ ሙዴ ነው፡ fb ላይ ላገኛችሁ አልቻልኩም፡
@ilhaanmaxamed5632
@ilhaanmaxamed5632 2 года назад
Yuslis yuslis yuslis ,,,,,yuo & her by
@ilhaanmaxamed5632
@ilhaanmaxamed5632 2 года назад
🤪🤪😝
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j 2 года назад
እኔ የታዘብኩት ኮመንቶችን ነው ግን ለምን ነው ታዋቂ ሰዎችን ብቻ የምታበርታቱት እኛንም የምዳም ቅመሞችን አበረታቱን
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ቤተሰብ አድርጉኝ🇪🇹🌹👈
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 года назад
ነይልኝ ወዴ እኔ የተዋህዶ ልጅች የሆኑ አላልፋቸውም ሌላው እንኮን መመልት ሰለማልፈልግ ና በርቺ ውዴ
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
are egnam enabertatalen
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 2 года назад
ክክክክክክክ እኛ ውእኮነን የምናበረታታቸው ከማዳምኩሽና ታድያአችን እነሱያበረታቱኝ እያልሽነው
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 2 года назад
በጣም ውዴ
@user-tk8kl5vv3g
@user-tk8kl5vv3g 2 года назад
ታምራላችሁ ሁሌም እደዚክ ሁኑ ፍቅራችሁ ለዘላለም ወደፊት ወልዳችሁ ከልጆቻችሁ ጋር እደምናያችሁ ተስፍ አለኚ
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu
@zemenfesleaketekle4304
@zemenfesleaketekle4304 2 года назад
@@ferhanovich hiwet kalen beki new milow yet yigenga zefenu benatachu eziga xafuling
@tube-yr1ir
@tube-yr1ir 2 года назад
ወሏህ ሞት መች እንደሚመጣ አናውቅም አሏህን ፍራ ወንድማችን ሙስሊም እንድህ አይደለም በወጣትነትህ ድንህን መማሪያህ እንጅ ከካፊር ጋር መጃጃሊያህ አይደለም አሏህን ፍራ አንተ ለአሏህ ብለህ አንድን ነገር ስትተው አሏህ የተሻለን ይተካልሀል. አሏህን ፍራ በኃባ ለዳማ ፀፀት ጥቅም የለውም።
@zebibajemal6474
@zebibajemal6474 2 года назад
ትክክል
@user-mp9wo5ko3t
@user-mp9wo5ko3t 2 года назад
እሄልጅ ሙስሊም ነው እዴ 🙆
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 года назад
አለባበሳችሁ ተመችቶኛል❤️❤️❤️❤️ጥቁር ነገር ዉስጤ ነዉ ይመቸኛል
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ቤቸሰብ አድርጉኝ🇪🇹🌹👈
@user-df3lp6dj5w
@user-df3lp6dj5w 2 года назад
ሂክሙ ደምሪኝ
@user-iw7ol4mu2b
@user-iw7ol4mu2b 2 года назад
እኔ ግን በጣም አዘንኩ
@user-df3lp6dj5w
@user-df3lp6dj5w 2 года назад
@@user-iw7ol4mu2b ለምን
@user-iw7ol4mu2b
@user-iw7ol4mu2b 2 года назад
እንዴ ልጅኮ ሙስሊም ኮ ነው
@user-eu2vn1ns2w
@user-eu2vn1ns2w 2 года назад
_ዋው 👍❤👍ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ልዩ ናችሁ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ በፍቅር በደስታ ዝለቁ እናትህ ደሞ ወጣት ነች እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን❤እምዬ ሀገራችነንም ሰላሟን ይመልስልን 💚💛❤_
@user-vc1qk4so1p
@user-vc1qk4so1p 2 года назад
ታምራላችሁ አለባበስ እንድህ ነው ራቁት አትውጡ ሴቶች እግዚአብሔርን ፍሩ ሱሪ አይፈቀድም ግን አላስችል ካለ እንድዚህ ርዝም ያለ ሀርፍ ነው የጠፍ ትውልድ የነጮችን አለባበስ ይከተላል እመብርሃን ልቦና ትስጠን እግዚአብሔር ቀጥተኛውን መንገድ ይማራችሁ ለልጆቻችሁ አስቡበት
@user-sz7mg1se2c
@user-sz7mg1se2c 2 года назад
ኧረ አላህየ ይሄን ዱቄት ከምደረገፅ አጥፈልን ወይው ምነው ሸዋ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 года назад
አላህ እረጂም እድሜ ተመኘሁልክ ለናትክ አላህ የሁላችንም እናቶች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን
@seadaseid184
@seadaseid184 2 года назад
መሻአላህ እናትህ ስታምር እዲሜ ጤና ይስጣቸው ደግሞ ልጂናቸው
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 года назад
ወጣትነታችሁን.የተጠቀማችሁበት.እናተብቻናችሁ.በርቱልኝ.ስወዳችሁኮ
@user-yr9oo8nv4j
@user-yr9oo8nv4j 2 года назад
ታምራላቺሁ ግን በየቦታው አትላላሱ ባህላቺን አይደለም
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 года назад
😂😂😜😜
@romaokbay6065
@romaokbay6065 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-yr9oo8nv4j
@user-yr9oo8nv4j 2 года назад
@@romaokbay6065 ክክክክክክ
@romaokbay6065
@romaokbay6065 2 года назад
Mikaya Ahmed🇪🇷👌👌👌👌
@medinamedina4316
@medinamedina4316 2 года назад
😂😂😂😂
@julitefera1194
@julitefera1194 2 года назад
Don't use much make up. Ur face is naturally perfect..
@user-lm4tx8wn9f
@user-lm4tx8wn9f 2 года назад
መሽ አለህ እነትህ ስታምር አለህ ረዥም እድሜ ለነቶች ይስጥልን ምስትህንም አለህ ቃጥታኘዉን ማንገድ ይምረት በታረፈ ይማቻቹ ✔️✔️✔️✔️✔️
@sumeyabintseman3715
@sumeyabintseman3715 2 года назад
እሺ ቤተሰብ ግን ማን እምነቱን ቀየረ ወይንስ አንቺም በሃይማኖትሽ አንተም በሃይማኖትህ ተባብላችሁ ነው እምትኖሩት?
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
lik neh
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 года назад
ያአላህ ይችን የመሰለች እናት አለችህ ታምራለች አተም በጣም ታምራለህ ቀጥተኛዉን መገድ አላህ ይምራህ ያረብ ያረብ
@Tube-ff2fb
@Tube-ff2fb 2 года назад
የኔ ማረች ስታምሪ አይለያችሁ ቀሩቱ❤❤👍🌷
@fafi6898
@fafi6898 2 года назад
ደምሩኝ🌹🌹👈
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 года назад
እናትክ ገና ወጣት ነች ስታምር አላህ ያቆይልክ እናንተም ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
@ikirameadara6560
@ikirameadara6560 2 года назад
ስወዳቹ እኮ አረ vido አጠረ ቶሎ ቶሎ ኑ አትጥፉ በሚገራርም ስራዎች እንጠብቃቹዋለን 😍
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
Thank you we will dem
@JETAppsHD
@JETAppsHD 2 года назад
Are u guys around Tuludimtu?
@mihrtyou8043
@mihrtyou8043 2 года назад
ከልብሳቹ ጀምሮ❤❤❤ የኔ ቀበጥ ደም wow አረ በርቱ ግን prank እየጠበኩ ነው😏 velog ይቀጥል👍❤❤
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu
@himia6271
@himia6271 2 года назад
Omg I love the song “Destegna negn” and I love the fact it tells yenaten story. Keep it up with a good work.
@wildafrica7323
@wildafrica7323 2 года назад
great couple. keep growing. i found out about you guys today. hopefully u will have more content. love all the way from south africa.
@mesimesi8277
@mesimesi8277 2 года назад
አይለያችሁ የእኔ ውቦች ሜካቡ ቆንጆ አድርጎ ነው የሰራሽ ሀሪፍ ባለሙያ ነው
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale
@yordanosbekelemethar1133
@yordanosbekelemethar1133 2 года назад
አሏህ ትክክለኛው መንገድ ይምራቹ ደስታቹ ብዝት ይበል ታምራላቹ
@mduae1898
@mduae1898 2 года назад
ሙስሊምነኝ እያለኮነው አላህ ህድያ ይስጠንያረብ
@yordanosbekelemethar1133
@yordanosbekelemethar1133 2 года назад
እኮ አሏህ ይታረቀን
@AfendiAb1102
@AfendiAb1102 2 года назад
ሙስሊም ነሽ???
@rabyarabyaa3508
@rabyarabyaa3508 2 года назад
ውዶቸ ታምራላችሁ ደስ ትላላችሁ ፍቅር በፍቅር ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
ameen
@hayatseid6725
@hayatseid6725 2 года назад
አላህ ግድያ ይስጥህ ቀንድማችን ዛሬ ገና አመንኩኝ ሙስሊም መሆንህን እሷንም እባክህ ቀጥተኛውን መንገድ ትያዝና ተጋቡ😭🙏😭
@signorita8676
@signorita8676 2 года назад
ላንቺ የምልሽ ነገር ቢኖር አነጋገር ላይ አወራርሽን አስተካክሊ እንደፈለክሽ ነው የመጣልሽን የምታወሪው ቢያንስ ለመደማመጥ ሞክሩ እሱ እያወራ አንቺም ታወሪያለሽ እና ለሚዲያ ማውራት ያለባችሁን ነገር በደንብ ለዩ
@user-qx9qh2ib5h
@user-qx9qh2ib5h 2 года назад
ሳልነግራችሁ ማላልፈው ነገር የናተን ቪዲዮ በጉጉት የማይጠብቅ ሸቃሊት የለችም 😌
@user-jm4rc6bw4b
@user-jm4rc6bw4b 2 года назад
ደስ ክትብሉ ሙቁራት ፍቅርኩም ይብዛሕ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
ደጋግሜ የምላችው ነገር ቢኖር ከሁሉም ትለያላችው ምርጦች ናችው ርጋታችው ፍቅራችው በሙሉ ከናንተ ላይ ያለው ሁሉ ያምራል ወዳችዋለው ፍቅራችው እስከዘላለም ይሁንላችው ምኞቴ ነው
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
Thank uuu
@user-iw7ol4mu2b
@user-iw7ol4mu2b 2 года назад
እንዴት
@mebratbaze830
@mebratbaze830 2 года назад
አይለያያቹ ስታምሩ your wife always beautiful.
@mignotbik9257
@mignotbik9257 2 года назад
የኔ ምርጦች በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራቹን ያብዛላቹ አቦ ስወዳቹ እኮ እናትክ ደሞ ልቅም ያለች ቆንጆ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ 3ታችሁንም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በርቱልን
@Thesam_lifts
@Thesam_lifts 2 года назад
My best couples😍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 года назад
🙏🙏😘
@reemreemo8751
@reemreemo8751 2 года назад
🥰ታምራላችሁ 😕በሃበሻ አይን የገባችሁ ቀን ግን አለቀላችሁ😅
@almazabebe7185
@almazabebe7185 2 года назад
ምርጥ የፍቅረኞች ተምሳሌት ናችሁ ❤❤❤❤❤❤
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 года назад
ቆጆ ነሽ ሜካብ አትጠቀሚ የተፈጥሮ ውበቷን አድቅላት ከሜካብ እድ ወጣ በራስ መተማመንሽ ይቀንሳል ካለሜካብ በመውጣት ያስጠላሻል አትልመጂ በራስሽ ውበት ኮፊደስ ይኑርሽ❤አይለያቹ
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y 2 года назад
እናትክ ስታምር ማሻአላህ
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank u
@user-ve1wm1lk1r
@user-ve1wm1lk1r 2 года назад
በጣም ታምራላቹሁ ግን የሀይማኖታቹሁ ነገር ብቻ ግራ ያጋባል ከምንም በላይ መብለጥ ያለበት ሀይማኖት ነው ስለዚህ በአንዳቹሁ እምነት ፅኑ
@princesss7977
@princesss7977 2 года назад
እናትህ በጣም ታምራለች በጤና ያኑርላችሁ እናንተም በፍቅር ምርጦችዬ💖
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 года назад
የምር ታምራላቹ አይላያቹ ውለዱ ክበዱ በፍቅር አርጁ #የሸቃሊት ምርቃት ይደርሳል አሚን በሉ
@shopshopt6701
@shopshopt6701 2 года назад
🤝🏽👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻😍😚
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
ameen
@kalkadanethupia9040
@kalkadanethupia9040 2 года назад
ሳላይ ነው ላይክ ሁላ ማረጋቹ ስታምሩ 🥰🥰
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
Are lashhh yimeceshhh
@imanhassan9617
@imanhassan9617 2 года назад
ፍቅር ናችሁ ኮመንት ስለምታዩ ብቻ ምርጥ እና መልካም ናችሁ ለእኔ
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu ❤️
@user-go9fw1ne3q
@user-go9fw1ne3q 2 года назад
ከእናትህ ትመሳሰላላቹ በጣም ደስ የምትል ምርጥ ናት👌 አለባበሷ እራሱ እጅግ በጣም ደስ ይላል👍 የኢትዮ ሴቶች ሁሉ እደዚ ስራት ያለው ልብስ ቢለብሱ ምን አለበት❓
@kalkidanhailu1378
@kalkidanhailu1378 2 года назад
Endet endmetamru 🥰🥰🥰🥰 yezlalem yargew fikerachun fetari hulem mehalchu yenure maroche❤❤❤❤
@adanuetio1511
@adanuetio1511 2 года назад
ጎበዞች በርቱ ደስ የሚል ለእኛ ለተመልካች አቅርቡ እኛም ላይክ ኮመንት ሼር በማድረግ እንተባበራለን እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ
@Tube-cn7rv
@Tube-cn7rv 2 года назад
የኔምርጦች በቤታችሁ ገናዛሬ አገኘኋችሁ ፍቅራችሁን ለዘላለም አሏህ ያዝልቅላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ ቅመሞች
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 года назад
ዋውውውው በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው
@halimaahmed2027
@halimaahmed2027 2 года назад
እምነት ይቀድማል ከሁሉም
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 года назад
Omg I'm soooo obsessed with u guys, how can I reach u guys? ማማ የሌለ የገባት ናት ነፍፍፍፍ አመት ትኑርልህ
@Saeed4K
@Saeed4K 2 года назад
Novich gang #👑🖤💪
@user-pt4yr1rc1o
@user-pt4yr1rc1o 2 года назад
በጣም በንግግር ሠዋችን ለመሣብ ሞክሩ በጣምብዙ ሠብስክሬይብ እድታገኙ በጣም ጠካራ ናቹ መስራትም ትችላላቹ እናትህ ታምራለች ማሻላህ
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu
@user-wo7bn6pb8h
@user-wo7bn6pb8h 2 года назад
እውነት ለመናገር ካለሜካፕ ታምሪያለሽ ለምን እንደምትቀቢ አይገባኝም
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
sira silhone new mastawekiya lmsrat sorry
@user-wo7bn6pb8h
@user-wo7bn6pb8h 2 года назад
@@ferhanovich Esh👌
@user-sc1gh6pt1d
@user-sc1gh6pt1d 2 года назад
ምርጦችየ ስታምሩ አይለያችሁ😍😍
@samibelay6707
@samibelay6707 2 года назад
musicawn linkun askemetulen photo setenesu yesemahuten please
@user-je6zr4vy4k
@user-je6zr4vy4k 2 года назад
Love you so machi my bro And my sis እማየን እርዥም እድሜና ጤና ይስጣችው
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
amen. and thank you soo much
@Jcore-kl7rl
@Jcore-kl7rl 2 года назад
ማነውእደኔ የሙዚቃውታ ቡርየተመቸው ዋውውውው
@mekdesmekdi4776
@mekdesmekdi4776 2 года назад
ስወዳችሁ የኔ ማሮች የልጅ አዋቂዎች ናችሁ
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu
@____9711
@____9711 2 года назад
የፍቅር ሰው💋እወዳችኋለሁ ሁሌም አያችኋለሁ ግን የመጀመሪያ ስኮምት 😘😘😘
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu
@kiddycake9138
@kiddycake9138 2 года назад
Pls ቶሎ ቪድዮ ስሩ በናፍቆት እንዳትገሉን🙏🏼
@gdhdgssgs2772
@gdhdgssgs2772 2 года назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍርቅ ናችሁ ወላህ
@sammybekele9005
@sammybekele9005 2 года назад
Who singing the first songe.wedanchi lemeta
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
me 😂😂😌
@user-sc1gh6pt1d
@user-sc1gh6pt1d 2 года назад
ምርጦችየ የዘፋኙን ስም ፕሊስ ተባበሩኝ በተረፈ በጣም ነው እምታምሩት ዋውው
@user-rq6nd7ri9u
@user-rq6nd7ri9u 2 года назад
አይለያቹ ሁሌም በፍቅር ያኑራቹ👄👄👄👄
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
ameen
@user-uy1rp1fo6g
@user-uy1rp1fo6g 2 года назад
አይለያቹሁሌምበፍቅረ ያኑራቹ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 года назад
ታምራለችሁ ግን አሾፋችሁ የገጠር ልጅ መሆንም ክብር ነው😏😏
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
are sry bota anakm adiss abeba alnornm lmalet new eko
@AynalemEthiopia
@AynalemEthiopia 2 года назад
ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ታምርላችሁ❤❤❤❤❤❤
@rahmabentseid7260
@rahmabentseid7260 2 года назад
በፍቅር ነው የማያችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@danielyihun2192
@danielyihun2192 2 года назад
ውዶቼ ምለብሱት ልብስ አንዳይነት እንደ ቸኮሌት ትጣፍጣላችሁ።
@abdoha9079
@abdoha9079 2 года назад
አበባ ...መስላችኋል...Good Have Nice Day....!!
@adonidemse4388
@adonidemse4388 2 года назад
ምንድነው ጥቁር ልብስ ፈሽነ ነው ወይስ ሌላ
@alemaddis472
@alemaddis472 2 года назад
First the song Mnm word yelm next I luv every thing just I don't believe in luv but now I think leshenf new mesely
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
🙏🏻🙏🏻
@elsidag5763
@elsidag5763 2 года назад
Wow ፈርሃን ማዘርህን አውቃታለው ምርጥዬ እናት ነው ያለህ ✌️
@helenalamin9762
@helenalamin9762 2 года назад
You look good but you look much better without makeup. you have that natural beauty.
@majesty_toni6255
@majesty_toni6255 2 года назад
ማፍቀር ጥፍት ባይሆንም ግን እናትን ከዛ ቦታ ለማንሳት ምክር መጀመሪ ለሁሉም ግዜ አለው እኛ አገራችን ቁጭ ብለን ማፍቀር መፈቀር ጠልተን መሰለህ እናትን እዳትራስ ላንተ ብላ መሰለኝ ብና እምት ሸጠው
@munaatube8822
@munaatube8822 2 года назад
Yene liyuu nagarr Eimawdachuu yene tefachii nechuu fikirr yemarebachuu wolahii batam des yelignii RU-vid chenal dikafatuu💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu
@Fatima-sp7qi
@Fatima-sp7qi 2 года назад
ሞስሌም መሆን ችግር የለውም ግን ክምንም ብላይ ሀየማኖቴ ይብልጣል ብትል ሙስሌም ስትሆን ድግሞ ሀየማኖትህ አክብር
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
eshi
@Fatima-sp7qi
@Fatima-sp7qi 2 года назад
አላህ ይጥብቅህ ውንድሜ ስለመልስክልኝ ሽኩርንንን
@sumaya5680
@sumaya5680 2 года назад
ማሻ አላህ እናትህ ስታምር አላህ ያቆይልክ
@tyutyiu6625
@tyutyiu6625 2 года назад
መከራ ማዬት😂😂😂
@user-nf6gf6en9v
@user-nf6gf6en9v 2 года назад
ዋዉ በጣም ዉብ ናችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ አለባበሳችሁ ደሞ ዉብ
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu
@zakutuyb3229
@zakutuyb3229 2 года назад
እሕታማሞች ናቹ ልባል አንዷ ዳሞ ድምጿዋ ዋንድ ይማስለል‼️‼️
@minyoti1412
@minyoti1412 2 года назад
እኔማ እደምንም ወጥሬ ሰርቼ መኪና ገዝላችዋለዉ ታምራላቹ😍😘😘👌
@ayuniayuni7145
@ayuniayuni7145 2 года назад
የኔ ጥያቄ ግን ልጃቹ እምነቱ ምን ሊሆን ነዉ
@user-kz8ez9rd6k
@user-kz8ez9rd6k 2 года назад
በዚህ ጠራራ ፀሀይ ሌጦ ልብሳችሁ ለምን አትቃጠሉ በሬው አለመጮሁ😂😂😂😂😂😂
@user-cz7om2ci3s
@user-cz7om2ci3s 2 года назад
የህንድ ፊልም አረጋችሁት እኮ 😀።ያዝልቃችሁ ውዶቼ ❤️
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
thank uuu
@saronsaron3578
@saronsaron3578 2 года назад
mom look so loving and understanding
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
yeap
@aminacomedy50
@aminacomedy50 2 года назад
ምርጥ ጥንዶች ከትክታክ ነዉ የመጣሁት በርቱ እኛንም ሰብስክራይብ ሼር አርጉን
@medinasualih2048
@medinasualih2048 2 года назад
Amazing love abo... Yemecahacuh
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z 2 года назад
ባልሽን መኳራውን ባታሳይው ምናለ😂❤
@user-xc7tl5tr4g
@user-xc7tl5tr4g 2 года назад
በጣም ነው ደስ የምትሉት ስነስርአት የለችሁ ጥንዶች ነችሁ በርቱ፣ እናትህ ደስ ስትል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠት ትኑርልህ ለዘላለም
@mekdesteka4848
@mekdesteka4848 2 года назад
የኔ ልእልት አይለያቹ❤❤❤
@solab8117
@solab8117 2 года назад
Love you guys ❤️
@user-nh4dm9zp9m
@user-nh4dm9zp9m 2 года назад
ወይኔ እህት ያለሜካፕ አትቀሳቀሽም እና የእውነት ሜካፕ አታብዢ ያለሜካፕ ያምርብሻል
@makeeasy665
@makeeasy665 2 года назад
Jeles gn yale make up ወርቄን.....honesty i like ur vid
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
u wish 😂😂😂
@user-df3fc8hm4e
@user-df3fc8hm4e 2 года назад
እናትህ ቁጭ ብላ ቡና ትሸጣለች አንተ በየመንገዱ ትሳሳማለህ.
@ferhanovich
@ferhanovich 2 года назад
akoratalew eyrdawat
@ZemenKassaye-1993
@ZemenKassaye-1993 2 года назад
ምን ታቃለክ ወሬ ስለናቱ ስራ ክብር ስጥ መጀመርያ ከዛ ደሞ እንደ አሁኑ ልጅ እናቱን አላስቸገረም ግን ከሁሉም እንደነሱ አይነት ፍቅር እንዲሰጥክ ፀልይ በተረፈ ከአይን ያዉጣቹ
@rahelwalathanrahelwalathan2047
@rahelwalathanrahelwalathan2047 2 года назад
Satamaru adisa nanyi labetachu faqarachu lazilam yinura 🙏🙏🙏🍬🍬💐💐💐
@fatemiebrihem701
@fatemiebrihem701 2 года назад
ታምራላችሁ ተሀይማኖት ፍቅር አይበልጥም ሀይማኖታችሁን አድአድርጉ በተረፈአላህ አይለያያችሁ
@melatgerema5166
@melatgerema5166 2 года назад
Yena wede fekeroche sewedachu kaleba nw yenem mesaleweche yemachachu nefe ametenurulgn 😘😘😘😘
@eyu2488
@eyu2488 2 года назад
i think የሆነ ነገርሽ ፍናንን ይመስላል❤❤❤
@alhalobaha1387
@alhalobaha1387 2 года назад
እኔምለው እነቴ ልጆቺሙዚቀውን ለምን አትለቁትም በጠምደሲየምል ሙዚቀ ኖው ዎደቺ ልጠ
@bereketfirew8964
@bereketfirew8964 Год назад
Megbyawe ley yalewen song pls tell me the title 🙏🙏
Далее
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 39 млн
WILL IT BURST?
00:31
Просмотров 28 млн
እናትየዉን ፍለጋ ተንከራተትን
18:21
አዲሷ....
13:26
Просмотров 334 тыс.
ቤት ገዛን…..
16:45
Просмотров 87 тыс.
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 39 млн