Тёмный

እናቴ ና ፍቅረኛዬ ተጣሉ ፡ ለማን እንደምሆን ግራ ገባኝ  

መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Подписаться 152 тыс.
Просмотров 61 тыс.
50% 1

ሰብስክራይብ በማድረግ የስጋ ዘመድ ይሁኑ 🙏
/ @alazaralaka
/ @alazaralaka1692
የስጋ ዘመድ ስለሆኑ እናመሰግናለን ።
ለበለጠ ፡- 0916768667 ☎️

Опубликовано:

 

26 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 740   
@yerustarafa9939
@yerustarafa9939 5 месяцев назад
እግዚብሔርን በጣም ምርጥ ትመርት ነው ያልጅም እራሱን ያጠፍው እደዚ ግራ ገብቶት ነው ወዴት እደሚሆን😢😢😢😢
@tensaeadmasu4505
@tensaeadmasu4505 5 месяцев назад
ለዚች ምርጥየየየ እናት ላይክ ላይክ
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 4 месяца назад
በጣም በጣም በጣም ተውናችሁታል ትምህርቱም ምርጥ ነው የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት እስከሞት ድረስ መሆኑን ያሳያችሁን thank you for all of you❤❤❤
@ensratube
@ensratube 5 месяцев назад
ማዘሯ ግን ጎበዝ ናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
@fatima-ie1uz
@fatima-ie1uz 5 месяцев назад
አይ እናት ዘላለም ትኑር ወላሂ ይመቸሺ እናት ፍቅር የግባሺ እናት ዘላለም ኑራለት❤❤❤❤
@GetachewMekore
@GetachewMekore 5 месяцев назад
ምርጥ እናት ስውዳት እድሜና ጤና ይስጥልህ ❤❤❤😂😂❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@marykuki6319
@marykuki6319 5 месяцев назад
ጀግንት እናትህ ቃል የለኝም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤❤❤
@merd24
@merd24 5 месяцев назад
ጥሩ ትምህርት ማህበራዊ ሚዲያውን እንደዚህ ለማስተማሪያነት ብንጠቀምበት ሁላችንም የት በደረስን። እናመሰግናለን
@astergugssa4669
@astergugssa4669 5 месяцев назад
አንቺ ምርጥ እናት ለሁሉም ያንቺን ልብ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@betyzewde6308
@betyzewde6308 5 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት በዚሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣቸው ለእናቶቻችን❤
@Tgist.momo1
@Tgist.momo1 5 месяцев назад
የእውነት የምትገርሚ ጀግና እናትነሽ
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 5 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ነዉ ህሊና ላለዉ ሲቀጥል አያላገባቹሁእህቶቸ እንዳላዛር እናት ያለ አማት ይስጣችሁ የአገባነ ሰወችም የባላችሁን እናት የእናተም እናት እናት መሆኗን እንወቅ እኔም እንደማሚ ያለች ቅን አሳቢ ከእናትም በላይ የሆነች አማት ነዉ ያለችኝ ክብር ለመዳህኒያለም
@RemlaREHMA
@RemlaREHMA 5 месяцев назад
ምርጥ እናት ያራድዬ ልጅ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤
@fatefatefatefate2332
@fatefatefatefate2332 5 месяцев назад
የኔ ውድ ወንድም ለእናታችን ረጅሙን እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም እወዳቹሐለው ❤❤❤❤❤
@Fantay-yq4qg
@Fantay-yq4qg 5 месяцев назад
የእውነት እምነትህን ግን በጣም ውደዳት አክብራት በጣም ጥሩ እናት ናት ።እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ለእናቶች።
@מולוטייצאו
@מולוטייצאו 5 месяцев назад
በጣም እዉነት ነዉ ትልቅ ትምርት ነዉ❤❤❤
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
የኔ ምርጥ እናት እልተቻልሽም እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤
@saramamo5332
@saramamo5332 5 месяцев назад
ያላዛር እናት ሺ አመት ኑሪልን ደስ የምትይ እናት ነሽ በጣም አስተማሪ ቪድዮ ነው በርቺልን።
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 5 месяцев назад
ይሄማ አስተማሪነው ማዘርዬ እረጂምእድሜና ጤናአላህ ይስጠወት
@medanithabtamu7524
@medanithabtamu7524 5 месяцев назад
Amen
@weynakasa
@weynakasa 5 месяцев назад
እውነት ጥሩ ትምርት ነው ልጁ ግን ግራ ገባው ከየትኛው ይሁን የኔ እናት ጉበዝ ነሽ
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 5 месяцев назад
መጨረሻ ላይ Prank የሰራችሁበት ያስተላለፋችሁት መልክት ጥሩ ነዉ !! የኔ konjoooo ምርጥ እናት ትችያለሽ!!❤❤❤❤❤!!!
@ቅዱስገብረኤልአባቴ
@ቅዱስገብረኤልአባቴ 5 месяцев назад
የኔ ጀግና እናት በትክክክል በጣም ትርጉም ያለው ቪዲኦ ነው
@maruzemene93
@maruzemene93 5 месяцев назад
ጀግነ ለእናትህ ክብር ያለህ ወድ ምረጥ ልጅ❤❤
@Shune-s5j
@Shune-s5j 5 месяцев назад
ለእናት ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@قدسقدس-ط2ك
@قدسقدس-ط2ك 5 месяцев назад
በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ በርቱ የዉሸት ዲራማ እየሰሩ የሰዉን ልጁ አይምሮ ከሚስጨንቁ እንደዚህ ትምህርት አዘል ነገሮች ስሩበት👍👍👍👍👍👍👍 እዲሜ ጤና ለእናቶች ሰላም ለሀገራችን የመዳም ቅመሞች ዱአ አዲርጉ የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ🌹🌹
@kakajqj1215
@kakajqj1215 5 месяцев назад
ትክክል ማሚየ ሽ አመት ኑሪልን
@promobile1638
@promobile1638 5 месяцев назад
የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናሀ ጋር መድሀንያለም ይስጥሽህ❤❤❤❤❤
@المال-ظ4ج
@المال-ظ4ج 5 месяцев назад
ዉይሁለተኛ እዲህእዳታደርጉ. ወድሜአሳዘነኝማርያምን ግራገባዉ. ትምርትአለዉ😢😢
@ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
ሞትኩ በሣቅ አማት እና ምራት ደሠ ሲሉ ሁለቱም ፍልቅልቅ😂😂😂😂
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 5 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ቨዶ ነው እውነተ ነው ብዙ ግዜ እኔም ማየው ምሰመው ነገር ይህ ነው የባል ቤተሰብ የልጃቸውን ምርጫ አይቀበሉም ከስት አንድ ነው ያለ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን ባአንድ ቤት አለመኖር ነው ለዚህ መፍትሔ ካገባ በሆላ ሚስቱን እዞ ይውጣ
@Hawaailtube-m8k
@Hawaailtube-m8k 5 месяцев назад
እዉነት ነው እናታችን ጎበዝ እናት ለዘላለም ትኑር
@zuzuየወሎልጂ
@zuzuየወሎልጂ 5 месяцев назад
😂😂😂😂ማሚ እራስህን አመመህ እዴ ብላ ስትዳብሰው ቅቤ ልትቀባው ነው ብየ ነበር ማሚየን ስወዳት ጥሩ ትምህንት ነው ይቀጥሉ የምትሉ
@romanassefa976
@romanassefa976 5 месяцев назад
እናቱ አርቲስት ሙሉአለም ቁጭ በጣም ጎበዝ ልቤ ቀጥ አላለም አንደኞች ❤❤❤
@abay5630
@abay5630 5 месяцев назад
ማዘር ምርጥ እናት በጣም ምርጥ እና አስተማሪ ነው ምርጥ እናት አላዛር ምርጥ እናት እኩያ ልጅ ሲያምሩ❤❤❤
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 5 месяцев назад
ወይኔ እናትህ ወላሂ ስወዳት አቤት ትወና ስትችልኮ❤❤❤❤ግን በጣም ትምርት አለው
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 5 месяцев назад
ሚሥኪን ወላሂ እንደት እንዳሣዘንከኝ ከባድ ነው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 5 месяцев назад
ዋዉ ደስ የምትይ እናት ነሽ የዉነት እናት ባይኖረኝም እናንተን እያየዉ እፅናናለዉ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሽ የኔ መልካም እናት አላዛር እድለኛ ነክ ፈጣሪክን አመስግን ❤❤❤❤❤🙏🙏
@genetarega-z7i
@genetarega-z7i 5 месяцев назад
❤ሠዉ እንዳች ቢያሥብ ከተከበረች ማክበርን እድታቅ ማሥተማሪያ መገድ ነዉ
@እመቤትአድገህ157
@እመቤትአድገህ157 5 месяцев назад
አላዛረ የኔ ዉድ ወንድም በጣም ጥሩ ልጁ ነህ እግዚአብሔር በመጎሱ መልካም ልብ ይሰጠህ ጨምሮ ጨማምሮ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሄለንያባቷብሌን
@ሄለንያባቷብሌን 5 месяцев назад
😂😂😂😂ውይ ሲያሳዝን😢😢ማሚዬ ሰራሽለት ቤትሽን አፍርሶ አስደግጦሽ ነበረ😂😂😂ደስስትሉ❤❤❤❤
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 5 месяцев назад
ምርጥ ሥራነው ትችያለሺ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥልን ❤❤❤❤
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 5 месяцев назад
ማሚ ስወድሽኮ❤❤❤❤❤ ማርያምን ደሞ በእጅሽ ቅቤ እቀባለው አገሬ ስገባ
@medanithabtamu7524
@medanithabtamu7524 5 месяцев назад
Ishe das yelagnal wude
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 5 месяцев назад
😂😂😂አቤት የሚገርም ትወና ነው ጎበዞች ናችሁ❤❤❤አላዝርየ እውነት ምርጥ እናት አለህ ዳድለህ
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 5 месяцев назад
እውነት ትልቅ መልክት ነው ተመቸኝ
@tiringoworkneh3556
@tiringoworkneh3556 5 месяцев назад
ማምየ ስወድሺ አላዛር ታድላህ እናትህ ብልህአስተዋይ ነች ትክክል ብለሻልልጅ የወደደዉን ቤተሰብም መዉደድ አለበት እዉነት ነዉ
@SameraRose
@SameraRose 5 месяцев назад
ወላኢ ምርጥ ነገር ነው በየቤቱ እደዚ አይነት ስቃይ አለ በተለይ በህኛ አገር ከነተረቱ የባል ዘመድ በሀይኑ አመድ ይላሉ የኛአ አገር ዋላአ ቀርነት የባሰ ነው
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 5 месяцев назад
😂😂ወይኔ አላዛር ተጫወቱብህ❤😂😂😂 ማሚዬ ምርጥ ትምህርት አዘል ነው እድሜና ጤናን ይስጣችሁ❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 5 месяцев назад
በጣም ጡሪ ትምህርት ነው ያሰተላለፋቱ👍 የኔ ምርጥ እናት እልተቻልሸም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን🙏❤❤❤
@saifkhattak5720
@saifkhattak5720 5 месяцев назад
ማሜ በጣምነዉ የምወድሽ ምክኒቱም መልካም አማት እንደምት እደምትሆኝ እርግጠኛነይ ሁላቹህም እወዳቹአለሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@haweFekerReem
@haweFekerReem 5 месяцев назад
🙏❤ ትልቅ ትምህርት አለው ያስተላለፋችሁት መልእክት እናመሰግናለን
@feruzali-c5b
@feruzali-c5b 4 месяца назад
ማሻአላህ አላዛር ግን ታድለክ ማዙካክ ትለያለች እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥልክ ማማክን
@FikirJon
@FikirJon 5 месяцев назад
እውነት ነው ድርቅ ብሎ አንዳድ ቤት ውስጥ ያለ ነገር ነው ማሚ ዕድሜ ጤና ይስጥሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ምርጥ አስተማሪ ፕራንክ ነው
@TeferiTilahun-b1j
@TeferiTilahun-b1j 5 месяцев назад
ምርጥ እናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ምርጥ ትምህርት
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 5 месяцев назад
ምርጥ እናት❤ ጥሩ መልእክት ነው
@etechetech7158
@etechetech7158 5 месяцев назад
ወንደሜ,እናትህ,ጀግናነቺ,እደሜ,የሰጠልህ❤
@ABIKAbik-n2e
@ABIKAbik-n2e 5 месяцев назад
በጣም ጓበዝ አስተማሪ ነዉ ወላሒ እናቶችም ልጆችም ከዚህ ልትማሩ ይገባል
@MameTub_M
@MameTub_M 5 месяцев назад
ወይኔ ግራአጋባችሁት እኮ😂😂😂😂😂የልጂቷ ጩሀትእንደት እዳሣቀኝ😂😂😂😂😂
@mydearsho3178
@mydearsho3178 5 месяцев назад
ምርጥ። እናት። ሥወድሽ❤❤❤❤😘😘😘🙏🙏🙏👍
@حياةمحمد-ث8ذ
@حياةمحمد-ث8ذ 5 месяцев назад
ደግሜ ያየኋችሁስ ነገር ማሚ እንወድሻለን🥰🥰
@medanithabtamu7524
@medanithabtamu7524 5 месяцев назад
Amasagenalaw
@mhirat
@mhirat 5 месяцев назад
እበክሽ ማሚ ለቀጠይ ልጂሽን ለኔ ድርልኝ😂🎉❤
@Chereqa1357
@Chereqa1357 5 месяцев назад
😂😂😂😂ኧረ
@Chuchumamo4176
@Chuchumamo4176 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@ጠባይግብርምስኩሉ
@ጠባይግብርምስኩሉ 5 месяцев назад
ደስ ስል አቦ ደስ ስል የአመቱ ፕራንክ ለአላዘሪ እናት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ምርጥ ቤተስብ❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamberahane
@selamberahane 5 месяцев назад
የኔ አባት አወዛገቡት እኮ😢😢
@ውዴማኬ
@ውዴማኬ 5 месяцев назад
እናታችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ የኔናት ስወድሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 5 месяцев назад
ምስጊን አሳዘነኝ ወደማን እንደሜሆን ግራ ገበው አየ ማምየ ሰራችሁለት❤❤
@imubilal6947
@imubilal6947 5 месяцев назад
በጣም ብዙ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ በጣም አሪፍ ትምህርት ዋው ጀግና እናት እኛንም አማቶቻችንም አላህ ጥሩ ያድርግልን ሀላፊነታችንን የምንጣ አላህ ያአደረገን ይህ ልጂ በዚህ ምከንያት ነው የሞተ ሚስኪን
@zineworkhmariam1026
@zineworkhmariam1026 5 месяцев назад
በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው እመስግናለሁ
@HdcyItef
@HdcyItef Месяц назад
በጣም ምርጥ እናት ነች❤❤❤❤ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ
@የድንግልልጅነኝ-ሐ1ተ 5 месяцев назад
ዘመን ድራማ አድርጋችሁታል mother አንዳንዴ አርቲስት ወለላን አንዳንዴ እማ ቸርነትን እየሆኑ ትወናዉን አጦጦፎት
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 5 месяцев назад
ግራ ገበው ምስጊን😢😢ማዘሯ ግን ዋው ትወና 👌👌
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 5 месяцев назад
በጣም አስታምሪ ፕራንክ ነው ምርጥ እናት አለችክ አላዛር ፈጣሪ ያኑርልክ
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 5 месяцев назад
ምትገርሙ ናቹ ማዘሪዬ የሚገርም ትምህርት ነው በትክክል ብላችሀል በርቱልን ስቄ ነበር እስከመጨረሻው ሳይ ግን😭😭
@aduyoutube1897
@aduyoutube1897 5 месяцев назад
ዊይ መግብያው እስከማይ የኡነት መስሎኝ እንዴት እደደነገጥኩ ኡፍ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤
@FelekeHaili
@FelekeHaili 5 месяцев назад
የእውነት የምትገርሚ ጀግና እናትነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👌👌👏👏👏👏👏👏
@HaledAhmeb
@HaledAhmeb 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂እረወየው አላዛር. ገድልክኝ. በሳቅ😅😅😅😅😅😅
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ
@ኡሙፉአድነኝየልጓማዋ 5 месяцев назад
ምርጥ ትምህርት ነው 😢
@መቀደስበዛብህ
@መቀደስበዛብህ 5 месяцев назад
ኦር ማሚ ክክክክክኬክተጨቃጨቃቸሁ ❤❤❤❤❤
@berryberry2124
@berryberry2124 5 месяцев назад
ኡፍ የኔ ጌታ አሳዘነኝተዋከበ ይች ፍንድሻ ማሚ ጎበዝ ናት ግን እሱ ማንን ይምረጥ ተጨነቀ ውይ ወንድሜ
@Ema244ufk
@Ema244ufk 5 месяцев назад
ምርጥ ትምህርት ነው ማሚ እንወድሻለን
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ 5 месяцев назад
እውነት ለመናነር እናቱን ያክብራል 👍
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 5 месяцев назад
የኔ ምርጥ እናት ሰወድሽ እኮ እግዚአብሔር ክረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቨ4ጘ
ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ፕራንክ ነው ማሚ ተመቸኚኝ የምር አላዛር ግን አሳዘነኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን ይስጥልን ፍቅረኛህም ልዩ ናት ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ😍❤🙏🎉🎉🎉
@vipmb6020
@vipmb6020 5 месяцев назад
ምርጥ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@EmanMohammed-ps7gy
@EmanMohammed-ps7gy 5 месяцев назад
ሚገርመው በአጋጣሚ ነው ያዬዋችሁ ግን በጣም ብዙ ባለትዳሮች ሚለያዩበት አጋጣሚ ነው ይሄ ነገር እና ብዙዎችን ያስተምራል በጣም ጎበዞች ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤የእውነት ምርጥ እና አስተዋይ እናት 👌❤👏👏👏
@haweFekerReem
@haweFekerReem 5 месяцев назад
ማሚየ ስወድሽ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤የኔ እናት
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y 4 месяца назад
የኔ ምርጦቺ ደስ ይላል የኔ አሚት አንደዋወልም እሷም አደውል እኔም አልደውል ልመደወል እፈልጋለሁ ግን ፈራሁ ያድአገር ነን የተጋባነውም ቤተሠብ ተስማምቶነው ግን በስደት ነው የምኖረው ምንም ለዛውን አላወቅሁትም ብቻ ተወዛግቢያለሁ ባለቺበት አላህ ይጠብቅልኝ ሁሉም አልፎ ጥሩ ጊዜም እደምናሳልፍ ምኞቴ ነው ያረብ ነገሮቹን ሁሉ መልካም አድርግልኝ ያረብ ❤❤❤❤❤❤
@tutuz8920
@tutuz8920 4 месяца назад
በጣም ጥሩ ትምርትነው
@lailamohamed-cc4bi
@lailamohamed-cc4bi 5 месяцев назад
እናትህን እንወደታለን ሳምልን
@userenter2635
@userenter2635 5 месяцев назад
የእውነት የአላዘር ፍቅረኛውነች እንዴ ማዘር እኮ ትችላለች❤❤ውይ የልጅቷ ድምፅ ጥርርርርርርርር ነው የሚለው ለሁለተኛው አስተካክይ ሚስክን ለሁለት ተጭወቱብክ😂😂😂 ጥሩ ትምህርትነው ሁሉም ተከባብረው መኖር ግድነው
@Qp4109
@Qp4109 5 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂correct 🤣🤣🤣🤣
@haymiabebe5858
@haymiabebe5858 5 месяцев назад
ማሚ እና አላዛርን ሳያቸው በጊዜ መውለዴን የበለጠ እወደዋለው ወጣት እናት መሆኔ ያስደስተኛል ❤❤❤❤❤❤❤
@ajeeba4178
@ajeeba4178 5 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂❤❤❤
@halimahhalimah4402
@halimahhalimah4402 5 месяцев назад
ወይኔ አላዛር ምስኪን የምር አሳዘነኝ እናትህን ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤
@RaheM-l1v
@RaheM-l1v Месяц назад
ጌታ እድሜና ጤና ይስጥሽ ስወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 5 месяцев назад
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ስታምሩ❤❤ አወዘገቡት😂😂😂 ምርጥ ፕራንክ ነዉ ጎበዝ ነህ አልውጣም አላለም 😂😂😂😂😂ጥሩ መልስ መለሰላችው
@genetiyegeta2444
@genetiyegeta2444 5 месяцев назад
Migerm inat Nech Tebarekiiiii 🍇🍇Tiru timrt Nawu 🙏
@terefoateshome7948
@terefoateshome7948 5 месяцев назад
በጣም ደስ ይላል ከተማሩ
@samerasamera4475
@samerasamera4475 5 месяцев назад
የኔ ውድድድ ማሚዬዬዬዬዬ ጎብዞች
@SeblaSebli
@SeblaSebli 5 месяцев назад
Yene inat anchi bicha Nuri getan ❤
@GdbggGchy
@GdbggGchy 5 месяцев назад
አዳዳ ግን ከተማ ጎደኛሞች አማትጋ አይፈራሩም እኔ14 አመቴ ካገባሁ ሁለት ልጆች ወልጃለሁ ግን አማቴን ቀጥ ብየ አይቻቸው አላቅም በጣም ነው የምፈራቸው
@hilamoo928
@hilamoo928 5 месяцев назад
እኔ ራሱ😂😂
@ሳራያሀዲያዋ
@ሳራያሀዲያዋ 5 месяцев назад
Yes በትክክል ብላቹአል ❤❤👍👍👍👍🫶🫶
@Halima-p8o
@Halima-p8o 5 месяцев назад
ምርጥ እናት❤
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Месяц назад
ጎበዝ ትልቅ ትምህርት ነው አብርው ባይኖሩ ይመርጣል ግድ ከሆነ ደግሞመቻቻል ነው በተለይ ሚስት መቻል አለብሽ እናት ወልዳ አሳድጋ ብዙ ውጣውርድ አሳልፍ እዚህ አድርሳለች አሁን ወደሴቶ ቢሄድ ብትቀና መብቶ ነው አንቺ ላንት መጥተሽ ቀላል አይደለም ለገባው እንደ መፅሐፍ ቅዱሱ ቢሆን ይመርጣል ልጅ እናቱን ይተዋል ከሚስቱ ይጣበቃል ይህንን እናት መርዳት ከአቃታት ሁሉ ነገሩ ገበናው የአንቺው ነው ልብሱን አውልቆ ቢቆም አንቺ ጋ ነው እናት ፊት አይቆምም አጋጣሚ ቆሞ ብትመጣእምዬ ሚስት ቆማ በስውነቶ አፍርቱን ትከልለታለች ስለዚህ ባልሽን ከወደድሽ ይህ ቀላል ነው ሌላው ደግሞ እግዛብሄር ቢያደርገው እንደ አንደአመጣጣችን ከሄድን ብዙ ግዜ እናት ነች ሰለዚህ ሚስት ከቻልሽ ከተቀበልሺው ባልሽን ከወደድሺው ለባልሽ ስትይ ኑሮው ከአቅም በላይ ስለሆነ ይመስለኛል አብሮ ምንቅብጥ ከተቻለ ለብቻ አንቺም እንዲህሁ በልጅሽ ያልፈልና ተራ በተራ ነው
@BeltechBogale
@BeltechBogale 5 месяцев назад
በጣም አስተማሪ ነው ተበረኩ
Далее
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Просмотров 13 млн