Тёмный

እናቴን ያስለቀሳት ያልጠበቀችዉ ድንገተኛ ሰፕራይዝ 

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Подписаться 342 тыс.
Просмотров 176 тыс.
50% 1

ቃል ፈርኒቸር (ለአዲስ አመት ከወዲሁ ይዘዙ)
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ

Опубликовано:

 

9 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 887   
@-haddiszema
@-haddiszema Месяц назад
ቃል ፈርኒቸር ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
@jannathjannath7836
@jannathjannath7836 Месяц назад
በቴሌ ግራም አናግራችሁ ነበር አትመልሱም
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Месяц назад
ቃልየ ወደ ትግራይ መላክ ይቻላል
@Tsehay6773
@Tsehay6773 Месяц назад
ቃልየ ክፍለሀር ትልካላችሁ እማ
@Unique-b6q
@Unique-b6q Месяц назад
Enkuan des alachu gen eko yebefetum bet betam neber ena eske sent new sofa yalachu
@user-td9dm6kg7x
@user-td9dm6kg7x Месяц назад
ክፍላ ሃገር ትወስዳለቹ
@Zade-h7p
@Zade-h7p Месяц назад
መነው እዳኔ እነቱን ያምያይበት ቀን ያነፋቃው በለይክ አሰይኝ አላህ ቅርብ ያርግልን ለሁለችንም 😢😢🎉❤😊
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r Месяц назад
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው ቤተሰብን ነይ የሚሉትን ጥያቄ መመለስ እራሱ ከባዲነው. የውሸት እመጣለሁ ማለት አስጠላኝ ላይሳካ. ብቻ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን
@destakiyaa6390
@destakiyaa6390 Месяц назад
😂😂😂 Like leemana
@HBML-v1b
@HBML-v1b Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ​@@destakiyaa6390
@emoydseta2899
@emoydseta2899 Месяц назад
😢እኔ😢❤ውይይይይ፡አታሱት፡ይከደን፡ተከድኖ፡ይብሰል😮
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn Месяц назад
እስኪ በማርያም እኔንም አበረታቱኝ የስደት እህታችሁ ነኝ አግዙኝ በማርያም🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@MizuTube-x1x
@MizuTube-x1x Месяц назад
የኔንም ኣሪጊሊኝ ውዴ እንተጋገዝ❤😊😊❤❤😊
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 Месяц назад
ደምርኝ እማ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Месяц назад
ደምሩኝ ደምሪሻለሁ❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Месяц назад
​@@MizuTube-x1xደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Месяц назад
​@@zedyearsemalj3890ደምሪኝ እኔ ደምሪሻለሁ❤❤❤
@seadayimam3977
@seadayimam3977 Месяц назад
ብዙ ዋጋ ከፍለው ያሳዳጉ እናትና አባት ልጆቻቸው ሲክሷቸ በጣም ደስ ይላል
@muluabate4574
@muluabate4574 Месяц назад
በጣም የታደሉ አባት እና እናት ናቸው እንደዚህ አይነት ልጆች ያሏቸው እንዴት እግዚአብሔር ይወዳቸዋል በውነት ፍቅር መከባበር መተሳሰብ ሁሉም ያለው ቤተሰብ ❤❤❤❤
@SelameEshtou
@SelameEshtou Месяц назад
Wuy yehtachihu ergata
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl Месяц назад
የኔ እናትስ አሳዘነችኝ 😢 እድሜ ልኩአን እዳለቀሰች ነው አሁን ጭራሽ 3ኛ እህታችን ከባድ የልብ በሽታ ታማ አዲስ አበባ ናት እያስታመመች 😢እናቴ እኔ በጣም ደክሞኛን ግን ባንች እፅናናለሁ በጣም ጠንካራ ነሽ 😢ቀሪው እድሜሽን የሳቅ ያርግልኝ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Месяц назад
እግዚአብሔር የሚወደዉን ነዉ እሚፈትነዉ አይዞሽ😢😢❤❤❤
@tigraytigray5893
@tigraytigray5893 Месяц назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ሚውደውን ነው ሚፍትነው😢😢😢
@alibbn8408
@alibbn8408 Месяц назад
ኣይዞሽ ❤❤❤❤
@tameamaaa1189
@tameamaaa1189 Месяц назад
እግዚአብሔር ይማርልሽ😢😢😢
@hshehhshdh2599
@hshehhshdh2599 Месяц назад
😢😢😢😢😢
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад
አረ በማርያም አትጥፎ አዲስ ቃልዬ በጣም ነዉ የናፈቃችሁን 😢😢ደግሞ በጣም ነዉ የሚያምረዉ ቤታችሁ በደስታ በፍቅር የምትኖሩበት ያድርግላችሁ ምርጥ ቤተሠቦች የምር ትለያላችሀሀ❤❤❤
@Aluchannel-q2b
@Aluchannel-q2b Месяц назад
ድምርኝ ዉዴ
@Sarasunrise-dq9nv
@Sarasunrise-dq9nv Месяц назад
ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለሀምሳው ደግሞ እንደተባለው ቤተሰቡ እርስ በእርሳቸው መደጋገፋቸው እና የቤተሰቡን ደስታ መጠበቃችሁ ደስ ይላል የእናንተም ፍሬ ያማረ ይሁንላችሁ
@Aluchannel-q2b
@Aluchannel-q2b Месяц назад
ደምርኝ ዉዴ
@user-ge2uo6ne5h
@user-ge2uo6ne5h Месяц назад
አቤት መታደል እኔ የምለው እናት እና አባታችሁን እግዚሀብሄር አምላክ እንዴት እንደባረካቸው በእናንተ በልጆቻችሁ ተባርከዋል ።እግዚሀብሄር ይመስገን ።
@user-lt3up1ny4o
@user-lt3up1ny4o Месяц назад
ዋዉ ዋጋ ለከፈሉ እናትና አባት እንደዚህ ለማስደስት ስለበቃችሁ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
ማነው ቀጣይ ክፍል ለማየት በጉጉት የሚጠብቅ የእናትና የአባት ደስታ❤❤❤❤❤❤❤
@Aluchannel-q2b
@Aluchannel-q2b Месяц назад
ደምርኝ ዉዴ
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 25 дней назад
❤❤❤❤😂😂😂
@user-ro6kx5yt2i
@user-ro6kx5yt2i Месяц назад
ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ
@user-ko7ev4gn7v
@user-ko7ev4gn7v Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@SmrroAa-ig4pn
@SmrroAa-ig4pn Месяц назад
😢😢😢አሜን😢😢❤
@ZemzemMohammad-xb2uc
@ZemzemMohammad-xb2uc Месяц назад
Amin Amin Amin yene wde
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Месяц назад
አሚንንን
@TeyeFuad
@TeyeFuad Месяц назад
amin yarbi enshalahe ❤❤❤😢😢abesheri wedy alahe bsfiwe rahemtu kasbshew bly alahe yesxesh kdinm kduniyam yewfqeshe frjawen yaqerblesh ltchnku hulu drash 1alahe nwena alahe yedrsln lhulachinm amin yarbi enshalahe hasebunlahe wnimle wkile alakulihale ❤❤❤alahamedulilahe
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Месяц назад
መውለድ ሸጋው እንዲህ ነው የተባረከ ማህፀን ፍሬው ያስታውቃል ሺ አመት ኑሩልን ወላጆችን እምታስደስቱ ልጆች እናንተም በልጆቻችሁ ተደሰቱ እኔም አልቅሻለሁ
@tigistalemu3965
@tigistalemu3965 Месяц назад
የእውነት ይሄን ቤተሰብ ምን ብዬ እንደማደንቅ ከበደኝ ሁላችሁንም ዘመናችሁ ይባረክ
@Tube-rx8qg
@Tube-rx8qg Месяц назад
ወላሂ እኔም በጣም ነው የምወደው ሰፊ ቤት ረሱል ስለላህ አለህ ወሰለም ሰፊ ቤት እረዝቅ ያበዛል ብለውናል የኛ ውድ ነብይ❤❤
@fatumajamaal8658
@fatumajamaal8658 Месяц назад
S a w
@afif3932
@afif3932 Месяц назад
ሡለላህ አለይወሠለም
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss Месяц назад
S a w
@user-ee3rv5ye5d
@user-ee3rv5ye5d Месяц назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ፊዳካ አቢ ዋ ኡሚ የረሱሉላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Mdhg-dh9th
@Mdhg-dh9th Месяц назад
ሰለላህ አለይወሰለም
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 Месяц назад
በጣም ነው እምውዳችሁ ግን የኛ ሀገር ሴቶች 100%70 ታዋቂ እና ሀፈታም ሲሆኑ መስቀል ጥለው ባዶ ክር ብቻ
@Fufu-vt9pt
@Fufu-vt9pt Месяц назад
ለእናቶቻችንና ለአባቶቻችን እርጅም እድሜ ይስጥል ፍገግታቸው ብቻ በቂነው የልጆች አዎቂ ነችሁ ፍጣር ይጠብቃችሁ
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Месяц назад
ዋውውው ቤቱ በጣም ያምራል በእውነት እንባ ተናነቀኝ መልካም ልጅ መውለድ በመልካም ማሳደግ እደዚህ ያኮራል እንኳን ደስ አላቹ እቴቴና አብዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ❤❤❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Месяц назад
እናት ሁሌም ደስ ይበላት ደሞ እናታችሁ እኮ ድርብብብ ያሉች የምታሳሳ እናት እና አባት ነው ያላችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይላችሁ የአቤል ነገረ ስራው ግን እኔ ብቻ ነኝ የሚያስቀኝ 😂
@azimerakahasi7286
@azimerakahasi7286 Месяц назад
አረ በሳቅ 😂😂ኣበል በጣም ያስቀኛል
@saganeshlebanon
@saganeshlebanon Месяц назад
😂😂😂😂😂😂
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Месяц назад
የምር እኔ እራሱ በጣም ነበር የናፈቃችሁኝ ጌታን ኖትፊኬሽን አልተጫንኩም እስከማለት ደርሻለሁ ❤❤❤❤
@user-gq5rp8cf9f
@user-gq5rp8cf9f Месяц назад
አቤላ በናትህ ሁልግዜም ናልን እስከባለቤትክ የኛ ኮሜድ❤
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Месяц назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እንደ እኔ እነዚህን ቤተሰቦች የሚወድ በላይክ ❤❤❤
@AlemazLema-nl4mx
@AlemazLema-nl4mx Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ufj-g1o
@Ufj-g1o Месяц назад
አቤት ደስ ስትሉ እመብርሀን ትጠብቃችሁ አይ መታደል ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tejnesh5645
@tejnesh5645 Месяц назад
በጣም ደስላል እግዚአብሔር ለእናት አባታችሁ እረጅም እድሜከጤያ ይስጣቸው
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Месяц назад
የእናትና የአባታችሁን ደስታ ለማየት በጣም ነው የጓጓሁት ነገ እድትለቁልን❤
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 Месяц назад
እናንተ ያልተናፈቃችሁ ማን ሊናፈቅ ነው እህቶቸ ስወዳችሁ ስርአታችሁ እኮ ለየት ይላል❤❤❤❤
@hermelaendle
@hermelaendle Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለወላጅ ልጅ እራሱ ችሎ ከዚያም አልፎ ለቤተሰቡ ደስ የሚላቸውን ነገር ማድረግ መታደል ነው እነሱን ደስተኛ እንዳደረጋችሁ እግዚአብሔር ለሁላችንም ደስ የሚላችሁን ይስጣችሁ እመቤታችን ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ትሁንላችሁ
@MarrySharou
@MarrySharou Месяц назад
ዋዉዉዉዉ በኡነት ቃል ያጥራል ያባት የናት ምርቃት ትልቅ ነው እግዚአብሔር ሙሉ ቤተሰቦቻችሁን ይባርክ አሜንንን🙏💕💕💕💕🥰🥰🥰🥰
@f-io7sj
@f-io7sj Месяц назад
ምርጥ ቤተስብ በስላም ነው ❤❤❤🎉
@ganzeinfache4638
@ganzeinfache4638 Месяц назад
ወላጆቻችሁ እድለኞች ናቸው በጣም የተባረካችሁ እና ጨዋ ልጆች ናችሁ 😍 ፍቅራችሁም በጣም ደስ ይላል የህታችሁ እና የአንዱ ወንድማችሁ ፎቶ አለመኖሩ ግን ለምን እንደሆነ ባላውቅም የእነርሱንም ፎቶ ብታደርጉ መልካም ነው❤❤❤
@Beza27Tube
@Beza27Tube Месяц назад
ቃልየና አዲስ አትጥፉ እውነት ትናፍቁናላችሁ ምርጦችየ እግዚአብሔር ሁሌም ያስስደስታችሁ መላ ቤተሰቡን ❤❤❤❤
@user-sg7ge8dm5i
@user-sg7ge8dm5i Месяц назад
አዲሥ እና ቃል እንከን ደና መጣችሁ ተናፍቃችኋል ዋው በጣም ያምራል ፈርኒቸራችሁ በርቱ❤❤❤❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j Месяц назад
ቃልዬ የመዳም ቅመሞች ናቸው አይደል ያስጠፉሽ ምርኮ አላጠፋሽም ነበር የሁለተኛው ቭድኦ ነውጅ እኛኮ አስተማርናችሁጅ ሌላ ስራ አለን ስትሉ ነው ያጠፋችሁት ጥቅሙ የምትሰሩት ለራሳችሁ ብላችሁ እደሁ እያወቃችሁ እናተን አስተማርን ማለታችሁ ስህተት ነው ግን ሰራተኛዋን የተናገርሽው ቭድኦ እኔ ብሆን ከዚያ በላይ እናገራለሁ እና አይዞሽ ❤❤❤❤❤❤
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ተባረኩ በጣም ደስ ይላል የቤተሰብ ፎቶ ቢኖራችሁ ደስ ይላል አንድ ላይ
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Месяц назад
በእውነት መታደል ነው ወላጆች በህይወት እያሉ ማስደሰት እንዲሁም በወላጅ መመረቅ::ይሄሁሉ የሚያሳየው ፍሪሀ እግዚአብሔር እንዲኖራችሁና በፍቅር ስላሳደጏችሁ ነው:: እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🏾❤️
@user-dp7vz6mq5j
@user-dp7vz6mq5j Месяц назад
ጌታ ሆይ ይሄን እድል ለኔም ስጠኝ ፍቃድህ ይሁን !!!!ተባረኩ የእጆቻችሁን ስራ እግ/ር ይባርክላችሁ!!!!!!
@RebuniRebuni-fs3zo
@RebuniRebuni-fs3zo Месяц назад
ዋው በጣም ነው የሚያምረው በፎቶ አስተያየት በመጀመሪያ ከብረ ወሰን ለሄኒን ከነ ቤተሰቡ ይሰጥልን አድስ ውረድ
@yeshikasa6702
@yeshikasa6702 Месяц назад
አቤት ፍቅር አቤት ዉበት ፈጣሪዬ እንፍቃለሁ እጠብቅሀለዉ አምናለው❤
@Fatumafatuma-mohammed
@Fatumafatuma-mohammed Месяц назад
ማሻ አላህ አባትና እናት ሲደሰቱ ማየት❤❤❤
@user-ve7in7go6m
@user-ve7in7go6m Месяц назад
Maash allaah bayyee bareeda abbaa fi harmee keessanii rabbii umrii issinni haa dheersuu mattii guttu ❤️❤️❤️😍
@fkrsisay
@fkrsisay Месяц назад
የምር ታድላቹ እንዴት ቢያሳድጓቹ ነው እስቲ አብዬ እና እምዬን አቅርቧቸው እንስማቸው ለብዙ ሰዎች መማሪያ ይሆናል ብቻ እድለኛ ናቹ እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ እጅግ ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት እጅግም ደስ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ከዚ በላይ ታድርግላቹ የጌታችን እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vx2wi4tn8z
@user-vx2wi4tn8z Месяц назад
አዲስ እና ቃል ግን በሠላም ነው የጠፍችሁት
@sikosilo7977
@sikosilo7977 Месяц назад
አቤት መታደል ኡፍፍፍ እንደት እንደምታስቀኑ በእውነት እርዝም እድሚ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ለሁላችሁም ምርጥ ቤተሠብ ምርጥ አባትና እናት
@tsionemariam1121
@tsionemariam1121 28 дней назад
እኔስ እናቴ ከሞተችብኝ ይሄዉ 2 ዓመት ከ 5 ወሯ ነዉ እናም ካሉት በታች ከሞቱት በላይ ሆኜ እየኖርኩ ነዉ። የኗሪ አኗኗሪ ሆኜ
@selamisare5466
@selamisare5466 Месяц назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ለእናቶችና ለአባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ፍገግታቸው ብቻ በቂ ነው የልጆች አዎቂ ነችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏❤❤❤
@gfhhhfgdysyg7107
@gfhhhfgdysyg7107 Месяц назад
በጣም ደስስስ ትላላችሁ መዘርእና ፍዘር እዲሜና ጤና ይስጣችሁ የቃልና ያዲስ በተሰቦይ ትለያላችሁ🎉🎉🎉🎉
@user-sd2rx2vs7d
@user-sd2rx2vs7d Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምን የታደሉ ናቸው ወላጆቻሁ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q Месяц назад
የቤተሰብ ፍቅር ዋው ሰላም ፍቅር ጤና ለናተ ይሁን ማሚየና ጋሽየም እድሜ ይሽጣችሁ❤❤❤
@user-yj5yc4ph3r
@user-yj5yc4ph3r Месяц назад
እንደዚህ መጣ መጣ በሉ ተያይዛችሁ አትጥፉ
@martaalene241
@martaalene241 Месяц назад
ልክ ነህ የድሮውን መርሳት ግን ወደሌላ ጥፋት ይጋብዛል እንኳን ደሰ አላችሁ የሚገርም ነው ከለሩ በጣም ቆንጆ የሚለብሰው ከለር እኗን ካጋጠመኝ በጣም እወደዋለሁ በቤተሰብ የተመረቀ ልጅ የወለደው ልጅ ይመረቅለታል እና ተባረኩ
@user-jq3xr5fb7e
@user-jq3xr5fb7e Месяц назад
እኳን በሰላም መጣችሁ ቃል የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-oo3ow2yh4e
@user-oo3ow2yh4e Месяц назад
ፈጣሪ ከ ክፉ ይጠብቃችሁ ጎበዞች በርቱ የምወዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ 🙏🏼
@ToybaYimer-b9i
@ToybaYimer-b9i Месяц назад
አቤትመታደልነው አላህከፍአለደርጃ ያድርሳችሁ ለናትናለባታችሁ ያላችሁ ክብር በጣምጎበዞይናችሁ. እናትናአባቱን የጦር ነገ በልጁያገኝዋል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Месяц назад
እናትና አባታችሁ በልጆች ተባርከዋል አይ መመረጥ ስንት እናቶች በልጆቻቸው የሚያዝኑ አሉ በልጅ ማረፍ እድለኝነት ነው
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by Месяц назад
አንኳን ደና መጣችሁ እድስና ቃል ተናፍቃቸዋል እግዚእብሔር ስራችሁን ክዚ በላይ ክፍ ያድርግላችሁ በደስታ ኑሩ
@birhanutagele73
@birhanutagele73 Месяц назад
አቤል ግን ትለያለህ ማርያምን በጣም ቀልደኛ ነህ ዋውውው
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 Месяц назад
አዲስ ሰላም ነው በርታ ወደ ኢትዮጵያ በመጣሁ ጊዜ አስፈልጌህ ነበር አልተሳካልንም ተመለስኩ
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 Месяц назад
እንኳንም እግዚአብሔር ረዳችው የክብር ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ ለእነ አብዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@user-rj8dw9md1o
@user-rj8dw9md1o Месяц назад
በውነት፡በጣም፡ነፍቃችሁን፡ነበር፡ተባረኩ፡እንዴት፡ደስ፡የሚል፡ቤተሠብ፡ነው❤❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Месяц назад
እነ ሔኖክ መስፍን፣ አዲስ ፣ አቤል፣ እዮብና እህታችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፣ ለወላጆቻችሁ እንዳሰባችሁ እናንተም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ!!! በልጆቻቹሁ ድረሱ የእነ ማዘር መኝታ ቤት ራስጌ ያለው ስዕል በስዕለ አድህኖ ቢቀየር መልካም ነው፣ በፍቅር ያኑራችሁ
@DagmawitZelalem-nj9db
@DagmawitZelalem-nj9db Месяц назад
ስዕል አድኖ መኝታ ቤት አይገባም አባቶችን ጠይቂ🙏
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 29 дней назад
@@DagmawitZelalem-nj9db "ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው" ነው ብሎ መፅሐፍ ቅዱስ ይነግረናል
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h Месяц назад
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር እደዚህ ነው ሲባርክ ተባርኩ 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@EdenBisrat
@EdenBisrat 29 дней назад
"መውለድ ደግ" ትል ነበር እናቴ❤❤
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Месяц назад
እውነት ለመናገር በጣም ተናፍቃችዋል ሙሉ ቤተሰብ እንኳን በሰላም መጣቹ እጃቹ ይባረክ🎉🎉🎉ጣይ ደሞ የእናት የአባት ደስታችሁን ለማየት ጓጉቻለው🎉🎉🎉
@muhsinarajmuhsinaraju2881
@muhsinarajmuhsinaraju2881 Месяц назад
ስታምሩ💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗አቤላ የሳቂ ምንጭ ትለያለህ
@Mikalegri
@Mikalegri Месяц назад
What a beautiful family may God bless you for all family out there and hope each one of us we learn something may bless you God more and more 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yewubdarmogesse4380
@yewubdarmogesse4380 Месяц назад
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅር ይስጣችሁ።
@YukFhn-tf9dg
@YukFhn-tf9dg Месяц назад
ፈጠሪ በትልቁ እጀረ የስደስተቹ ተበረኩ ኡናት እቀቸው እዴት እደወደድኩት እኔም አሁ በናቴ ለሰረ በቀ❤🎉🎉🎉
@kopreesa8674
@kopreesa8674 Месяц назад
እዴት እደናፈቃችሁኝ እውነት ቃልዬ የኔ ሴት ስወድሽ❤❤❤
@user-fm3fx4rr3z
@user-fm3fx4rr3z Месяц назад
እናትና አባታችሁ ግን እንዴት እንዳሳደጓችሁ ማወቅ ፈለኩኝ የሀይማኖት ጥንካሬያቸዉ በደንብ አይቼበታለሁ ረጅም እድሜ ና ጤናን ይስጣች በልጆቻችሁ አግኙት ተብሎ መመረቅ ትልቅ ነገር ነው በእዉነት
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 Месяц назад
ወዋ ደስ ስል በእግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw5ym3wu3q
@user-lw5ym3wu3q Месяц назад
ከኢቶበሮች ባለትዳር ሚስቶች አንደኛ ቀል ናት የቤቷን ገበና አውታ አታውቅም ለብራክም ብላ ስለኑረዋ አውርታ አታውቅም ለኔ 1ኛ ነሽ ሁሉ ነገርሽ የተማላ የሴቶች በላይ ብየሻለሁ❤❤❤
@Sadha113Sadha
@Sadha113Sadha Месяц назад
ማሻላህ የምር በጣም የምታስቀኑ ቤተሰቦች እዴት አርጎ ነው የፈጠራቹ ግን እፍፍፍፍ እደው ስታምሩ😅😊😊😢🎉🎉🎉🎉
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 Месяц назад
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ እውነት ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል የስደተኞችንም ታሪክ ይቀይርልን ሊባኖስን ከጦርነት ይሰውርልን
@genetalemu8825
@genetalemu8825 Месяц назад
Wow!!! Betam des yelal ❤❤❤❤ Egzihabeger yestacheu. Mother and father really deserve it. Thank you to all of you ❤❤❤
@Fth4444-f7e
@Fth4444-f7e Месяц назад
ማሻአላህ እንካን ደና መጣቹ ወላህ በጣም ናፍቃቹን ነበር የምር ኤሄ የመሰለ ሳቃቹ ናፍቆን ነበር የምር አላህ አይለያቹ በጣም ታምራላቹ ሁላቹ ከመጥፎ አይን ያርቃቹ እንዲ ተሰባስባቹ ስስቁ እኔ በጣም ደስ ይለኛል የምር አትጥፉ ሁላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉❤❤❤😅
@HaleemahHusin
@HaleemahHusin Месяц назад
እረበጣም ነዉ የጠፋቸሁት በሰላምነዉ ቃል አዲ ደናናችሁ ልጃቸሁ ደናናዉ አትጥፉብን እወዳችሀለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Helenutub
@Helenutub Месяц назад
😂😂😂😂ኧረ አቤል በሳቅ ገደለን😅😅😅ማሚዬ እዃን ደስ አሎት😢❤❤❤❤❤
@gggghh711
@gggghh711 Месяц назад
ኣንደኛ ነኝ ዛሬ ላገባ ነው እንካን ደስ ኣቸሽ በልም😋
@gjyvng738
@gjyvng738 Месяц назад
እንኳንደስአለሽ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Месяц назад
❤❤❤❤እንኳንደህናመጣችሁ ቃልዬየኔፍልቅልቅ ሁላችሁምደስትላላችሁ አውቃል እናአዲስአምሮባችኃል
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 Месяц назад
ዋውው በጣም ደሰ ይላል አድሜኤ ከጤና ያድላችሁ❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Месяц назад
ፈጣሪ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lily-gg4nh
@lily-gg4nh Месяц назад
እግዚአብሔር ከአይን ያውጣቹህ ተባረኩ እናትና አባታቹህ እድለኝች ናቸው ሁላቹህም ባታ ይዛችህ የልጅ ማይት መታድል ነው በእምነታቸው ጠንካራ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@azebta5238
@azebta5238 Месяц назад
ሁሉም ዝግጅት ደስ ይላል የባልና ሚስት አልጋ ግን ጠባብ ነው ትንሽ ሰፋ ማለት ነበረበት
@EmebatAdes
@EmebatAdes Месяц назад
እዴ መናፈቅ አይገልፀውም በጠላም ነው❤❤❤❤❤
@user-os7gr7ym6b
@user-os7gr7ym6b 17 дней назад
እንዲህ ነው ልጅ ማለት ፡፡ እናንተም ልጆቻችሁ ደርሰው እንዲህ የሚያስደስቷችሁ ይሁንላችሁ፡፡
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Месяц назад
የከረረ ፍቅር የከረረ ፀብ ያመጣል ሚባለውን አባባል በእነ ቃል እና በመዳም ቅመሞች አይሁት 😂😂😂የምር ጠፉ እኮ የላ ያ በናት ከላስስስስስ በይቅር እለፉት እና ቶሎ ቶሎ ይምጡ ❤❤❤
@Temrelove
@Temrelove Месяц назад
😂😂😂😂😂
@Temrelove
@Temrelove Месяц назад
እርፍ😂😂😂😂😂
@user-st4wi7hh7j
@user-st4wi7hh7j Месяц назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ውነት ነው ከሯል
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Месяц назад
ይገርማል ከዛንቀንጀምሮእኮነውየጠፉት😂
@user-lg7ps3tk7k
@user-lg7ps3tk7k Месяц назад
የምር አወ ቅመሞችኮ ሲጠሉም ሲወዱም እስከዛውነው😂😂
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b Месяц назад
እናመሰግናለን ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ነገር እንማራለን እንወዳችዋለን🙏🙏🙏
@user-zv4zu7gy4n
@user-zv4zu7gy4n Месяц назад
በእውነት አው ግን ሚማር ሰው የለም በዚህ ጊዜ
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su
@AsiniBatelhamBelxse-nr2su Месяц назад
ዋውውውውው እኔ ቤት በጣም እወዳላሁ ዲዛይን ቤት እቃዎች አቀማመጥ ምርጫዎች ይለያል ከምር በጣምነው የወደድኩት
@MelatTesfaye-eo1tl
@MelatTesfaye-eo1tl Месяц назад
አረ በጣም ናፍቃችውናል አየሩን ለእዮባ ሰጣችውት እኮ ስለመጣችው ደስ ብሎኛል
@hometube8205
@hometube8205 6 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ከአይን ያውጣችሁ በጣም ያምራል❤
@medhin8187
@medhin8187 Месяц назад
የተባረከ ቤተሰብ ነዉ ።
@user-eo5gg1fc9m
@user-eo5gg1fc9m Месяц назад
በጣም ደሰ ይላል ለናትም ላባትም የሰላም የጤና ያርግላቸው
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np Месяц назад
ቃል አወንት ከምገለፀው በላይ ለኔ በጣም ናፈቀችሁኘአል
@HabibaAbduSelam
@HabibaAbduSelam Месяц назад
የኔ ጎደኛ ሠፊ ቤት በጣም ነዉ የምወደዉ ወላሒ
@MunamuradeRaswd
@MunamuradeRaswd Месяц назад
ቃል ስወድሽ
@user-mx5se3ck4f
@user-mx5se3ck4f Месяц назад
መሸአለ እጀቹ ይበረክ ለበት ለነታቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ
@KsannksaksaKsannksaksa
@KsannksaksaKsannksaksa Месяц назад
እኔ አድስ ወደሥደት በበሀር ገቢነኝ እግዚያብሄር ይመስገን በስላም ገባሁ ገን አሁን አሙኝል ሳያችሁ ታዝናናላችሁ
@fentayemolla5469
@fentayemolla5469 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤ምርጦች እግዚአብሔር ፀገውን ያብዛላቹ
@user-hb4mu9on8b
@user-hb4mu9on8b 28 дней назад
ኮሜት የመጀመርያየ ነው ግን ቪድወ አልፎኝ አያቅም ግን ቃል በጣም ልዩ ሴት ነሺ. ሁለት ቀን በህልሜ ተገናኝ ተገናኝተን አየሁሺ ስለምወድሺ ነው መሰል ወላሂ ገርሞኛል እደት ብየ እናም እናትና አባታችሁን ስላስደሰታችሁ ደስ ብሎኝ ነው ኮሜት መፃፌ እኔ አባቴን ሳላስደስተው ሞተብኝ ግን እናቴን እኳን ባስደስት እደዚህ ምኞቴ ነው ጎበዞች ናችሁ በርቱ አንች ለማየት ነው የምገባው. ሁሌም ደርባባ ሴት ስወድ የማትንቀለቀል ሁሌም ቀሚስ ለባሺ ደስ ይለኛል
@Mehret1217
@Mehret1217 Месяц назад
ምርጥ ቤተሰቡ ሰላም ነው❤❤🎉
@Lijtofuk
@Lijtofuk Месяц назад
በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ❤😊
Далее
አይራቅ Ayrak full Ethiopian movie 2017
1:44:02
Просмотров 263 тыс.
IT'S MY LIFE + WATER  #drumcover
00:14
Просмотров 25 млн
እናቴ በእንባ ልጆቿን መረቀች
18:34
Просмотров 161 тыс.