Тёмный
No video :(

እናቴ ትሙት ብለህ አትማል ብትችል እናቴ ለዘላለም ትኑር ብለህ ማል የእናት ዋጋ ውድ ነውና እናቴ እወድሻለሁ 

የባቦዋ yebabuwa Media
Подписаться 23 тыс.
Просмотров 19 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 17   
@hayatuu
@hayatuu 2 месяца назад
እድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@erhmettubeh
@erhmettubeh 2 месяца назад
አሠላሙአሊኩምወራህመቱላሂዘበራካትሁ አህለን የባቦዋየ እኮንሠላምመጣሺ በርች ድለፋኖ አማራህዞብ💚💛❤💪
@EduWolde
@EduWolde 2 месяца назад
እናመሰግናለን
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 2 месяца назад
inkan beselam metash yebabawa
@tgTube-1011
@tgTube-1011 Месяц назад
ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የባቦዋ ድል ለአማራ ፋኖ
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Месяц назад
አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እኳሰላም መጣሽ የባቦየ በርች 🎉🎉🎉🎉
@ሀገሬ
@ሀገሬ Месяц назад
እንኳን ደና መጣሽ ውዴ እውነት ነው ግን ባህላችን ስለሆነ ከመውደድ ከማቅረብ የተነሳ ስለሆነ እምንምልባቸው ፈጣሪም የልባችን ያውቃል አይሞቱም እንደ እኛ መሀላ ለምሳሌ ማርያምን እንላለን ግን በየ ደቂቃው አትማሉ ባት ይባላልም ግን ደግሞ ስሙዋን ካልጠራሁ አይሆንልኝም በጥቅሉ ግን ፈጣሪ ቸር አባት ስለሆነ ሁሉንም ያውቃል
@rasihdlcx6wd
@rasihdlcx6wd 2 месяца назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበኻትሁ አህለን ባቦየ አይ ሳናቅ ወንጂለናል በስንቱ እየማልን ስደትአስተካከለነሰ አልሀምዱሊላህ
@ZEDTube-mt8mm
@ZEDTube-mt8mm Месяц назад
አሰላሙአሊኩም በርቺ ውድ❤❤❤❤
@Matt-336
@Matt-336 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ
@user-mw7nm3bj5f
@user-mw7nm3bj5f Месяц назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እንኳን ሰላም መጣችሁ ባቦየ ውደ አለን ወሳህለን ውደ በርችልኝ ማማየ 9:10
@FjejDujdi
@FjejDujdi 2 месяца назад
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውድ እውነት ነው የናት ዋጋ ከባድ ነው ሚዛን የለውም
@Dronye-dr6to
@Dronye-dr6to 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም አህለን እህት👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💕💕💕
@fozitube
@fozitube Месяц назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ውዲና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች ሰላም ጤና ፍቅር በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ተመኘሁላችሁ አገራችንን ሰላም ያዲርግልን አላህ ፈላህ ነጃ ይበልልን እኛንም ከዲገተኛ ነገር ፈጣሪያችን አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለተጎዳውና ለተበሳቆለው ህዝባችን አላህ ሆይ ሀገሬን ከጭንቅ አውጣልኝ ያርብ
@makiyastube483
@makiyastube483 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ለሀገራችን 😊😊😊
@EduWolde
@EduWolde 2 месяца назад
ኖኖ ወረዳ
@EduWolde
@EduWolde 2 месяца назад
ኖኖ ወረዳ
Далее
Cristiano ronaldo VS Tibo Inshape ! 😱😱
00:20
Просмотров 1,6 млн
Cristiano ronaldo VS Tibo Inshape ! 😱😱
00:20
Просмотров 1,6 млн